Betoch | ትንሿ ሜላት ተስፋዬ Surprise ተደረገች።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 550

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 года назад +114

    ሜሉዬ እንኳን ደስ ያለሽ ኮንግራ የመዳም ቅመሞችዬም ስደታችንን ጨርሰን ሀገራችን ገብተን ለመመረቅ ያብቃን አሚን 😁

    • @selambakala9979
      @selambakala9979 3 года назад +1

      አሜን

    • @fgfghg1431
      @fgfghg1431 3 года назад +1

      አሚን 😂

    • @MeselechAbebe
      @MeselechAbebe 3 года назад +1

      አሜን ምርቃቱ ግን የምን ነው 😂😂

    • @mesiyehosanawa1734
      @mesiyehosanawa1734 3 года назад +1

      😂😂 አይ ደስታ ቆየን ከተለያየን

    • @MeselechAbebe
      @MeselechAbebe 3 года назад +2

      @@mesiyehosanawa1734 አብሽር ምን አንች ብቻ ሁለችንም ነው የኔ ውድ ለሁሉም ግዜ አለው 😔😔🥰🥰

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 года назад +99

    እንደኔ በሰው ቤት ያላችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ ክፍ አይንካችሁ በሰላም ላገራችን ይብቃችሁ እምወዳችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልን

  • @da8387
    @da8387 3 года назад +8

    Congratulations 👏 👏 👏
    Bravo ልጅ Melat Tesfaye🎓
    ምርቃቴ መጪው ዘመንሽ መልካም የተባለውን ሁሉ ይሆንልሽ ዘንድ ልዑል ፈጣሪያችን መዳንያችን እግዚኣብሄር ከበረከቱ እንዲያካፍልሽ ይሁን ኣሜን
    🙏🙏🙏

  • @madinayoutube9157
    @madinayoutube9157 3 года назад +16

    እኔም በማዳም ቤት የኣራት አመት ድግሪ አለኝ መቸ እደምመረቅ አላውቅምጅ ክክክ ለማንኛውም የማዳም ቅመሞች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ

    • @Sarina971
      @Sarina971 3 года назад +3

      ክክክክክ እኔም የአምሥት አመት ደግሪ አለኝ በቅንነት እነዛመድ

    • @lailalaila24
      @lailalaila24 3 года назад +2

      እረ ተይ አገር ስንገባ ስደት ያለነው ሁሉ መግስት እመርቃለሁ ብሎዋል እሺ

    • @Sarina971
      @Sarina971 3 года назад +1

      @@lailalaila24 ክክክክክ ወይ ማነው ይኸን ያለው

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 3 года назад

      Betam bezzu meserat tecchyalesh hageresh setegebe Ehete

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 3 года назад +13

    እያየናት አደገች ሜሊየ እንኳን ደስ አለሽ
    ሲገርም ከስደት ሳልመለስ ይሄው ሚሊ ተመረቀች ጊዜው እንደት ይሮጣል

  • @betitube1100
    @betitube1100 3 года назад +2

    እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የሚወድሽ የእኔ እህት ለሀገራችን የምታስፈልግ ጀግና የልጅ አዋቂ ነሽ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 года назад +31

    እንኳን ደስ አለሽ ሚሊዬ❤😍😍😍😍

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 3 года назад +3

    ሜሉዬ ባለ ማህተባ እንኳን ደስ አለሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 года назад +122

    ፍትህ በየቦታው ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭

  • @melatkasay4499
    @melatkasay4499 3 года назад +2

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ የሌላው ተምሳሌት አይለያቹ🎓🎓🎓🎓🌷🌷🌷🌷

  • @sofidawudbd1239
    @sofidawudbd1239 3 года назад +2

    የቤቶች ቁም ነገረኝነት ይለያል ሜሊ እንኳንደስ አለሽ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад

    ሜሉየ ኮንግራ ዋውው ደስስትሉ የእውነት ቤተሰብ ነው የምትመስሉ ቤቶች ያሣደጋት ሜሉ ጩጨዋ አድጋ ለዚህ ያደረሠሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሰገን ቀሪ ዘመንሽ ሑሉ የተባረከ ይሑን

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 года назад +1

    ፍቅርን ያብዛላችሁ ቤቶች ደስ ስትሉ እኮ ሜሉ congregation❤❤❤❤❤❤❤👌

  • @meklit9854
    @meklit9854 3 года назад +17

    እንኩዋን ደስ አለሽ ሜሉዬ ❤❤😍😘

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 года назад +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 3 года назад +2

    ያሳደገሽ ቤቶችድራማ ነው ደግሞ ትወናሽም ምርጥ ነው ይገባሻል እንኳን ደስ ያለሽ

  • @EzanaYoni
    @EzanaYoni 2 месяца назад +1

    Yene fikir congra❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 года назад +48

    ፍትህ ለስረኞቹ ፍህት ለወለጋ ፍትህ ለወሎ ህዝብ😢💔💔

    • @rahmalst8856
      @rahmalst8856 3 года назад

      አላህፈትሁንያምጣልን ያረብ

  • @afrahwasu5610
    @afrahwasu5610 3 года назад +3

    congregation
    👍✨✨✨
    🎉😊👏😁👏😃🎉
    እንኳን ደስ አለሽ !

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 3 года назад +2

    ወይ እርስቴ በሳምንት በሳምንት እያየንሽ አደግሽ ዛሬ ደሞ ትምህርት ምርቃን ደረሽ በርች እንኳን ደስ አለሽ

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 года назад +1

    ያደለው ተምሮ ይመረቃል የኔ አይነቱ ደግሞ ትምህርቱን አቋርጦ የማዳም ሸቃላ ይሆናል ምፅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሜላት ቆንጆ🥰🥰🥰

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 3 года назад

      ምን ታደርጊዋለሽ ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም ነዉ አልሀምዱሊላ እያሉ እያመሠገኑ መኖር ነዉ እግራችን እስኪቀጥን ድረስ ተምረን ለመዳም ኩሼና አድማቂ ሆን

    • @የሮዛሸጋእናት
      @የሮዛሸጋእናት 3 года назад

      በጣም 😥😥😥

  • @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
    @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 3 года назад +29

    ፍትህ ለሠሜን ወሎ ለአብሩ ወረዳ ዘመዶቻችን አለቁ የምግስት ያለይ 😌🤕

    • @ሸሀድወሎየዋ
      @ሸሀድወሎየዋ 3 года назад +1

      ደምሪኝ ሰአድ ነይ

    • @lizamichael382
      @lizamichael382 3 года назад +1

      ፍትህ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ በጦርነት በስደት በግፍ ለሚገደለውው

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад +3

    ቤቶች ኑሩልን ሁሌም እንያችው እረጅም እድሜ 🙏🙏🙏💚💛❤✔

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 года назад

    እንኳን ደስ አለሽ መሉዬ በየስዴት ያለንም ለሀገራችን ያብቃን በየቦታ የምሰቃዩትን ወገኖቻችንንም እግዚአብሔር ይድረስላቸው

  • @halettesfaye8350
    @halettesfaye8350 3 года назад +3

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሊዬ እንወድሻለን❤️❤️

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 3 года назад

    የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ረጂም እድሜ ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ቆንጆ

  • @ፋሲካየተዋህዶልጅ
    @ፋሲካየተዋህዶልጅ 3 года назад +9

    እንኳን ደስ ያለሽ ሜሉ 🥰❤

  • @hannatedla8322
    @hannatedla8322 3 года назад +4

    Congratulations!!! Melatiye God bless you more and more❤️

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 года назад +1

    ሜላትዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ🍾🎓 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!🎓🎓🙏😍

  • @hiruthayile7505
    @hiruthayile7505 3 года назад

    አንኳን ደስአለሽ የኔልጅ ስታምሪ በበለጠ በጥበብ በዕውቀት እ/ር በማወቅ ተባረኪይ👩🏽‍🎓👩🏽‍🎓👩🏽‍🎓👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🎈🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @mehariyohannes5327
    @mehariyohannes5327 3 года назад

    እንኴን ደስስስ አለሽ ሜላት ትልቅ ቦታ እንድናይሽ ምኞቴ ነው በውነት እድለኛ ነሽ ሁሉም ተመልካች እንደራሱ ቤተሰብ እንደሚያይሽ ጥርጥር የለውም በርቺ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 года назад

    ፋጣሪ. አገራችንን ሰላም ያርግልን. ሁሉም ደስስ. እሚለዉ. ሰላም. ሲሆን ነዉ. እና. እንኮን. ደስስ ያለሽ. ሚላት. የበዚስ መቸ ነዉ

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 3 года назад

    ብሩህ አእምሮሽን እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው ይጠብቅልሽ።

  • @tigitube3
    @tigitube3 3 года назад

    ሜላት እጅግ የምወድሽና የማደንቅሽ እያየሁሽ ያደግኩ እኩያዬ ነሽ በጣም ነዉ የምወድሽ congratulations ቀሪ ዘመንሽ የተሳካ ይሁንልሽ ❤️👑🏆🥇💝💝

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 3 года назад

    ሜላትዬ እንኳን ደስ አለሽ እርጋታሽን ስወደው አላህ ይጠብቃችው

  • @noahmesfin2568
    @noahmesfin2568 3 года назад

    እንኳን ደስ አለሽ ሜላት
    እንኳን እግዚአብሔር ለዚ የደስታ ቀን አበቃሽ።

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 года назад

    ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ቤቶችም እንኳን ደስ አላቹ💚💛❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 года назад

    እሬስትዬ የኔ ቅመም ኮንግራ እንካን ልዑል እግዚአብሔር ለዚ ክብር አበቃሽ ቤቶችዬ እንካን
    ደስ አላቹሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @abebazenbaba848
    @abebazenbaba848 2 года назад

    Congra maluye geta yibarksh ❤️❤️🙏🙏

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk 3 года назад

    እንኳን ደስስስስስ ያለሽ!!!!! እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!!

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 3 года назад

    እኮን ደስ አለሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ደስ ብሎኛል

  • @አገሬክብሬነሽ-በ5የ
    @አገሬክብሬነሽ-በ5የ 3 года назад

    እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቁም ነገርኛ ሀገራችን በእናንተ ነው ተስፍዋ ጅቦች በልተው ሳይጨርሷት ድርሱላት ።
    ፍትህ ለአማራ ህዝብ በየተገኘበት ለሚገደለው።

  • @tigist9456
    @tigist9456 3 года назад +2

    እንኳን ደስ አለሽ ትንሿ ሜሊ ቤቶችየ ደግሞ ስወዳችሁ

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    እኮን ደስ አለሽ ሚሎ አሳደግን አስተማር አስመረቅን አዉ ከትንሽ ግዜ በዋል እንድርሻለን ምን ይለናል እኛ የመዳም ቅመሞች😂😂😂

    • @rabeehaasdd2585
      @rabeehaasdd2585 3 года назад

      እይገርምሸምእኔከመዳምኩሽናሳልወጣ

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 3 года назад +4

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሊዬ👏👏💖

  • @semubutajira8648
    @semubutajira8648 3 года назад

    እኔኮ እርስቴ እዉነተኛ የአዛሉ ልጅ ነበር ምትመስለኝ እኳን ደስ አለሽ ሜላት እኔም በጣም ነዉ ምወድሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад

    ዋው ሜሉዬ እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ትልቅ ደረጃ ድረሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ የኔ ዉድ በጣም ነው ደስ ያለኝ ከልጅነት እስከ እዚ ደረጃ እያየውሽ ነው ያደግሺው ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ እወድሻለሁ 🙏❤️

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 года назад

    የኔ ማር እያየንሽ አድገሽ ለዚህ በመብቃትሽ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለሽ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 года назад +2

    ሜላትዬ እንኳን ደሰ አለሸ🌼

  • @meskikebede4223
    @meskikebede4223 3 года назад

    Congratulations Melat Wishing You Happy God bless You Good Job.I Appreciated too Much.

  • @marthagebremichael3545
    @marthagebremichael3545 3 года назад +2

    እንኳን ደስ አለሽ: ሜላትዬ💐❤️

  • @berhang9760
    @berhang9760 3 года назад

    እንኳን ደስአለሽ ሜላት! እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ።

  • @alisaalisa7907
    @alisaalisa7907 3 года назад

    Woww melatiye inkkuwan desi aleshi yene wudde egzihaber yixebiqishi 🎉🎉🎉❤❤❤😗😗😗

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 года назад +7

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ አሳድገን አስመረቅንሽ ከዚ በላይ ከፍ በይልኝ እንወድሻለን ዋው ምርጥ ቤተሰብ ለሌሎች ተምሳሌት ናቸ ጋሸ ዘሩ እከዬ የት ጠፉ ይቤም ቢኖር

  • @umeemran2193
    @umeemran2193 3 года назад

    Congratulations Meleyyy konjo swedshe eko ♥️♥️🥰🥰

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ 3 года назад

    እርስትዬ የኔ ቆንጆ እንኵአን ለዚህ አበቃሽ እንኵአን ደስ አለሽ የኔ ማር አሁንም ከፍ ያድርግሽ ፈጣሪ አምላክ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ሰፊ እንጀራ ይስጥሽ ጥሩነትሽ መልካምነትሽ በዚሁ ይቀጥል አደራ በተረፈ ውድድ ነው የማደርግሽ ለቤተሰቦችሽም እንኵአን ደስ አላቸው ።
    ቤቶችዬ ሁላቹንም እወዳቹዋለው አከብራቹአለው አይለያቹ እድሜና ጤናውን ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ ይስጣችሁ ።

  • @yorditekle7234
    @yorditekle7234 3 года назад +2

    ማኪ በዜ/ፍቄ ሲናገር በ እናትነት አይን ስታየው ድራማው ነው የመሰለኝ ውይ ስወዳት እኮ❤❤😘😘😘

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 3 года назад +1

    ሜላትን እንደኔ የሚወዳት ማነዉ የሆነች ቅመም ነገርነች

  • @awalomkahsay7133
    @awalomkahsay7133 3 года назад

    CONGRATULATIONS MARYE GOD BLESS YOU YOUR ARE BLESSED PERSON PRAISE GOD STAY BLESSED AND SAFE MARYE.

  • @haulatali1166
    @haulatali1166 3 года назад

    የአላህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 3 года назад

    Congra Meluye kezih belay bizu entebikalen kanchi zemenish hulu yetebareke yhun enwodishalen Meluye

  • @zebibtesfaye9639
    @zebibtesfaye9639 3 года назад

    Congressional my beautiful daughter i love you so much ❤️❤️❤️

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 3 года назад +1

    Congra Melu enkuwaan lazih abeqash 🌹🌹🌹❤

  • @ሰውእንጅዘመንምንአድርጎ

    ዋውውውው ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራቹሁን ያብዛው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ ሜላት

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 года назад

    ሚሉየ እያየንሽ አድገሽ ተምረሽ ተመርቀሽ ሥላየንሽ በጣም ደሥ ብሎናል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @godisgoodgodismaylaif5379
    @godisgoodgodismaylaif5379 3 года назад

    ዘዋዉ ሜልዬ እንኳን ደስ ያለሽ
    ከዝህ በበለጠ ልናይሽ እንመኛለን አንች ማለት ልክ እንደምትሰርዉ ካራክተር ነሽ የኔቆንጆ ተባረክ ❤️❤️❤️

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 года назад

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ

  • @Zነኝጎጃሜዋ
    @Zነኝጎጃሜዋ 3 года назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሉየ

  • @mekdesgselasse1105
    @mekdesgselasse1105 2 года назад

    እንኳን ደስ አለሽ የእኔ ወድ ሚላትዬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @taybatayba8799
    @taybatayba8799 3 года назад

    ሜላትዬ እኔደስብሎኛል እኳንደስ አለሽ ቁምነገረኛዋ ደርባባዋ የልጅ አዋቂዋ አንቺልዩ ሴትነሽ ይህ ተግባርሽ ዘላላሙን ይቀጥልልሽ
    ረጆም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ተመኘሁልሽ።እወድሻለሁ።

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 3 года назад

    ሜላትዬ እንኳን ደሥ አለሽ የኔ ቆጆ

  • @zasusu7454
    @zasusu7454 3 года назад +1

    ሁሉም ተመረቀ ሁሉም አገባ እኔ ብቻ ቀረሁ ማዳም ቤት ቁጭ ብየ ላይክ ሳረግ ቅመሞች እሰኪ ፆለት አርጉ እባካችሁ እኛም ወግ ይድረሰን ባንምረቅኮ በተሞሸርንን😋😋🤲

    • @ቀኑብሸyoutube
      @ቀኑብሸyoutube 3 года назад

      አንድ ቀን ይሳካል እህቴ በይ እኔንም ላይ ሰብ አርግኝ

  • @nejatabdu3015
    @nejatabdu3015 3 года назад

    እንኳን ደሥ ያለሽ ሠው የልፋቱን ዋጋ ሲያገኝ ደሥ ይላል

  • @mesitube4079
    @mesitube4079 3 года назад +2

    Congregation malu ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ለሀገራችንም አላህ የነበረውን ሰላም ይመልስልን ያረብ

  • @danielk.4183
    @danielk.4183 3 года назад

    እንኳን ደስ አለሽ ሜላት( እርስቴ) እግዚአብሔር በተማርሽበት መስክ እንድትሰማሪና ስኬታማ እንድትሆኚ ከልብ እመኝልሻለሁ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +1

    ሚሊየ እንኳን ደስአለሺ እንኳን ለዚህ አበቃሺ ኮንግራ

  • @marteynega8716
    @marteynega8716 3 года назад

    የኔ ቅመም እንኳን ደሰ አለሸ #ኮንግራ 🎓🎓
    ወይ ጌዜ እንዴት እሯጭ ነዉ እኮ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 года назад

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ !
    በርቺልን !

  • @ሰለማነውሁሉከጌታእግዚቤሐ

    Congratulations 🎊 meltiye wudddi Love you all

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 3 года назад

    እኳንደሰአለሺ. እኛምአሳዲገንሻል. በቤቶችዲራማበማየት አዝሀበመዲረሰሺደሰብሉኛል. በርች

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 3 года назад

    ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሺ እንኳን ለዚህ አበቃሺ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 3 года назад

    አንካን ድሲ እለሽ ሜላት መልካም የስራ ዘመን

  • @asterdiribaa8707
    @asterdiribaa8707 3 года назад

    Congregation Erstiyee Egziabher yetebkish

  • @aiphfaty1800
    @aiphfaty1800 3 года назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ ሜልዬ የልፋትሽ ውጤት ነው በርቺ ❤😘😘❤

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 года назад

      💋💋💋💋💋🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 года назад +1

      😗😗😗😗😗😗😗😘😘😗😗😘😘😗😗😗😗😗😘😘😘🖒🖒🖒🖒🖒

  • @tinateshome8643
    @tinateshome8643 3 года назад

    ቤቶችዬ እኛ ኢትዮጵያውያን እንወዳችሗለን

  • @getuagonafer9087
    @getuagonafer9087 3 года назад

    Congratulations Melat Erest .

  • @tsigetsige3860
    @tsigetsige3860 3 года назад

    እንኳንኳን ደስ አለሽ ቤቶች አንደኞች ናቹ

  • @aminaessa3861
    @aminaessa3861 3 года назад +1

    ሳቂታዬ ኮንግራ መጪው ጊዜ የመልካም
    የስራ ጊዜ ያርግልሽ እወድሻለው

  • @negashtetemke5478
    @negashtetemke5478 3 года назад

    ሜላት ትንሿ ስላንቺ ደስ ብሎናል በጣም

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 3 года назад

    ሜላቷ ሜላቷ ምርጧ በቃ ለካ እርስቴን የሁንሻት እራሷ ሜሊይ ነሽ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቅመም ምርጧ😘😘😘😍😘😍🇪🇷🇪🇷

  • @selamkahsay2489
    @selamkahsay2489 3 года назад

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳 Meluya konjo 😘

  • @sebleseble7844
    @sebleseble7844 3 года назад +3

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሉ

  • @hayatfiker4391
    @hayatfiker4391 3 года назад +2

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሉዬ 🌹🌹🌺💯👌👌

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 3 года назад

    ቅመም እንኳን ደስ ያለን በጣም ነው የምወድሽ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 3 года назад

    እንኳን ደስስስስ አለሽ የኔ ቅመም ❤️💚💛🥰🥰🥰

  • @sefjos3123
    @sefjos3123 3 года назад

    ሜሉዬ ቅመም ለሀገር የምትጠቅሚ አስተዋይ እንደሆንሽ አምናለሁ ከፍ ባለ አገልግሎት አና ስኬት እንጠብቅሻለን በርቺ።

  • @bintummi5157
    @bintummi5157 3 года назад

    Congratulation ሜሊዬ እንኳን ደስ አለሽ። ቪድዮው አጠረ። ግን ይሁን ደስ ይላል። አቶ ዘሩስ?

  • @awelmohammed6821
    @awelmohammed6821 3 года назад

    Congratulation Ristie Zeru Mola Haile!!!

  • @መዲስደተኛዋ
    @መዲስደተኛዋ 3 года назад +1

    Congrats meluuuuu❤❤❤