I am of full Tongan descent who has grown up with the smell of this coffee, popcorn, injera and other iconic Ethiopian dishes because my Mums best friends are all habesha. I love everything abt the culture!
Thank you beetam eni memarew china nw ena my teachers and the students ask me to show them my culture ena video selfelge nbr how to make buna ena anchim agegnihush
የዛሬን አያረገዉና ዱሮ ለናቴ ሁሌ አፈላ ነበር እናቴም የኔ ቡና ነግቶ ትናፍቅ ነበር ሞት ክፉዉ ነዉ ላይጠቀም ወሰዳት እኔም የናቴን የቡና ፍቅር ተረክቤ ስዴት ሆነ ምርጫዬ አምላክ በምዲር ላይ ላሉ እናቶች ጤናቸዉን ይስጣቸዉ ላለፉትም ነፍሳቸዉን በአፀዴ ገነት ያኑረዉ
Wonday Asnake አይዞን ማማየ እኔም እዳችው እናቴን አጥቸ ስደት ሆኗል ምርጫየ እሽ
አይዞን እህት
አሜን
Wonday Asnake,አይዞሽ እህቴ በርቺ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@@Sflyye አሜን ግን ወንዲ ነኝ እሽ ወንዲም ለናቱ እኮ ያፈላል
Ayzon fetar nafisachiwn begenat yanurln
I am of full Tongan descent who has grown up with the smell of this coffee, popcorn, injera and other iconic Ethiopian dishes because my Mums best friends are all habesha. I love everything abt the culture!
Nice brother 😊 love from Ethiopia 🇪🇹
Sooooo beautiful im crying. You are great thanx❤.
Please like comment on the coffee table i made for my mum.❤i will soon make new designs. Thanx!
that is amazing, if there is any opportunity, i want to try, muse be a special experience, like the tea ceremony in China
So are coffee ceremonies for special occasions? Or can you do it whenever?
Awesome!
What a wondering brewing method i ever like. Thanks sis
ዋውውውው ዲቡራ ሁሎን አሞለቶ ያድልሽ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ የኔ ጀግና :::::::::
Loved your content !!
Thank you diboraye, you reminded me back home holidays💕🙏😍
It is nice, but is that the right way?yejebenaw kedane am just asking?
ማሻ አላህ ዲቦራየ ሁሉ ነገርሽ ያምራል አቀራረብሽ ሁሉም ያምራል የዶሮ አይን የመሰለ ቡና ምርጥ ወይዘሪት #ኢትዮጵያ ባህሏን አክባሪ
በጣም ያምራል ዲቦ ቆንጆ አመሰግናለሁ !
ዲቦራዬ የኔ ቅመም የምር ባለሙያ ነሽ ቡናው ከአቆላሉ ጀምሮ ጠጡኝ ይላል ውድጄዋለው ትባርኪ!!!!!!!!
በጣም ያምራል ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ አለባበስና የቡና አቀራረብና አፈላል ።
thanks diboye for sharing with us.
ዲቦ ማሬ ከቀሚስሽ እስከ አቀራረብሽ እንዴት እንደምታምሪ ዋው 💚💛❤
ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል። የቡና ምንጣፍሽን ከነ
ከለሩና መልእክቱ እንዴት እንደወደድኩት.....
Hey konjit,
Where do you buy it the all set please tell me if you don’t mind
I like the coffee ceremony your are so lovely❤❤
Konjo betam amrobeshal where did you get the coffee mat?
Wow des yelal Enkwan adershe 👍💚💛❤
Wawwwww bunaw endeit yamral mrt yehebesh konjo "Niqedem beli"😘😘😘
WoW betam yamiral ❤️
Beautiful
ምድጃው ከነረከቦቱ ያምራል የት ነው የሚገኘው?
በጣም ነው እሚያምረው እህቴ አረከቦቱ በጣም ነው የወደድኩት የት አገኘው አለሁ ለመግዛት
Wow diboraye yene konjo I love it I love you and all you videos 😍😍😍😍
Wow amazing coffee 😀😍
Mamyeeeee, Ethiopia the beautiful! Home of mankind as well as COFFEE! Yes, I said it!!
Thank you beetam eni memarew china nw ena my teachers and the students ask me to show them my culture ena video selfelge nbr how to make buna ena anchim agegnihush
ዲቦዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ተባረኪ
Nice coffee
Hi happy Easter
Where you buy everything send me
Dibo you so cute eko I really love your dress
BEST 1
ዲቦራዬ ስወድሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት የዶሮ አይን የመሰለ ቡና አፍልተሻል ባለሞያ ነሽ ማር በሁሉም አንደኛ
ዲቦራ በጣም አምሮብሻል የብናውን ምጣፍ ከየት አገኜሸ ብታሳውቂኜ ደስ ይለኛል በጣም ያምራል
Wow l love this
እንዲህ ነው ዲቦራ የኔ ጉበዝ አቀራርቡ ሁሉ ነገር ልዬ ነው
እሰይ የኔሀበሻ ምን ላድርግሽ ዲቦዬ ማሬ ስታምሪ ሁሉ ነገር ዋዉ ነው ♥♥♥
Wowe የኔ ዘናጨ የዛሬው ደም ያበደ ናው
Wow!
ወይ ቅናት እርር ድብን እልኩልሽ የኔቆንጆመብርር ቢቻልብዪም ተመኝሁ እይ ስደት አይ ስደት አገሬ ተለምኜ እንዳልጠጣሁ አሁን እንደዚህ ብርቅ ይሁንብኝ ዲቦራዪ ይመችሽ የኔ ቆንጆ ስታምሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ዋውውእጂሽይባረክ
Wow wow Ethiopian beauty 💚💛❤️
Wow 👏 👌 ❤ Nice 👌
ውይ ቡንዬ😘😘ውስጤ ነሽ ቡንዬ የኛ የኢትዮጵያዊያን ምርጥ መገለጫ ናት ❤ ዲቦራ ታምሪያለሽ የኔ ውብ❤👍
እንዴት እንደምታምሪ ዲቦራዬ. ባህላችን እኮ ውበት ፣ ግርማ ሞገስ ነው ፣ ቡናን እንደኛ ኢትዮጵያውያን አሳምሮ እሚያፈላ ይኖራል ማለት ዘበት ነው 💚💛❤
You are gorgeous mama
ዋው ስታምሪ ቆንጆ ብናውን እዳጨርስሽው መጣሁ 1ኛ ነኝ
እራ እኔም መጣው በሩን ክፍቻው
ጥዑም ቡና ስለጠጣሁ ነው የምቆጥረው አቀራረብሽ ያምራል
ዋውውውው ዲቦር ያምራል
Waw new gobez
ዴቦራዬ በጣም ያምራል ጥዑም ቡና ያአለም የሲሳይ ቤት ይሁን የኔ ቅመም
Wow endat endemiyamerbeshe!!
ዋው ባለሙያ ነሽ እኮ ከመልክ ጋር
ውይ ስታምሪ
Yenea konjo wedededede new yemaregesh strong women
ዋውውው😘❤
ዋዉዉዉዉዉ ያበሻ ቀሚሡ ሥያምር ወይኔ ሥወድ ያበሻ ልብሥ
ውይ ዲቦራዪ ያንጠፍሽውን የት ንው የገዛሽው ስወድሽ ንገሪኝ የኔ ቆንጆ
የኔ ቆንጆ አቤት ስታምሪ💚💛❤👌👌👌
Wow arif new
Wyyyy konjo kimem ekonesh 😍😍😍😘😘😘
ዋው ዲቦ በጣም ውብ ሁነሻል እንደሁልጊዜው የቡና ማ(ምንጣፍ ) በጣም ነው የምርምር ደግሞ ትልቅ ነው።
ቀሚስሽ ከዛው መስላኝ ነበር. ለመልካምነትሽ እጅግ አመሠግናለሁ የኔውድ አመሠግናለሁ
Wow betam yamral endi new hagerin mastewawek mirt ethiopiawit
ዋው ነሽ ነው
ሁሉም.ያምራል.በተለይ.ቀሚሱ.ዋውው.ነው
ቡናውን.ብዙም.አላፈላሽው.ቡና.ቱግ.ቱግ.ብሎ።ሲፈላ.ነውእጂ
የኔ ቆንጆ ስታምሪ
በጣም ያምራል
ዋው ይህን አይቶ አለማድነቅ አይቻልም እንደብናሽ ስታምሬ
ዲቦራ ቆንጁ ምን ነው ፍሲካ ሳይደርስ እንደዚህ ፍታ አልሳ ይመችሽ ቆንጅ I like your dress 👗
Endet yamral😍😍😍😍
ዋው ባለሙያ ነሽ ባይን ያስታውቃል ቡናሽ
ያምራል የኔ ማር
You look beautiful
የምትተቀሜቸው ማቴሪያሎች በሙሉ ይመቹኛል ቀጥይበት ☞★★★★★
የኔውብ ዲቦርየ የወሎ ቆጆ ሁነሻን በጣም ታምሪያለሺ
ቆይ ለማዳም ነው የማሳያት አድርቃኝ ልትሞት ነው ሴሪሞኒው እንዴት ነው እያለች
Enameseginalen.
ስታምሪ በአልን መስለሻል ቆንጆ
ዋው ሲያምረ ወይኔ ይሄን እረከቡት ስውድው የት ባገኝሆት
የኔ ሀብሻ እምር ብሎብሻል
I love u so much yene konjo
እውይይይ ዛሬ ደግሞ እማየን መስለሻል ባህላችን ውበታችን ቡና ውስጤ ነው
ዋውው ያምራል ቆንጆ
Wey mankeshkeshawen yet gezashewe wey madgawr wow ere kyet new
Wow dibora endet endemtameri 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 hono mefeter metadel new
እንደዉ ሲሰራሽ ፈጣሪ ቅመም አርጎ ነዉ የፈጠረሽ የያዝሹ ሁሉ ያምራል
ኢትዮጵያዊነት ፣ ውበት፣ጨዋነት፣ክብር፣ደግነት: ባጠቃላይ:መገለጫ:የማይገኝለት:የአምላክ:ግሩምናድንቅ:ስጦታ ነው!!
ዋውውው የኔቆጆ ስታምሪ
መችይሆን እድህ እማፈላው ደስ ሲል
እጆችሸ ይባረኩ
ዲባራየ ዋው
Merthe habshawete lefasica yemayker new megzatu tnx
ታምሪለሽ በጣም ነው ምወድሽ
waww yene konjoo
ዋው
😘😘
Woow konjo