Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 27 ሜላት ፤ ዳጊ ዲ ፤ ገሊላ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 492

  • @veronikaabebaw1539
    @veronikaabebaw1539 3 года назад +49

    ሳሚዬ ነፃነትን ሰይፉ እና አስፋውን አንድ ላይ ብታቀርብልን በጣም ነው ደስ የሚለው

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 года назад +1

      ውዴ ደምሪኝ አባርቺኝ

    • @ሸሀድወሎየዋ
      @ሸሀድወሎየዋ 3 года назад

      @@ellachanal.6195 ነይ እንዛመድ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 года назад +1

      @@ሸሀድወሎየዋ ነይ ቤቴ እመልሳለው በታማኝነት

  • @sarawoldemarim6752
    @sarawoldemarim6752 3 года назад +83

    የ እረኛዬ ድራማ ካስቶች ጋብዝልን ሳሚዬ 🤗

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 года назад +1

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት አባርቺኝ

    • @sarawoldemarim6752
      @sarawoldemarim6752 3 года назад +1

      ብርትት በሉልኝ Ella channel’s እመቤቴ ትጠብቃቹ✌🏽

  • @Ethiopian21
    @Ethiopian21 3 года назад +105

    ሳሚዬ please ነፃነት ወርቅነህን ጋብዝልን

    • @ishitube2877
      @ishitube2877 3 года назад +9

      ነፃነት ወርቅነህ ሰይፉ ፋንታሁን አስፋው መሸሻ ውይ ቢጋበዙ ደስ ይሉኛል

    • @amlakendalew1412
      @amlakendalew1412 3 года назад

      Awo betam

  • @EmuyTube1
    @EmuyTube1 3 года назад +78

    ኢትዮጵያን የምቶዱ ሁሉ በፈጣሪ በየሀይማኖታችሁ ዱአ አድርጉ በወሎ ንፁሀን አለቀ😭😭😭

    • @amlakendalew1412
      @amlakendalew1412 3 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ሸሀድወሎየዋ
      @ሸሀድወሎየዋ 3 года назад

      አወ አላህ ሀገራችንን ሰላም ይርግልን

    • @ሸሀድወሎየዋ
      @ሸሀድወሎየዋ 3 года назад

      ነይ ውደ ደምሪኝ እንዛመድ

    • @solami4708
      @solami4708 3 года назад

      እመዬ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ እኔም ሰአቴን ጠብቄ ቤትሽ እመጣለሁ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 года назад +16

    ሀሀሀሀ የጌልዶ የካሙዙ ዘመን ልጆች ይመቻችሁ ሜላት ምርጥ አድማጭ ነሽ

  • @henokerassa7656
    @henokerassa7656 3 года назад +6

    ሜሉ ድራማው ላይ ብቻ ሳይሆን በጣም ጎበዝና እስማርት ነሽ ስወድሽ

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 3 года назад +1

    ሜላት ስነስርሃት ያላት ምርጥ ሰው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ !!!!

  • @أحلامالكلامالكراهية
    @أحلامالكلامالكراهية 3 года назад +171

    ለዮ ቱብንና እረኛየን ድራማን በፍቅር እኔንዴ የሚወድ እጂን ያውጣ 🌻🌹🌻🌹🌻🌹👌👍

    • @hananyoutube2886
      @hananyoutube2886 3 года назад +4

      Me

    • @mosala7747
      @mosala7747 3 года назад +7

      እኔ ደሞ እረኛዬን ድራማ ከመውደዴ የተነሳ በህልሜ ማየት ጀምሬያለው😂😂😂😂

    • @mahletsahle1009
      @mahletsahle1009 3 года назад +2

      I'm

    • @mahletsahle1009
      @mahletsahle1009 3 года назад +2

      @@mosala7747 kkkk wene asakish miskin

    • @mosala7747
      @mosala7747 3 года назад +3

      @@mahletsahle1009 እውነቴን ነው ልጅ ማህሌት በቲቪና በይቲዩብ ከሚለቀቀው ቀድሚያቸው እያየው ተቸግርያለው ምን ባረግ ይሻለኛል ተላንት እራሱ ክፍል11ን በህልሜ ነው ያየሁት

  • @hulegebetube8146
    @hulegebetube8146 3 года назад +2

    is an Ethiopian charismatic singer. Hanisha’s voice has attracted millions across broader public popularity, especially in Oromo Language. Hanisha also sings in Amharic Language and she is loved by her audience with her attractive voice and dance. is happy and proud to announce her as one of the best Oromo Singer in 2021.

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 3 года назад +8

    ሜሊዬ የልጅ አዋቂ ስነስርዓት ጋር ተባረኪ ውድድ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 года назад +1

    ለዩ ቱፕ ምርጥ ለስድተኞች ቀን ማሳለፋያ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 3 года назад +6

    አትቅበጡ በትክክል አዉሩ አሁን አኮርዲዩን አታዉቁም በጣም አዝናለሁ ለማንኛዉም ታዋቂ ከሆናችሁ በደንቡ አንብቡ ፍሬዉ ሀይሉን የማያዉቅ ታዋቂ አዝናለሁ።

    • @bekiabiy258
      @bekiabiy258 3 года назад

      right

    • @bahranhd1741
      @bahranhd1741 3 года назад

      አለማወቅ ሳይሆን ስሙ ጠፍቶባቸው ነው

  • @ዘምዘምሁሴን
    @ዘምዘምሁሴን 3 года назад +1

    ወደመጨረሻው ላይ የጠዬካት እንኳን ለሱዋ እኔም አልመልሰውም የድሮ ዘፈን ነው አይሆናትም የአሁን ዘፈኖችን ነው መጠይቅ የነበረበራቺሁ

  • @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
    @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 3 года назад +5

    ሶስቱም ምርጦች ፕሮግራሙም አሪፍ ነው የድሮ አርቲስቶችን እያስታወሰን ያለ ምርጥ ፕሮግራም

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 года назад +1

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት አባርቺኝ

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ

    እንኳን አደረሳችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
    እንኳንም መጣችሁ ሳሚ

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 3 года назад

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት እንደማመር 🥰👏

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 3 года назад +5

    ገሊላየ ስራዋችሽ ደስ ይሉኛል ሜላት ወርቅ ስታምሪ ዳጊ ዲ አገኘዉ በቃ የሚለዉ ሙዚቃህ በጣም ነዉ የምወድልህ

  • @hagermaletsewnew9980
    @hagermaletsewnew9980 3 года назад +4

    seriously እንደነዚህ ሙዚቃ የማያውቅ ገጥሞኝ አያውቅም ሌላውን ተውት ወንድዬው ዘፋኙ ሀይሉ አመርጋን አታውቅም እንግዲህ እየቆየሁ ስሄድ ገና ጉድ አይ ይሆናል

  • @meseretgudissa6664
    @meseretgudissa6664 2 года назад

    Daga D you are smart and more like you so much !!!!::

  • @ytmusic4713
    @ytmusic4713 3 года назад +6

    whoever reading this comment get up and work on ur dreams to be the best version of urself

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 2 года назад

    I love This Show I love Q&A Programe Best Show

  • @Kidu517
    @Kidu517 3 года назад +9

    3 ቱም ምርጦች ሳሚየ አቡሌን እና እዬብን ጋብዝልኝ ❤️❤️

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 года назад

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት አባርቺኝ

    • @Kidu517
      @Kidu517 3 года назад +1

      @@ellachanal.6195 እሽ ዉደ

  • @woderyeleshzeleke3032
    @woderyeleshzeleke3032 3 года назад +1

    ዳጊ በጣም እንወድሀለን የልጅ ልጄ ያንተን ሙዚቃ ሲሰማ በጣም ደስተኛና ገና ሲያይህ በቲቪ ደስተኛ ነው ቤቱ አይበቃውም በሩጫ ምግብም የሚበላልን የአንተና የያሬድ ከፍተን እኛንም ሙዚቃ እንድንሰማ አድርጎናል ኢትዮጵያ ከመጣን እናይሃለን አሁን አራት አመት ሊሞላው ነው

  • @abushe1364
    @abushe1364 3 года назад +1

    ደግ ድ የአለም ነገር ትተህ መዝሙር አውጣ

  • @HizkelBafa
    @HizkelBafa Год назад

    ❤dagi di heart bet

  • @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ
    @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ 3 года назад +7

    በቀጣይ ሠላማዊት ዩሐንስ: ዲና አንተነህ እና ተመስገን ገ/እግዚአብሔር ተሙን አቅርቡልን

  • @መሰቲ
    @መሰቲ 3 года назад

    Arefi perogerami new mertoci yemecachu🥰 gethiye yehgercenine selamani melselni zuro megibaceni 🙏

  • @ritarahelmulatu4739
    @ritarahelmulatu4739 3 года назад +1

    የእራኛዬ ተዋናዮች መንግሥቱ እና ሌሎችንም ገብዝልን

  • @ermiastilahun1645
    @ermiastilahun1645 2 года назад

    Betam yaleral

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 года назад

    Sami enkuwan be selam metake, betoch lay betam gobaze nachu adenaqe negn berta ,setameru ,tebarku

  • @centurytube2377
    @centurytube2377 2 года назад

    መንገደኛ ብትጋብዝ ያምራል። ይቅበጠበጣሉ አል እንደዚህ አይነቶቹስ።

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 3 года назад +12

    ገሊላዬ ወላሂ ስወድሽ እውኝ እውኝ አትይ

  • @hiyamhiyam162
    @hiyamhiyam162 3 года назад

    Endewem gobez nat betam besua zemen alteteyekechem

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 3 года назад +8

    ሜላትዬ በርቺ ድንቅ ልጅ ነሽ እንወድሻለን !!!!

  • @semuhabesha1994
    @semuhabesha1994 3 года назад +6

    ሜላት ቁንጅና ከስነስራት ጋር ❤❤❤
    አደራሽን እራቁታም እዳትሆኝ ስለምወድሽ ነው

  • @ashokkumarkumar5053
    @ashokkumarkumar5053 3 года назад +8

    Dagi D God bless you bro ❤🔥🙏

  • @የፍቅርእናትየሰለም
    @የፍቅርእናትየሰለም 3 года назад +2

    ሜላት ነየኔ ውድ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማሮ እድሜ ይስጥሽ እንደ አሁን ልጆች በሳቅ አልጨረስሽም ልክ ፊት ለፊት ሲወጡ የቀበጠብጣቻዋል አደራሽን እንዲሁ ቀጥዪ የው እንዲ ስል ገሊላም እስማርት👌 ነሽ የው አንቺ በስለሻል ሜሉ ግን 🥰😘

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 года назад

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት አባርቺኝ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 года назад

      ውዴ ደምሪኝ በብንነት አባርቺኝ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 года назад +5

    ወይ ጉድ እያየን ያሳደግናት ልጅ

  • @amanzgion3435
    @amanzgion3435 3 года назад +10

    በራሳችሁ እፈሩ ሰው እያያችሁ ነው በጣም ቀላል ዘፈን ነው እንዴት አብርሽ ዘጌትን አላቀውም ትላለች እሱ ደግሞ ታምራት ደስታ አላለም አሳፋሪዎች

    • @adugnatadesse4500
      @adugnatadesse4500 3 года назад +1

      ባባዬ ጨዋታ እኮ ነው ምንሼ

    • @rartinabelay3944
      @rartinabelay3944 3 года назад +3

      Ende kalawekechews hooo enem alakewm

    • @amanzgion3435
      @amanzgion3435 3 года назад

      @@rartinabelay3944 አርቲስት ወይም ተዋናይ የሆነችው በእውቀት ወይም ለሙያው እውቀት ስላላት ሳይሆን ቆንጆ ስለሆነች ስለሆነ አስጠላችኝ ሸቃ

    • @fofofetiya7425
      @fofofetiya7425 3 года назад +1

      እንዴ ምን ሆነክ ነው ይሄ እኮ የ90ቹ ነው እሷ ደሞ ትነሽ ናት በቤቶችም ካያችዋት በጣም ልጅ ናት ቤቶች ሲጀምር አላቀውም ብትልም አይገርምም

    • @jcmovieclips-5816
      @jcmovieclips-5816 3 года назад

      @@fofofetiya7425 😳😂😂😂😂

  • @hiwanabebe1046
    @hiwanabebe1046 3 года назад

    Muziqa mesimat kaqomiku betam qoyewu gin yesemawutin indemaresa zare ayyewu tewedadre bihon noro ashenafi neberiku

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 3 года назад +1

    ሳያት ደምሴን በዚህ ትምጣልን የምትሉ እንደኔ የሚወዳት እስኪ በላይክ ልያችሁ ሰላም ለኢትዮጲያ ይሁን💚💛❤️👌👍 የገጠሯ ነኝ

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 3 года назад

    ሜላት የድሮ ዘፍኞች ከሁኖቹ ይበልጣሉ አድምጫቸው አታውቂያቸውም እንዳየሁሽ

  • @عكراممحمدة
    @عكراممحمدة 3 года назад +20

    ገሊላ ስወድሽ

  • @blindman4821
    @blindman4821 3 года назад +22

    ዜዶ፣ድርሹ እና ቶማስ ይቅረቡ የምትሉ

    • @masinkomedia3533
      @masinkomedia3533 3 года назад

      ruclips.net/channel/UCXoN55DoTR0bSmG-bW47X6g

  • @yoeeran3286
    @yoeeran3286 Год назад

    ዳጊን ያያችሁበትን አይን ሌሎቹን እዩበት😂😂😂😂 ዳጊ የኔፍቅር ❤❤❤❤❤

  • @antenehgobeze6458
    @antenehgobeze6458 3 года назад

    I am very very like leyu tune

  • @mechegiya4247
    @mechegiya4247 3 года назад +29

    አባክህ በመሸሻ ሞት አስፊቲን ሰይፉን ነጻነት ወርቅነህን አቅርብልን እባክህ

  • @tingrttingrt1206
    @tingrttingrt1206 3 года назад +8

    ሜሉ በጣም አምሮብሻል 🔥

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 года назад

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት አባርቺኝ

    • @degifeelias4831
      @degifeelias4831 6 месяцев назад

      ​@@ellachanal.6195🎉

  • @sss-tx1qp
    @sss-tx1qp 3 года назад +4

    አይ ሜላት አንችም ደረስሽና እምብርትሽን አሳየሽን!!!!! አአአአይይይይ ዘመን አአአይይይ ስልጣኔ ።።።።። ፈጣሪ ልብ ይስጥሽ

    • @onetwo9006
      @onetwo9006 3 года назад

      እእእእእእ የሆንቅ እጨት ምንአገባህ

  • @banchubancu6992
    @banchubancu6992 3 года назад

    እረኛዬ ምርጥነው

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 3 года назад +26

    ሦስቱም በጣም ምርጦች ናቸው

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ እህቶ

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 года назад +8

    ገሊላ ግን ያለችበት ቦታ ሁሉ ፈታ የምታረገው

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 3 года назад +1

      በተሰብ እንሁን ደምሪኝ💚💛❤

  • @amlakendalew1412
    @amlakendalew1412 3 года назад

    Wow are mechet yamel program

  • @natnaeltibebu4290
    @natnaeltibebu4290 3 года назад +14

    ሜሉ is ጎበዝ!!❤❤❤

  • @dch9752
    @dch9752 3 года назад +5

    ፕሮግራሙ በጣም ሀሪፍ ነው። አንድ አስተያየት አርቱ ላይ ያሉትንና ሌሎች አድናቂዎችን በአንድ እያደርጋችሁ ብታቀርቡልን የበለጥ ምርጥ የሚሆን ይመስለኛል

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 года назад +2

    ሳሚዬ እንኳን ሰላም መጣክልኝ ምርጤ ሰላምክ ይብዛልኝ ሳሚዬ እዳታቋርጠው ምርጥ ፕሮግራም ነው አላህ የሳምንት ሰው ይበለን ገሊላዬ ሜሉዬ ስወዳቹ እኮ ሜሉ አልተቻልሽም

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +6

    ሳያት ደምሴን ከነእረኛዩ ተዋናወች ጋ
    እባክክ ጋብዝልን።።
    plis.

    • @solami4708
      @solami4708 3 года назад

      ውድ እስኪ በቅንነት ቤተሰብ አድርጊኝ እኔም ቃሌን ጠብቄ ቤትሽ እመጣለሁ

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 года назад

    👍👍 በርቱ

  • @xasanbaluu2947
    @xasanbaluu2947 3 года назад +1

    I love ethoopia

  • @rediat943
    @rediat943 3 года назад +1

    መልዬ ፀባይሽና መልክ ቆንጆጆጆጆጆጆጆጆ ነሽ

  • @mariamawitwole4510
    @mariamawitwole4510 3 года назад +6

    ሜሉዬ ስወድሽ እኮ

  • @eyobwondu
    @eyobwondu 3 года назад +35

    ውይ የሜላት ውበት😭😍

    • @mekleetkebede2986
      @mekleetkebede2986 3 года назад +2

      በጣም ወደሆላ ቀርተናል ማለት ነው. እምብርትን ውበት መህኑን አናቅም ነበር. Shame on u

    • @mekleetkebede2986
      @mekleetkebede2986 3 года назад +2

      ሄድና እምብርትን ማሳየት ምን ይሉታል. ?

    • @eyobwondu
      @eyobwondu 3 года назад +8

      @@mekleetkebede2986 ቅናት መሆኑ ነው🙆፣ እኔ መች እምብርቷ ያምራል አልኩኝ፣ ያልኩት ሙሉ ውበቷን ነው😂

    • @mekleetkebede2986
      @mekleetkebede2986 3 года назад +3

      @@eyobwondu ለምን እቀናለሁ. ሰው ገላዉን በመግለጥ እንድት ይቀናበታል. እኔ ልጅቴን በጣም የማደንቃት ብቃት ያላት ልጅ ናት. ግን መቼም ቢሆን መገላለጦን አልደግፈዎ. This is my personal opinion. Sorry

    • @eyobwondu
      @eyobwondu 3 года назад +2

      @@mekleetkebede2986 መብትሽ ነው ግን ቁንጅናዋ፣ ለሃጭ ያዝረከርካል😂🙈

  • @indiasaed9205
    @indiasaed9205 3 года назад

    Melatiyye yene wud adgeshilinyal ere film siriliny a afeqrishalehu sayish libe yifesal

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 года назад +5

    ዋው ሦስቱም ምርጥ ልጆች ናቸው

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 года назад

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት አባርቺኝ

    • @masinkomedia3533
      @masinkomedia3533 3 года назад

      ruclips.net/channel/UCXoN55DoTR0bSmG-bW47X6g

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 3 года назад +4

    ሳሚ አድናቂክ ነኝ 👍እናንተ በሙቀት እኔ ደሞ እዚ ልብናን (ቤሩት)በሙቀት ቤቶችን ስላቀረብካቸው 🙏🌹😘

  • @aygcomputerinsights2024
    @aygcomputerinsights2024 3 года назад

    Yemigerm program new I hope ehedalew ashenefalew

  • @የባህልአልባሳትኮሌክሽን

    Geliluyr anchin lemayet new yemetawt yene wudddd

  • @አልሚነኚህልመኛዋ
    @አልሚነኚህልመኛዋ 3 года назад

    ዋው

  • @ETTopTech
    @ETTopTech 3 года назад +1

    Melatye I LOVE YOU❤❤❤

  • @selam3762
    @selam3762 2 года назад

    Dagi Yana konjo ergataw becha yebakal

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 3 года назад +12

    ቆይ ግን እንብርትን ማሳየት ስልጣኔ እየመሰላችሁ ነው እንደ?

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 3 года назад

      Anchi arogit tifi

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 3 года назад

      ሴት ልጅ ስትባል. ማሽፍድነው. ሥራቹ

    • @israeldesalegn7902
      @israeldesalegn7902 3 года назад

      Yetale

    • @elhamnegn8510
      @elhamnegn8510 3 года назад

      @@meronhabeshawit2461
      😂አሮጌት እኮ መሆን እኮ ፀጋ ነው
      ነገ አንችም ትደርሽበት አለሽ የእኔዋ እቴጊት የእኔዋ ወይዘሮ
      እንብርቷን ያላሳየች ሰትር ሴት አሮጌት ከተባለች የእነት መታደል ነው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    እንኳን በደና መጣቹ ፈታ

  • @kederohussen3738
    @kederohussen3738 3 года назад +14

    ከእድሜዋ ጋር ሚመጣጠን ዘፈን አትመርጡም

  • @adetube8673
    @adetube8673 3 года назад

    WAWU ARIFI NAWU BERITA SABI LIKE

  • @senedamrham1648
    @senedamrham1648 3 года назад

    Dagi D great!!!

  • @kemila876
    @kemila876 3 года назад +1

    ገረመው አሰፋ የት ሂዶ ነው በናታችሁ ከኢትዬ አርቲስቶች በጣም የምወደው ቢኖር ገሪ ነው

  • @desuyeenatu5410
    @desuyeenatu5410 2 года назад

    እኔን ብታቀርበኝ አድናቆት ይጎርፍልሃል

  • @TUBE-ss6mw
    @TUBE-ss6mw 3 года назад

    ፕሮግራም ህ ድስ ይላል ግን
    ይህን ሰው ጋብዝ

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir2647 3 года назад +2

    Betam Des tilalachu ,yeteregagachu nachu.best teams

  • @Feriha_de
    @Feriha_de 3 года назад

    I like the host. Calm and cool

  • @alemmedia4281
    @alemmedia4281 3 года назад +10

    ማፊ እወድሻለሁ🥰

  • @waldaytean8658
    @waldaytean8658 3 года назад +1

    Meluye swedsh yene kimem::

  • @almhabacll5740
    @almhabacll5740 3 года назад +3

    ሁሌ አንደኛ

  • @kebroŋ
    @kebroŋ 2 года назад

    Please ማንዴላን ገብዙ

  • @humanresource5566
    @humanresource5566 3 года назад +2

    Sami Best performance keep it up bro....!!!!

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 года назад

      ውዴ ደምሪኝ በቅን አባርቺኝ

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣ ማስታወቂያው ሳይመጣ ሲቀር ምን ሆንክ ብዬ ነበር

  • @ethiopialove7733
    @ethiopialove7733 3 года назад

    Neseha bamegababate sate huuuuuuu...fatare ara tarakane meherateh yibezalen agarachenen salame aregelen LANTAM SAME LEBONA YISTEHE

  • @ፍቅርነኝየቆቦዋ
    @ፍቅርነኝየቆቦዋ 3 года назад +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 года назад +7

    ማፊዬ የኔ ቆንጆ ዉድድድ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 года назад +4

    ቆንጂዬዋ ሜሉ እያየናት አድጋ 💚😘❤

  • @davecarmel3155
    @davecarmel3155 3 года назад

    dagi d ምነዉ በደንብ እንዲሰማልህ የ ጊልዶን ስም ባጠራ ይሻል ነበር

  • @habtamulemma976
    @habtamulemma976 3 года назад +5

    ሳሚ በርታ ትዉልዱን የማቀራረብም ስራ ነዉ ብዬ ነዉ ማስበዉ ደስ ይላል::
    እርስቴ/ ሜላት/ ግን ቢያብስ የ 90ናዎቹን ሙዚቃዎች ለማዳመጥ ሞክሪ!!!

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 года назад

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት አባርቺኝ

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 3 года назад +3

    ሁላችሁም ቆንጆዎች ናችሁ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 года назад

      ወንድም ደምረኝ በቅንነት አባርታኝ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 года назад +3

    ዋው አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ሳሚ

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 3 года назад

      እህቴ ደምሪኝ

    • @tube5986
      @tube5986 3 года назад

      እንደማመር በቅንነት ደምሩኘ ዉድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ሁኑ ጎራ በሉ ወደ ቤቴ

    • @akliluethiopia
      @akliluethiopia 3 года назад

      @@tube5986 አንች ከደመርሺኝ እኔም የቤትሺ አባል እሆናለሁ

    • @solami4708
      @solami4708 3 года назад

      እህቴ እስኪ በቅንነት ቤተሰብ አድርጊኝ እኔም በታማኝነት ቤትሽ እመጣለሁ

    • @solami4708
      @solami4708 3 года назад

      @@asressetegn9050 እህቴ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ እኔም በታማኝነት ቤትሽ እመጣለሁ

  • @tsega13
    @tsega13 3 года назад +1

    nahoma getemesh bet aymetam😍

  • @fatmahbukary2614
    @fatmahbukary2614 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 2 года назад

    Melat 90's alnbrchem ende

  • @mesfenadane4018
    @mesfenadane4018 3 года назад +1

    ግጥም ጊልዶ ያለበት ሙዚቃ ታየኝ

  • @هووايفلبيبي
    @هووايفلبيبي 2 года назад +1

    ❤️

  • @saraxx8417
    @saraxx8417 3 года назад +1

    Waaa'batam dasil👌👌👌👌❤❤❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 года назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።☝☝☝

  • @seniqueen1832
    @seniqueen1832 3 года назад +1

    Ena bwedader lashnef nebre hulme akchalwe😍😁