በሞት ማዕበል የታጀበው ፖለቲካ - ምን ይሻላል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 55

  • @STAMA123
    @STAMA123 5 месяцев назад +6

    እናንት ልበ ቀና ና በሳል ወጣቶች በጣም አድናቅያቹ ነኝ ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆናቹ ስለተገኛቹ ተባረኩ እግዛቤር ይጠብቃቹ❤

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 5 месяцев назад +1

    በሳል እና ጥሩ ውይይት ነበር በርቱ❤

  • @fultoneth9869
    @fultoneth9869 5 месяцев назад +3

    Much love Yonas . Stay safe .

  • @MosisaSharukan-yc4hf
    @MosisaSharukan-yc4hf 5 месяцев назад +3

    ጥሩ ትንተና ነው።

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 5 месяцев назад +3

    It so good to hear from you Yonas we pray every day you are safe

  • @abrahimmicha6760
    @abrahimmicha6760 5 месяцев назад +2

    በርቱ የሁሉም አስተዋፅኦ ይታወቃል። በጣም እንረዳችኋለን። የአንድ አመለካከት እንዲሰፍን የሌላው ሁሉ ቦታ እንዳይሰጠው በሚተጋበት ግዜ ትላልቅ ነገሮች ላይ ማትኮሩ ይሻላል በርቱ።

  • @earcurate9384
    @earcurate9384 5 месяцев назад +2

    አይዞን!! I am glad to see you again. We all understand the challenge of floating a continuous visibility. It can be achieved with lots of personal sufferings. I agree with all your analysis. Superb! If Yonas is still out there, I don't think you can punch as a team harder without an ultimate consequence to his life. I am trying to be honest and blunt here. I respect you a lot.

  • @sardolions7424
    @sardolions7424 5 месяцев назад +2

    እባካችሁ አትጥፉ ካሉን ጥቂት ምርጥ የመረጃ ምንጮች ዋንኛው ናችሁ

  • @mabiratudangia7305
    @mabiratudangia7305 5 месяцев назад +2

    Yohn please biyya tana teessee dubbii kana... Broo big respect

  • @ummazinabinas6357
    @ummazinabinas6357 5 месяцев назад +8

    አይ ለዚህ ልጅ ፈራሁ😢😢 በዚች ቡዳ ሀገር

  • @AbayAbera-dt3fw
    @AbayAbera-dt3fw 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ tilayaleh eyyu

  • @abiadimu
    @abiadimu 5 месяцев назад +2

    አረ በአላህ አላቹ እንኳን መጣቹሁልን

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin 5 месяцев назад +1

    Please stay safe 🙏🏽hope you’re in safe place.

  • @amyglada
    @amyglada 5 месяцев назад +1

    Welcome back🙏

  • @davidamadou3882
    @davidamadou3882 5 месяцев назад

    Beselam new yetefachihut lemaniñawim enkon dena metachihu❤❤❤

  • @tolosabelew8223
    @tolosabelew8223 5 месяцев назад

    Welcome back friends🎉.

  • @mohamedmohamed-bl2cs
    @mohamedmohamed-bl2cs 5 месяцев назад

    Welcome

  • @rttr3992
    @rttr3992 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ayniatle4834
    @ayniatle4834 5 месяцев назад

    በርቱ አንድነት ሀይል ነው።ለአማራው ከኦሮሞም ከትግራይም ጋር ለመነጋገር የሚከብደው በሁለቱም በኩል ህዝቡን ባብዛኛው የሚወክሉ አዲስ አስተሳሰብ ያላቸው የፖለቲካ አመለካከት ስለሌለ ነው።እንደሚታወቀው ወያኔም ሆነ ኦነግ ስለ አማራ ህዝብ ያላቸው አመለካከት ያስከፈለው ዋጋ አስከፊ ነው

  • @gelanalamecha4502
    @gelanalamecha4502 5 месяцев назад

    Welcome again,

  • @destadesta8714
    @destadesta8714 5 месяцев назад +1

    ዮኒ ያስፌድ እንደትግራዋይ እወዳቹህ ኣለሁ ።እንደኣንድ ትግራዋይ ለናንተ ልዩ ክብር ኣለኝ ለምን የመርህ ሰዎች ስልሆናቹህ። በዛበጨለማ ዘመን ኢትዮጵያውያን ባበዱበት ዘመን ለእውነት ስትሉ ጮክ ብለው ክተናገሩልን የምወደው የኦሮም ልጆች ስልሆናቹህ በተለይ እናንት ኣገርቤት ሁናቹ ነበር ከጅብ መንጋጋ ሆናቹህ ለእውነት ስለቆማቹህ። ክብር ለናንተ ወንድሞቼ

  • @hailederessa8866
    @hailederessa8866 5 месяцев назад

    እንኮን በደህና መጣችሁ

  • @mabiratudangia7305
    @mabiratudangia7305 5 месяцев назад

    We know everything

  • @atakltyreda5380
    @atakltyreda5380 5 месяцев назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁ❤

  • @jalene.daniel
    @jalene.daniel 5 месяцев назад

    Eyasped❤

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 5 месяцев назад +1

    I hope they don't arrest Yonas too. This was a constructive session.

  • @EthioExpress
    @EthioExpress 5 месяцев назад +1

    Medre BANDA ,NEKERSOCH…!

  • @eliasayele8587
    @eliasayele8587 5 месяцев назад

    የጥላቻ ምንጩ አውነትን አለማወቅ ነው፡፡ በቃ፡፡ እውነትን የማያውቅ ሁለመናው እውር ነው፡፡ ነፃ መውጣት ያስፈልገዋል፡፡ ይህንን ካልፈለገ እንኳን ለሌላው ሊተርፍ ለራሱም አይጠቅምም፡፡

  • @Raya-fs5gi
    @Raya-fs5gi 5 месяцев назад

    The smarts

  • @MalkamuBenti
    @MalkamuBenti 5 месяцев назад +1

    እዉነት ለመናገር ቅር ብየባቸዋለሁ እንድህ መጥፋት!

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 5 месяцев назад

    Ayi Yoni Mawurati iye chaliki Tafenik betam Yasazinal 😢

  • @fatofato6752
    @fatofato6752 5 месяцев назад

    Be careful guys be safe

  • @hailechane2269
    @hailechane2269 5 месяцев назад +1

    We don’t have options anymore we have to united and overthrow this fascist regime and replace with other kind of government the elites need build trust negotiate and make compromise bring solutions for our people this misery has to stop by means thank for your thoughts full insight

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 5 месяцев назад

    Alachu wey?

  • @zenaella3160
    @zenaella3160 5 месяцев назад

    ተጠያቂነትን ተቀብለው በጥፋት ላይ የተሰማሩ መንግስታት ከትናንት እስከ ዛሬ አንድ ዓይነት ናቸው ::

  • @zekariasadugna4218
    @zekariasadugna4218 5 месяцев назад

    እንኳን በደህና መጣችሁ ሰፈሩ ጭር ብሎ ነበር

  • @mabiratudangia7305
    @mabiratudangia7305 5 месяцев назад

    Anaa dhufuu

  • @sentayehuBelay
    @sentayehuBelay 5 месяцев назад

    አላችሁ ወይ??

  • @shitaberhe3024
    @shitaberhe3024 5 месяцев назад +1

    Bring ኦሮማራ back😂

  • @hailederessa8866
    @hailederessa8866 5 месяцев назад

    endet keremechu Wetetoch

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 месяцев назад

    ኢያስፔድ፤ ሰላም፤ ትቀልዳለህ? ሕውሓትና፡ የክርስትና፡ ልጆቹ፡ ሸኔ፤ አማሮችን፡ ፈጁ፤ አባረሩ፡ ከተወለዱበት! ኢኮኖሚ፡ ጦርነት፡ የጂኒ፡ ልጆች፡ ከፍተው፡ ሰላም፡ ታወራለህ?

  • @zenaella3160
    @zenaella3160 5 месяцев назад

    የኢትዮጵያ መንግስታት የፖለቲካ ልማት የሌለበት ሀገር: ከራሳቸው "ፖለቲካ"በስተቀር ሌላ ድምፅ እንዳይሰማ የተደረገ :"በፖለቲካ ወንጀል" የነገሰበት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት::
    የምንም ነገር ልማት የፖለቲካ ልማትን ካልጨመረ ያ ሀገር የመጨረሻ ዕድሉ DEADLOCK ነው: ምን አልባትም መፍረስ ነው::
    ሁሉም በኢትዮጵያ ወደ ሥልጣን የመጡ ሀገር ቢፈርስ ወይም ከስልጣን ቢወገዱ ተጠያቂነቱ እኩል በመሆኑ ተጠያቂነት ተቀብለው ነው የሚሰሩት ::

  • @raabadoorii74
    @raabadoorii74 5 месяцев назад

    Baga deebitan.

  • @bidikaKitila
    @bidikaKitila 5 месяцев назад

    🎉Iyas beka ante yamir amerire new indi iyatemark yalew,la chikela bileh new yatefaw

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 5 месяцев назад

    እኔ ግን በጣም ሚገርመኒ ነገር 🤔🤔🤔 አብይ ግን ምን አይነት power ቢኖረው ነው ሁሉን የ ሀገር ህዚብ ያዳከመው??

  • @muhammedsanihussen817
    @muhammedsanihussen817 5 месяцев назад

    የብልፅግና መንግስት የከፋ አምባገነን አለመሆኑን የማውቀው ግልፅ የታጣቂ ቡድን ደጋፊ የሆነው ዮናስ በሰላም መቀመጡ ነው።

  • @abck23
    @abck23 5 месяцев назад

    ምነው በአማሪኛ ብታወራ

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 5 месяцев назад

      You must be a sick man. You really to learn Somali walayta Sidama it will make you a better person believe me.

  • @muhammedsanihussen817
    @muhammedsanihussen817 5 месяцев назад

    በጣም ከረማችሁ እንጂ!!!

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi 5 месяцев назад

    አይዞአችሀ ተስፋ አትቁረጡ። ከዚህ የባሰ ስረኣት እንደማይመጣ ምን ዋስትና አለ? የሚበጀው መፀለይ ብቻ ነው

  • @tolosabelew8223
    @tolosabelew8223 5 месяцев назад

    Welcome back friends🎉.

  • @mameelammii
    @mameelammii 5 месяцев назад

    Welcome

  • @jalene.daniel
    @jalene.daniel 5 месяцев назад

    Eyasped❤