እረ ሙያ…

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • በአዲስ መልክ. በአዲስ ትዩብ ተመልሰናል ::
    አዳዲስ አስቂኝ ፤አስተማሪና አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለማግኘት Like,Share,Comment and Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ፡፡
    #MelatTesfaye #Fikadufasil #liyuandaynet Welcome to the official youtube channel of liyu andaynet Liyu andaynet is an online platform with Entertaining Ethiopian videos. We provide you Ethiopian quality movies, funny videos, pranks, series movies and other so Stay tune. Unauthorized use, distribution and re uplode of liyu andaynet's contents is strictly prohibited Copyright ©Liyu andaynet 2020
    #liyu
    #liyuandaynet
    #newcomedy
    #funnyvideo
    Unauthorized use, distribution and re uplode of liyu andaynet's contents is strictly prohibited Copyright
    ©Liyu andayent 2020

Комментарии • 406

  • @zamzamkhatoon8043
    @zamzamkhatoon8043 4 года назад +131

    ጎበዝ ጀግና አዛኚ ልባም ባለሙያ ያረብ አገር ሴቱቺ 😍😍😍😍😍💪💪💪ሁሉም ያልፋን

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h 4 года назад +108

    ሙያ እና ፍጥነት ሸቃሊት ጋ ብቻናብቻነው 100% ።

  • @user-bq9hx2py6c
    @user-bq9hx2py6c 4 года назад +84

    ሙያችሁ 0+0=0ነው
    ለሙያ አንደኛ የአረብ ሀገር ስደተኞች እኛ ኢትዮጵያዊ ማንም አይወዳደረን ኑናስተምራችሁ

    • @fatoumali7047
      @fatoumali7047 4 года назад +3

      አጠቋቆሮቱ፣ተሠላጣያለፈሙያየላቸዉምክክክክ

    • @kuwait1441
      @kuwait1441 4 года назад +1

      ማንም አያክለን እኛን ማዳምም አደርስብንም 👍👍👍🌹🌹🌹

    • @user-bq9hx2py6c
      @user-bq9hx2py6c 4 года назад +1

      @@kuwait1441 በትክክል አረቦቹማ ሙያ አይደለም ትክክለኛ አእምሮ የላቸውም

    • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
      @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 4 года назад

      ልክ ነሽ እኔ ነኝ ያለ ሽፍ እናስንቃለን ዝም በያቸው ወሬኞችን

    • @user-de6jq1ss7i
      @user-de6jq1ss7i 4 года назад

      የኔማር እኛንማ የአረብ ሀገርን ሠራተኞች የሚያክል የለም መዳምም አደርሥብን 💪💪💪

  • @HassanHassan-nm1qs
    @HassanHassan-nm1qs 4 года назад +19

    አረ ወደዛ ወሬ ብቻ ምንም ሥራ እምሰሩ አትመስሉም ሲያስጠሉ ከርፋፋ ሁላ ያረብ ሀገር ሴት ናት የኔ ባለሙያ

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 года назад +35

    ኑ አብሬን እንቁም የተዋህዶ ልጆች አምላካችን መጠጊያችንና ኀይላችን፥ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው። ስለዚህ፥ምድር ብትነዋወጥ፥ተራራዎችም ወደባሕር ልብ ቢወሰዱ፥አንፈራም። ውሃዎቻቸው ጮኹ ተናወጡም፥ተራራዎችም ከኀይሉ የተነሣ ተናወጡ። መዝሙር 45(46):1_3

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h 4 года назад +46

    ታምራላችሁ ሙያ ማፊ ፍጥነት ማፊ ወሬ በሽሽሽሽሽክክክ እኛ እስካሉን 10ምግብ ሰርተናል በዚህ ሰአት ውስጥ ክክክክ

    • @user-fy2fq2ri8j
      @user-fy2fq2ri8j 4 года назад +1

      😂❤

    • @gadesegadese9764
      @gadesegadese9764 4 года назад +5

      እውነትሽን ብለሻል እኔ ራሱ መዳሜ ስት አይነት ምግብ አዛኝ ስራሁ መሰለሽ ሲያሽቃብጡ ✍️😀

    • @abebirhanu8381
      @abebirhanu8381 4 года назад +1

      ሃሃሃሃሃሃ

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 4 года назад

      @@gadesegadese9764 ሀሀሀሀሀ እኮ

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 4 года назад

      @@abebirhanu8381 ለመታየት ነው ሀሀሀ

  • @zuzulove4036
    @zuzulove4036 4 года назад +35

    ሙያ ዜሮ ምግብ ዝግጅት ላይ አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችም ምንም አደርስም 100% ቤትን ዲኮሬት በማድረግ በሁሉም ነገር ሙከራችሁ አሪፍ ነው ስትሰሩ ግን ፍጥነት የሚለው ነገር አስምሩበት

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 4 года назад +2

      እኔ 8አመቴ አርብ አገር ከመጣም ምንም መሰራት አላውቅም

    • @amneenatdaood1784
      @amneenatdaood1784 4 года назад

      @@ንፁህጆሲ ሌሽ እህቴ

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 4 года назад

      @@amneenatdaood1784
      ምግብ መሰራት አልወድም ለዛ ነው
      አረብ ቤት የምሰራው ፅዳት ነው

    • @user-uk4sc8vp9e
      @user-uk4sc8vp9e 4 года назад

      ትክክል የኔ ቆጆ

    • @user-eh9lf9be4k
      @user-eh9lf9be4k 4 года назад

      ትክክክል እኔ በጠም ብዙ አይነት ምግብ ማስረት እችለለው በጠም ቡዙ አይነት አስር ክስ ማስረት እችለለው ቡዙ አይነት ኬክ ማስረት እችለለው ግን ይህን ሙየ እዤ ማቃማጥ አልፈልግም ብቻ

  • @ሙዳቲዩብ
    @ሙዳቲዩብ 4 года назад +11

    ኡኡኡ ዶሮው ሳይታጠብ ከነ ደሙ የዶሮ ሽታ እንኳን ሳይታጠብ ታጥቦም ሽታው አይለቅም ሙያ ዜሮ እናተ ግን ታምራለቹ

  • @ኢማንየደቡቧ
    @ኢማንየደቡቧ 4 года назад +3

    ማን ይደርሰናል እኛ ሸቃላዎች በፍጥነትም በሞያም ክብር ለሸቃላዎች😘😘😘😘

  • @HayatHayat-ih2ov
    @HayatHayat-ih2ov 4 года назад +28

    አሁን እናተ ልሰሩ አደለ ለሰራተኛ እዳ ለመሆን ነዉ እጅ እኔ እቃ እሚቆሽሽ ሰዉ ደሜ ይፈላል ብሰራ ይሻለኛል

    • @stube3784
      @stube3784 4 года назад

      ክክክ

    • @nejat3748
      @nejat3748 4 года назад

      ክክክክክ እኔም 24ሰአት ብሰራ ነው የሚሻለኝ ማርቤት እና እቃ ከሚያቆሽሹብኝ

    • @user-rm6qh6lt8l
      @user-rm6qh6lt8l 4 года назад

      🤣🤣🤣🤣እኔም አልወድም ሢገቡ ወደ ኩሽና

    • @samrahnurea8756
      @samrahnurea8756 4 года назад

      መደም.ኩሽነ.ከምትገበአ.አይጥ.ብገበ.ይሸለል

    • @HayatHayat-ih2ov
      @HayatHayat-ih2ov 4 года назад

      @@samrahnurea8756 እዉነት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eyerusnigus1671
    @eyerusnigus1671 4 года назад +17

    ሁለት ቅመሞች ደስ ትላላችሁ መቅዲዬ የራሳችንን RUclips ክፈች

  • @user-vh5uz5ws5v
    @user-vh5uz5ws5v 4 года назад +9

    ጌታዬ ዶሮዎችን በገሀነም እሳት ነው የሰሩት በለኝ😂😂

  • @jerryarsenal9248
    @jerryarsenal9248 4 года назад +25

    መቅዲ የራስሽን youTube ክፈቺ የምር በጣም ነው ምትመቺኝ

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 4 года назад +10

    በናንተ እድሜ ወጥቸ ነው ዛሬ አረብ ሀገር የስንቱን አረብሆድ ችየ እየሰራሁ ያለሁት ሙያ የላችሁም

    • @nbintahmed4590
      @nbintahmed4590 4 года назад

      መቅድየ የኔ ልዩዩዩ♥♥

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 4 года назад +4

    ሁሌ ደጋግማችሁ ስሩ እድትለምዱ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zainabghali5337
    @zainabghali5337 4 года назад

    አይገራማቹም እሄ ሞያ መህኑ ነው. አረ የ አራብ አገር ልጆች የት ናችሁ አንደኛዎቼ 👍. እነዚህ ደግሞ ዳቦ በሻይ.. ክክክክክ ቅልደን ነው ወድድድድ መርቶች

  • @Tube-rh4qe
    @Tube-rh4qe 4 года назад +1

    ሣያጥቡ ከነ ደሟ ዋዉ አሪፍ ነዉ አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ😀😀😀

  • @badriahasan5387
    @badriahasan5387 4 года назад +8

    ሙያስ ሞልቶኛል እድሜ ለናቴና ለመዳም ካበሻ እስከ ፈረጅ ምግብ እችላለው ባሉ ጠፋ እንጂ 😜😜😜

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 4 года назад

      ኧረ አይጠፋም ውዴ ክክ

    • @addisaddis4232
      @addisaddis4232 4 года назад

      Enam endanchi enate betame baleeya nichi bewotam akorachoing

    • @mimidibrye7427
      @mimidibrye7427 4 года назад +1

      ሀገር ስትገቢ በሽ ነው ባል ሞልቶዋል

    • @user-mw4jg4ft9i
      @user-mw4jg4ft9i 4 года назад

      ኧረባልአይጠፍም ለዉድሜልዳርሽ

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 4 года назад +25

    መቅዲ ሁለ ገብ አንደኛ እኮ ነሽ ።እና የራስሽ RUclips Chanal ክፈቺ በቃ እውቅናው እንደሆነ መጥቷል። ስለ ሞያው ሌላ ቀን እናወራለን 😂😂

    • @tube-vi3pr
      @tube-vi3pr 4 года назад +2

      እስኪ ደምረኝ አድሱ እንደማመር

    • @adisutube2827
      @adisutube2827 4 года назад +1

      @@tube-vi3pr አብሽሪ ተደምረሻል

  • @naeimahussn3315
    @naeimahussn3315 4 года назад +52

    መቅዲ ተናፍቀሻል. በነቢል ዘንድ ብቅ በይ. ነቢልና አንች የምትሰሯቸው ቪደወ ዘና ያደርጋሉ

  • @nejat3748
    @nejat3748 4 года назад +2

    ክክክየሚያውን ነገር ወፍ ይልቀመው ኮመንቶች ግን ዘና አደረጋችሁኝ እኮ

  • @hayat490
    @hayat490 4 года назад +27

    የመዳም ቅመሞች ተዉላቸዉ ሞያዉን ክርትሁላ ቱ

    • @hyatemohmmde1135
      @hyatemohmmde1135 4 года назад +1

      አልቻልበትም

    • @hayat490
      @hayat490 4 года назад +2

      @@hyatemohmmde1135 ማሬ ሁሉምሞያይልል ሜካብ እደመቀባቱአይደል ክክክ ሠብ አርጊኝ ኢክቲ

    • @ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ
      @ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ 4 года назад +1

      ሳህ

  • @muhammdhadu1956
    @muhammdhadu1956 4 года назад +6

    ወይ እድሜ ለመዳም ደግም ይሄ ሞያ ሆኖ ነው

  • @user-cu2ow5zy1s
    @user-cu2ow5zy1s 4 года назад +5

    መንገድ ወታቹ ጭቃ ብታቦኩ ይሻላቹዋል ሙያ የሀረብ ሀገረ ያሉ የመዳም ቅመማ ቅመሞች ተውልን

  • @ጌትሰላም
    @ጌትሰላም 4 года назад +14

    😉😉😉አርስቶ ሳይሆን ተረስቶ ነዉ😜😜😜

  • @user-os4yv1mn7d
    @user-os4yv1mn7d 3 года назад

    ቀማሿ እማ ለእናንተ አዝና ነው አሪፍ ነው ያለችው እንጂ የእውነት አልበሰለም🙊🙊🙊

  • @liduterefe2926
    @liduterefe2926 4 года назад +1

    እረ ሙያያያ እር ከምር ምንም የላችሁም 😂😂😂😂 ግን የኔ ቆነጆዎች 2ታችሁንም ዉድድድድድ ነዉ ማረጋችዉ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    መቅዲ በዚህ መጣሽ ስታምሩ ሙያችሁን አሻሽሉ ተዝረከረካችሁ

  • @user-wp1tj7kc1m
    @user-wp1tj7kc1m 4 года назад +6

    ሙያችሁ ሙያችሁ ይዘርዘርላችሁ 🤣🤣🤣

  • @user-ig5cq1lz4r
    @user-ig5cq1lz4r 4 года назад +3

    አይይይይይይ መጨፈር ብቻ ሆነ የምችሉት ሙያ አለ እኛ አረብ ሀገር ያለን የመዳም ልጆች አንደኛ ነን ለሙያ የእናንተን ተውት ክክክ

  • @nabeehanabeeha3284
    @nabeehanabeeha3284 4 года назад +3

    መዳም አለየችሽ😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @user-py5de2gd7d
    @user-py5de2gd7d 4 года назад +5

    ውይ አይታጠብም እደ ዶሮው ሲቀጥል ሜላት ውይ ተነፋረቀ ትንሽ ይቀራችሆዋል

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b 4 года назад

    አይ የሸገር ችክሶች የዋህ እኮ ናችሁ ስለሙያው ተውትና ስለናተ ትመቹኛላችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ😍😍😍😍 ሞያ ግን ይቀራችኋላ በተለይ ስአት አትጠቀሙም በጣም ተዘየጋላችሁ 😇😎

  • @gospelmusicanmeki4481
    @gospelmusicanmeki4481 4 года назад

    Wow tamiralachu Melate and Fikedu dhna nachew ayedala

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ

    እደ መቅዲ በዚህም አለሽ እደ ሂጂ ነቢልጋ እዛነው የሚያምርብሽ 😆

  • @promobile6094
    @promobile6094 4 года назад

    Arrraaaa uuuuuu muyawuni toho na gin tanasashinatachu dasi yilali buzu asitayeti ale gin......

  • @user-os4yv1mn7d
    @user-os4yv1mn7d 3 года назад

    ዶሮው ከውጪ አሮኣል😂😂ከውስጥ ጥሬ ነው 🙊🙊🙊🙊

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 4 года назад +1

    የከተትሁትን እያሶጣሁት ነው አላለችም መቅዲ😃😃😃😃😃

  • @homezewdu5858
    @homezewdu5858 3 года назад

    Mekdyee yene wedee sewdsh eko😘😘

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 4 года назад +1

    መቅዲ ወንድማችን አላሳፈርሽኝም አንደኛ

  • @hotwavr8r857
    @hotwavr8r857 4 года назад +6

    ሙከራው አይከፋም ጡሩ ነው ግን ሙያ የሚባለውን ለኛ ተዉት እሺ እኔው ነኝ የመዳም ቆፍጣና ግን ሜካፕ ዜሮ ነኝ

  • @zd1627
    @zd1627 4 года назад

    አብሽሩ ሁሉም እናቱ ሁድ የለመደ የለም ሁሉም ቀስ በቀስ እያላችሁ ነው ጎበዙች

  • @dadaseadiwoloyewa7935
    @dadaseadiwoloyewa7935 4 года назад

    አይ ሙያ የቀረበላቸውን በሙሉ ጨማመሩት ክክክ መቅድ ሜሉ ሁለታችሁንም እወዳችሁ አለሁ ሙያው ግን ኪኪኪኪኪ

  • @user-hd1ep5so4z
    @user-hd1ep5so4z 4 года назад +11

    ኸረ ወድያ ዶሮውን ሳያጥቡ ቱቱቱቲ በቬነገር እና ጨው ማጠብ ነበረባችሁ

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 4 года назад +5

    ሳይበስል ነዉ ያረረዉ ።በገስቲር ብሸፍኑት ሀሪፍ ይሆን ነበር

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 4 года назад

    እንደገና ቆራርጣችሁ ጥብስ ስሩት 😂😂😂😂

  • @user-uk4yt9jn9l
    @user-uk4yt9jn9l 4 года назад +1

    😂😂😂😂😂ኧረተው አይሙያ እደሜካፕ አቀባብ መሰላችሁ ትንሽ አዝናናችሁን

  • @user-nc6ik3rn8j
    @user-nc6ik3rn8j 4 года назад +3

    ክክክክክ ቂጡ አይቆርጥም እንደ ግን ክክክ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 4 года назад +4

    የኔ ምርጦች ስታምሩ መቅዲዬ የኔ ቀውጢ

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 4 года назад

    ቀማሿ ስታስጠላ ሹካ ና ቢለዋ መያዝ እንኳን አትችልም በጣም ነው የተናደድኩት

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 года назад +13

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርር😘😘 አቤቱ አምላካችን ሆዬ አገራችንን ሰላሟን አዉርድልን አሜን :: በውስጥም በውጪም ላላችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ከናንተ ጋር በቅርበት ለመገናኘት በዩትዩብ ቻናል መጥቻለው ሰብስክራይብ አርገው ቤተሰብ ይሁኑ!!

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 года назад +2

    ተጫወቱበት ያፈር ጨዋታ
    አስመሰሉት
    ደሞ ደሮውን አላጠባችሁትም
    ደሙ ሳይለቅ

  • @user-sd8zp9fv4w
    @user-sd8zp9fv4w 4 года назад +4

    ታዝናናላችሁ የሞያውን ነገር ተውት ሞያሽ ሞያሽ ይዘርዘርልሽ

  • @ኢማንየደቡቧ
    @ኢማንየደቡቧ 4 года назад

    ያልበሰለ ዶሮ አረ ሼነው 😎😎😎😎

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +1

    ስታምሩ። በብግብ ስራ የተዋጣልን ነን የምር ከልቤ ከስራው እንኳን የስራውት የነካውት ይጣፍጥልኛል ግን ተጨንቂ ከስራውትምንም። አይዋጣልኝ። በፍጥነትፅጉር እሚያሳድግ እሚያበዛ ከፈለጋቹህ ፎቶየን በመጫን እዩ ምግብ ለመስራት ብዙቅመም አይደለው። ትካሻነው እኔ በቅርብ። ይጀላቹህ እመጣለው በትንሺቅመመ እጂእሚያስቆረጥም ወጥ

  • @yube3674
    @yube3674 4 года назад +1

    ሁለታቹም ዶሮዋን ከና እምሱዋ ክክክክክክ

    • @fatumajs1551
      @fatumajs1551 4 года назад

      አር ያእ እስከዴሞ

  • @ethioinfo8457
    @ethioinfo8457 4 года назад

    Ok liyu andaynet it' great

  • @yeshe3145
    @yeshe3145 4 года назад +3

    ሀሀሀ ወይሙያ አርፉችሁ ብትቀመጡ ኪኪኪ ፍርን ሲገባ መሸፍን አለበት። እርብዙነገር ይቀራችኋል። ውይ ም አርብ ሀገር ያሉ ሴቶችን ጠይቁ

  • @user-id5qw1cl3r
    @user-id5qw1cl3r 4 года назад +2

    ያመደም ልጆች ቢሆኖ በ27 ደቂቃ የብፌ ምግብ አዘገጅቶ ነው የምጨርሱት 😁😝

  • @kaleymarhmelij6285
    @kaleymarhmelij6285 4 года назад

    ኦኦኦኦኦ ሙያ ያሰብላል የመጀመሪያችሁ ከሆነ ጎበዝ ነችሁ

  • @tsiontibebe457
    @tsiontibebe457 4 года назад

    መቅዲዬ በጣም ነው የምትመችኝ 😘😘

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e 4 года назад

    ወይ ዶሮ እንደዚ መጫወቻ ታረጓት

  • @juhbjh2584
    @juhbjh2584 4 года назад

    ዋዉ በጣም ደስ ትላላቺሁ በጣም ነዉ እምወዳቺሁ የኔ ቆንጆ ወቺ

  • @samerahamed6617
    @samerahamed6617 4 года назад

    አይ ሙያ እመዳም ጋር ብትመጡ ዙባላ ላይ ነበር እስከነ ምግባችሁ የምትጨምራች

  • @imansiraj9227
    @imansiraj9227 4 года назад

    Wow des telalachu meluye

  • @meskeremuae8722
    @meskeremuae8722 4 года назад +1

    🤔🤔🤔😂😂😂😂❤❤❤

  • @kedusteklemariam1174
    @kedusteklemariam1174 4 года назад

    Nice job 👍👌

  • @emutube4860
    @emutube4860 4 года назад

    እዝጎ ወሬ😂😂😀😀😀

  • @madinahosin4299
    @madinahosin4299 4 года назад

    አይ ሙያ እንደሚካብ መሰላችሁ

  • @user-qw8jo7bg7y
    @user-qw8jo7bg7y 4 года назад

    የኔቆጆዎችጎበዝናችሁ

  • @helentarekegn8814
    @helentarekegn8814 4 года назад +2

    የኔ ማሮች ባለሙያ ብሎ ዝም

    • @ሀውሊነኝስደተኛዋ
      @ሀውሊነኝስደተኛዋ 4 года назад

      Kkkkk😁😁

    • @ሀውሊነኝስደተኛዋ
      @ሀውሊነኝስደተኛዋ 4 года назад

      አሁንይህንሞያብለሺነው??? ሞያብሎዝምየምትይውሀሀሀሀአንቺምየነሱቢጤነሺመሠል

    • @helentarekegn8814
      @helentarekegn8814 4 года назад

      @@ሀውሊነኝስደተኛዋ አትፍረዱብኝ እኔም ከነሱ የባስኩ ነኝ ለዛ ነው 😂😂😂😂 የመረቋቸው

  • @nuranoora5352
    @nuranoora5352 4 года назад

    😃😃ደሞ እኩል መቃጠላቸው እርስቴ ሰሞኑ ዳቦ አቃጥለሻል ዛሬ ደሞ አርስቶ

  • @user-nq6yk8dj4h
    @user-nq6yk8dj4h 4 года назад +2

    ሙያዉን እንተወውና 😀እናንተ ግን ታምራላችሁ እወዳችሁአለሁ 🌷

  • @meremomer9219
    @meremomer9219 4 года назад

    ወይ ሞያ ከከከከከከ

  • @tjyehosanaliji7133
    @tjyehosanaliji7133 4 года назад

    Muyaa bilo zimi 😃 😃 😃 😃 😃 😃

  • @emansolomon9335
    @emansolomon9335 4 года назад

    አፈርኩባችሁ አይይይ የኀተማ ልጅ

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e 4 года назад

    አይይይ ሜላት ሠአትሽን እንኳን ብታወልቂው ምን ነበረበት ምን ጉድ ነሽ

  • @HayatHayat-ih2ov
    @HayatHayat-ih2ov 4 года назад +3

    አዲስ አበቤዎች እንደ መዳም ከነ ለሀጯ ነዉ እንዴ የምሰሯት ዉይ እናተ አዲስ አበባ ስመጣ ምግብም እንዳልበላ ሌታረጉኝ ነዉ

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 4 года назад

    አትከረፈፊው አቦ እኛ ሸቃሎች 1 ኛ አቦ ለኛ ብች ሙያ

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 4 года назад

    እረ ፀጉር እንደ ጓደኛሽ ሸፍኚ የኔ ቆንጆ ሀሳባችሁ ይበቃል ብዙ ተቃውሞ አስተናግዳችኃል አሁና ነው ያየኃችሁ

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e 4 года назад

    እርስትየ ዶሮ ልበይ መስሎኝ ምን ልል ነበር ጎበዝ ነሽ ቀማሾአ እና መቅዲ ተብየዋ ፔንጤ መሆናቼዉ ነዉ ለማንኛዉም ይመቻችሁ

    • @abirayakobo4723
      @abirayakobo4723 4 года назад

      ምን አልባት ከፆሙ በፊት ቢሆንስ

  • @user-on9oy7lm3k
    @user-on9oy7lm3k 4 года назад

    ወይኔ አምላኬ ሴቶቱ ሁሉ ጉድ አፈላ

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 4 года назад +1

    ሙያውን ተውትና ፍጥነት ላይ ደም ታፈላላችሁ እኔ ደግሞ ፈርዶብኝ መንቀርፈፍ መዝረክረክ አልወድም

  • @abuali3890
    @abuali3890 4 года назад

    ወገኛ ወሁናችኋል ለማንኛውም ማሻ አላህ ብያለሁ ግን ግን ሸቃሊትን አታህሉም እሽ ሠምታችኋል ኑ እናስተምራቾሁ ከመዳም በቴ ታዕሉ

  • @user-li6ey2fj9l
    @user-li6ey2fj9l 4 года назад +2

    መልክ ሰጠኝ እጂ ሙያ ከጎርቤቴ ሙያ ዜሮ መልክ ግን አንደኛ ናችሁ

  • @naemaazrne374
    @naemaazrne374 4 года назад

    ጉዲፍላ ዶሮው ሳይታጠብ አየሞያ

  • @samuelyetnayet6006
    @samuelyetnayet6006 4 года назад +1

    Mekdi yene kechacha
    Kezim kezam meche yejemeral🙏🙏

  • @tigisttaye459
    @tigisttaye459 4 года назад

    እወዳችኋለሁ ወደስራችሁ ስመለስ አስተያየት ልስጣችሁ በፍቅር
    በመጀመሪያ ዶሮውን በስነ ስረአት አጥባችሁ ማዘጋጀት አለባችሁ እንዳየሁት እናተ አላጠባችሁትም የቀረበላችሁ ታጥቦ ይሆናል ነገር ግን እራሳችሁ አጥባችሁ ማጥለያ ላይ ማስቀመጥ ውሀው እንዲጠነፈፍ ከዛ አርስቶ ለመስራት ከሆነ የሚያስፈልጉትን ቅመማቅመሞች አዘጋጅቶ በአንድ ላይ የሚበቃውን ያክል መጥኖ ማደባለቅ ከዛ ታጥቦ የተዘጋጀው ዶሮ ላይ ሆዱ ውስጥ ማስቀባት ከላዩ ላይም በደንብ መቀባት አስተካክለሽ ከጨረሽ ቦሀላ ዶሮዎ የተቀደደበት ቦታ በስትኪኒ ማያያዝ ከዛ ባዘጋጃችሁት የኦቭን እቃ ላይ ማለትም ዶሮውን ያረጋችሁበት ላይ ድንች ካሮት ያዘጋጃችሁትን አትክልቶች ማረግ ከዛ በሳኒታ ወይም የአልሙኒየም ወረቀት መሸፈን እዛው እንፋሎቱ በደንብ ያበስለዋል ከዛ ከላዩ እንዲቀላ ከፈለግሽ ሳኒታውን ታነሺና ኦቭን ውስጥ ብራውን እስኪሆን ታቆይና ታወጫለሽ ሶያሶስ በአናቱላይ አይጨመርም

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 4 года назад +1

    የአረብ ሀገር ሴት ትበልጣችዋለች!!! እንዳትከራከሩ???
    ምክንያቱም አትችሉም መጀመሪያ ዶሮዋ በደንብ መታጠብ አለበት ከዛ በቅመም ማሸት የቀረውን ቅመም በጣጣ ቲማቲም ፍልፍል ባርድም ካሮት ቆርጣችሁ በቀረው ቅመም አሽታችሁ መጨምር ትችላላችሁ!!!

  • @ዜድሻእናፈራህ
    @ዜድሻእናፈራህ 4 года назад

    ክክክክክክክ ኧረ ወይኔ በሳቅ

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j 4 года назад

    ዋውውው

  • @አበባካሳየልጄእናየእናቴና

    ዘጋኚዘጋኚዘጋኚ

  • @tiba_9999
    @tiba_9999 4 года назад

    ከታችም ከላይም ነው የሚከፈተው

  • @mesiyedngelleji7967
    @mesiyedngelleji7967 4 года назад +1

    tiktok lay andeya moya lay 0 kkkkkk😂😂😂😂 Rip 🐔 techawetachubate

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 года назад +3

    የኔ ዉድ ስተምሩ😍😍😍

  • @user-bd8tu8xb4z
    @user-bd8tu8xb4z 4 года назад +1

    ሙያ ለሸቃሊቴች ተውልን።

  • @firawatimamuyee5033
    @firawatimamuyee5033 4 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @temirali
    @temirali 4 года назад

    ገና ዛሬ እራሤን እና መዳምን አመሠገንኩኝ ሙያ ብሎ ዝም መቸ ዶሮዉ በደንብ ደሙሥ ጠራ ሙያ ፍጥነት ከኛ ከሸቃሊት ተማሪ እናተ ለብሣችሁ ተሞላቀቁብን አለበለዛ ክሺን 0/0 (ናችሁ)😃😃😃ግን በዛላይ ደምሩኝ አይከፈልበትም በሞቴ

  • @ሀውድነኝየናቴናፍቂ
    @ሀውድነኝየናቴናፍቂ 4 года назад +1

    ዶሮው ሣይታጠብ አይ ያረብ ሀገርሤትን እማ ማንም አያክል

  • @tinatube8363
    @tinatube8363 4 года назад

    መቅድ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ ❤። 👌👍