Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማርያምን እደኔ የማርያምን ስእል አድኖ የፈለገ ማነው 🙄 በመጨረሻው አየዋት እመብራሃን እመ አምላክ እመ ብዙሀን ወላዲተ አምላክ የኔ ፅናት የማርያም የተዋህዶ ልጆች የሁላችንንም እናት ወላዲተ አምላክ ❤
ክርስቲያን ማለት የክርስቶስ ተከታይ ማለት አደል.... ለ 2 ነገር መገዛት ሀጢያት ነው
@@meronworku6810embate tamldnalch new enge amlke nat alalchm yesu fkr yalyew aygbawem
በጣምጅ እኔም አይኔ ሰፍ አለ ከስዕል አድኖዋላይ ማሪያምን ዋው ደስይላል እግዚኣብሔር መጨረሻውን ያሣምርላችው💚💚💛❤👍👍👍
ከንፈርሽ ላይ ያውን ቀለም አጥፊው ፈጣሪ የፈጠረሽ ውብ አሮጎነው!!@@meronworku6810
ማርያም የክርስቶስ እናት ነች።ይሔን ሳታውቂ አትኑሪ አዕምሮሽን ክፈች።
ወገኖች የምትሰጡት አስተያየት ግን 🤪🤪አሜሪካ ቤትና መኪና በብድር ነው የምትሉ ብድርም ለመበደርም አቅም ለዛ ብድር ብቁ መሆን ያስፈልጋል
Exactly
ትክክል
ሆሆሆ እኮ ዝም አትያቸውም በነጻ የሚታፈስ ይመስል
Yemere betame eko new yemiyasekute😅
ትክክል መክፈል ካልቻሉ አይገዙም
መምህር ሔሎም ተስፍየ እኛ መምህር ነው የምንለው መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስትያን ትምህርተ ሃይማኖት አስተምሮኛል፡፡ አገሩንና ሃይማኖቱን አክባሪ ሰው ወዳድ ሰው ነበርና አልጠራጠርም እንዳልሽው መልካም ባልና አባት እንደሚሆን ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ፡፡'' አደራህን ጠብቅ'' የሚል ወንድማዊና ሃይማነታዊ አስተምሮ ያለበት ማስታወሻ ስንመረቅ ሰጥቶን ነበር እስካሁን አለኝ እኔ፡፡ ስለነበረህ አገልግሎትና የእምነት ትጋት እናመሰግናለን መምህር በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም፡፡
Amen
አርቲስት አዚዛ አህመድ የኔ ቆንጆ ከነባለቤትሽና ልጆችሽ ማርያማዊት(ሀኒ)፣ ሚካኤላ(ጣፋጭ)ና ብህራንን(ፍቅር) እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ! ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክሸ ! ይገባሻል በጣም የዋህና ደግ ሴት ትመስይኛለሽ ፍጼ የጋሽ አስፋው ልጅ ተባረክ አቦ ፣ ናፍቃኝ ነበርአዚዝዬ እውነት ነው " አለው ነገር እግዚአብሄር አንዲህ አብዝቶ ዘም ካለ ፣ ጠላቴ ሆይ ደስ አይበልህ ቢመሽም ለእኔ ቀን አለ" የፈጠረን አምላክ ይህን ቀን የሰጠን ስሙ ለዘለዓለም የከበረ ይሁን!!! Amen
ሀብትና ልጆች የቅርቢቷ አለም ጌጦች ናቸው።ፈጣሪያችሁን ከማስታወስ አያዘናጓቹሁ (ቁርአን)
አላህ ቀልባችንን አይገለባብጥብንሙስሊም ሆነን መሞትን ይወፍቀንየዱንያን ችግር ያንሳልንማጣት ክፉ ነው አላህ ይስቱር
አላህይጠብቀን ይህን ሁሉ እሷ ካላትሀብት ሽቃላ ሆኘ አላህየ ስላለኝ አልሀምዱሊላህ አላህሂድያይስጣት
አዚዛን ወደብረሃን የመጣት እግዚአብሔር ይመስገን🙏
አዚዛ ትክለኛውን እምነቷን ይዛለች ዝሙት አትፈልግም😂😂አንድ ለአንድ ብቻ ዝሙት ሃጤያት ነው😂😂
Ma shallh
እውነት ነው ... "አለው ነገር እግዚአብሔር እንዲህ አብዝቶ ዝም ካለ" ። እንኳን ያንን ሁሉ ውጣውረድ አልፈሽ እንዲህ ለማውጋት አበቃሽ ደርባባዋ አዚዛ። ስሜትሽንም ዋጥ ማድረግሽ ጀግንነትሽን ያሳያል። እናመሰግናለን ቅን ልቦች🙏
ድንቅ ልጅ ሙሉ ሴት አዚ።እኔ ግን ስለ ፍፁም(ፍፄ) ልናገር እጅግ በጣም ጎበዝና ብዙ ስራ መስራት የሚችል ድንቅ ልጅ ነበር። ምን ያረጋል እንዳለው ታሰረ አሜሪካን ነሮውን አድርጎ! ብዙ ለአርቱ የሚጠቅም ልጅ ነው እባክህ አትጥፋ ፍፄ!!!
የኔ ሙሉ ሴት ከነቤተሰብሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤አዚዬ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ሴት ነሽ
ሁለታችሁም ተባረኩ ደፋር ጠያቂና እውነተኛ መልስ ደስ ይላል ::እህታችን ለፋሚልሽ ያለሽ ክብር(Family values)ደስ ይላል: ተባረኩ ::
የዳላስ ቤቶች ብጣም ያምራሉ! እድሜ ጤና ስጥቷችሁ በፍቅር ኑሩበት! ኳሉበት ዳሩበት
🙏
አሜን አሜን አሜን!!!
ለሰዎች መልካም ነገር የምትመኙ ልበ ቀናዎች የእናንተ አይነቱን በምድር ያብዛልን አሜን❤❤
Wetheru gin gahanm yishalal dagemo Dallas ba wetheru mekenyt bat house erekash nw
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
የጠራሽ እውነትን የመራሽ እግዚአብሔር ቤትሽን ህይወትሽን ልጆችሽን ይባርክ ❤
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያጨውትሽን እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ ♥️♥️♥️
የፀሎት ቤት የለንም ካልሽኝ አዝናለሁ እባክሽ አሁኑኑ የፀሎት ቤት አዘጋጁ መምህር ተስፋዬንም አዳምጪ ለህይወትሽ ይጠቅምሻል አደራሽን የኔ እህት❤
Achi demo
ከተስፋየ በፊት ሐይማኖትሽ ላይ ገባ ወጣ ነበር የምትይው???
ዋው አዚዛ ስነስርዓትሽን ፊልምሽን ወደው ነበር በመሀል ጠፍተሽ ነበር ፍጼ እናመሰግናለን የጠፋን ሰው አቀረብክልን። ቤትሽ ሲያምር እባክሽ ወደ ኢትዮ መጥተሽ ፊልሙ ላይ እንይሽ ትችያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል❤
አይ አሜሪካ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የሰራ ሁሉ ተንቀባሮ የሚኖርበት አገር ነው አዚዛየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤️
ቆንጆ ስታምር!!ደሞ ቤቱ እንዴት ያምራል!! ወይ እናት አሜሪካ ምንም አይንካሽ! እንዲ የሌላ አገር ዜጋ ሳይቀር ቅብርር አርጋ የምታኖር አገር!! USA 🇺🇸🥰 much love 💕
😂
Lemen slave baryya Atehoiyyem " we still Love Ethiopian " never Conlized " we proud.
@@yenazarethlije558🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂😂እራስህን ለማጥፋት ነው
Exactly GOD BLESS AMERICA
Yes 🙌🏽 God bless USA 🇺🇸
በጣም የሚያም ቤት አለሽ አዚ እመብርሃን እድሜና ጤና ትስጣችሁ በድዳችሁ ብሉበት ታድለሽ
የሴትነት ልክ ብዬሻለሁ የእውነት እምነት ያለው ሰው ስወድድድድ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ በጎደለው ሁሉ ይሙላልሽ
በጣም ልብ የሚሰርቅ ቃለ ምልልስ ነው ።ፍፁም ድንቅ የሆነ ስብዕና ያለው መሆኑን የሚታወቅ ቢሆንም አዚዛም የዛው አይነት ባህሪ እንዳላት ማየት ይቻላል ።
አዚዛዬ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ሳሎኑ ላይ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሳያት እደት ደስስ እዳለኝ ፍፄ በጣም እንወድሀለን❤
አዚዛ ሁሉ ባንዴ አይስጥም ጥሩ ባል ጥሩ ልጆች የማሳደግያ አቅም ተደስቶ መኖር እሄ መባረክ ነውሁሉ የሚአምረው መጨረሻ ከሁሉም ባዶ መቅረት ነው ዛሬ የምትከፍይው ነገ ትከፈያለሽ ላንቺ ሁሉ ነገሮችሽ ናቸው አቤት የልጆችሽን ውጤት ማየት ምንኛ እደሚስደስት ሁሉ ነገር ያልፋል ከንቱም ነው 🙏
አዚዛዬ የሚያምር ነገር ነበር ስትሰሪ የነበረው ፣በመሀል ጠፋሽ እንኳንም አየሁሽ ደስ ብሎኛል አከብርሻለሁ ። የተረጋጋሽ እና ጥሩ ስብዕና የተላበስሽ ሰው ነሽ በሙያሽ ስሪበት አትጥፊብን
ጎበዝ ልታይ ልታይ የማትል እርጋታ ያለባት ከበእምነቷ ጠንካራ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ የጌታዬ አናት🙏🙏
እሄን ታሪክ የቤት ጉብኝት ብቻ መስሎ ስልችት ብሎኝ ላሳልፍው ሰል እስኪ ትግስ ላድርግ ብዬ ሰስማ እጅግ አፀናናኝ ባሁኑ ስዓት መኖር እማልፍልግበት ስዓት እግዚአብሔር ግን አንድ ቀን ይኖርዋል ብዬ እዳስበ አድርጎኖ ከብዙ ትስፋ መቁርጥ በሆላ ደስታ ይመጣል ማለት ነው!!
በእውነት እድለኛ ነሽ በተለይ በሰጋ ብቻ ሳይሆን በነብሰሽም መልካም ሰለተደረገልሽ እግዛብሔር ይመሰገን
ፍፄ በማርያም በጣም ጠፍቹህ ባርየ እንዴት ናት ልጆቻቹህስ ፍፄ መልካም ሰው ።ፍፄ የማለዳ ኮኮቦችን መቼም የማይረሱ ስራዎችን ትሰሩ ነበር ብዙ ልጆን ለቁም ነገር አብቅተሀል የእሙየ እዚህ መድረስ የእናንተ ትልቅ ድርሻ አለበት።
ፍፃ እየጠፋክ አስቸገርህ እኮ❤❤አዚዛ ደርባባዋ ቆንጆዋ ተዋናይ❤❤❤ኧረ እዳመጭ ወደ ኢትዮጵያ እዛም ያሉን በሆነው ባልሆነው ወደ እስርቤት እየተሰቃዩነው ሀገር እስተምትረጋጋ በውጭ መኖር ጥሩነው
በጥንካሬሽ እና በእግዚአብሔር ድጋፍ እዚህ ደርሰሻል።ቀሪው ዘመንሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር የተባረከ ይሁን
አዚዛ መሃመድ እናትዋ ክርስቲያን አባትዋ ሙስሊም ተዋደውና ተፈቃቅደው የወለድዋት ምርጥ የፍቅር ውጤት ናት እስዋም በመረጠችው ሃይማኖት ተረጋግታ የምትኖር ምርጥ ስብእና ተተላበሰች ደርባባ ሴት ናት ።ሃይማኖትን አስታካችሁ ኮመንት የምትሰጡ ነውረኞች ግን ለራሳችሁ እወቁ ሃይማኖት በስም ሳይሆን በስራ የሚገለጽ ነውና በሰው ህይወት አትግቡ ተረጋጉ።❤
አዚቲየ ያንስሻል የኔ ደግ ደጋሽ ሁሉን ሰብሳቢ በሰው ሀገር ፍቅር የሰጠሽን ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል የሚባለውን ባንችና በባለቤትሽ በሔሎም አይቸዋለሁ አሁንም ሰፊ እንጀራ ከእድሜና ከጤና ጋር ይስጣችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ ፍፅየ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል የሬዲዮ ፋና የጥንቱ ጓደኛየ ኑርልኝ
ምርጥ ቃለ መጠይቅ👏👏።አንዳንዶቹ የፍፄ ጥያቄዎች ከባድ እና ገመና ውስጥ የገቡ ነበሩ... አዚዛ ግን ሁሉንም ጥያቄዎች በህትና ነው የመለሰችው👏። ቀጣዩን ክፍል በመጠባበቅ ላይ ነኝ።
ጎላ ሚካኤልን ስታነሱ ደነገጥኩኝ እኔም የጎላ ልጅ ነኝ የሰንበት ት/ቤት አባል ነበርኩ ትዝታው እስከ እለተሞቴ አይጠፋም እሱ ይጠብቀን
በጣም ትሁት ልጅ የሰው ውለታውን የማይረሳ ጥቂት ሰው ከእነሱጨአንዷ ነሽ ያ ቼኩን የቀደደው ሰው አምላክ አብዝቶ ይስጠው ብዙዎቻችን ሰሰው የምናስጨንቀው በእውነት አስተማሪ ነው አምላክ ሁላችን ቅን ልብ ይኑረን ይረዳናል ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል ለተደረገልን ማማስገን ነው የሚያስፈልገንን የሚያውቅ እሱ ነው በጣም ደስ ነው የምትሉት ሁለታችሁም እርጋታችሁ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያጨውትሸን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ🙏❤❤❤
ዱኒያ ዘና ካደረገሽ ይበቃሻል መቼም አሏህን የካደ ደስታ ዱኒያ ላይ ነው የምመኝልሽ የዘላለም ሂወት የሆነውን እስልምናን ይወፍቅሽ ወደ እምነትሽ ይመልስሽ ዱኒያ ብላሽ
የት አየሽ ደሞ በሰው ሂወት አትግብ የመሳላት ሃይማኖት መከተል መብት አላት ok
😂😂😂😂ምንታርጋቸሁበቃ!!!እሷ እውነትን ትክክለኛውን ሃይማኖት ይዛለች አመለጠች✝️ከጭለማው ብረሃንን መረጠች አራጆች በቃ እዛው😏
ምንአገባሽ ቅናታም እሷ እናቶ ኦርቶዶክስ ናት አባቷ እስላም እናትና አባታቸው ሲለያዩ ወደእናቷጋ ሄዳ አደገች ኦርቶዶክስ ናት ከበፊትም ሀብትየመጣው ባልየመጣው ቡሀላ ሌላም ቪድዮአለ እስከመጨረሻው አዳምጭ የማያገባሽን ከማለትበፊት
@@wellogondergojamshewaamahr570 ስድቡን ምን አመጣው አንች ጋጠወጥ ስድ የለያልሽ ቅናታምስ ካልሽ አንች ማን ጠራሽ ጠበቃ ይሆንሽ ዞቤ ነሽ እሽ
@@ኩንፈዬኩንአላህሁንያለውሊ ምንአገባሽ አንች ለዱንያ ብላ መሠለሽ ኦርቶዶክስ የሆነችው ወላሂባለ ሂጃብበለበሰ አደለም እስልምና ይሄንግዜአንች ስንት ሀራምነገር አድርገሻል የኛምጥውቅ በማያገባሽእየገባሽ አትዘባርቂ ደነዝ
ፍፄ የደሀ አባት በሰላም ወደ ኢትዮጵያ ናልን አዚዛዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጨምሮ ይስጥሽ
ወይኔ፡ ፍፄ ፡አዚ ሠላም፡ ተስፉየ የሠራቺሁት ፊልም እዴት እደምወደዉ ደጋግሜ ነበር እማየዉ
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እኔጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤
Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ፍፄ እንዴት አምሮብሃል የፀጉር አቆራረጡም ከፍትህ ጋር ሄዶል ያምራል አዝዛም ቆጆ ሴት ጎበዝ በርቱ እደዚህ በስው ሀገር ተጠያየቁ ተፈላለጉ ተሳስቡ የተባረከ ጊዜ ተመኘሁላቹ ❤።
ሰዎች እንዲህ ተንደላቀው የራሱ ባልሆነው አገር ሲኖሩ በእኛ አገር ግን ሰዎች አገርህ አይደሉም ተብለው ተፈናቅለው በካንፕ እንዲኖሩ ይገደዳሉ ! ከሁሉም በላይ ልዩነቱ ዕውቀት ነው ገና አልተማርንም!
ኋላ ቀሮች ስለሆንን በብሄር ታጠርን
የሚገርመው በሰው ሀገር እየኖሩ እኛን ሲያባሉን እያጨበጨብን እንከተላቸዋለን
🙏🙏አሜን 🙏🙏አለው ነገር እግዚአብሔር አብዝቶ ዝም ካለ:: ከእግዚአብሔር የዝምታ ግዜ በሃላ ""ተአምራት"" አለ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜሪካ የመሰለ ሀገር እየተኖረ ኢትዮጵያ ገብቶ መኖር ሚመኝ አለ ማለት ነው ለነገሩ የሁላችንም ህልም ነው ሀገራችን መኖር ነገር ግን እዛ እንዳንመኝ ሚያደርገን ብዙ ችግሮች አሉ ብቻ ኢትዮ ከባድ እየሆነ ነው ሀገሬ ፈጣሪ ሰለሟን ያብዛልን
ግልፅነቷ ደስ ይላል - የፍፁም ሳቅ ተባረኩ አቦ
አዚዝዬ ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ❤❤
አዙ ስወዳት እኮ የኔ አመለ ሸጋ እርጋታዋ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ፍፄ እናመሰግናለን ተወዳጇን አዙን ስላቀረብክልን❤❤
አዚዛዪ እግዜር ይመስገን አንቺና ባለቤትሽ ቆንጆ ልጆችሽ ቆንጆ ቤትሽ ቆንጆ የተባረከ ይሁንላችሁ ❤
እናቴ አርፈሽ በትዳርሽ ደስተኛ ሁነሽ ብትኖሪ ነው የሚሻልሽ :: የሚያምርብሽም ልጆችሽን አሳድገሽ ለቁም ነገር ማብቃት ነው :: አርቲስት ምናምን የምትይን ነገር ይበቃሻል ተይው :: እዛም ያሉትም አርቲስቶችም አብዛኞቹ ህይወታቸው የተመሰቃቀለ (ውስጡን ለቄስ ) ነው ::
Bemataqiw atqebatri mn awqesh nw mlefefiw
ፍፁም በጣም ግሩም አቀራረብ ነው:: ከረጅም ጊዜ በኅላ ከወዳጆቼ ልጅ አዚዛ በፕሮግራምህ ስታቀርብ በጣም ደስ አለኝ እኔ ለምለም እባላለሁ የአቶ አህመድና የወይዘሮ ፀሀይ የስራ ባልደረባ ሁኜ ሰርቻለሁን በቅርብም አውቃቸዋለሁ : አዚዛ ሰላም ላንቺና ለቤተሰብሽ
ዘቢቢዬ እንካንም እዛ ሆንሽ በተለይ ለልጆችሽ ትምኽርት ሲባል መስዋት መክፈል ግዴታ ነዉ ፈጣሪ ትዳርሽንም ልጆችሽን ይባርክልሽ አሜን።
ልክ እግዚአብሔር አለው ነበር ሁሉምንነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይህን ሁሉ እስቦልሽ ነው ሚካኤል አባቴ በነገሮች ሁሉ ከፌት ይቅደምልሽ ።
እግዚአብሔር ይሰጥሺ ዉለታሺን ያልረሳሺ ኑሮሺን ባለቤትሺን ልጆችሺን ሁሉ ይጠብቅልሺ።
ምርጥ የኢትዮጵያ ሴት
አዚዛዬ ጥሎብኝ ከድሮ ጀምሮ እወድሻለሁ ከአለባበስና ከስርዐት ጋር የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ።አዳሜ የምትሳደቢ ሁላ ተሸፋፍነሽና ሀይማኖትሽን ተገን አድርገሽ ብዙ ጉድ እንደምትሠሪ ከማስረጃ ጋር እናቀርብሻለን አርፋችሁ ተቀመጡ ?
ሁለት ምርጥ ልበ ቅኖች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ይገርማል ጂ ኤም ፈርኒቸር ሲጀምር በኛ ቤት ነበር 28 አመት በፊት ብዙ ነገር አለፈ ከዛ ግዜ ጀምሮ. ለችግርሽ መፍትሄ መሆናቸው ደስ ብሎኛል
ኣዚዛዬ የኔ ደርባባ በቤቱ ያፅናሽ✝️♥️🤲🙏ኣንዳድ ኮሜንታተሮች ተርጋጉ የፈለገችውን የመከተል መብት ኣላት🤕#ዩሐ11÷25_26♡ኢየሱስም ትንሳኤና ህይወት እኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞት ህያው ይሆናል። __ህያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘልዓለም ኣይሞትም♥️☝እግዚአብሔር ይመስገን የንጉስ ልጂ ናት♥️✝️💯✅ ለራሳቹህ ለነፍሳቹህ ተጨነቁ 🤔🙄
💝💝
ፍጼ አዚዝ ስላየዋችዉ በጣም ደስ ብሎኛል ስወዳቹእኮ አንድ ቀን ይሳካል የኔ እናት የእትዮጵያ እንዱስትሪ ትፈልጋቿለች ❤❤❤❤❤❤
አዚቲ ስወድሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
በእግዚያብሄር ተስፋ አንቁረጥ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ትዳርሽን የተባረከ ይሁን የዳላስ ቤቶች በጣም ሰፊና ዋጋዉ ቆንጆ ነዉ በካሊፎርኒያ የምንኖር በዳላስ ያሉ ቤቶች እንጎመጃለን
ፍፄ ሰላምህ ይብዛ በጣም ተደንቄያለሁ ትንሹ ሔሎም ባለትዳር የልጆች አባት ሆኖ በማየቴ ደስ ብሎኛል አሁንም ያ ልጅነቱ ይመጣብኛል እህትህ ትዕግስትስ?
ቀጣይ ፓርት አዚዛ የስፈራችን ልጅ ስለኪዳነምህረት ስታወሪ 😢😢😢😢አልቻልኩም አየር ጤና አብረን ተምረናል ❤❤❤በጣም ጨዋ እግዚአብሔር ያስብሽውን ይሙላልሽ ያኔ ስታለቅሺ የስማችሽ ኪዳነምህረት ናት አሲቢያት 🙏🙏❤❤❤
Subhanalah Allah heyday yestishe💔
ይሄ ኑሮ ይገባሻል የኔ ቆንጆ የተዋህዶ ልጅ
ፍፄ አንተ እራስክ እኮ ቅን ልብ ያለህ ሰው ነህ ስንቱን ለእንጀራ ያበቃህ መልካምነትህ አይነጠቅብህ
የኔ ውብ...እንዴት እንደምወድሽ🥰❤ ፈጣሪ ከተወዳጅ ቤተሰቦሽ ጋር በደስታ ያኑርሽ! አንቺና ቤተሰቦችሽን አምላክ ይጠብቃችሁ!😘😘😘
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አሁንም ቤተሰብሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ
ድምፅህ በጣም ያምራል እርጋታህም ደስ ይላል አዚዛም በጣም ደስ የምትል ሴት ነች አላውቃትም ነበር አሁን ፊልሙን ፈልጌ አየዋለሁ
እግዚአቤር ልጆችሽን ያሳድግልሽ የልጆችሽ ስም በጣምያምራል ትክክለኛ ስማቸው❤
ፍጸኤ አምሮንሀል ❤..አዚዛ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
አቤትትትት የሁላችንም ምኞት ነው ለአንድ አመት ብዬ ካገሬ ወጥቼ ከሰላሳ አመት በላይ ሆነኝ። ይዕግዝያብሄርን ፍቃድ በተስፍ መጠበቅ ይሻላላል። ጌታ ባሰበበት ያኑረን
አዙዬ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ ደግሞም አድናቂሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
አዚዛ ስወድሽ አግዚአብሔር አብዝቶ በኑሮሽ በትዳርሽ ይሙላልሽ ያከበርሽዉ ጌታ ያክብርሽ እምብርሃን ትጥብቅሽ ባልሽ የጎላ የስፍሬ ልጅ ይመችሽ ወዴ
እግዚአብሔር የጠብቅሽ🥰🥰🥰🥰👏👏
አላህ ያስተካክልሽ የዱኒያ ጌጥ የዘላለሙ ተረስቶአላህየ ከአንተ ስንርቅ ካየህን ያማረ አመላለስን መልሰን
አሚን አሚን ያረብ😢😢😢
4ተኛ ሚስት ከመሆን ተገላገለች ይሄኔ ቤቷ ውስጥ ሌላ (3)ሴቶች ይኖሩ ነበር ይሄኔ የ(9)አመቷ ህፃን ልጇን ትድራት ነበር ማለቴ ትሸጣት ነበር
Egezabher mertwat Ke chelema Hiwet awetat ye rasu adergat eda anch Yalu chefenochinem egezabher wda keteteyau mengad edeyametachu enteleyalen
@@tefayetsegaye7262😂😂😂😂
@tefayetsegaye7262 endenante boyfriend mnamn eyalachuh ywndoch mchawch kmhon 4 Tena mist hono bkber mnor Byet tgnto
የኔ ሙሉ ሴት ስወድሽ ዚዙዬ ማርያምን ❤❤
⁹
አዚዬ የኔ ቅን እህት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው❤ ፍፄ ግን አስለቅሰሃት እኛንም አስለቅሰህ ቆረጥከው 😢 ሀኒዬን ስላስመረቅሽ በጣም ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ይመስገን ።
እግዚአብሔር መልካም ነው ችግር መከራ አልፎ ሲወጋ ቀላል ይመስላል ግን ያለፈበት ያውቀዋል እግዚአብሔር እንኴን ረዳሽ
በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ ጤናሽን ሂወትሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
ፍፄ ትለያለህ እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይረው
አዚ እና ሄሎ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ በላይ ይባርካቹ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላቹ❤
እሰይ ደስስስስስ ይበላችሁ 🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን
ደስ ይላል የበረከት ቤት ይሁን
Allah Hidaya yestesh yesten🤲🏽🤲🏽🤲🏽
የፍፁም ባህሪው ደስ ይላል!!
ዋው!!አዚዛዪ ልክ እንዳንቺ ቆንጆ ቤት👏👏👏👏ያለም ያርገው🥰🥰🥰
ሱበሐነአላህወድሙስሊምአህትወንድሞቼእባካችሁአትሳደብእስልምናይህንአላስተማረንምዱአአድርጉላትእሺየኛምመጨረሻምንእንደሆነአናቅምመጨረሻችንአሳምርልንብሎዱአማረግአለብንይሄሁሉየዱንያጌጥነዉሁሉንምትታዉትሂዳለችአላህልቦናይስጣትበዚህምድርታላቅሰዉማለትየፈጠረዉንጊታአዉቆመኖርእናመፍራትመታዘዝአልሐምዱሊላህአለኒኢመተልእስላምሙስሊምሁኖመፈጠርመስሊምሆኖመኖርለጌታዉመታዘዝሙስሊምሆኖመሞትሙስሊምሆኖመቀስቀስሙስሊምሆኖእጊታዉፊትመቆምምንኛመታደልነዉአላህይወፍቀንይቅናንያረብ
ካካካካካካካካ ዬሄኔ ቤቷ ሌላ (3)ሴቶቾ ይኖሩ ነበር እስልምና 4ሚስት ከረ ወደዛዛዛ
መጀመሪያ እስኪ አስተካክልሽ ፃፊ ኪኪኪኪኪኪኪኪ
أمين
አርቲስት አዚዛ አሕመድ በጣም አደበተ ጣፋጭ ስርዓት ያላት ሴት ነች❤❤❤❤
ከእኔ በቀር ሌሎቸ አማልክት አይሁንልህ እኔ እኔ እግዚአብሔር ነኝዘጸ 20:3
May Allah guide you the right way. may Allah give you hedya
She already get the right way
💌💌💌💕💕 የኔ ቆንጆ ምርጥ ሴት እመብርሃን ትጠበቅሽ መጣም ምወድሽ
ስወድሽ አዚዛየ ምርጥ ሴት ጎቦዝ ባለ ትዳርና ትዳርዋን ኣክባሪ ሰነ ስርኣትሸ ይለያል እግዚኣብሄር ካንቺ ጋር ይሁን እምቤቴ ትጠብቅሽ
የሰዉ ልጅ ነገር ይገርመኛል በዉጭ የሚኖረዉ አገሬ እያለ እያነባ ይናፍቃታል አገር ዉስጥ ያለዉ አገሩ እንጀራ እናት ሆኖበት ተማሮ በስደት ባህር እና በረሀ የበላዉ ቁጥር ስፍር የለዉም። በሌላ በኩል ጠያቂዉ ቴሊቪዠን ስታይ ወዳጆሽ ብዙ እየሰሩ ስታይ አንቺ የታሰርሽ ይመስልሻል የሚል አደምታ ያለዉ ጥያቄ ጠይቋታል ነገር ግን አዚዛ ኢትዪዸያ ብትሆንም ይሄን ያህል የምትሰራበት አይመስለኝ እሱ እንዳለዉ ወዳጆቿ ብዙ እየሰሩ አይደለም ከግዜህ ወዲህ ሞያዉ እጅግ እየተዳከመ በመምጣቱ የተነሳ አብዛኛዉ ወደተለያየ ሞያ እና በሶሻል ሚድያ ስራ ላይ ትኩረት አድርገዋል። አገር ዉስጥ ካሉት ዉስጥ እንደ መሰረት መብራቴ የመሳሰሉት ከሞያዉ እርቀዋል።
እንኩዋን ደህና መጣህ ፍፄ ግን ጠይቅልን ማነው የሚያፀዳው
ሰው እኮ ክፋቱ አሁን ሀበሻ እንዲልሽ ነው አይደል ደግሞም ወይ ሀበሻ ናት ብቻ ከአፍሪካ አትወጣም እንደድል ሆኖብን ክክክክክክክ
😂😂😂 ፅዳቱ ነው የጨነቀሽ ሮቦት እንዳላት ምን አልባት
Erasewa naw mitasedaw ega gar serategam erasachen nan
እራሳቸው
Spanish
አይ ቅን ልቦች አሪፍ ፕሮጀክት ነበር በሰላም ነው የጠፋሃው ግንለነገሩ በዚህ አምስት አመት ውስጥ ቅን ሳይሆን ቅንቅን ነው የበዛው
👌👌
አዚ ቆንጆ ስወድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችሽ🙏
አላህን ብቸኝነት ከድተሽ እንዴት ሙለነት ይገኛል!? አላህ ሂዲያ ይስጣት
ፍፁም እንዴ በጣም ጠቀየርክ እኮ አዚዛ መልካም ሴት ነሽ
ፍፄ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
አዚዛዬ የኔ ቆንጆ የ ድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤በጣም ነው ምወድሽ
ማርያምን እደኔ የማርያምን ስእል አድኖ የፈለገ ማነው 🙄 በመጨረሻው አየዋት እመብራሃን እመ አምላክ እመ ብዙሀን ወላዲተ አምላክ የኔ ፅናት የማርያም የተዋህዶ ልጆች የሁላችንንም እናት ወላዲተ አምላክ ❤
ክርስቲያን ማለት የክርስቶስ ተከታይ ማለት አደል.... ለ 2 ነገር መገዛት ሀጢያት ነው
@@meronworku6810embate tamldnalch new enge amlke nat alalchm yesu fkr yalyew aygbawem
በጣምጅ እኔም አይኔ ሰፍ አለ ከስዕል አድኖዋላይ ማሪያምን ዋው ደስይላል እግዚኣብሔር መጨረሻውን ያሣምርላችው💚💚💛❤👍👍👍
ከንፈርሽ ላይ ያውን ቀለም አጥፊው ፈጣሪ የፈጠረሽ ውብ አሮጎነው!!@@meronworku6810
ማርያም የክርስቶስ እናት ነች።ይሔን ሳታውቂ አትኑሪ አዕምሮሽን ክፈች።
ወገኖች የምትሰጡት አስተያየት ግን 🤪🤪አሜሪካ ቤትና መኪና በብድር ነው የምትሉ ብድርም ለመበደርም አቅም ለዛ ብድር ብቁ መሆን ያስፈልጋል
Exactly
ትክክል
ሆሆሆ እኮ ዝም አትያቸውም በነጻ የሚታፈስ ይመስል
Yemere betame eko new yemiyasekute😅
ትክክል መክፈል ካልቻሉ አይገዙም
መምህር ሔሎም ተስፍየ እኛ መምህር ነው የምንለው መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስትያን ትምህርተ ሃይማኖት አስተምሮኛል፡፡ አገሩንና ሃይማኖቱን አክባሪ ሰው ወዳድ ሰው ነበርና አልጠራጠርም እንዳልሽው መልካም ባልና አባት እንደሚሆን ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ፡፡'' አደራህን ጠብቅ'' የሚል ወንድማዊና ሃይማነታዊ አስተምሮ ያለበት ማስታወሻ ስንመረቅ ሰጥቶን ነበር እስካሁን አለኝ እኔ፡፡ ስለነበረህ አገልግሎትና የእምነት ትጋት እናመሰግናለን መምህር በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም፡፡
Amen
አርቲስት አዚዛ አህመድ የኔ ቆንጆ ከነባለቤትሽና ልጆችሽ ማርያማዊት(ሀኒ)፣ ሚካኤላ(ጣፋጭ)ና ብህራንን(ፍቅር) እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ! ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክሸ ! ይገባሻል በጣም የዋህና ደግ ሴት ትመስይኛለሽ
ፍጼ የጋሽ አስፋው ልጅ ተባረክ አቦ ፣ ናፍቃኝ ነበር
አዚዝዬ እውነት ነው " አለው ነገር እግዚአብሄር አንዲህ አብዝቶ ዘም ካለ ፣ ጠላቴ ሆይ ደስ አይበልህ ቢመሽም ለእኔ ቀን አለ" የፈጠረን አምላክ ይህን ቀን የሰጠን ስሙ ለዘለዓለም የከበረ ይሁን!!! Amen
ሀብትና ልጆች የቅርቢቷ አለም ጌጦች ናቸው።ፈጣሪያችሁን ከማስታወስ አያዘናጓቹሁ
(ቁርአን)
አላህ ቀልባችንን አይገለባብጥብን
ሙስሊም ሆነን መሞትን ይወፍቀን
የዱንያን ችግር ያንሳልን
ማጣት ክፉ ነው አላህ ይስቱር
አላህይጠብቀን ይህን ሁሉ እሷ ካላትሀብት ሽቃላ ሆኘ አላህየ ስላለኝ አልሀምዱሊላህ አላህሂድያይስጣት
አዚዛን ወደብረሃን የመጣት እግዚአብሔር ይመስገን🙏
አዚዛ ትክለኛውን እምነቷን ይዛለች ዝሙት አትፈልግም😂😂አንድ ለአንድ ብቻ ዝሙት ሃጤያት ነው😂😂
Ma shallh
እውነት ነው ... "አለው ነገር እግዚአብሔር እንዲህ አብዝቶ ዝም ካለ" ። እንኳን ያንን ሁሉ ውጣውረድ አልፈሽ እንዲህ ለማውጋት አበቃሽ ደርባባዋ አዚዛ። ስሜትሽንም ዋጥ ማድረግሽ ጀግንነትሽን ያሳያል። እናመሰግናለን ቅን ልቦች🙏
ድንቅ ልጅ ሙሉ ሴት አዚ።
እኔ ግን ስለ ፍፁም(ፍፄ) ልናገር እጅግ በጣም ጎበዝና ብዙ ስራ መስራት የሚችል ድንቅ ልጅ ነበር። ምን ያረጋል እንዳለው ታሰረ አሜሪካን ነሮውን አድርጎ! ብዙ ለአርቱ የሚጠቅም ልጅ ነው እባክህ አትጥፋ ፍፄ!!!
የኔ ሙሉ ሴት ከነቤተሰብሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤አዚዬ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ሴት ነሽ
ሁለታችሁም ተባረኩ ደፋር ጠያቂና እውነተኛ መልስ ደስ ይላል ::እህታችን ለፋሚልሽ ያለሽ ክብር(Family values)ደስ ይላል: ተባረኩ ::
የዳላስ ቤቶች ብጣም ያምራሉ! እድሜ ጤና ስጥቷችሁ በፍቅር ኑሩበት! ኳሉበት ዳሩበት
🙏
አሜን አሜን አሜን!!!
ለሰዎች መልካም ነገር የምትመኙ ልበ ቀናዎች የእናንተ አይነቱን በምድር ያብዛልን አሜን❤❤
Wetheru gin gahanm yishalal dagemo Dallas ba wetheru mekenyt bat house erekash nw
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
የጠራሽ እውነትን የመራሽ እግዚአብሔር ቤትሽን ህይወትሽን ልጆችሽን ይባርክ ❤
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያጨውትሽን እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ ♥️♥️♥️
የፀሎት ቤት የለንም ካልሽኝ አዝናለሁ እባክሽ አሁኑኑ የፀሎት ቤት አዘጋጁ መምህር ተስፋዬንም አዳምጪ ለህይወትሽ ይጠቅምሻል አደራሽን የኔ እህት❤
Achi demo
ከተስፋየ በፊት ሐይማኖትሽ ላይ ገባ ወጣ ነበር የምትይው???
ዋው አዚዛ ስነስርዓትሽን ፊልምሽን ወደው ነበር በመሀል ጠፍተሽ ነበር ፍጼ እናመሰግናለን የጠፋን ሰው አቀረብክልን። ቤትሽ ሲያምር እባክሽ ወደ ኢትዮ መጥተሽ ፊልሙ ላይ እንይሽ ትችያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል❤
አይ አሜሪካ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የሰራ ሁሉ ተንቀባሮ የሚኖርበት አገር ነው አዚዛየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤️
ቆንጆ ስታምር!!ደሞ ቤቱ እንዴት ያምራል!! ወይ እናት አሜሪካ ምንም አይንካሽ! እንዲ የሌላ አገር ዜጋ ሳይቀር ቅብርር አርጋ የምታኖር አገር!! USA 🇺🇸🥰 much love 💕
😂
Lemen slave baryya Atehoiyyem " we still Love Ethiopian " never Conlized " we proud.
@@yenazarethlije558🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂😂እራስህን ለማጥፋት ነው
Exactly GOD BLESS AMERICA
Yes 🙌🏽 God bless USA 🇺🇸
በጣም የሚያም ቤት አለሽ አዚ እመብርሃን እድሜና ጤና ትስጣችሁ በድዳችሁ ብሉበት ታድለሽ
የሴትነት ልክ ብዬሻለሁ የእውነት እምነት ያለው ሰው ስወድድድድ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ በጎደለው ሁሉ ይሙላልሽ
በጣም ልብ የሚሰርቅ ቃለ ምልልስ ነው ።ፍፁም ድንቅ የሆነ ስብዕና ያለው መሆኑን የሚታወቅ ቢሆንም አዚዛም የዛው አይነት ባህሪ እንዳላት ማየት ይቻላል ።
አዚዛዬ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ሳሎኑ ላይ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሳያት እደት ደስስ እዳለኝ ፍፄ በጣም እንወድሀለን❤
አዚዛ ሁሉ ባንዴ አይስጥም ጥሩ ባል ጥሩ ልጆች የማሳደግያ አቅም ተደስቶ መኖር እሄ መባረክ ነውሁሉ የሚአምረው መጨረሻ ከሁሉም ባዶ መቅረት ነው ዛሬ የምትከፍይው ነገ ትከፈያለሽ ላንቺ ሁሉ ነገሮችሽ ናቸው አቤት የልጆችሽን ውጤት ማየት ምንኛ እደሚስደስት ሁሉ ነገር ያልፋል ከንቱም ነው 🙏
አዚዛዬ የሚያምር ነገር ነበር ስትሰሪ የነበረው ፣በመሀል ጠፋሽ እንኳንም አየሁሽ ደስ ብሎኛል አከብርሻለሁ ። የተረጋጋሽ እና ጥሩ ስብዕና የተላበስሽ ሰው ነሽ በሙያሽ ስሪበት አትጥፊብን
ጎበዝ ልታይ ልታይ የማትል እርጋታ ያለባት ከበእምነቷ ጠንካራ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ የጌታዬ አናት🙏🙏
እሄን ታሪክ የቤት ጉብኝት ብቻ መስሎ ስልችት ብሎኝ ላሳልፍው ሰል እስኪ ትግስ ላድርግ ብዬ ሰስማ እጅግ አፀናናኝ ባሁኑ ስዓት መኖር እማልፍልግበት ስዓት እግዚአብሔር ግን አንድ ቀን ይኖርዋል ብዬ እዳስበ አድርጎኖ ከብዙ ትስፋ መቁርጥ በሆላ ደስታ ይመጣል ማለት ነው!!
በእውነት እድለኛ ነሽ በተለይ በሰጋ ብቻ ሳይሆን በነብሰሽም መልካም ሰለተደረገልሽ እግዛብሔር ይመሰገን
ፍፄ በማርያም በጣም ጠፍቹህ ባርየ እንዴት ናት ልጆቻቹህስ ፍፄ መልካም ሰው ።
ፍፄ የማለዳ ኮኮቦችን መቼም የማይረሱ ስራዎችን ትሰሩ ነበር ብዙ ልጆን ለቁም ነገር አብቅተሀል የእሙየ እዚህ መድረስ የእናንተ ትልቅ ድርሻ አለበት።
ፍፃ እየጠፋክ አስቸገርህ እኮ❤❤አዚዛ ደርባባዋ ቆንጆዋ ተዋናይ❤❤❤ኧረ እዳመጭ ወደ ኢትዮጵያ እዛም ያሉን በሆነው ባልሆነው ወደ እስርቤት እየተሰቃዩነው ሀገር እስተምትረጋጋ በውጭ መኖር ጥሩነው
በጥንካሬሽ እና በእግዚአብሔር ድጋፍ እዚህ ደርሰሻል።ቀሪው ዘመንሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር የተባረከ ይሁን
አዚዛ መሃመድ እናትዋ ክርስቲያን አባትዋ ሙስሊም ተዋደውና ተፈቃቅደው የወለድዋት ምርጥ የፍቅር ውጤት ናት እስዋም በመረጠችው ሃይማኖት ተረጋግታ የምትኖር ምርጥ ስብእና ተተላበሰች ደርባባ ሴት ናት ።
ሃይማኖትን አስታካችሁ ኮመንት የምትሰጡ ነውረኞች ግን ለራሳችሁ እወቁ ሃይማኖት በስም ሳይሆን በስራ የሚገለጽ ነውና በሰው ህይወት አትግቡ ተረጋጉ።❤
አዚቲየ ያንስሻል የኔ ደግ ደጋሽ ሁሉን ሰብሳቢ በሰው ሀገር ፍቅር የሰጠሽን ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል የሚባለውን ባንችና በባለቤትሽ በሔሎም አይቸዋለሁ አሁንም ሰፊ እንጀራ ከእድሜና ከጤና ጋር ይስጣችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ ፍፅየ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል የሬዲዮ ፋና የጥንቱ ጓደኛየ ኑርልኝ
ምርጥ ቃለ መጠይቅ👏👏።አንዳንዶቹ የፍፄ ጥያቄዎች ከባድ እና ገመና ውስጥ የገቡ ነበሩ... አዚዛ ግን ሁሉንም ጥያቄዎች በህትና ነው የመለሰችው👏። ቀጣዩን ክፍል በመጠባበቅ ላይ ነኝ።
ጎላ ሚካኤልን ስታነሱ ደነገጥኩኝ እኔም የጎላ ልጅ ነኝ የሰንበት ት/ቤት አባል ነበርኩ ትዝታው እስከ እለተሞቴ አይጠፋም እሱ ይጠብቀን
በጣም ትሁት ልጅ የሰው ውለታውን የማይረሳ ጥቂት ሰው ከእነሱጨአንዷ ነሽ ያ ቼኩን የቀደደው ሰው አምላክ አብዝቶ ይስጠው ብዙዎቻችን ሰሰው የምናስጨንቀው በእውነት አስተማሪ ነው አምላክ ሁላችን ቅን ልብ ይኑረን ይረዳናል ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል ለተደረገልን ማማስገን ነው የሚያስፈልገንን የሚያውቅ እሱ ነው በጣም ደስ ነው የምትሉት ሁለታችሁም እርጋታችሁ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያጨውትሸን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ🙏❤❤❤
ዱኒያ ዘና ካደረገሽ ይበቃሻል መቼም አሏህን የካደ ደስታ ዱኒያ ላይ ነው የምመኝልሽ የዘላለም ሂወት የሆነውን እስልምናን ይወፍቅሽ ወደ እምነትሽ ይመልስሽ ዱኒያ ብላሽ
የት አየሽ ደሞ በሰው ሂወት አትግብ የመሳላት ሃይማኖት መከተል መብት አላት ok
😂😂😂😂ምንታርጋቸሁበቃ!!!እሷ እውነትን ትክክለኛውን ሃይማኖት ይዛለች አመለጠች✝️ከጭለማው ብረሃንን መረጠች አራጆች በቃ እዛው😏
ምንአገባሽ ቅናታም እሷ እናቶ ኦርቶዶክስ ናት አባቷ እስላም እናትና አባታቸው ሲለያዩ ወደእናቷጋ ሄዳ አደገች ኦርቶዶክስ ናት ከበፊትም ሀብትየመጣው ባልየመጣው ቡሀላ ሌላም ቪድዮአለ እስከመጨረሻው አዳምጭ የማያገባሽን ከማለትበፊት
@@wellogondergojamshewaamahr570 ስድቡን ምን አመጣው አንች ጋጠወጥ ስድ የለያልሽ ቅናታምስ ካልሽ አንች ማን ጠራሽ ጠበቃ ይሆንሽ ዞቤ ነሽ እሽ
@@ኩንፈዬኩንአላህሁንያለውሊ ምንአገባሽ አንች ለዱንያ ብላ መሠለሽ ኦርቶዶክስ የሆነችው ወላሂባለ ሂጃብበለበሰ አደለም እስልምና ይሄንግዜአንች ስንት ሀራምነገር አድርገሻል የኛምጥውቅ በማያገባሽእየገባሽ አትዘባርቂ ደነዝ
ፍፄ የደሀ አባት በሰላም ወደ ኢትዮጵያ ናልን አዚዛዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጨምሮ ይስጥሽ
ወይኔ፡ ፍፄ ፡አዚ ሠላም፡ ተስፉየ የሠራቺሁት ፊልም እዴት እደምወደዉ ደጋግሜ ነበር እማየዉ
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እኔጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤
Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ፍፄ እንዴት አምሮብሃል የፀጉር አቆራረጡም ከፍትህ ጋር ሄዶል ያምራል
አዝዛም ቆጆ ሴት ጎበዝ በርቱ እደዚህ በስው ሀገር ተጠያየቁ ተፈላለጉ ተሳስቡ የተባረከ ጊዜ ተመኘሁላቹ ❤።
ሰዎች እንዲህ ተንደላቀው የራሱ ባልሆነው አገር ሲኖሩ በእኛ አገር ግን ሰዎች አገርህ አይደሉም ተብለው ተፈናቅለው በካንፕ እንዲኖሩ ይገደዳሉ ! ከሁሉም በላይ ልዩነቱ ዕውቀት ነው ገና አልተማርንም!
ኋላ ቀሮች ስለሆንን በብሄር ታጠርን
የሚገርመው በሰው ሀገር እየኖሩ እኛን ሲያባሉን እያጨበጨብን እንከተላቸዋለን
🙏🙏አሜን 🙏🙏አለው ነገር እግዚአብሔር አብዝቶ ዝም ካለ:: ከእግዚአብሔር የዝምታ ግዜ በሃላ ""ተአምራት"" አለ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜሪካ የመሰለ ሀገር እየተኖረ ኢትዮጵያ ገብቶ መኖር ሚመኝ አለ ማለት ነው ለነገሩ የሁላችንም ህልም ነው ሀገራችን መኖር ነገር ግን እዛ እንዳንመኝ ሚያደርገን ብዙ ችግሮች አሉ ብቻ ኢትዮ ከባድ እየሆነ ነው ሀገሬ ፈጣሪ ሰለሟን ያብዛልን
ግልፅነቷ ደስ ይላል - የፍፁም ሳቅ ተባረኩ አቦ
አዚዝዬ ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ❤❤
አዙ ስወዳት እኮ የኔ አመለ ሸጋ እርጋታዋ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ፍፄ እናመሰግናለን ተወዳጇን አዙን ስላቀረብክልን❤❤
አዚዛዪ እግዜር ይመስገን አንቺና ባለቤትሽ ቆንጆ ልጆችሽ ቆንጆ ቤትሽ ቆንጆ የተባረከ ይሁንላችሁ ❤
እናቴ አርፈሽ በትዳርሽ ደስተኛ ሁነሽ ብትኖሪ ነው የሚሻልሽ :: የሚያምርብሽም ልጆችሽን አሳድገሽ ለቁም ነገር ማብቃት ነው :: አርቲስት ምናምን የምትይን ነገር ይበቃሻል ተይው :: እዛም ያሉትም አርቲስቶችም አብዛኞቹ ህይወታቸው የተመሰቃቀለ (ውስጡን ለቄስ ) ነው ::
Bemataqiw atqebatri mn awqesh nw mlefefiw
ፍፁም በጣም ግሩም አቀራረብ ነው:: ከረጅም ጊዜ በኅላ ከወዳጆቼ ልጅ አዚዛ በፕሮግራምህ ስታቀርብ በጣም ደስ አለኝ እኔ ለምለም እባላለሁ የአቶ አህመድና የወይዘሮ ፀሀይ የስራ ባልደረባ ሁኜ ሰርቻለሁን በቅርብም አውቃቸዋለሁ : አዚዛ ሰላም ላንቺና ለቤተሰብሽ
ዘቢቢዬ እንካንም እዛ ሆንሽ በተለይ ለልጆችሽ ትምኽርት ሲባል መስዋት መክፈል ግዴታ ነዉ ፈጣሪ ትዳርሽንም ልጆችሽን ይባርክልሽ አሜን።
ልክ እግዚአብሔር አለው ነበር ሁሉምንነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይህን ሁሉ እስቦልሽ ነው ሚካኤል አባቴ በነገሮች ሁሉ ከፌት ይቅደምልሽ ።
እግዚአብሔር ይሰጥሺ ዉለታሺን ያልረሳሺ ኑሮሺን ባለቤትሺን ልጆችሺን ሁሉ ይጠብቅልሺ።
ምርጥ የኢትዮጵያ ሴት
አዚዛዬ ጥሎብኝ ከድሮ ጀምሮ እወድሻለሁ ከአለባበስና ከስርዐት ጋር የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ።
አዳሜ የምትሳደቢ ሁላ ተሸፋፍነሽና ሀይማኖትሽን ተገን አድርገሽ ብዙ ጉድ እንደምትሠሪ ከማስረጃ ጋር እናቀርብሻለን አርፋችሁ ተቀመጡ ?
ሁለት ምርጥ ልበ ቅኖች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ይገርማል ጂ ኤም ፈርኒቸር ሲጀምር በኛ ቤት ነበር 28 አመት በፊት ብዙ ነገር አለፈ ከዛ ግዜ ጀምሮ. ለችግርሽ መፍትሄ መሆናቸው ደስ ብሎኛል
ኣዚዛዬ የኔ ደርባባ በቤቱ ያፅናሽ✝️♥️🤲🙏ኣንዳድ ኮሜንታተሮች ተርጋጉ የፈለገችውን የመከተል መብት ኣላት🤕
#ዩሐ11÷25_26♡ኢየሱስም ትንሳኤና ህይወት እኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞት ህያው ይሆናል።
__ህያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘልዓለም ኣይሞትም♥️☝
እግዚአብሔር ይመስገን የንጉስ ልጂ ናት♥️✝️💯✅
ለራሳቹህ ለነፍሳቹህ ተጨነቁ 🤔🙄
💝💝
ፍጼ አዚዝ ስላየዋችዉ በጣም ደስ ብሎኛል ስወዳቹእኮ አንድ ቀን ይሳካል የኔ እናት የእትዮጵያ እንዱስትሪ ትፈልጋቿለች ❤❤❤❤❤❤
አዚቲ ስወድሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
በእግዚያብሄር ተስፋ አንቁረጥ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ትዳርሽን የተባረከ ይሁን የዳላስ ቤቶች በጣም ሰፊና ዋጋዉ ቆንጆ ነዉ በካሊፎርኒያ የምንኖር በዳላስ ያሉ ቤቶች እንጎመጃለን
ፍፄ ሰላምህ ይብዛ በጣም ተደንቄያለሁ ትንሹ ሔሎም ባለትዳር የልጆች አባት ሆኖ በማየቴ ደስ ብሎኛል አሁንም ያ ልጅነቱ ይመጣብኛል እህትህ ትዕግስትስ?
ቀጣይ ፓርት አዚዛ የስፈራችን ልጅ ስለኪዳነምህረት ስታወሪ 😢😢😢😢አልቻልኩም አየር ጤና አብረን ተምረናል ❤❤❤በጣም ጨዋ እግዚአብሔር ያስብሽውን ይሙላልሽ ያኔ ስታለቅሺ የስማችሽ ኪዳነምህረት ናት አሲቢያት 🙏🙏❤❤❤
Subhanalah Allah heyday yestishe💔
ይሄ ኑሮ ይገባሻል የኔ ቆንጆ የተዋህዶ ልጅ
ፍፄ አንተ እራስክ እኮ ቅን ልብ ያለህ ሰው ነህ ስንቱን ለእንጀራ ያበቃህ መልካምነትህ አይነጠቅብህ
የኔ ውብ...እንዴት እንደምወድሽ🥰❤ ፈጣሪ ከተወዳጅ ቤተሰቦሽ ጋር በደስታ ያኑርሽ! አንቺና ቤተሰቦችሽን አምላክ ይጠብቃችሁ!😘😘😘
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አሁንም ቤተሰብሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ
ድምፅህ በጣም ያምራል እርጋታህም ደስ ይላል አዚዛም በጣም ደስ የምትል ሴት ነች አላውቃትም ነበር አሁን ፊልሙን ፈልጌ አየዋለሁ
እግዚአቤር ልጆችሽን ያሳድግልሽ የልጆችሽ ስም በጣምያምራል ትክክለኛ ስማቸው❤
ፍጸኤ አምሮንሀል ❤..አዚዛ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
አቤትትትት የሁላችንም ምኞት ነው ለአንድ አመት ብዬ ካገሬ ወጥቼ ከሰላሳ አመት በላይ ሆነኝ። ይዕግዝያብሄርን ፍቃድ በተስፍ መጠበቅ ይሻላላል። ጌታ ባሰበበት ያኑረን
አዙዬ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ ደግሞም አድናቂሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
አዚዛ ስወድሽ አግዚአብሔር አብዝቶ በኑሮሽ በትዳርሽ ይሙላልሽ ያከበርሽዉ ጌታ ያክብርሽ እምብርሃን ትጥብቅሽ ባልሽ የጎላ የስፍሬ ልጅ ይመችሽ ወዴ
እግዚአብሔር የጠብቅሽ🥰🥰🥰🥰👏👏
አላህ ያስተካክልሽ የዱኒያ ጌጥ የዘላለሙ ተረስቶ
አላህየ ከአንተ ስንርቅ ካየህን ያማረ አመላለስን መልሰን
አሚን አሚን ያረብ😢😢😢
4ተኛ ሚስት ከመሆን ተገላገለች ይሄኔ ቤቷ ውስጥ ሌላ (3)ሴቶች ይኖሩ ነበር ይሄኔ የ(9)አመቷ ህፃን ልጇን ትድራት ነበር ማለቴ ትሸጣት ነበር
Egezabher mertwat Ke chelema Hiwet awetat ye rasu adergat eda anch Yalu chefenochinem egezabher wda keteteyau mengad edeyametachu enteleyalen
@@tefayetsegaye7262😂😂😂😂
@tefayetsegaye7262 endenante boyfriend mnamn eyalachuh ywndoch mchawch kmhon 4 Tena mist hono bkber mnor Byet tgnto
የኔ ሙሉ ሴት ስወድሽ ዚዙዬ ማርያምን ❤❤
⁹
አዚዬ የኔ ቅን እህት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው❤ ፍፄ ግን አስለቅሰሃት እኛንም አስለቅሰህ ቆረጥከው 😢
ሀኒዬን ስላስመረቅሽ በጣም ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ይመስገን ።
እግዚአብሔር መልካም ነው ችግር መከራ አልፎ ሲወጋ ቀላል ይመስላል ግን ያለፈበት ያውቀዋል እግዚአብሔር እንኴን ረዳሽ
በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ ጤናሽን ሂወትሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
ፍፄ ትለያለህ እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይረው
አዚ እና ሄሎ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ በላይ ይባርካቹ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላቹ❤
እሰይ ደስስስስስ ይበላችሁ 🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን
ደስ ይላል የበረከት ቤት ይሁን
Allah Hidaya yestesh yesten🤲🏽🤲🏽🤲🏽
የፍፁም ባህሪው ደስ ይላል!!
ዋው!!አዚዛዪ ልክ እንዳንቺ ቆንጆ ቤት👏👏👏👏ያለም ያርገው🥰🥰🥰
ሱበሐነአላህወድሙስሊምአህትወንድሞቼእባካችሁአትሳደብእስልምናይህንአላስተማረንምዱአአድርጉላትእሺ
የኛምመጨረሻምንእንደሆነአናቅምመጨረሻችንአሳምርልንብሎዱአማረግአለብንይሄሁሉየዱንያጌጥነዉ
ሁሉንምትታዉትሂዳለችአላህልቦናይስጣትበዚህምድርታላቅሰዉማለትየፈጠረዉንጊታአዉቆመኖርእናመፍራትመታዘዝ
አልሐምዱሊላህአለኒኢመተልእስላም
ሙስሊምሁኖመፈጠር
መስሊምሆኖመኖርለጌታዉመታዘዝ
ሙስሊምሆኖመሞት
ሙስሊምሆኖመቀስቀስ
ሙስሊምሆኖእጊታዉፊትመቆምምንኛመታደልነዉአላህይወፍቀንይቅናንያረብ
ካካካካካካካካ ዬሄኔ ቤቷ ሌላ (3)ሴቶቾ ይኖሩ ነበር እስልምና 4ሚስት ከረ ወደዛዛዛ
መጀመሪያ እስኪ አስተካክልሽ ፃፊ ኪኪኪኪኪኪኪኪ
أمين
አርቲስት አዚዛ አሕመድ በጣም አደበተ ጣፋጭ ስርዓት ያላት ሴት ነች❤❤❤❤
ከእኔ በቀር ሌሎቸ አማልክት አይሁንልህ እኔ እኔ እግዚአብሔር ነኝ
ዘጸ 20:3
May Allah guide you the right way. may Allah give you hedya
She already get the right way
💌💌💌💕💕 የኔ ቆንጆ ምርጥ ሴት እመብርሃን ትጠበቅሽ መጣም ምወድሽ
ስወድሽ አዚዛየ ምርጥ ሴት ጎቦዝ ባለ ትዳርና ትዳርዋን ኣክባሪ ሰነ ስርኣትሸ ይለያል እግዚኣብሄር ካንቺ ጋር ይሁን እምቤቴ ትጠብቅሽ
የሰዉ ልጅ ነገር ይገርመኛል በዉጭ የሚኖረዉ አገሬ እያለ እያነባ ይናፍቃታል አገር ዉስጥ ያለዉ አገሩ እንጀራ እናት ሆኖበት ተማሮ በስደት ባህር እና በረሀ የበላዉ ቁጥር ስፍር የለዉም። በሌላ በኩል ጠያቂዉ ቴሊቪዠን ስታይ ወዳጆሽ ብዙ እየሰሩ ስታይ አንቺ የታሰርሽ ይመስልሻል የሚል አደምታ ያለዉ ጥያቄ ጠይቋታል ነገር ግን አዚዛ ኢትዪዸያ ብትሆንም ይሄን ያህል የምትሰራበት አይመስለኝ እሱ እንዳለዉ ወዳጆቿ ብዙ እየሰሩ አይደለም ከግዜህ ወዲህ ሞያዉ እጅግ እየተዳከመ በመምጣቱ የተነሳ አብዛኛዉ ወደተለያየ ሞያ እና በሶሻል ሚድያ ስራ ላይ ትኩረት አድርገዋል። አገር ዉስጥ ካሉት ዉስጥ እንደ መሰረት መብራቴ የመሳሰሉት ከሞያዉ እርቀዋል።
እንኩዋን ደህና መጣህ ፍፄ ግን ጠይቅልን ማነው የሚያፀዳው
ሰው እኮ ክፋቱ አሁን ሀበሻ እንዲልሽ ነው አይደል ደግሞም ወይ ሀበሻ ናት ብቻ ከአፍሪካ አትወጣም እንደድል ሆኖብን ክክክክክክክ
😂😂😂 ፅዳቱ ነው የጨነቀሽ ሮቦት እንዳላት ምን አልባት
Erasewa naw mitasedaw ega gar serategam erasachen nan
እራሳቸው
Spanish
አይ ቅን ልቦች አሪፍ ፕሮጀክት ነበር በሰላም ነው የጠፋሃው ግን
ለነገሩ በዚህ አምስት አመት ውስጥ ቅን ሳይሆን ቅንቅን ነው የበዛው