ሙከራዉ አልተሳካም…

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 188

  • @adeytube3958
    @adeytube3958 4 года назад +2

    ወጣት ኣርቲስቶቻችን ዋው ደስ ስትሉ በርቱልን ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 года назад +33

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርጎልን በስደት ያሉትም ሀገራቸው ገብተው ለማየት ያብቃን፡፡
    በዚህ አጋጣሚ በዩትይብ መጥቻለው ሰብስክራይብ አርጉና ቤተሰብ እንሁን፡፡እወዳችኋለው😍

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 3 года назад +2

    ሀይሌን በጣምነው ምወደው የኔቆንጆ❤😘

  • @habtomberihu5931
    @habtomberihu5931 4 года назад +1

    እነ ፍቄ ና ርስቴ ሌሎችን በጣም ነዉ ምወዳቹ ብናተ video እዝናናለዉ በርቱ ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @starmoonlight3081
    @starmoonlight3081 4 года назад +1

    ዋው ድምፅ 1ኛ ነህ ያሬድ

  • @ትዕግስትወለተስላሴ
    @ትዕግስትወለተስላሴ 3 года назад

    የኔማሮች ኤነያሬዶን ሶወዳቸው በጣም ነው

  • @helenelagasq349
    @helenelagasq349 3 года назад

    በጣም በጣም ያምናል❤❤❤👏👏👏👍😂

  • @ማዓተቤትርጉምአለው
    @ማዓተቤትርጉምአለው 4 года назад +4

    እንኳን በደና መጣችሁ በርቱ 😍😍😍
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @azariasmikias8844
    @azariasmikias8844 4 года назад +2

    አለምዬ የኔ ነፍስ ስወድሽ ሀይሌም ባጠቃላይ ደስ ስትሉ

  • @hghhfyhgh8839
    @hghhfyhgh8839 3 года назад

    በማሪያም ከወድሽ አለሁበለኝ ያሬድየ

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ

    ወይድምፅህ ሢያም ር ተባረክ ቀጭኑ ያሬድ ደሞ አይንህ ሣይሆን ጥርሥህ ውብ ነው ግን ሁሉ ነገርህ ያምራል

  • @fathimaali1595
    @fathimaali1595 4 года назад +3

    በልቶ መጨረሥ ቢሆን ጨዋተ፬ዉ ያምራል

  • @firyemizan8785
    @firyemizan8785 4 года назад +1

    በጣም ነው የምወዳቹ በርቱ ተተኪዎች😍

  • @eyuaragayoutubelakiadirigu9066
    @eyuaragayoutubelakiadirigu9066 3 года назад

    baxami dasi tilalachu wowowowow tamiralachu

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 4 года назад +1

    ስውዳችሁ እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ ብርቱ ግን በዝህ ድምፃችሁ ዝምሩብት የእግዚአብሔር አገልጋይ ምሆን ይሻላል

    • @FatimaALI-uo1xz
      @FatimaALI-uo1xz 3 года назад

      👍👍ትክክል ብለሻል ይህንን ድምጥ ምድራዊይ ከምሠሩበት ሠማያዊይ ይበለጣል ሠምታቺሗል ማሮቺ

  • @saridnd4194
    @saridnd4194 4 года назад

    እናት እራሳቹ በጣም ልዩናቹሁ ያቆይልን!!!!!!!!♥♥♥

  • @ekramtube2380
    @ekramtube2380 4 года назад +1

    ማሮቸ ደስ ስትሉ

  • @አብዱሴማኛ
    @አብዱሴማኛ 4 года назад +1

    ያሬዶ ና ቤቲ ድምፃቹ አንደኛ ይጨምርለቹ

  • @yodi_man2387
    @yodi_man2387 4 года назад +1

    Wow yaredo adnakih negn wow your voice is fire and Betty woo

  • @retopia2716
    @retopia2716 4 года назад +1

    ዋው አይልዬ ድምፅክ በጣም ያምራል

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +12

    የታዳጊዎች ግሩፕ እንኳን በደና መጣችሁ

  • @lenat3112
    @lenat3112 4 года назад +3

    ዋው የየኛዎቹ ድምፃቸው በጣም ደስ ይላል 👏👏👏

    • @lenat3112
      @lenat3112 4 года назад +1

      @koki /ሚድያ እሺ እህት

    • @Tube-pf7nd
      @Tube-pf7nd 4 года назад +1

      እንዛመድ

  • @hayatethiopia3669
    @hayatethiopia3669 4 года назад +4

    እደጉ ተመንደጉ ስረአት አሉቹህ 😘😘❤️❤️
    ያሬድዬ ታናሽ ወንድሜን ነው የምትመስለው የምር

  • @hiwotethiopia9839
    @hiwotethiopia9839 4 года назад

    Selamchu yebiza marochi setamiru selam fikir la Ethiopia yhuni 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад

    Waw hayile dimitsik liyu new

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 4 года назад +4

    በተዉደደ ኑሮ እደህ በአትክልት መጫዉት በቀጠይ ደግሞበጤፈ በስዴ በበቆሎ ኑቶሎ ክክክክክክ

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 года назад +2

    እንኳን ደና መጠቹሁ 👍👍👍

  • @dagimmeketeagi5444
    @dagimmeketeagi5444 4 года назад

    ፍቄ ሚላት በርቱ በጣም ታምራላችሁ በርቱ ዳግም ከ@prime deli

  • @ፍቅርየወሎልጅያውምየልጓማ

    ስታምሩ ዋው

  • @ganitoubi9788
    @ganitoubi9788 4 года назад

    Wowowo እንቀላቀል

  • @ያረብፍትህለወገኖቸ
    @ያረብፍትህለወገኖቸ 3 года назад

    እረምግብከታባክኑአሁንሥ ሥራፈትሆናችሁ ኧሯ ፈጣሪንአፈሩም የሚበላውያጣአለ እናተአኝኮመትፋት ምንየሚሉትነው

  • @ሀናንየማሜ
    @ሀናንየማሜ 4 года назад +11

    ከሽንኩርት ጀምር በዜ ለቁሌቱም እንዲመችህ😂😂😂

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 3 года назад

    በጣም ታምራላችሁ ተብርኩልኝ

  • @hshsggs4378
    @hshsggs4378 3 года назад

    ማሻላህ በጣም ታምራላችሁ

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 4 года назад

    ዋውውው ጎበዞች አድናቂያችሁ ነኝ አለም አደኛ ነሽ kkkkkk ሀይሌ ሆዴን አሳመምከኝ ዞር እያልክ የምታራግባት ነገር

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 4 года назад +1

    ሥታምሩ እኮ

  • @Me-uz7vh
    @Me-uz7vh 4 года назад

    ዋው ድምጥብሉ ዝምነው ስታምሩ

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +9

    አላምጦ መትፋት ምን እሚሉት ውድድር ነው ዋነው መዋጡለይ ነው

  • @tigistbeka3286
    @tigistbeka3286 4 года назад

    Betina yared gin bit ♥️♥️♥️👈 bithonu bexam des yilal

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ

    እርሥቴ ግን ሞልቃቃ ሁነሻል ምነው ኩራት ዋጠሺ😏

    • @tube3715
      @tube3715 4 года назад +1

      ሳህ የኔም ጥያቄነው እህት

    • @betty6134
      @betty6134 4 года назад

      Keessz. Ccvbnlll pa p all

    • @betty6134
      @betty6134 4 года назад

      Ubbvvvc call

    • @sifmar3278
      @sifmar3278 4 года назад +4

      መንቀባረር ሳይሆን አንድ አንድ ልጅ ሲያድግ እንዲህ ይሆናል ተፈጥሮ ነው ፈልጋው አይደለም

  • @በፀሎት-ኈ1ጘ
    @በፀሎት-ኈ1ጘ 4 года назад

    ሀይልዬ ምርጥ ተጫዋች ነህ ዉዴ ሁላችሁሁንም ዉድድድድ

  • @diboraataresa3800
    @diboraataresa3800 4 года назад +2

    Yane maroch akani sin jaladhuu❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад

    Imaye nafeqechinyi kkkkk hayile

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 4 года назад +1

    ያሬዶ እሚገርም ድምፅ ነው ያለህ ከለሩ እጅግ በጣም እሚገርም ለጆሮ እሚጣፍጥ ነው በዚ ድምፅህ ለ እግዚአብሔር ብታዜምለት ብዬ እመክርሀለው

  • @meremomer9219
    @meremomer9219 4 года назад

    በርቱ አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @noorabh7853
    @noorabh7853 4 года назад

    ሲያሣዝን ያሬድዬ አይዞህ ክክ

  • @Bada-gd9hx
    @Bada-gd9hx 4 года назад

    አቦ ይመቻችሁ ስታምሩ

  • @bereketbrhane6790
    @bereketbrhane6790 4 года назад +1

    Bezi demx malet wendmi hulachum 11111😍😍😍des tblu hawkum berie

  • @ለይላየአላህባርያ
    @ለይላየአላህባርያ 4 года назад +1

    ውይ የሜላት ጢባር

  • @birtukanasfaw536
    @birtukanasfaw536 4 года назад

    Yena konjo wech sewedachuh 1# nachuh betam

  • @Yy-rp2sy
    @Yy-rp2sy 4 года назад

    ዋው ፍቄ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад

    Waw beziye mezifen tichilaleki

  • @hilmateutbeutbe9667
    @hilmateutbeutbe9667 3 года назад

    ደስትላለችሁ

  • @line9225
    @line9225 4 года назад

    ሀሀሀሀ ወይኔ ተመቻችሁኝ አቦ በርቱ

  • @bbm919
    @bbm919 4 года назад +6

    ኑሮ በተወደደበት ሰዓት በምግብ ትጫወታላችሁ። ለወጣቱ አስተማሪ የሆነ ስራ ለመስራት ሞክሩ!

  • @beyenehaile6342
    @beyenehaile6342 4 года назад +2

    አዝናኝ ፕሮግራም የመጀመርያ ውድድር ላይ ፅናት አልተቻለችም በፈግታ ነበር ስትበላ የነበረው ፍራፍሬ ሳይሆን ኬክ ነበር የምትበላው የምትመስለው ሜልዬ ግን መብላት ሳይሆን የአይን ጠቀሳ ነበር የመሠለኝ ነካ ብቻ ነበር ያደረገቻቸው ቃርያው ላይ ቤቲም አሪፍ ነበር ቤትዬ ማን አባቱነው ልብሽን ያኮባለለው ለማንኛው በጣም ያምራል ድምፅሽ ያሬድም አልተቻልክም ፍቄ ግን ፈቃደኛ ሆነህ በልተህ በፈገግታ ጨዋታውን ስላስጀመርከው ደስ ብሎኛል በተረፈ በጣም አድናቂያቹ ነኝ በርቱልኝ ፅናት ደሞ ሙሽራ መሠልሽ ተጫወቺ ቀጣይ የተሻለ ነገር ይዛቹ እንደምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @edenhailu3494
    @edenhailu3494 4 года назад

    nice betam tamralachu

  • @Fኔኝየወሎሊጅ
    @Fኔኝየወሎሊጅ 3 года назад

    👍

  • @Zii_Cinima
    @Zii_Cinima 4 года назад +1

    እረ ያሬድ መጨረሻ ላይ የበላከው ሎሚ ሰው በልቶ የመለሰው ነው። '' ሎሚ ብሉ'' ብሎ ሲያሲዝ የተመለሰ ነው።

    • @tube379
      @tube379 4 года назад +1

      እንዛመድ

  • @ሀያትየዉርጌሳዋቲዮፕ

    ዋዉ

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 4 года назад

    Yeni marochi betam newu mtamrut. Melat please please please makeup atabxi kechalshi atkebi eski enesun eyachewu pure endit endemiyamru

  • @melatlanduber7493
    @melatlanduber7493 4 года назад

    U guys r cool betam love u all yemechachu

  • @Kamila-vk6qb
    @Kamila-vk6qb 3 года назад

    😂😂😂♥♥

  • @gondermedianetwork8596
    @gondermedianetwork8596 4 года назад

    በርቱ

  • @Sነኝየረሱልወዳጅ-y4s
    @Sነኝየረሱልወዳጅ-y4s 4 года назад

    ምናል ቢላወ ብትጠቀሙ መልከበለል ሁላ እየገመጣችሁ መጥስል ምን ይሉታል ስልጣኔ አስተካክሉ

  • @ump500ump
    @ump500ump 4 года назад +1

    Wow sewodachu

  • @leyila3594
    @leyila3594 4 года назад

    ደስ ስትሉ ይመቻቹህ ሀቂቃ በጣም ታምራላቹህ ይጨምርላቸህ

  • @wintahenok3662
    @wintahenok3662 4 года назад +4

    Arif naw ge milet kaberar eyalshe naw

  • @AsdAsd-fq8hz
    @AsdAsd-fq8hz 3 года назад

    Maroch 😍😍😍😍😍😍

  • @zewdumekuria1140
    @zewdumekuria1140 3 года назад

    konjo naqchhu gin beyebotaw attau

  • @fawzeyamohamad2807
    @fawzeyamohamad2807 3 года назад

    ስወዳችሁ እኮ

  • @ggdgfd5118
    @ggdgfd5118 4 года назад +1

    ቀየሠርአያቃጥልም

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 4 года назад

    ደሰ ይላል ምርጦች

  • @tsiyoutube4059
    @tsiyoutube4059 4 года назад

    Ye hayile ehiti ewodishalawu be yenawu tariki filim layi adinakishi neni hulachunim ewodachuwalawu

  • @hadiyahadiya9065
    @hadiyahadiya9065 4 года назад

    በጣም ዴሥ ይላል

  • @hghhfyhgh8839
    @hghhfyhgh8839 3 года назад

    ያሬድየ ላገባህ እፈልግ አለሁ

  • @abrhamkerubh6648
    @abrhamkerubh6648 3 года назад

    አቦ ይመቻችሁ

  • @adolove3347
    @adolove3347 4 года назад +3

    ሜላት አትሞላቀቂ

  • @እናቴህይወቴናትእናቴህይወ

    ስታምሩ የኔ እንቁዎች ውድድድ 💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛 ❤❤❤❤❤❤ 😘😘😘😘😘

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 4 года назад

    ስታምሩ ስረአታቹ ያምራል እውዳቹሐለሁ ውድድድድድድድድ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 года назад +1

    ስወዳቹ❤🙏👑💋💋💋

  • @yannetadane5338
    @yannetadane5338 4 года назад +1

    Yerad wow your voice 😯😯😯💔

  • @keneankifle6253
    @keneankifle6253 4 года назад

    👍👍👍

  • @bezawittesfaye9616
    @bezawittesfaye9616 4 года назад

    Betam desyilal chewatachu gin mindinw tinesh astemari ena kumnger tal adergubat eshi 🥰

  • @mozaretbaba4503
    @mozaretbaba4503 3 года назад

    🙄🙄😍😍😜😜😜💕💕

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад

    Beze yimechachu hayile siwadik hulachum mirxochi nachu siwadachu

  • @RR-kv8ky
    @RR-kv8ky 3 года назад

    ግን እውነት ጠፈቶብክ ነው ክክክክ

  • @ፈቲእናቷንናፍቂ
    @ፈቲእናቷንናፍቂ 4 года назад +1

    ማሮቼ መጣችው

  • @gracejoc4305
    @gracejoc4305 4 года назад +1

    Wudochiye 😘😍

  • @margaurga8654
    @margaurga8654 4 года назад

    ወይኔ ውይ ምኔው አቃጤሉህ አይዞህ ወንድሜ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    የኔ ምርጦች

  • @jf4943
    @jf4943 4 года назад

    የኔየ ምሪጦች ይምቻቹ

  • @tsiyoutube4059
    @tsiyoutube4059 4 года назад

    Fikiri yehonachu beritu

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад

    Hayile ina betiye siwadavhu

  • @helenanraham2754
    @helenanraham2754 4 года назад

    ታምራላችሁ በጣም በሌላ ስራእንጠብቃችዋለን

  • @ፈቲእናቷንናፍቂ
    @ፈቲእናቷንናፍቂ 4 года назад

    ስወዳችው ኮ

  • @mnalmidia
    @mnalmidia 4 года назад

    #MekoyaShow ውድ እና የተከበራቹህ የአገሬ ልጆች በውጭም በአገርም ያላቹህ እንደምን አደራችሁ😍 እንደምንስ ዋላቹህ እንደ ሰሃት አቆጣጠራቹህ ሰላም ብያለው ያው የሁሉም መሰርት ሰላም ነውና😍🙏
    ሳምንታችሁ እንዴት አለፈ? ሙቀቱ እና የክረምቱስ ብርድ እንዴት እያደረጋችሁ ነው? የኮሮና ነገርስ እንዴት ነው ሆድ ይቻለው ነው መቸም።🙁🙄 ከቀን ቀን እየጨመር እንጂ እየቀነስ አይደለም እባካቹህ ኮሮና እንደስሙ ቀላል እና ቀልድ አይደለም ጥንቃቄዎቻቹህን ጨምሩ🙄 ይህው
    የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የማህበረሰብ ስርጭት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ተከትሎ በአገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 18 ሺህ ተጠግቷል። እናም
    ዘመቻው ሀገር አቀፍ ንቅናቄ በማድረግ ማህበረሰቡ የመከላከያ መንገዶችን በሃላፊነትና በንቃት መከላከል ይኖርብናል።🙄😥
    እንደተለመደው ፕሮፋይሌን በመጫን ወደ ቻናሌ ጎራ ይበሉ😍ሰብስክራይብ ያደርጋቹህ አስተያየቶቻችሁን እና ቪዲዮ በመተያየት እንርዳዳ አዲስ የሆናቹህ ሰብስክራይብ በማርግ በምንችለው በቅንነት ቤተስብ በመሆን እንተጋገዝ የዘወትር አስተያየቴ ነው❤ በተርፈ
    መልካም የእሁድ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘን። በያላቹህበት ሰላም ፍቅር ያብዛላቹህ❤😍 thanks for sharing my dear nice video

  • @admaadma2942
    @admaadma2942 4 года назад +1

    Hhhhhhh wye yarde

  • @abeltareke1565
    @abeltareke1565 4 года назад

    ያሬድ በጣም ሰወድህ በአገኝህ ደሰ ይለኛል የውነት በቻናልህ ሰራበት እጅ

  • @ከሪማወሎየዋነኝ-ቨ4ሰ
    @ከሪማወሎየዋነኝ-ቨ4ሰ 4 года назад

    ሀሀሀሀሀ