የሽግግር መንግስት ብቸኛው መፍትሄ? ሀገራዊ ምክክሩስ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 июн 2024
  • ወቅታዊ አጀንዳ በተለያዩ ወቅታዊ የፖለቲካ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁነቶች ላይ በሳምንት 3 ቀን (ሰኞ እሮብ እና አርብ) በ @HornHorizon ዩቲውብ ቻናል እየተዘጋጀ የሚቀርብ የትንታኔ መሰናዶ ነው።
    #አማራ #ጦርነት #ድርድር #መንግስት # አደባባይ #የባለስልጣን #ፓርላማ #ድርድር #ጃልመሮ #ህወሓት #ጦርነት #ህወሓት #ትግራይ #ፋኖ#ፕሪቶሪያ #ፋኖ #ኤርትራ #ቀይባህር #ጦርነት #አሰብ #መከላከያ #Ethiopia #Hornhorizon #Ethiopianpolitics #Ethiopiannews

Комментарии • 59

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe Месяц назад +9

    ተቃዋሚ ፓርቲወች? ግራና ቀኝ እየታሰሩ እየተገደሉ ካገር እየጠፉ ምንድነው የሚያወራው ?

  • @te4844
    @te4844 Месяц назад

    Love Eyasped's idea regarding what iur future government looks like.

  • @zenaella3160
    @zenaella3160 Месяц назад +1

    ምርጫ 97 መድገም ከተቻለ የአፈወርቅ ሀሳብ የተሻለናመሞከር አለበት !
    ምርጫው ነፃናፍታዊ ከሆነ -መሞከር አለበት !!!

  • @te4844
    @te4844 Месяц назад +1

    Lidetu wanted attention and empathy, I think he achieved it. Kudos 🎉Ayta kidetu

  • @Bereda100
    @Bereda100 Месяц назад +1

    Brilliant idea ✌🏾

  • @so2bk
    @so2bk Месяц назад +1

    Afework is shifting his positions towards PP party. He is not making sense sometimes starting since the pp party signed MOU.

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 Месяц назад +2

    Yonas Kedir dnq sew

  • @Dh_jon
    @Dh_jon Месяц назад

    Thank you Yonas!!!!

  • @zeharazehara9372
    @zeharazehara9372 Месяц назад

    well come

  • @derejeabdisa1294
    @derejeabdisa1294 Месяц назад +1

    Yonas aymetinachihummmm guys,

  • @murtesaawel6018
    @murtesaawel6018 Месяц назад

    Jabaadha!💪💪💪💪💪👌👌👌❤️❤️❤️❤️

  • @zenaella3160
    @zenaella3160 Месяц назад +1

    ተወደደም ተጠላ ህዝብናተቃዋሚች ፈተናቸውን መወጣት አለባቸው ! እንዴት ?

  • @wisdom21all
    @wisdom21all Месяц назад +1

    Afewerk die hard pp mehonu sayans ke ewneta yeraku negerochin sisebk say, hageritu lehod aderoch bicha yehonech mehonuan yasayal.😢

  • @greenlife4790
    @greenlife4790 Месяц назад

    If Afework has not been here, I could have stopped following this media. Without strong opposition, PP with its sophomoric leader and opportunist members continues mismanaging the state. Afework, please continue your reasonable argument.

  • @user-rg8oe5yq2s
    @user-rg8oe5yq2s Месяц назад +2

    አፈ ወርቅ ምን እያልከን ነው

  • @muktarhamid866
    @muktarhamid866 Месяц назад

    In the country devastated by a poverty and decadent moral value , political elites and activities are more inclined to secure their individual interests , which makes it difficult to break the vicious circle of political termoil.

  • @natandawit7991
    @natandawit7991 Месяц назад +1

    አፈወርቅ ሀሳብ እጅጉኑ ስቦኛል::

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 Месяц назад

    waraabresaa afaanii Rabii isin haa eegu

  • @besemay
    @besemay Месяц назад

    ያለውን ቦታ የማይዝበትና የማይችልበት ምንም ምክንያትየለም።

  • @JoyfulKidstunes-gj5jb
    @JoyfulKidstunes-gj5jb Месяц назад +1

    Ere guys bejorowachin atiqelidu ahun ye neci lebash hasab endet new lehizb yeniqerbew

  • @mza2884
    @mza2884 Месяц назад

    ሀገራዊ ምክክር ብሎ አድርባይ ጡረተኛ የአንድ ብሄር አጋሰሶችን ሰብስቦ ቀልድ የትም አያደርስም።

  • @earcurate9384
    @earcurate9384 Месяц назад

    The National Dialogue Commission is dead on arrival. PP could have made it a duologue with its usual junior right wing partner but they fell out of love, and PP is stuck with its monologue as Eyasped pointed out. Dialogue is the likes of Ezekiel and Lidetu and Eskinder and Getachew and all dissenting voices are heard equally with Abiy. Otherwise it is all soliloquy of PP in its own cocoon.

  • @besemay
    @besemay Месяц назад

    ዲኒያል ኦፍ ኤግዚስቲንግ ሲችዌሽን። የሽግግርን አማራጭ መንግሰት እንዲሸሸው ለማስደረግ ነው። መንግሥት ሞግዚት የማይሆንበት ምክንያትና 50% -60

  • @mza2884
    @mza2884 Месяц назад

    አራት ኪሎ የተሠገሠጉትን የአስመሣይ ቢድን ትቶ በክልልች ደረጃ፣ ሀሉንም ያካተተ ምርጫ ማካሄድና አራት ኪሎ ከመሸገው ሆዳም ቡድን ስልጣን ነጥቆ ስልጣንና የሪሶርስ ተጠቃሚነት ለክልሎች መስጠትና ክልሎችን ሁሉንም አቀፍ ምርጫ እንዲያደርጉ መርዳት።

  • @legessedinka1945
    @legessedinka1945 Месяц назад +1

    Yonas's articulation is amazing . He is to the point .

  • @wisdom21all
    @wisdom21all Месяц назад

    Yonas ena Afewerk ye hitsanat tinitane nw yemisetut 😂😂😂

  • @Bereda100
    @Bereda100 Месяц назад +1

    በሃጫሉ ሞት ለመንግስት ምን አይነት ፖለቲካ ያተርፋል ሰው ማሰብ ትቷል። 🤮🤮

  • @user-jq4jy8cq7c
    @user-jq4jy8cq7c Месяц назад

    Distraction, underemployment, famine and civil war is a brand of prosperity! Yekedimo kefita, Ethiopia ashenefechi😅

  • @Bereda100
    @Bereda100 Месяц назад +2

    ኦቦ ዮናስ ውሸት አቁም።

  • @ethio880
    @ethio880 Месяц назад +1

    የሽዋስ አሰፋ ....አማን በሚል እራሱን የሚጠራው ህቡዕ ቡድን አዋላጅ ነው ብዬ እጠረጥራለው

  • @user-wr5vf2ih6m
    @user-wr5vf2ih6m Месяц назад +1

    እያስፔድ ዮናስ የሚባል እብድ ከየት እንዳመጣህብን እኛም አንተም አናውቀውም መድሀኒትህን ውሰድ በለው ተንታኝ ሳይሆን የሆነ ቅራቅቦ ነገር ነው አፍወርቅ በርታ እውነትን ስለምትናገር

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 Месяц назад

    እያስፔድ በቀደምም ማለቂያው ላይ ነው ያየኋቸው እነዚን በግራና ቀኝ ያስቀመጥካቸውን አሻንጉሊቶች!🤣 ለልደት የበሰለ ፅሁፍ የበሰለ ሀሳብ ማቅረብ የሚችሉ ሰዎች ጋብዝ!!! የልደት ወረቀቱ ይበልጣቸዋል ክብደቱ😁

  • @rayamedia4251
    @rayamedia4251 Месяц назад

    አይ ተንታኞች ከዛሬ 5 ዓመት በፊት የነበሩት ኢህአዴግ ሳይሆን ደነዙ ብልፅግና አንድ ሚሊየን ህዝብ በምርጫ ግዜ መራዘም እና መካሄድ የሚጨርስ እና እየጨረሰ ያለ ፓርቲ ሃገሪቱ እንኳን እማይገባው ምሃይም ተንታኝ ።

  • @user-nn6ir2cu8j
    @user-nn6ir2cu8j Месяц назад +1

    ሲጀመር በልደቱ ጽሁፍ ለውይይት መቀመጣችው በጣም ይገርማል እናንተን ብሎ አናሊሰት ትች

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Месяц назад

      ተባረክልኝ ወገኔ 🤣🙏

    • @mohammedtahaibrahim6003
      @mohammedtahaibrahim6003 Месяц назад +1

      ጠቅላይ ሚንስትሩ ስም አይጥቀሱ እንጂ መልስ የሰጡት አቶ ልጀቱ በፃፈው ፁሁፍ ዙሪያ ነው

  • @danieldesalegn7045
    @danieldesalegn7045 Месяц назад +1

    Afework is stupid

  • @abebekegne128
    @abebekegne128 Месяц назад

    እናንተ ጩጬዎች አትንጫጩ!

  • @isamtatu7313
    @isamtatu7313 Месяц назад +1

    ከዴሞክራሲያዊ ምርጫ በኋላ የሽግግር ሂደት ለምንድነው የሚያስፈልገው?

    • @danieldesalegn7045
      @danieldesalegn7045 Месяц назад

      Yet akebabi new democratic mrcha yetekahedew? Bandand botawoch tekahed bnl enkuan hzb ketefaw mn madreg ychalal? Ager fersa enbelala weys kehulum mangnawum akal teqerarbo be’ekul level and neger biyaderg?

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 Месяц назад

    አንተኛው እነ ልደት ተሰደው የምትለው፣አዎ ኢንጂነሩ ተሰዷል ግን ስለ ልደቱ ለህክምና እንደወጣ የማታውቅ፣ በዚህ ሰነድ እንኳ ወደሀገር ቤት እመለሳለሁ ማለቱን ያላነበብክ ሶዬ አንተ ነህ የልደትን ፅሁፍ የምትተች?ደፋር😂 የእናንተ ሰላማዊ ትግሉን በአሉባልታ ቀይራችሁ ነው አገሪቷን ለዚህ ያበቃችኋት! ፊታችሁ የተቀመጠው ወረቀቱ ክብደት ይበልጣችኋል!

  • @Bereda100
    @Bereda100 Месяц назад +2

    ጠቅላይ ሚንስትሩ ጦርነት የገጠሙት ከህዝብ ጋር አይደለም። ዮናስ ውሸት አቁም።

    • @isamtatu7313
      @isamtatu7313 Месяц назад

      ያውም ከሞላ የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ነዋ!

    • @rayamedia4251
      @rayamedia4251 Месяц назад

      ከአማራ ህዝቦች ጋ ብቻ ነው። ለ አንተ ህዝብ ኦሮሞ ብቻ ነው???

    • @Bereda100
      @Bereda100 Месяц назад

      @@rayamedia4251 ማነው እንዳዛ ያለው?😂🤡

  • @ethio880
    @ethio880 Месяц назад +1

    ጎበዝ "ጠወልዋሌው" የልደቱ ..... አቋም ....ከ1983 እስከ ገንቦት 2016 ....ብዙ ደርዝ ያለው መጣፍ ይወጣዋል

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Месяц назад

      ምን ማለት ነው አንተ "ጠወልዋሌው" ማለት አጥወልውሎ በአፍ-ጢምህ ይድፋህና?🤣 የምን 1983 ነው የምትዘባርቀው? ጠወለግ ነገር😁

  • @Sani_abacha
    @Sani_abacha Месяц назад

    አንተ የሀጫሉ ገዳይ ጠቅላይ ሚንስትሩ ነው ማለት ከቻልክ ተቃዋሚዎች ባሉት ፕላትፎርሞች እንኳን መጠቀም አልቻሉም አንድም በአግባቡ የአለውን ሁኔታ መግለጽ እንዲሁም መውጫ መንገዱን ሲያሳዩ አይታዩም የሚያሳየው አብረው መውደቃቸውን ነው የሽግግር መንግስት የሽግግር መንግስት የሚሉት ከአቅም ማነስ ነው

    • @rayamedia4251
      @rayamedia4251 Месяц назад

      የሽግግር መንግስት ኦሮሞው አብይ አህመድ ወይም አማራው ክርስቲያን ታደለ ከህዝባቸው በላይ ለሌላው ኢትዮጵያዊ ውጤት ያመጣሉ አሁን ባለው አቋም እና የህዝብ አመለካከት ብለህ ታምናለህ።

    • @Sani_abacha
      @Sani_abacha Месяц назад

      @@rayamedia4251 እኔ ከሽግግር መንግስት በተሻለ ልፍስፍስ መአከላዊ መንግስት ቢኖር እንኳን ምርጫዬ ነው ጠርናፊ ፖርታም ሆነ ወታደር በሌለበት ከሽግግር መንግስት በኋላ የሀገር መፍረስ ነው