Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጃቢ በርታ በአንተ ዉስጥ አባትህ አለ ጀግና የወለድ ሲታወስ ይኖራል
Good
Revewnet keale enat ena kealebat sladeku godolown awkewalehu simu siteta new enbaye yemeta
ትክክል
ጃፒ አሁን የሆነው አይመለስም፣ ጠንካራ መሆን ነው፣ልጆች ደጋግመህ ውለድ፣በልጆችህ ትፅናናለህ።
አይዱኒያ ዛሬ መያት ነገ መጥፋት ጃፒ አሣዘን አጀቴን በላዉ ወላሒ እኔ አባቴ ከሞተብኝ 6አመቱ ሑግዜ አጀቴን ይበላኛል
ጃፒን እየነካካቺሑ አታሥለቅሡት
እወነትወነውጃቢየመካሪሰመእሺጃቢየ
😭😭😭😭አይይይ ከባድነው አበባትንአቶመኖር እኔም አባቴን አጠው
አይዞሽ እኔ አባቴን ሳላየው ስደት ሆኜ እንዴናፈቀኝ ነው ያጣውት ሁሌም ይናፍቀኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢@@zamzamyasen5099
ጃፒዬ የኔ እንባ ይፍሰስ አይዞህ ባንተ ውስጥ አስፍዬን እናየዋለን ሁሌም በልባችን ይኖራል "እንዴት ይቀር ነበር ሆዴ እንደነደደ አስፍዬ ጃፒዬን ተክቶ ባልሄደ"... በጣም ገላጭ ነው
😢😢😢😢😢
ጃፒን ያሰለቀሰው የአባት ማጣት ላወቀበት ያማል በጣም እኔም አባቴን በሁለት አመቴ ባጣውም ግን እሱ የፈለገውን ይወሰዳል የእውነት ይሰማዋል ለምን ጥሩ አባት ሁሌም ልጄን እንዳለ ምተ መቼም አሰፋው መሸሻ የኢቢኤሰ መሰራች በምንም አይነት የሱ አይረሳም አዛኝ ሰው ለደሃ ካለው የሚያካፈል ሰው ወላሂ ደሰ ያለኝ ወንድ ልጅ ተክቶ መተ ግን እሱ አልምተም የኢቢኤሰ በጣም ጥሩ ሰራ ሰራችሁ ባለቤቶች እሱን ልጅን በመተከታችሁ ኢቢኤሰ ሁሌም ጀግኖች ባለቤት ሰራተኞች ልክ እንደቤታቸው ጥሩ ሰራ የሚሰሩ መቅደሰ ሁሌም ኢቢኤሰን በሳቅ በፈገግታ ደመቅ ሸብረቅ ታደርጋለች ሁላችሁም ሁሌ ደሰተኛ ይህ ሁሉ የባለቤቶቹ ጥሩነት ነው ጃፒም ተመስገን ብለህ ማሳለፊ አትከፋ የእውነት ትልቅ ሰው ያጡት ኢቢኤሰ ግን አንተ በመተካትህ ባለቤቶቹን በሙሉ የኢትዮጵያ ን ህዝብ እናመሰግናለን ሁሌም ኢቢኤሰ ተወዳዳሪ የሌለው የቴሌብዥን ጣቢያ ነው ዘር አይማኖት ፓለቲካ የሌለበት ከሁሉ የጠራ የቴሌብዥን ጣቢያ በመሆኑ ሁሌም አድናቂዎቹ ይበዛሉ በርቱ ሁሌም አሸናፊ ናችሁ ያሰለቀሰኝ ሁሉም ሲያለቅሱ ሆዴን በላኝ ወይ እናት አባት የመሰለ ሰው አለ ቢሸኑብንም ቢያሩብንም አይ ዘንድሮ አባት እናት ሲመታ ያማል የእውነት የኢትዮጵያ ባህል አሰተዳደግ ድሮ የት ነበር ተው ሰወች አባት እናት ያላከበረ አቤት እሳቱ ይነድባቸዋል ማን እንደ እናትና አባት የፈለገ ቢያረጉ ሁፍ ኢጭ ማለት እንኳን አልተፈቀደልንም ይልቁሰ ሳይምቱ ምርቃታቸውን ተቀበሉ ና ካሉ እሩጡ በሃላ እድሜ ልክ ይቆጫችሁዋል ለእናትና አባት የፈለገ ብታደርጉ የነሱን ከግማሻ ያነሰ አላረጋችሁም እና ጃፒ ጠንክር እኔም እንደአንተ ባለቅሰ ባለቅሰ እንባዬ አይቆምም እናት አባት እህት ሰንት አጥቼ ተመስገን ነው አላህ የፈለገውን ይወሰዳልና በርታ እሺ እሱ አልምተም ባይወልድ ይቆጫል ተመስገን ነው እሺ
ጃፓዬ አይዞን እነዚህን የመሰለ ቤተሰብ ሰቷሀል ኢቢኤሶች አንደኘ ናቸው❤❤❤
አንዳንዴ ቢያናድዱም
@@naymasaid1746ምን አረገዉ አናደዱሽ 😢
አባትህ አልሞተም ባንተ ውስጥ ዘላለም ይኖራል የባቱ ልጅ የኔ የዋህ ለቁምነገር በቅተህ ያሳየን
ጃፒ አዘነኑ ችሎ ደስተኛ ለመኦን ይሞክራል እንጂ አዘኑ ጥልቅ ነው ከባድ አዘን ላይ እንዳለ ግልፅ ነው የኔ የዋ አባት አስፊቲ ሁሌም በልባችን ነህ 😭😭😭😭
😢😢😢አይ. ሞት ክፎ😢😢😢
@@Tube-gy8hm በጣም😭😭😭😭
ወላሂ አለቀስኩኝ ጃፒ ስያለቅስ ምን አለ ሞት ባይኖር አላህ ያፅናህ ጃፒየ አስፊቲ ሁሌም በልባችን ነህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
ደሚሪኝ ደምሪሻለሁ
Tik tok አይቸ አስለቀሰኝ ጃፒየ አይዞክ የአባት ሞት አቃለው ያማል😭
ወላሂ እኔም ሳላስበው እባየ ፈሰሰ
እኔም
አስፍዬ አለም ከቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልቤን ነው የነካው እያለቀስኩ አሎጣ አለኝ ጃፒዬ አላህ ያበርታህ የኔ ወንድም አስፊቲ የሁላችንም አባት ነው አንተ ስጠነክር እንኛም እንጠነክራለን ስሜትህ ስሜታችን ነው አብሽር ባንተ ውስጥ አስፊዬን እናየዋለን ebs ስትመጣ ምን ያክል ደስ እንዳለኝ አይዞህ ፍጣሪ የወደደውን ያርጋል አይሳሳትም ያንተም ህመሞ እኔም ጋ አለ አይዞህ እሽ አላህ በልጅ ያስደስትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ አስፍዬን የምታስጠራ ጎበዝ ያርግህ በርታ አንተ ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነህ ሀዘንህን አላህ በደስታ ይቀይርልህ ወንድሜ !
ከምንም በላይ ሙሥሊም ሁኖ መሞት ነውና አላህ ሂድሀ ይሥጠው ሞት አይቀነም 😢😢 የኛንም መጨረሻ አላህ ያሣምረልን
EBS የዘንድሮ የትንሳኤ በዓል እጅግ በጣም ልዩ ነው በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁም በጣም ታምራላቹ! EBS የሁልጊዜ ምርጫዬ ነው!አስፊቲን ካጣን በኋላ ለማየት በጣም ተቸግሬ ነበር ግን ደግሞ ጃፒ ሲመጣ በሱ ውስጥ አስፊቲን ስለማይ ደስ እያለኝ አያለሁኝ! EBS የአስፊቲን አደራ ስላስቀጠላቹ እጅጉን እናመሰግናለን!!!ጃፒዬ አንተ እድለኛ ነህ አስፊቲን የመሰለ ምርጥ አባት ስላለህ እድለኛ ነህ የእርሱ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ከነ መልካምነቱ ትቶልሃል ስለዚህ ልትኮራ ይገባሃል ይህን ስልህ ቀላል ነው እያልኩህ አይደለም ግን በቃ አስፊቲ በሁሉም ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ ይኖራል! ለእኔም ልክ እንደ አባቴ ነው!!! አልቅሰህ አስለቀስከኝ!!!ደግሞ ጃፒዬ ሁሌም ፀሎት ሳደርግ ማርያምን ነው የምልህ ልክ እንደ ቤተሰቤ የሐይለ ገብርኤልን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን እያልኩ ነው ሁሌም ፀሎት የማደርገው እሺ ጃፒዬ እወድሃለሁ አከብርሀለሁ! በርታልኝ እግዚአብሄር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን!!!
ጃፒዬ አይዞህ ወንድሜ ሀዘንህን እግዚአብሔር ቀላል ያርግልህ አስፍዬን እንኳን አንተ እኛም መቼም አንረሳውም 😢
ኣስፊቲ ኣልሞተን ሁሉ ግዜ በ ኤቢኤስ ውስጥ ነው ኣይዞ ቻፒ❤❤❤❤ from Eritrean borther
የእውነት ማልቀስ ማቆም አቃተኝ የአስፍዬ ነገር ሲነሳ ከሆዴ አልወጣም ግን ጃፒዬን ሳየው ደግሞ ሁሌ አስፋው አልሞተም እኮ ብዬ እፅናናለሁ እና ጃፒዬ ጠንካራ ሁን በርታ ለኢቢኤስ ባለቤቶች ትልቅ ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ እንዲሁም አቅራቢዎቹን በሙሉ እንደቤተሰብ ናቸው እና አይክፋህ እላለሁ መልካም በአል
😭😭😭😭😭😭😭እስፍዬ ነፍስህን ይማረው ጃፕዬ አይዞህ የኔ ጌታ በጣም ነው ያስለቀስከኝ አይዞህ አባቴ አንተን ባየሁ ቁጥር እስፍዬን ያየሁ ነው የሚመስለኝ ኑርልኝ አግብተህ አስፊቲን የሚመስል ውለድ ስሙንም አስፋው በለው እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ልጁ እንኳን የስራ ባልደረቦቹ እኔ በቴሌቪዢን መስኮት የማቀዉ ማልቀስ ማቆም አልቻኩም አስፍየ
የኔ አባት ጃፒ ሲያለቅስ አብሬ አለቀስኩ ሀይዞ ሞት ከባድ ነው ህመሙን የደረሰበት ያውቀዋል አስፊቲ አባታችን ነብስህ በሰላም ትረፍ ጃፒ በርታ
ማርያምን እንደውም በጣም ጎበዝ ነው ጃፒ ውሰጡ እየተከፋ ደሰተኛ ሆኗል ጃፒ አይዞክ አሰፊቲ አንተን ተክቷል አምሳያ ልጁን እሱን ተክተክ ሰላየንክ እጅግ በጣም ደሰ ብሎናል መልካም በአል
እኛ እንዲህ ነን ያማል ብቻ
ማነው እንደኔ ጀፒ እንደ አስፍት የምያያዉ 👍 ጀፒ በርታ
አስፍዬ ዜዛሬላይ ልጅህን ብታየዉ ኑሮ😢😢😢😢ህመሙን በዉስጡ ይዞ ደስተኛ ይመስላን እግዚያቤር አምላክ ብርታቱንና ፅናቱን ይሥጥህ 😢😢
በጣም 😢😢😢😢 እህ
በጣም በጣም ከባድ ነዉ አባት ማጣት እኔ አባቴን ካጣዉ ስድስቶሬነዉ ዉስጤ ተቃጠልኩ 😢😢😢😢
ጃፓዬ አይዛህ እውነት እራሳችንን መቆጣጠር አልቻልንም ሁሉም እንወድሃለን 😢😢😢😢😢
ጃፒዬ አብሽርልን መውለድ ፀጋ መሆኑን ባአስፊቲነው አንተ ባትኖር ይረሳ ነበር ❤❤❤❤እኔም መውለድ ናፈቀኝ አንተን ሳይ ❤ጣካራ ነህ አሁንም አላህ ያጠክርህ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችው ❤በጣም ታምራላችው ጃፒዬእንወደሀለን አንተ የአስፋዬ መተኪያ ነህ አይዞህ
ማርያም ሉላን ስወዳት ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ፈጣሪ ከሰው አይን ይጠብቅሽ❤❤
@@AbebeTeka-ne4ux😂🤣🤣🤣 ትክክል
ጃፒየ አባትም ማጣት ከባድ ነው ስመቱን አቃለው ፈታሪ ፅናቱ ይስጥህ አይዘህ ጃፕየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጃፒዬ አይዞህ ተፅናና አስፍዬ አንተን ስለወለዴ ስሙ ከመቃብር በላይ ይዉላል
ጃፒዬ አንተን ስለማይህ ከአስፊቲ ሀዘን እየተፅናናሁ ነው❤❤❤😢😢😢ebs❤❤❤❤😍😍😍
🎉🎉 ጃፒየ ጠንካራ ሁን አስታመሀል አባትህ ጥሩ ሰው ለደሀ አዛኝ ስለሆነ ወደ እግዚ አብሔር ነው የሄደው።። ጃፒየ አንተን ቆመህ ስሙን ማስጠራት ቀላል እንዳይመስልህ ማልቀስ የለብህም
😭😭😭😭አስፊዬ ሞተክም እንወድሀለን አንተኮ መልካ ሰው ነበርክ ሁሌም ጃፒን ሳየው አስፍዬ አለ አልሞተም እላለው እስፍዬ እኔም ከነ ልጆቼ ዛሬም እንወድሀለነሰ ጃፒዬ አንተንም በጣም ነው የምንወድህ ❤❤❤❤ ጠንካራ ሁን እኛ ወደነሱ እንሄዳለን እንጂ እነሱ ወደኛ አይመጡም ፈጣሪ የወደደውን አደረገ 🙏🙏
አስፍዬ ነፍስህን በገነት ያኑራት❤ጃፒም ጥሩ እየሰራ ነው።በርታልን ወንድማችን ❤
እውይ በማርያም የእኔ እንባ ይፍሰስ አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ በአንተ ውስጥ ሁሌም እኮ ደጉን አስፍቲን ሁሌም እናየዋለን መፅናኛችን ነህ ተባረክ እግዝያብሔር ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ ኑርልን ኑሩልን
ይኔ ጌት ጃፒዬ አንተ ባትኖር የዛሬ ሾ ላይየኢቢኤስ ተከታታዬች ሁሉ ምን ያህል በከፋን አስፋውን እያስታወስንያንተ መኖር ሙሉ አረገው አንተ ውስጥ አስፋው አለ አይዞህ አታልቅስ እንወድሀለን❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
ጃፒ ፈጣሪ ያበርታህ 😭😭😭😭 የኔ አባት አጀቴን በላሀኝ እዉነት ኢቤኤሶች የአስፊቲን አደራ እየተወጣችሁ ነው አደራ ልጀን እያላ
አይዞን ጃፒዩ አስፊቲን ባተ ሁሌየም እነስታውሳለንን😢😢😢😢😢😢😢
የትም ጥግ ልውደቅ የአገሬ አፈር ይብላኚ አሉ!አብረው ተላቀሱ❤
ተቀበል😂እናትና አባቱን ሳያስተዋውቀኝ አስፍየ መሸሻ❤😢መሸሻየ ይሙት የሚለው ናፈቀኝ
Enem betam nafekegni
አዎ ይናፍቃል😢
😢😢
😢😢😢😢😢😢
Ebs ትለያላችሁ በቃ በጣም በጣም ልዩ ናችሁ ከማንኛውም ሚዲያ ታዝናናችሁ የቸገረ ትረዳላችሁ የጠፋ ታፋልጋላችሁ ብቃ ልዩ ናች የኔ አንደኛ ምርጫ ናችሁ
አስፊዬ ነበብስህንይማረው ጃፒዬ አንተ አሐህልን አይዞህ በእውነት አስፉውን የማይነው ሚመስለይ❤
ያለተዋህዶ ኢትዮጵያ በብዙ ነገሬች ባዶናት ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው ጃኒጋ አብሶ ያለቀሰ የኔ አባት አይዞክ❤😢😢😢😢 ሀቂቃ እኛም ናፍቆናል ወላሂ
የኔ አባት ጃፒየ የኔ የዋህ ብርትት በል እኔም ሆድ ባሰኝ አሁንስ 😭 በርግጥ እራሱን ነዉ አስቀሞጦልን ያለፈዉ አስፊቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍልን
እፍፍፍፍፍፍ አልቻልኩም😢 ጃፒዬ የእኔ አባት እግዚአብሔር ያጽናህ😢ከአሁን አሁን የሊያ ልጅ ሹለከች እያልኩ ተሳቅቄ ልሞት😊😊😊
አረገዘች እንጄ😂😂😂
ebsእንዃን አደረሳችሁ ለመላዉ ሰራተኞች በጣም እንወዳችኋለን መቼም ሁሌም አሰፋዉ መሽሻን አንረሳዉም ነፍሱን ይማር ጃፒዬ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ አይዞህ በርታ እንዃንም አባትህን ከሚወዱ አንተም ከምትወዳቸዉ ሰዎች ጋር በመሰራትህ ደሰ ይላል እግዜብሔር ያበርታህ
😭😭😭😭😭😭😭😭 አይዞህ ጃፒየ አስፍየ ሁሌም በመንፈስ ካንተጋነው 😭😭😭 አባትን ማጣት የደረሰበትን ነው የሚያውቀውን 😭😭😭😭
ጃፒ እግዚአብሔር ያፅናህ ኣይዞህ ትዳርህን ይዘህ በልጆችህ ኣባትህን ተካው መፅናኛ ጋሻ መከታ ይሆኑሃል❤❤❤
የኢቢኤስ ጋዜጠኞች በሙሉ ስወዳችሁ❤❤❤
ኮመንታተሮች የምር ላመሰግናችሁ ወደድኩ የምትሰጡት አስተያየቶች አበርቺ ቃላቶች ለእኔ እንዲህ ከተሰማኝ ለባለቤቱ ደሞ ምን ያህል ፅናት እንደ ሆናችሁ እወቁት
የኔ አባት ጃፒየ አባትህም ጓደኛህም ነበር አባትህ. ነብሱ በገነት ይኑር መቸም አንረሳውም አስፊቲየ 😢😢ጠንከር በል ያደራ ልጂ ነህ
ጃፒዬ የኔ እንባ ይፍስስ አንተ ስታለቅስ እኛም አብረን ነው ያለቀስነው አይዞህ አይዞህ አባትህ አስፊቲ ማንም አይተካውም ይህ ደግሞ የእግዚአብሔር ስጦታነው የሠው መውደድ እንደአስፊቲ ማንም የለም ልትፁናና ይገባል አይዞህ አይዞህ አንተ ስላለህ ነው የምናየው አይዞህ አይዞህ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤
አሜን ❤
Amen Amen Amen
አሚን ያረብ
ጃፒዬ እግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ይስጥህ🙏 መውለድ ደጉ በአንተ አስፊቲ ስሙ ተነሣ አይዞህ እኛንም አስለቀስከን አስፊቲን በአንተ ውስጥ እናየዋለን በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ ኢቢኤስ ትለያላችሁ ሁላችንም አስፊቲን አንረሣም መልካም የትንሣኤ በዓል🙏🙏🙏
🚨🪷🪷አስፍው መሸሻን ማስታወሳቾ በጣም ደስ ብሎኛል አስፍው ዋርካ ነበር የደሀ አባት ቸር ሰው ኤቢሲ ጃፓን ስላመጣችሆት 🙏🏽🙏🏽 ተባሩኮ
ጃፒዬ ዬኔ ወንዲም አላህ ፅናቱን ይስጥህ ወንዲሜ❤❤❤❤😢😢😢😢😢🙏
ጃፒ የኔ ወንድም አይዞ ባንተ ዉሰጥ አባትህ አለ❤❤❤
Ebs ትለያላችሁ ጌታን ጃኚዬ የኔ ጌታ አይዞክ 😢😢 ደግሞ ጃኚ በመኖሩ የ Ebs ተመልካቾች ደስተኞች ናቸዉ ብዬ አስባለዉ በጣም አደራችሁን በአግባቡ እየተወጣችሁ ነዉ እናመሰግናለን በምትችሉት ሁሉ ከጃኚ ጋር ሁኑ አደራ እንዳይከፋዉ ያስፊቲ ምትክ
አስፍዬ ነብስህን ይማረው የድሆች አባት ጃፒዬ አዞህ አተ የዘግና ልጅነህ 😢😢😢
ጃፒዬ እንወድካለን አስፍዬ አልሞተም አንተ ማስታወሻወወ ነህ የኔ ውድ አንጎበዝ ነህ አስፍዬ እንዳለክ ሁሌም ደስተኛ ሁን እሺ ፈጣሪ ከ አንተ ጋር ነው❤
የወለዴ፣አይመትም፣ትክልልነው፣ጃፒየ፣ስላየንህ፣ደስብሎን🎉
😢😢😢 አይዞህ ጃፕዬ እኔም በስደት ላይ ሆኜ በቅርቡ አጥቼዋለሁ ምንም ማድረግ አይቻልም የአሏህ ትዛዝ ነው። ጠንክረህ የአባትህን ስም ድጋሚ ማስጠራት አለብህ እንወድሀለን❤
ጃፒዬ ጎበዝ ጠንካራ ሁን አስፍሽ ጥሩ አዛኝ ቡቡ ለተቸገረ ደራሽ ቸር ለጋሽ የህዝብ ነበር ስለዚህ አስፊላን በንተውስጥ እናየዋለን ጠካራ ሁን ሀቢቢ አንተ ና ትንሱን አብራችሁ ስሰሩ ሳያችሁ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ድምፅህ ካስፊላ ጋር ይመሳሰላል ።
ይህ መልካም ስራችሁ እጅግ ደስ ይላል።ምናለ የአገራችን ብሔር ብሔረሰቦች ከጥላቻ ወጥተው እንዲህ ቢሞጋገሱ።
ዬኔ አባት ጃቢዬ ከብዳል አላህ ፅናቱ ይሰጥህ ከባድ ነዉ አይዞህ ሁላቹንም ወደዛነዉ አሰለቀሰከኝ
እመቤቴን ጃፒ አብሪህ ነው ያለቀስኩት አይዞህ 😥😥😥በተረፈ እወዳቺሁ አለሁ
ውይ ጃፒየ አስለቀስከኝ እብሬህ ነው ያለቅስከት እኔም አባቴ ሙቶብኛል ደጋግሜ እያየሁ ነው ያለቀስኩት መቸም ሀዘኑ አይወጣም እህህህህህ
እንኳን አብሮ አደረሰን ጃፓዬ አይዞህ እኛንም አስለቀስከን አስፊቲን ባንተውስጥ እናየዋለን በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ🙏
አባት የሌለውሰው ህመም ጥቃቱ ይበዛብናል ህመሙን የሚያውቀው ያቀዋል አይዞህ ጃፒየ እኔም በስደት አይኑን ሳላይፈየው ምንህንኳ አመመህ ብየ ሳልጠይቀው ሞተብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ቢጤ 😢😢😢
እኔም😭💔
እኔም እደዛው ይችው ናት ዱንያ
💔😥
Me too
ጃፒ አይዞክ መልካም አባት ሁሉ ግዜ ስሙ ከመቃብር በላይ ነው❤❤❤
😢😢😢😢😢 ኤቢኤሶች እግዛብሄር ይጠብቃችሁ በጣም እወዳችኋለሁ እዉነት ጃፒዬ እኔን አይዞኝ ህይወት ይቀጥላል ጃፒዬ
ጃፓ አይዞክ አንተኮ ጀግና ነክ ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅክ አንተንም❤ አስፊቲንም ነብሱን ይማርልን እኛንም ለንሰሃ ሞት ያብቃን
እንኳን እሱ ልጁ እኔም እንባዬ ፈሰሰ ያ መልካም አስፍቲ እንኳን ለቤተሰብ ለሚያውቀው ያሳሳል
ድምጽህም ቅንነትህም አባትህን ያስታዉሰናልየአባትህ አምላክ ያበርታህ
ጃፕዬ አብሬህ ነው ያለቀስኩት አላህ ይርሃማት እና ዉድድድ ማደርጋት እናቴ በክልል ጦርነት ምክንያት ከአሥፊ አንድ ሰሞን ነው የሞተችብኝ 😢😢😢😢
እኔም አሳዝኗል
አይዞህ ጃፒየ አስፊቲ የአንተ ብቻ አባት አይደለም የሁላችን ነው።ሀዘንህ ሀዘናችን ነው አባትን ማጣት ስሜቱ ይገባናል ግን እግዚያብሄር አይሳሳትም ጠንክር አይዞህ እንወድሀለን ማሪያምን እኔ ለራሴ ስትስቅ ደስ ይለኛል እስቃለሁ ስትከፋ ደግሞ አለቅሳለሁ እኔም ቅርብ ጊዜ እናቴን በካንሰር ወንድሜን በአደጋ አጥቻለሁ በቃ ሀዘን ከባድ ነው በጣም ላያችን ስንታይ ደህና አንጀታችን ግን ተቆርጧል
አስፍዬ ሁሌም እናስታውስካለን በመልካም ስራክ ነብስ ይማር😭😭😭😭 አይዞኝ ጃፕዬ ፈጣሪ ያበርታክ
አስፊዬ መቼም አንረሳውም እና ጃፒን የመሰለ ልጅ አስቀምጦልን ሄደ ጃፒዬ አዞን ጠከር በል ስቀህ ስቀህ ስናይህ ነው ደስ ሚለን የኔ ወድም አልቅሰህ አስለቀስከኝ ደሞ ስታምሩ አለያቹ የውስጥህ ፈጣሪ ነው ሚያቀው እዚጋ ስለሳክ አታዝንም ማለት አደለም አብሽሩ እወዳቹ አለሁ❤❤❤
ጃፒ እንኳን ለብርሀነ ተሳዩ አደረሰክ❤❤❤❤
ከመሠዳደብ እንዲ መሞጋገሡ በጣም ጥሩ ነው። ጥሩ ትምህርት እያስተማራችሁ ነው❤❤
ሞት ባይኖር አሬፍነበር አሰፍዬ ነብስን ይማር ሁሌም በልባችን ትኖረሕ 😰 ባንተውስጥ ጃፒን እናየዋለን ጃፒዬ አይዞ አባቱን የተነጠቀ ቁሥሉ ይገባል
ሲስቁ ሲጫወቱ ሙሉ የተሆነ ቢመስልም እናት አባት የለለው ሰው ሁሌም ጎደሎ ነው ጃፕየ ጠካራ ሁንልኝ😢😢😢
ጃፒዬ አይዞህ በጣም አስተዋይ ልጅነህ ጠካራሁን
ጃፒ አይዞ ተፅና በርግ ከባድ ነው አስፊቲ አይረሳም እንም አልቅሻለሁ ተፅናልኝ ውድ ልጅ ጠንከር በል
አስፊቲዬ. የእሳት ዳር ጨዋታ በአንተ መላጣ ነበር ድምቅ የሚለው ሌላውን ፕሮግራም ሳላይ ስጠብቅ ነበር 😢😢😢😢😢ጃፒዬ አይዞህ የኔ ማር
ወላሂ ጂፒ አስለቀኝ :አይዞህ ጃፒዬ አንተን የመሰለ ልጅ ወልዶዋል አንተ ደግሞ ደጋግመህ ውለድ ::ጀግና ሁሌም ይወሳል 😭😭❤️
የሚስቁ ሰወች በጣም ጥልቅ ሀዘን ይሸከማሉ ጃፒ መጨረሻላይ እባው ፈስስ አስፊቲ አይመለስም ግን አተን ተክቶልናል ጠካራ ሁን የሱ ምትክ ነህ ስትደሰት የምንደሰት ስታለቅስ የምናለቅስ ደጉ የኢ ቶ ህዝብ ይወድሀል በርታ😢
እፍፍፍ የኔ ጌታ ጠንካራ ሁን ልክ እንደ አባትህ ሀዘንህን በውስጥህ ያዝ አድርገው የእውነት አስለቀሰኝ ደጋግመህ ውለድ ልጅ ሀዘንን የስረሳል
can't stop crying about Asfitti when you mentioned 😭😭😭😭😭😭😭miss Asfitti.......
ጃፒ አይዞህ እነዚህን የመሰለ ቤተሰብ ሰቶሀል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጃፒዬ በርታ የአባት ሞት ከባድ ነው ግን ጠንክርልን በአንተ ውስጥ አስፍቲ አለ
ጃፒይ አንተ ውሰጥ አስፊቲን አያለው ድምፅህ እራሱ ያባትህን ❤
መልካም በአል እኳን ለጌታች ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ተንሳኤአደረሳችሁ❤❤❤❤
ኢቢኤስ መቅዲዬ ሁሉም ባልደረቦችሽይመቻቸው እናንዬ!!!!!!!!
Big respect for EBS
ጃፒ አይዛህ ወድሜ ፈጣሪ ያለውነው የሚሆነው አተጠክረህ ስትቆነው ላስፍቲ የሁሉአባትነው😢😢🥰🥰🥰
አይዞህ ጃፒየ ጀግና የጀግና ልጅ ነህ
አይዞህ ጃፒዪ ጠንካራ መሆን አለብህ ሁላችንም ወደዛዉ ነን❤❤❤❤😢😢😢አብሬ አለቅስኩ አስፊቲ ሁለየም ትናፍቀን አለህ😢😢😢❤❤❤❤❤
ስታምሩ ያመት ሰዉ ይበለን🎉🎉❤❤
Ameen
ጃፒየ የእኔ ወንድም ጠንክር ወላሂ ያባት ሞትን የሚያዉቅ ያዉቀዋል ኢቢኤሶች በእዉነት ቃል የለኝም ለእናንተ ጃፒን ከጎኑ በመሆናችሁ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ
ወድሜ በርታ ጃፒየ ነፍሱን ይማረው
የአስፍየ ጀግናልጂ አይዞህ እኔም ከአተበፊት ነው ማልቀስ የጀምርኩት አባትህ በደግነት በሁሉም ልቦቺ ውስት አለ በጥሩ የሚታወቅ ሰው አይሞትም ሀስፍው መሸሻ ተማሩ ህዝቦቺ
ጃቢ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ
የኔ አባት ጃፕዬ😭😭😭😭አላህ ያጠንክርህ አይዞህ እንኳን አንተ የአስፍዬ ስም ሲጠራ እኔ በበኩሌ እምባዬ ዝም ብሎ ነው ሚወርደው ደግ አባት ነበረህ Ebs slemnayh በጣም ነው ደስ ሚለን ❤❤ እንወድሀለን
ጃቢ በርታ በአንተ ዉስጥ አባትህ አለ ጀግና የወለድ ሲታወስ ይኖራል
Good
Revewnet keale enat ena kealebat sladeku godolown awkewalehu simu siteta new enbaye yemeta
ትክክል
ጃፒ አሁን የሆነው አይመለስም፣ ጠንካራ መሆን ነው፣ልጆች ደጋግመህ ውለድ፣በልጆችህ ትፅናናለህ።
አይዱኒያ ዛሬ መያት ነገ መጥፋት ጃፒ አሣዘን አጀቴን በላዉ ወላሒ እኔ አባቴ ከሞተብኝ 6አመቱ ሑግዜ አጀቴን ይበላኛል
ጃፒን እየነካካቺሑ አታሥለቅሡት
እወነትወነውጃቢየመካሪሰመእሺጃቢየ
😭😭😭😭አይይይ ከባድነው አበባትንአቶመኖር እኔም አባቴን አጠው
አይዞሽ እኔ አባቴን ሳላየው ስደት ሆኜ እንዴናፈቀኝ ነው ያጣውት ሁሌም ይናፍቀኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢@@zamzamyasen5099
ጃፒዬ የኔ እንባ ይፍሰስ አይዞህ ባንተ ውስጥ አስፍዬን እናየዋለን ሁሌም በልባችን ይኖራል
"እንዴት ይቀር ነበር ሆዴ እንደነደደ
አስፍዬ ጃፒዬን ተክቶ ባልሄደ"... በጣም ገላጭ ነው
😢😢😢😢😢
ጃፒን ያሰለቀሰው የአባት ማጣት ላወቀበት ያማል በጣም እኔም አባቴን በሁለት አመቴ ባጣውም ግን እሱ የፈለገውን ይወሰዳል የእውነት ይሰማዋል ለምን ጥሩ አባት ሁሌም ልጄን እንዳለ ምተ መቼም አሰፋው መሸሻ የኢቢኤሰ መሰራች በምንም አይነት የሱ አይረሳም አዛኝ ሰው ለደሃ ካለው የሚያካፈል ሰው ወላሂ ደሰ ያለኝ ወንድ ልጅ ተክቶ መተ ግን እሱ አልምተም የኢቢኤሰ በጣም ጥሩ ሰራ ሰራችሁ ባለቤቶች እሱን ልጅን በመተከታችሁ ኢቢኤሰ ሁሌም ጀግኖች ባለቤት ሰራተኞች ልክ እንደቤታቸው ጥሩ ሰራ የሚሰሩ መቅደሰ ሁሌም ኢቢኤሰን በሳቅ በፈገግታ ደመቅ ሸብረቅ ታደርጋለች ሁላችሁም ሁሌ ደሰተኛ ይህ ሁሉ የባለቤቶቹ ጥሩነት ነው ጃፒም ተመስገን ብለህ ማሳለፊ አትከፋ የእውነት ትልቅ ሰው ያጡት ኢቢኤሰ ግን አንተ በመተካትህ ባለቤቶቹን በሙሉ የኢትዮጵያ ን ህዝብ እናመሰግናለን ሁሌም ኢቢኤሰ ተወዳዳሪ የሌለው የቴሌብዥን ጣቢያ ነው ዘር አይማኖት ፓለቲካ የሌለበት ከሁሉ የጠራ የቴሌብዥን ጣቢያ በመሆኑ ሁሌም አድናቂዎቹ ይበዛሉ በርቱ ሁሌም አሸናፊ ናችሁ ያሰለቀሰኝ ሁሉም ሲያለቅሱ ሆዴን በላኝ ወይ እናት አባት የመሰለ ሰው አለ ቢሸኑብንም ቢያሩብንም አይ ዘንድሮ አባት እናት ሲመታ ያማል የእውነት የኢትዮጵያ ባህል አሰተዳደግ ድሮ የት ነበር ተው ሰወች አባት እናት ያላከበረ አቤት እሳቱ ይነድባቸዋል ማን እንደ እናትና አባት የፈለገ ቢያረጉ ሁፍ ኢጭ ማለት እንኳን አልተፈቀደልንም ይልቁሰ ሳይምቱ ምርቃታቸውን ተቀበሉ ና ካሉ እሩጡ በሃላ እድሜ ልክ ይቆጫችሁዋል ለእናትና አባት የፈለገ ብታደርጉ የነሱን ከግማሻ ያነሰ አላረጋችሁም እና ጃፒ ጠንክር እኔም እንደአንተ ባለቅሰ ባለቅሰ እንባዬ አይቆምም እናት አባት እህት ሰንት አጥቼ ተመስገን ነው አላህ የፈለገውን ይወሰዳልና በርታ እሺ እሱ አልምተም ባይወልድ ይቆጫል ተመስገን ነው እሺ
ጃፓዬ አይዞን እነዚህን የመሰለ ቤተሰብ ሰቷሀል ኢቢኤሶች አንደኘ ናቸው❤❤❤
አንዳንዴ ቢያናድዱም
@@naymasaid1746ምን አረገዉ አናደዱሽ 😢
አባትህ አልሞተም ባንተ ውስጥ ዘላለም ይኖራል የባቱ ልጅ የኔ የዋህ ለቁምነገር በቅተህ ያሳየን
ጃፒ አዘነኑ ችሎ ደስተኛ ለመኦን ይሞክራል እንጂ አዘኑ ጥልቅ ነው ከባድ አዘን ላይ እንዳለ ግልፅ ነው የኔ የዋ አባት አስፊቲ ሁሌም በልባችን ነህ 😭😭😭😭
😢😢😢አይ. ሞት ክፎ😢😢😢
@@Tube-gy8hm በጣም😭😭😭😭
ወላሂ አለቀስኩኝ ጃፒ ስያለቅስ ምን አለ ሞት ባይኖር አላህ ያፅናህ ጃፒየ አስፊቲ ሁሌም በልባችን ነህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
ደሚሪኝ ደምሪሻለሁ
Tik tok አይቸ አስለቀሰኝ ጃፒየ አይዞክ የአባት ሞት አቃለው ያማል😭
ወላሂ እኔም ሳላስበው እባየ ፈሰሰ
እኔም
አስፍዬ አለም ከቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልቤን ነው የነካው እያለቀስኩ አሎጣ አለኝ ጃፒዬ አላህ ያበርታህ የኔ ወንድም አስፊቲ የሁላችንም አባት ነው አንተ ስጠነክር እንኛም እንጠነክራለን ስሜትህ ስሜታችን ነው አብሽር ባንተ ውስጥ አስፊዬን እናየዋለን ebs ስትመጣ ምን ያክል ደስ እንዳለኝ አይዞህ ፍጣሪ የወደደውን ያርጋል አይሳሳትም ያንተም ህመሞ እኔም ጋ አለ አይዞህ እሽ አላህ በልጅ ያስደስትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ አስፍዬን የምታስጠራ ጎበዝ ያርግህ በርታ አንተ ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነህ ሀዘንህን አላህ በደስታ ይቀይርልህ ወንድሜ !
ከምንም በላይ ሙሥሊም ሁኖ መሞት ነውና አላህ ሂድሀ ይሥጠው ሞት አይቀነም 😢😢 የኛንም መጨረሻ አላህ ያሣምረልን
EBS የዘንድሮ የትንሳኤ በዓል እጅግ በጣም ልዩ ነው በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁም በጣም ታምራላቹ! EBS የሁልጊዜ ምርጫዬ ነው!
አስፊቲን ካጣን በኋላ ለማየት በጣም ተቸግሬ ነበር ግን ደግሞ ጃፒ ሲመጣ በሱ ውስጥ አስፊቲን ስለማይ ደስ እያለኝ አያለሁኝ! EBS የአስፊቲን አደራ ስላስቀጠላቹ እጅጉን እናመሰግናለን!!!
ጃፒዬ አንተ እድለኛ ነህ አስፊቲን የመሰለ ምርጥ አባት ስላለህ እድለኛ ነህ የእርሱ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ከነ መልካምነቱ ትቶልሃል ስለዚህ ልትኮራ ይገባሃል ይህን ስልህ ቀላል ነው እያልኩህ አይደለም ግን በቃ አስፊቲ በሁሉም ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ ይኖራል! ለእኔም ልክ እንደ አባቴ ነው!!! አልቅሰህ አስለቀስከኝ!!!
ደግሞ ጃፒዬ ሁሌም ፀሎት ሳደርግ ማርያምን ነው የምልህ ልክ እንደ ቤተሰቤ የሐይለ ገብርኤልን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን እያልኩ ነው ሁሌም ፀሎት የማደርገው እሺ ጃፒዬ እወድሃለሁ አከብርሀለሁ! በርታልኝ እግዚአብሄር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን!!!
ጃፒዬ አይዞህ ወንድሜ ሀዘንህን እግዚአብሔር ቀላል ያርግልህ አስፍዬን እንኳን አንተ እኛም መቼም አንረሳውም 😢
ኣስፊቲ ኣልሞተን ሁሉ ግዜ በ ኤቢኤስ ውስጥ ነው ኣይዞ ቻፒ❤❤❤❤ from Eritrean borther
የእውነት ማልቀስ ማቆም አቃተኝ የአስፍዬ ነገር ሲነሳ ከሆዴ አልወጣም ግን ጃፒዬን ሳየው ደግሞ ሁሌ አስፋው አልሞተም እኮ ብዬ እፅናናለሁ እና ጃፒዬ ጠንካራ ሁን በርታ ለኢቢኤስ ባለቤቶች ትልቅ ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ እንዲሁም አቅራቢዎቹን በሙሉ እንደቤተሰብ ናቸው እና አይክፋህ እላለሁ መልካም በአል
😭😭😭😭😭😭😭እስፍዬ ነፍስህን ይማረው ጃፕዬ አይዞህ የኔ ጌታ በጣም ነው ያስለቀስከኝ አይዞህ አባቴ አንተን ባየሁ ቁጥር እስፍዬን ያየሁ ነው የሚመስለኝ ኑርልኝ አግብተህ አስፊቲን የሚመስል ውለድ ስሙንም አስፋው በለው እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ልጁ እንኳን የስራ ባልደረቦቹ እኔ በቴሌቪዢን መስኮት የማቀዉ ማልቀስ ማቆም አልቻኩም አስፍየ
የኔ አባት ጃፒ ሲያለቅስ አብሬ አለቀስኩ ሀይዞ ሞት ከባድ ነው ህመሙን የደረሰበት ያውቀዋል አስፊቲ አባታችን ነብስህ በሰላም ትረፍ ጃፒ በርታ
ማርያምን እንደውም በጣም ጎበዝ ነው ጃፒ ውሰጡ እየተከፋ ደሰተኛ ሆኗል ጃፒ አይዞክ አሰፊቲ አንተን ተክቷል አምሳያ ልጁን እሱን ተክተክ ሰላየንክ እጅግ በጣም ደሰ ብሎናል መልካም በአል
እኛ እንዲህ ነን ያማል ብቻ
ማነው እንደኔ ጀፒ እንደ አስፍት የምያያዉ 👍 ጀፒ በርታ
አስፍዬ ዜዛሬላይ ልጅህን ብታየዉ ኑሮ😢😢😢😢ህመሙን በዉስጡ ይዞ ደስተኛ ይመስላን እግዚያቤር አምላክ ብርታቱንና ፅናቱን ይሥጥህ 😢😢
በጣም 😢😢😢😢 እህ
በጣም በጣም ከባድ ነዉ አባት ማጣት እኔ አባቴን ካጣዉ ስድስቶሬነዉ ዉስጤ ተቃጠልኩ 😢😢😢😢
ጃፓዬ አይዛህ እውነት እራሳችንን መቆጣጠር አልቻልንም ሁሉም እንወድሃለን 😢😢😢😢😢
ጃፒዬ አብሽርልን መውለድ ፀጋ መሆኑን ባአስፊቲነው አንተ ባትኖር ይረሳ ነበር ❤❤❤❤እኔም መውለድ ናፈቀኝ አንተን ሳይ ❤ጣካራ ነህ አሁንም አላህ ያጠክርህ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችው ❤በጣም ታምራላችው ጃፒዬእንወደሀለን አንተ የአስፋዬ መተኪያ ነህ አይዞህ
ማርያም ሉላን ስወዳት ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ፈጣሪ ከሰው አይን ይጠብቅሽ❤❤
@@AbebeTeka-ne4ux😂🤣🤣🤣 ትክክል
ጃፒየ አባትም ማጣት ከባድ ነው ስመቱን አቃለው ፈታሪ ፅናቱ ይስጥህ አይዘህ ጃፕየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጃፒዬ አይዞህ ተፅናና አስፍዬ አንተን ስለወለዴ ስሙ ከመቃብር በላይ ይዉላል
ጃፒዬ አንተን ስለማይህ ከአስፊቲ ሀዘን እየተፅናናሁ ነው❤❤❤😢😢😢ebs❤❤❤❤😍😍😍
🎉🎉 ጃፒየ ጠንካራ ሁን አስታመሀል አባትህ ጥሩ ሰው ለደሀ አዛኝ ስለሆነ ወደ እግዚ አብሔር ነው የሄደው።። ጃፒየ አንተን ቆመህ ስሙን ማስጠራት ቀላል እንዳይመስልህ ማልቀስ የለብህም
😭😭😭😭አስፊዬ ሞተክም እንወድሀለን አንተኮ መልካ ሰው ነበርክ ሁሌም ጃፒን ሳየው አስፍዬ አለ አልሞተም እላለው እስፍዬ እኔም ከነ ልጆቼ ዛሬም እንወድሀለነሰ ጃፒዬ አንተንም በጣም ነው የምንወድህ ❤❤❤❤ ጠንካራ ሁን እኛ ወደነሱ እንሄዳለን እንጂ እነሱ ወደኛ አይመጡም ፈጣሪ የወደደውን አደረገ 🙏🙏
አስፍዬ ነፍስህን በገነት ያኑራት❤ጃፒም ጥሩ እየሰራ ነው።በርታልን ወንድማችን ❤
እውይ በማርያም የእኔ እንባ ይፍሰስ አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ በአንተ ውስጥ ሁሌም እኮ ደጉን አስፍቲን ሁሌም እናየዋለን መፅናኛችን ነህ ተባረክ እግዝያብሔር ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ ኑርልን ኑሩልን
ይኔ ጌት ጃፒዬ አንተ ባትኖር የዛሬ ሾ ላይ
የኢቢኤስ ተከታታዬች ሁሉ ምን ያህል በከፋን አስፋውን እያስታወስን
ያንተ መኖር ሙሉ አረገው አንተ ውስጥ አስፋው አለ አይዞህ አታልቅስ እንወድሀለን❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
ጃፒ ፈጣሪ ያበርታህ 😭😭😭😭 የኔ አባት አጀቴን በላሀኝ እዉነት ኢቤኤሶች የአስፊቲን አደራ እየተወጣችሁ ነው አደራ ልጀን እያላ
አይዞን ጃፒዩ አስፊቲን ባተ ሁሌየም እነስታውሳለንን😢😢😢😢😢😢😢
የትም ጥግ ልውደቅ የአገሬ አፈር ይብላኚ አሉ!አብረው ተላቀሱ❤
ተቀበል😂
እናትና አባቱን ሳያስተዋውቀኝ
አስፍየ መሸሻ❤😢
መሸሻየ ይሙት የሚለው
ናፈቀኝ
Enem betam nafekegni
አዎ ይናፍቃል😢
😢😢😢😢😢
😢😢
😢😢😢😢😢😢
Ebs ትለያላችሁ በቃ በጣም በጣም ልዩ ናችሁ ከማንኛውም ሚዲያ ታዝናናችሁ የቸገረ ትረዳላችሁ የጠፋ ታፋልጋላችሁ ብቃ ልዩ ናች የኔ አንደኛ ምርጫ ናችሁ
አስፊዬ ነበብስህንይማረው ጃፒዬ አንተ አሐህልን አይዞህ በእውነት አስፉውን የማይነው ሚመስለይ❤
ያለተዋህዶ ኢትዮጵያ በብዙ ነገሬች ባዶናት ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው ጃኒጋ አብሶ ያለቀሰ የኔ አባት አይዞክ❤😢😢😢😢 ሀቂቃ እኛም ናፍቆናል ወላሂ
የኔ አባት ጃፒየ የኔ የዋህ ብርትት በል እኔም ሆድ ባሰኝ አሁንስ 😭 በርግጥ እራሱን ነዉ አስቀሞጦልን ያለፈዉ አስፊቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍልን
እፍፍፍፍፍፍ አልቻልኩም😢 ጃፒዬ የእኔ አባት እግዚአብሔር ያጽናህ😢ከአሁን አሁን የሊያ ልጅ ሹለከች እያልኩ ተሳቅቄ ልሞት😊😊😊
አረገዘች እንጄ😂😂😂
ebsእንዃን አደረሳችሁ ለመላዉ ሰራተኞች በጣም እንወዳችኋለን መቼም ሁሌም አሰፋዉ መሽሻን አንረሳዉም ነፍሱን ይማር ጃፒዬ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ አይዞህ በርታ እንዃንም አባትህን ከሚወዱ አንተም ከምትወዳቸዉ ሰዎች ጋር በመሰራትህ ደሰ ይላል እግዜብሔር ያበርታህ
😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞህ ጃፒየ አስፍየ ሁሌም በመንፈስ ካንተጋነው 😭😭😭
አባትን ማጣት የደረሰበትን ነው የሚያውቀውን 😭😭😭😭
ጃፒ እግዚአብሔር ያፅናህ ኣይዞህ ትዳርህን ይዘህ በልጆችህ ኣባትህን ተካው መፅናኛ ጋሻ መከታ ይሆኑሃል❤❤❤
የኢቢኤስ ጋዜጠኞች በሙሉ ስወዳችሁ❤❤❤
ኮመንታተሮች የምር ላመሰግናችሁ ወደድኩ የምትሰጡት አስተያየቶች አበርቺ ቃላቶች ለእኔ እንዲህ ከተሰማኝ ለባለቤቱ ደሞ ምን ያህል ፅናት እንደ ሆናችሁ እወቁት
የኔ አባት ጃፒየ አባትህም ጓደኛህም ነበር አባትህ. ነብሱ በገነት ይኑር መቸም አንረሳውም አስፊቲየ 😢😢ጠንከር በል ያደራ ልጂ ነህ
ጃፒዬ የኔ እንባ ይፍስስ አንተ ስታለቅስ እኛም አብረን ነው ያለቀስነው አይዞህ አይዞህ አባትህ አስፊቲ ማንም አይተካውም ይህ ደግሞ የእግዚአብሔር ስጦታነው የሠው መውደድ እንደአስፊቲ ማንም የለም ልትፁናና ይገባል አይዞህ አይዞህ አንተ ስላለህ ነው የምናየው አይዞህ አይዞህ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤
አሜን ❤
Amen
Amen
Amen
አሚን ያረብ
ጃፒዬ እግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ይስጥህ🙏 መውለድ ደጉ በአንተ አስፊቲ ስሙ ተነሣ አይዞህ እኛንም አስለቀስከን አስፊቲን በአንተ ውስጥ እናየዋለን በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ ኢቢኤስ ትለያላችሁ ሁላችንም አስፊቲን አንረሣም መልካም የትንሣኤ በዓል🙏🙏🙏
🚨🪷🪷አስፍው መሸሻን ማስታወሳቾ በጣም ደስ ብሎኛል አስፍው ዋርካ ነበር የደሀ አባት ቸር ሰው ኤቢሲ ጃፓን ስላመጣችሆት 🙏🏽🙏🏽 ተባሩኮ
ጃፒዬ ዬኔ ወንዲም አላህ ፅናቱን ይስጥህ ወንዲሜ❤❤❤❤😢😢😢😢😢🙏
ጃፒ የኔ ወንድም አይዞ ባንተ ዉሰጥ አባትህ አለ❤❤❤
Ebs ትለያላችሁ ጌታን ጃኚዬ የኔ ጌታ አይዞክ 😢😢 ደግሞ ጃኚ በመኖሩ የ Ebs ተመልካቾች ደስተኞች ናቸዉ ብዬ አስባለዉ በጣም አደራችሁን በአግባቡ እየተወጣችሁ ነዉ እናመሰግናለን በምትችሉት ሁሉ ከጃኚ ጋር ሁኑ አደራ እንዳይከፋዉ ያስፊቲ ምትክ
አስፍዬ ነብስህን ይማረው የድሆች አባት ጃፒዬ አዞህ አተ የዘግና ልጅነህ 😢😢😢
ጃፒዬ እንወድካለን አስፍዬ አልሞተም አንተ ማስታወሻወወ ነህ የኔ ውድ አንጎበዝ ነህ አስፍዬ እንዳለክ ሁሌም ደስተኛ ሁን እሺ ፈጣሪ ከ አንተ ጋር ነው❤
የወለዴ፣አይመትም፣ትክልልነው፣ጃፒየ፣ስላየንህ፣ደስብሎን🎉
😢😢😢 አይዞህ ጃፕዬ እኔም በስደት ላይ ሆኜ በቅርቡ አጥቼዋለሁ ምንም ማድረግ አይቻልም የአሏህ ትዛዝ ነው። ጠንክረህ የአባትህን ስም ድጋሚ ማስጠራት አለብህ እንወድሀለን❤
ጃፒዬ ጎበዝ ጠንካራ ሁን አስፍሽ ጥሩ አዛኝ ቡቡ ለተቸገረ ደራሽ ቸር ለጋሽ የህዝብ ነበር ስለዚህ አስፊላን በንተውስጥ እናየዋለን ጠካራ ሁን ሀቢቢ አንተ ና ትንሱን አብራችሁ ስሰሩ ሳያችሁ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ድምፅህ ካስፊላ ጋር ይመሳሰላል ።
ይህ መልካም ስራችሁ እጅግ ደስ ይላል።ምናለ የአገራችን ብሔር ብሔረሰቦች ከጥላቻ ወጥተው እንዲህ ቢሞጋገሱ።
ዬኔ አባት ጃቢዬ ከብዳል አላህ ፅናቱ ይሰጥህ ከባድ ነዉ አይዞህ ሁላቹንም ወደዛነዉ አሰለቀሰከኝ
እመቤቴን ጃፒ አብሪህ ነው ያለቀስኩት አይዞህ 😥😥😥በተረፈ እወዳቺሁ አለሁ
ውይ ጃፒየ አስለቀስከኝ እብሬህ ነው ያለቅስከት እኔም አባቴ ሙቶብኛል ደጋግሜ እያየሁ ነው ያለቀስኩት መቸም ሀዘኑ አይወጣም እህህህህህ
እንኳን አብሮ አደረሰን ጃፓዬ አይዞህ እኛንም አስለቀስከን አስፊቲን ባንተውስጥ እናየዋለን በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ🙏
አባት የሌለውሰው ህመም ጥቃቱ ይበዛብናል ህመሙን የሚያውቀው ያቀዋል አይዞህ ጃፒየ እኔም በስደት አይኑን ሳላይፈየው ምንህንኳ አመመህ ብየ ሳልጠይቀው ሞተብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ቢጤ 😢😢😢
እኔም😭💔
እኔም እደዛው ይችው ናት ዱንያ
💔😥
Me too
ጃፒ አይዞክ መልካም አባት ሁሉ ግዜ ስሙ ከመቃብር በላይ ነው❤❤❤
😢😢😢😢😢 ኤቢኤሶች እግዛብሄር ይጠብቃችሁ በጣም እወዳችኋለሁ እዉነት ጃፒዬ እኔን አይዞኝ ህይወት ይቀጥላል ጃፒዬ
ጃፓ አይዞክ አንተኮ ጀግና ነክ ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅክ አንተንም❤ አስፊቲንም ነብሱን ይማርልን እኛንም ለንሰሃ ሞት ያብቃን
እንኳን እሱ ልጁ እኔም እንባዬ ፈሰሰ ያ መልካም አስፍቲ እንኳን ለቤተሰብ ለሚያውቀው ያሳሳል
ድምጽህም ቅንነትህም አባትህን ያስታዉሰናል
የአባትህ አምላክ ያበርታህ