አልተቻሉም….

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • ከየኛዎች ጋር የተደረገ ቆንጆ ቆይታ !!!
    ከያሬድ አለማየሁ፤ፅናት ተረፈ፤ቤቴልሄም ሸረፈዲን ፡፡
    በአዲስ መልክ. በአዲስ ትዩብ ተመልሰናል ::
    አዳዲስ አስቂኝ ፤አስተማሪና አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለማግኘት Like,Share,Comment and Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ፡፡
    #MelatTesfaye #Fikadufasil #liyuandaynet Welcome to the official youtube channel of liyu andaynet Liyu andaynet is an online platform with Entertaining Ethiopian videos. We provide you Ethiopian quality movies, funny videos, pranks, series movies and other so Stay tune. Unauthorized use, distribution and re uplode of liyu andaynet's contents is strictly prohibited Copyright ©Liyu andaynet 2020
    #liyu
    #liyuandaynet
    #newcomedy
    #funnyvideo
    Unauthorized use, distribution and re uplode of liyu andaynet's contents is strictly prohibited Copyright
    ©Liyu andayent 2020

Комментарии • 218

  • @user-ce8zb6bc6m
    @user-ce8zb6bc6m 4 года назад +45

    እሰኪ ሀይሌን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ

  • @sara5585
    @sara5585 4 года назад +9

    የኛና ቤቶች ከዘም ልዩ አንደይነቶች። ማርነችሁ። አቤት ሥወደችሁ❤❤❤❤❤

    • @oneloveetyo9424
      @oneloveetyo9424 4 года назад

      በsubscrib ግቡ ወደ ቤቴ እኔም ልምጣ

  • @shemsadinhasani3896
    @shemsadinhasani3896 4 года назад +30

    ረቃቱን ጠብቃች ፍታ አድርጉት እኛን
    ብዙ ሙዝቅ በትጠቃሙት ውይም በትዘፉኑት ጥረነው መጸሐፍ ቅዱስም ቁረንም አይፍቅድም. ስለዚህ አልውዶም ዘፍኞችም መንግስት ሰመየት አይጋበም ይለል. ስለዝነው የመሎደው

    • @HabtsTub
      @HabtsTub 4 года назад +1

      ruclips.net/video/ZYQGeeoGlHQ/видео.html
      እንዛመድ

    • @baba2246
      @baba2246 4 года назад

      መታደልነው

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 года назад +24

    በርቱ ቅመማች ሁለቹንም ዉድድድድድድ😍😍😍

  • @jemilayoutube929
    @jemilayoutube929 4 года назад +4

    አቤት ስወዳችሁ የልጂ አዋቂወች ሁላችሁም ቅመሞች ናችሁ
    ሀይሌ ድምፅህ ዋውውውውውው መላ በሉት እሱን ልጂ ያበላዋል ዲምፁ እኔም ኮ አብሬ ተነሳሁ ተመቀመጫየ ጀግና ነህ የምር 💪💪💪👍👍👍👌👌🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @almazgetachew2725
    @almazgetachew2725 4 года назад +1

    እንኳን ደና መጣች እንወዳችዋለን ወጣት ተዋንያን እናበረታታ

  • @romanzettube9230
    @romanzettube9230 4 года назад +9

    Swdachu yenga and betochi artist..🇪🇹❤✈️

  • @user-lz3fw4xs6g
    @user-lz3fw4xs6g 4 года назад +1

    ሀይሌ ምርጥ ሠው ሀሪፍድምፂአለህ ቀጥልበት. ባባየ. ሀናየን ሳምልኚ ስለኔ እህትህን እወዳታለሁበጣም

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j 4 года назад +3

    ይህ ዩቱብ አዋጭ ነገር ሳይሆን አይቀረም ጎበዝ ደሰ ስትሉ

    • @oneloveetyo9424
      @oneloveetyo9424 4 года назад

      ግቡ ወደ ቤቴ እኔም ልምጣ

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 4 года назад +3

    ክክክክክክክክክክክ በሣቅ የለሁም ወይ እናተ ልጆች ውድ ናችሁ 💝💝🇪🇹🇪🇹

  • @technocenter1801
    @technocenter1801 4 года назад +3

    ስታምሩ በናታችሁ ቶሎ ቶሎ ኑ❤❤❤

  • @mekiyasada1114
    @mekiyasada1114 4 года назад +1

    Wow betam tamiralachu fetary ke kifu neger yitebikachu wudochi 👍❤❤😍😍😍😘😘

  • @sanikonjosanikonjo4705
    @sanikonjosanikonjo4705 4 года назад +14

    አሪፍ ነው ግን ሰአት ትንሽ ጨመር አድርጉ

    • @HabtsTub
      @HabtsTub 4 года назад

      ruclips.net/video/ZYQGeeoGlHQ/видео.html
      በቅንነት እንዛመድ

  • @birtebirte6271
    @birtebirte6271 4 года назад +2

    አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ ታዳጊዎች 💚💛❤

  • @abushabire1308
    @abushabire1308 4 года назад +3

    አርፍ ነው ታምረለቹ ቃጥሉ የሀገሬ ልጆች

    • @oneloveetyo9424
      @oneloveetyo9424 4 года назад

      ግቡ ወደ ቤቴ እኔም ልምጣ

  • @user-mi8ov6gd7m
    @user-mi8ov6gd7m 4 года назад +1

    በጣም የሚታሚሩት አለህ የሰዲጋቹሁ በርቱ

  • @bruh-fo7hl
    @bruh-fo7hl 4 года назад +1

    ሁላቹንም እወዳችሀለው በርቱ

  • @tigsitbelete9245
    @tigsitbelete9245 2 года назад

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @bestone4161
    @bestone4161 4 года назад +1

    ክክክክክክክክክ ስታስቁ ።እንዴ ሀይሌ ድምፃዊ ነህ እንዴ ? ድምፃቹ ዋው

  • @BinyamShimelis
    @BinyamShimelis 4 года назад +2

    ደስ ይላል፡፡ እወዳችኋለሁ!!!!
    youtube Channel ከፍቻለሁ ጋብዣችኋለሁ

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 4 года назад +2

    ዋው በርቱ የጨዋልጅ እድህ ነው ❤❤❤👍👍👍👍🎁🎁🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @oneloveetyo9424
      @oneloveetyo9424 4 года назад

      ግቡ ወደ ቤቴ እኔም ልምጣ

  • @user-gr6pm1kh1y
    @user-gr6pm1kh1y 4 года назад +3

    የኛ ምርጦች ስወዳቹ አራትሽንም ካሜራው ስልፊ ካልሆነ እስከነካሜራማናቹ አምስታቹንም ውድድድድ😂

  • @yitbarekgebre226
    @yitbarekgebre226 4 года назад

    ኃይሌ ጥሩ ድምፅ አለህ በርታ ጎበዝ

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p 4 года назад +1

    እርስቴ ስትስቅ ስታምር

  • @samualdanial4486
    @samualdanial4486 4 года назад +3

    በጣም ተምራላቹሁ ደስ ይላል ግን ያሬድን አንድ ጥያቄ ልጣይቅ ፀገ አትተይም ምን ሆነች

  • @semu.weloyewa.youtube377
    @semu.weloyewa.youtube377 3 года назад +1

    የም ደስስስ ትላላችሁ

  • @tinamamu6778
    @tinamamu6778 4 года назад

    አየ ሐይሌ አያትህ ትዝ አለችህ ክክክክክ በጣም ታምራላችው በርቱ አትጥፉው

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 4 года назад +1

    ወንዱ ልጅ ግን ድምጹ ላይ ቢሰራበት በጣም አሪፍ ነው

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 4 года назад +1

    Wow ጓበዝ ልጅ በርታ 💚💛❤

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад +2

    የኔ ቅመሞች ስወዳችሁ ከቁም ነገር ያድርሳችሁ

  • @user-uz5xb7lt8y
    @user-uz5xb7lt8y 4 года назад +1

    ይልመድባችው በጣም ነው ምታምሩት

  • @rihanakebede7855
    @rihanakebede7855 4 года назад

    ወይ ሀይሌ ድምጽህ ተጠቀምበት በጣም ያምራል

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 4 года назад +3

    እርስቲይ የኔ ፍቅር ስወድሽ ፍቅር ነሽ

  • @beyenehaile6342
    @beyenehaile6342 4 года назад

    ፕሮግራማቹ በጣም ነው የተመቸኝ ታምራላቹ ታዝናናላቹ ግን ትንሽ ቅር ብሎኛል በጣም በሚገርም ሁኔታ ሙዚቃዋን እያዳመጥኩኝ ሙዚቃዋን አቋረጠችው ይህም የሠአት ማጠሩ ይመስለኛል እና በተቻላቹ መጠን ሠአታቹን ባታሳጥሩት በጣም አሪፍነው ሌላው በጣምነው የምታዝናኑት እና ከይቅርታ ጋር ፕሮግራማቹ መቼ መቼ እንደሆነ ብትነግሩኝ በጣም ደስ ይለኛል በተረፈ በርቱልኝ ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 года назад +2

    ዋው ከየት ተገናኛችሁ
    ይመቻችሁ

  • @endalechasemare7719
    @endalechasemare7719 4 года назад +2

    Malate aregizeche eyalu semishne yebochqalu mine tasemash ehta❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰👂👈😱😱😱😱

  • @firyemizan8785
    @firyemizan8785 4 года назад

    ዋዋዋዋው ፈጣሪ የጠብቃቺ ፍቃ

  • @ezdenandhawlettube1660
    @ezdenandhawlettube1660 4 года назад +1

    ዋው
    ዘፍኝ ብትሆን ያዋጣሀል

  • @AntiqueRec
    @AntiqueRec 4 года назад

    Good Job Guys. Keep it up

  • @tigsitbelete9245
    @tigsitbelete9245 2 года назад

    ወይኔ ድምፁ ወንድም እውነት

  • @user-zb1wl1rh3n
    @user-zb1wl1rh3n 3 года назад

    በጌታ ደስ ስቱሉ

  • @guzopodcast7005
    @guzopodcast7005 4 года назад

    mnew wereyachu yesheba new beteley engdaw beterefe arif new

  • @ethiopiantiktak5124
    @ethiopiantiktak5124 3 года назад

    wendme dimtsih betam yamral

  • @ethioliterature509
    @ethioliterature509 4 года назад

    Good job keep it up

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b 4 года назад +1

    እንድ ፈታ አርጉን እሽ እየ መጣች ♥♥♥😘😘

  • @user-sg9fu1qp3e
    @user-sg9fu1qp3e 4 года назад +1

    ጉበዝወችእደዝህነው በጉደኝነታችሁያም ራል በእድሜችሁስትገኙ

  • @user-xr8qt7os2l
    @user-xr8qt7os2l 4 года назад

    ይሄ ቀረጳ ከኮሮና በፊት ነው? በጣም ተጠጋግታችሁዋል ስላልተጨባበጣቹ ብቻ ተጠነቀቃቹ እኮ አይባልም ማስክ ስላላደረጋቹ ቢያንስ ብትራራቁ ደስ ይላል ትምርትም ትሆናላቹ

    • @melatkl7275
      @melatkl7275 4 года назад

      ባይሆንም አሁን ኮሮናል አልጎዳንም የጎዳን ቄሮ ነው

  • @abeltareke1565
    @abeltareke1565 4 года назад

    ውይ ሰወዳችሁ ሰማችሁን ለይቶ ማሞገሰ ይከብዳል በርቱ ሀንቾ ግን ድምፀሸ አሪፍ ነው በርች ከአች ብዙ እጠብቃለን

  • @sewnetmnda348
    @sewnetmnda348 4 года назад +1

    ውይስወዳችሁ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 4 года назад +1

    ትንሽም ቢሆን ፈታ ብለናል ግን ሰአት ጨምሩ

  • @christouma8686
    @christouma8686 4 года назад

    ደምፅህ።።በጣም።ያምረል።።ዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @umuabdeiiahtube3771
    @umuabdeiiahtube3771 4 года назад +7

    እ እርስቲ (ሜላት )ናት እንደ ተለወጠች ውይ

  • @salmeshesalmeshe6290
    @salmeshesalmeshe6290 4 года назад +1

    ሰላም😍😘

  • @hanaanna8071
    @hanaanna8071 4 года назад +1

    ደስ፣ትላላቹ፣ይህመቻቹ

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 4 года назад

    ምርጦች

  • @mixasadatagnawa8898
    @mixasadatagnawa8898 4 года назад

    Wowww maroch bartu anenam batasab adargugn👈

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 4 года назад +2

    ያሬዶ ጨዋታህ😘

  • @dehewasowyoutiwb2881
    @dehewasowyoutiwb2881 4 года назад +1

    Kkkkkkkk ፍቄ ጭንህን እና እጅህን ጠፍጥፈህ ጨረስከው

  • @user-si9mx1ob6p
    @user-si9mx1ob6p 4 года назад

    Keswaga eyaloh yelewm yehum yenegerechgnn andun alsemahum ene beshtegna wey almot aldn aswanm tlobat endenew tihun doro wuha temtot tengalo yiwtal kewalu kaderu meresat ymetal attfi bebzu kelbe andatwechi andihm slalkush tolotolo atmchi

  • @tofikua167
    @tofikua167 4 года назад

    ፈርጦች ስታምሩ የሚገርም ስብስብ 👌😍👌

    • @oneloveetyo9424
      @oneloveetyo9424 4 года назад

      ግቡ ወደ ቤቴ እኔም ልምጣ

  • @allamallamallammery492
    @allamallamallammery492 4 года назад +1

    በረቱልኝ እህት ወንድሞቼ

  • @netanetabrham857
    @netanetabrham857 4 года назад

    Are benatacew setamero enem beta new edazeh aynet nager yamewedew ena ebakacew gadega aderegog aberacew lesera aret... mahon betam efalegalew gen edelon alageg alekog ena ena agenagog esk...

  • @selamatlwa2182
    @selamatlwa2182 4 года назад

    ዋውው ሥታምሩ ውድድድድ

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 года назад +10

    ጎበዞች በርቱ ምርጥ ታዳጊ ግሩፕ ነው😘ድራማም ሙዚቃም, ጥያቄና መልስ ጨመርመር አደርጋቹ ኑልን እኛም ኮሚንት ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ, አድናቂነታችንን እንገልፃለን

  • @abdukarimabdukarim656
    @abdukarimabdukarim656 Год назад

    በዜና,እርስ,በርቱ

  • @yabsiratube1474
    @yabsiratube1474 4 года назад

    Sitamru besak motihu beze yene duba

  • @ghfh3038
    @ghfh3038 4 года назад

    ቀጣዮን ተሎ ልቀቁልን

  • @hawuletwolloyewa2306
    @hawuletwolloyewa2306 4 года назад +1

    ሜሊ ግን ፊቷ አልወፈረም ደስ የምትለኝ ልጂ ናት

    • @HabtsTub
      @HabtsTub 4 года назад

      ruclips.net/video/ZYQGeeoGlHQ/видео.html
      ሠብስክራይ በቅንነት

  • @arsemwadsinbtinte4959
    @arsemwadsinbtinte4959 4 года назад

    Www bartlongu gan walem fata adrgongi😘😘😘😍

  • @cell566
    @cell566 4 года назад +1

    ስወድቹ

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s 4 года назад

    ስታምሩ ቀጥሉበት

  • @sentayhuhaile7653
    @sentayhuhaile7653 4 года назад

    ታምራላችሁ

  • @amentube2977
    @amentube2977 4 года назад

    ቆንጆዎች #Artist genet nigatu

  • @halenahalena7143
    @halenahalena7143 4 года назад

    በጣም ጎበዝ ነው

  • @hasnahasna5369
    @hasnahasna5369 4 года назад

    ይመቻችሁ

  • @yoyefelaw2830
    @yoyefelaw2830 4 года назад

    Dimitsachu aysemam

  • @user-eo4nu2qu2i
    @user-eo4nu2qu2i 4 года назад

    ቀጥሉበት ስታምሩ

  • @eshetuademe5107
    @eshetuademe5107 4 года назад

    ዋውውው ደሰ ሲትል ብርቱ ❤❤❤

  • @kababoushfilik5205
    @kababoushfilik5205 4 года назад

    Wwwwwwwwwwwwwwwww
    yene wudoche yemiwodachu😍😍😍😍❤❤❤

  • @nazwa4539
    @nazwa4539 4 года назад

    በጣም ተመችታችሁኛል

  • @user-pw9pr1ez5c
    @user-pw9pr1ez5c 4 года назад

    Anes betam dessss ylal beze 1nh

  • @halimaadem7095
    @halimaadem7095 4 года назад +1

    Wow

  • @zirgizirgi6424
    @zirgizirgi6424 4 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ere besak gedelachihun

  • @somawabk1524
    @somawabk1524 4 года назад +1

    ታምራላቹ

  • @seadamekonnen4468
    @seadamekonnen4468 4 года назад

    ጎበዝዎች

  • @user-sd2wb3ur5l
    @user-sd2wb3ur5l 4 года назад

    ዋው ምርጥ ነው

  • @almaw2001
    @almaw2001 4 года назад

    አሪፍ ነው ግን Not only you guys ለኢትዮጵያ teenagers ወንዶቹ ጠባብ ማለት ጥብቅብቅ ያለ ነው የሚለብሱት በተቃራኒው ነው ሴቶቹ ወይስ አይኔ ነው ወገን?

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 4 года назад

    ውብ በዘብህ የቤቶች ልዩ ልጅ

  • @zulfqarahmad6670
    @zulfqarahmad6670 4 года назад +1

    Afif.qaxilu

  • @user-of6nr2nr6k
    @user-of6nr2nr6k 4 года назад

    ፈታ አደርጋችሁን አትጥፏ ቶሎ ቶሎ ብቅ በሉ

  • @dadidadi6894
    @dadidadi6894 4 года назад

    Smart girl Boy I love you

  • @Tube-wv5wn
    @Tube-wv5wn 4 года назад

    ስታምሩ

  • @adiitube1174
    @adiitube1174 4 года назад

    Yene qonjochi bartulini gobazochi baxami no imniwadachu iwnatti
    Bartu

  • @hannayotube7817
    @hannayotube7817 4 года назад

    ዋዉ ስታምሩ

  • @dinkudinku3511
    @dinkudinku3511 4 года назад

    Kkk

  • @workineshtesfaye5808
    @workineshtesfaye5808 4 года назад

    Dasistiluu

  • @wb2222
    @wb2222 4 года назад

    Arif nw bartu

  • @user-mj3nf1gq6v
    @user-mj3nf1gq6v 4 года назад

    ኧረ ስወዳቹ እኮ

  • @AhmadAhmad-cv4ty
    @AhmadAhmad-cv4ty 4 года назад

    bertu bexam desi yilal chawotawu

    • @HabtsTub
      @HabtsTub 4 года назад +1

      ruclips.net/video/ZYQGeeoGlHQ/видео.html
      እንደመር

  • @AFOM1234
    @AFOM1234 4 года назад

    በቅንነት እንሁን ዎደ ማማሯ ኑልን እኛጋ ሙሉ ባህል አለ