ማርቲን ሉተር ማን ነው? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል
HTML-код
- Опубликовано: 15 янв 2025
- ማርቲን ሉተር ማን ነው? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል
ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
ስልክ:- +251917323109
Telegram :- t.me/MEBA_TV
Facebook:-www.facebook.c...
WhatsApp:-chat.whatsapp....
Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
#mahteb media
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
#Samuel Asres I Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
#Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
#ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
#EOTC TV
#Mahibere Kidusan
#masresham
Hamster kombat daily comb, Daily combo hamster kombat today, Hamster kombat mining, Hamster kombat withdrawal , Addis ababa , Airdrop, Airdrop news , Bitcoin ,
#eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ሄኖክ ሀይሌ, ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
#yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #ሰበር_ዜና #today #henok_haile #ethiopiannews #የኔታትዩብ
mahteb media,Donkey Tube,ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube,Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር,Samuel Asres I Official Channel,yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር,ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi,ቤተ ራማ Bete Rama,21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ,Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ,ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media,EOTC TV,Mahibere Kidusan,masresham,ቅዱስ አማኑኤል,አማኑኤል,ስንክሳር ዘወርኃ ግንቦት 28,
#ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news diakon henok haile ethiopia- ሰበር መረጃ ethiopia: ሰበር ዜና feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele አቡነ ጴጥሮስ ህማማት አርብ besemone himamat wist yemifetsem siriat / Deacon henok haile Eotc tv ወቅታዊ ጉዳይ Ethio 360 abel berhanu mahibere kidusan new shenoda tube ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ምክረ አይሁድ ሰሙነ ህማማት ሰሞነ ህማማት አስገራሚ ወቅታዊ ስብከት ዓውደ ስብከት ዮናስ ቲዩብ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ህማማት Henok haile henok haile new ትረካ ደብረ ዘይት ስብከት yeweyno lej tigray tv daily ethiopian news et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Himamat ሕማማት ሙሉ ትረካ ሰሞነ ህማማት ትረካ live ሕማማት ክርስቶስ ሕማማት ክፍል 1 ሕማማት መግቢያ eotc tv ልደታ ማርያም ashruka Et news The book of enoch መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ መፅሀፈ ሄኖክ Yonas moh Upwork ethiopia ምን ልስራ ሲኖዶስ መግለጫ ዳግም ትንሳኤ ethiopian news daily amharic news esat tv tigray tv news ስንክሳር መንፈሳዊ ትረካ በአማርኛ ኤልዛቤል ማን ናት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት abiy ahmed
🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ
እኔ ፕሮቴስታት ነኝ ግን አሁን ጥሩ ከዚህ ፕሮግራም እየተማርኩ እየተጠቀምኩ ነው❤❤❤❤
😂
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ok who is life
መባ ቲቪ እናመሰግናለን❤ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ❤
" ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።"
(ወደ ገላትያ ሰዎች 2:16)
“በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና።”
- ሮሜ 2፥13
@@GetahunWubeshet ጥቅስማ ሳይጣንም ይጠቅሳል አየህ እምነት ምን እደሆነ አልገባህም
በጣም እየተማርንበት ነዉ የአገልግሎታችሁን ዘመን ያርዝምልን ❤❤❤❤
በርቱ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቹ እስከ መጨረሻው በበቤቱ ያፅናን
እድሜ ለጋዲሳ የሉተረን ተረት ተረት በሚገባ አስረድቶናል በቲክቶክ የሚሰሩ ወንድሞች እጅግ አመስግናለው በክርስትና እንድፀና አድርጋችጉኛል❤❤❤ መባዕ ቲቪ አንተም በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሠማልን በእውነት በዙ ነገር አሳውቃቹህናል አይ ፕሮቴስታንት በጣም ያሳዝናሉ
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ❤❤❤❤❤ንዘልኣለም ትንበር❤❤❤❤❤❤
wirta hilnahin atisda berasih qoshasha kifu ayit witaa👏
ጨርሼ ማዳመጥ አልቻልኩም በጣም ይገርማል ሉተር😊
ሎቱ ስብሐት 😭😭 መርዙን አስቀምጦ ሄደ እግዚአብሔር ይፍረድበት 😭😭
ጥሩ የጥላቻ ምናባዊ ትርክት ፀሃፊ ነህ፣
Gudachehun Zem beleh atesemam
Egziabher Lebona Yestachehu Menafekan Medre Satan amlakiwochii
እውነትን ተገፈጭ
በጣም ጥሩ መረጃ ነው በሚቀጥለው ደሞ የጆን ካልቢን ታሪክ ይቅረብልን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እናመሰግናለን 🙏
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የምታቀርቡት እጅግ በጣም ጠቃሚና በተሳሳተ ሐሳብ ለተወሰዱ ሰዎች ግልፅ መረጃ የሚሆን ነው።
ከላይ የተጠቀሰው መድሎተ ቅፅ የሚለው መፅሐፍ የት ይገኛል ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል።
የኢየሱስን ማዳን ለአለም ያበሰረ ብሩክ የኢግዝአብሄር ሰዉ ብሩክ ሰዉ
👨🏾🦯👨🏻🦯➡️👨🏻🦯➡️👨🏻🦯➡️👨🏻🦯➡️
Kesu befit yeyesusn madan alem ayawkim neber?
እሱ እሾሁን ተክሎ ሔዷል
እኛን በዚህ ዘመን ያለነውን ሉተሮች እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን🙏
Wow wow wow thank you for the story.
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኔ የሚመስልኝ ሉተር ጻድቅ ነበር የሚመስልኝ ሰለ እሱ በማወቄ በጣም አመሰግናለሁ
ታባረክ እግዚአብሔር ይባርክቹ ትውልዱ እውነትን ማውቅ አለበት ባርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ የዚህ ዩቱብ ባለቤቶች ካቻልችሁ የዙውንጌል እና ካልቪን ታርክም ብትቃርቡ ካን ልይውናትቸዉ
እስከዛሬ ሉተርን አደንቀው ነበር ... አሁን አድናቆቴ እጅጉን ከፍ ከፍ እያለ መጣ።
ዋውውውውው!!!
አባታችን ሰይጣን ነብሱን በግኃነም ያኑርልን።
አሜን!!
Egzihabher yeker yebelhe
ሉተር ወደ እውነተኛው ጌታ ሄዶል የእሱን ኑፋቄ ተቀብለን ዛሬም በጨለማ ለምንጓዝ እግዚአብሔር ይርዳን በጣም ከባድ ነው ዛሬዛሬ የምያቸው ፓስተሮች የሉተር ትምህርት ምሳሌ ናቸው ፈጣሪ ሆይ ኃጥያተኛ ነኝ አንተ ግን ይቅር ባይ መኃሪ ነህ እባክህን ማረኝ
አይኔ ነው ጆሮዬ በስመ ስላሴ😢
የጥላቻ ዘገባ መሆኑን የምታውቁት ወንጌል መስበክ ትቶ ግለሰብን ማክፋፋቱ ተራ ነገር መናገሩ ምንኛ ነውር ነው።
እዲነው እውነት ሲገለጥ የናዝሬቱ እየሱስ የሁላችን አባት ይባርካችሁ እንወዳችሆለን
ውይ ውይ እግዚኦ ምኀነ ክርስቶስ ምንጉድ ነው ይህ ነው የፕርሮቲስታንት አባት እግዚአብሔር ይማራዥሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃከህወት ያሰማል በእውነት ስለምታቀርቡልን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን
Juses is lord
ምሰኪን መጽሐፍ ቅዱስ ከግለሰብ ማንነት በላይ ነው በእግዚአብሔር ቃል የተገለጠውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማመንና እርሱን ብቻ መከተል ለእርሱም መገዛት በርቶልናል ዛሬም ነገም ለዘላለምም በእምነት ብቻ ነው የሚፀደቀው
ስለ ካልቪንን ዚዊንግሊ ማንነትም በዝርዝር ቢቀርብና ሁሉም ሰው ቢያውቀው መልካም ነው::
ጌታ ሆይ ከዚህ ሰይጣናዌ ትምህርት አንተ ጠብቀኝ እግዚኦ ማሐርነ ክርስቶስ የሱን እርኩስ መንፈስ ለመርዳት የአሁኖችን ፕሮቴስታት ማየት በቂ ነው 😢
የሉተር ትምህርት የሚከተሉ ብዙ ሠዎች አሉ የእርሡ ትምህርት ብዙዎችን ሲኦል አግዟል አሁንም ብዙዎች አልገባቸውም
ሰለመረጃዎ አመሰግናለሁ ።
እግዚአብሔር ይመልሳቸዉ ወደእዉነተኛ ሃይማኖት ፒሮሰንት እህት ወንዲሞች😢😢😢😢😢በጣምነዉ ያዘንኩት ለእግዚአብሔር ሰለመሰደብ ኣልፈ ኣልፈ ጆሮየ እየጨፈንኩ ነዉ የሰማሁት😢😢😢
Benatu ene madamet erasu naw yekebedagn ke denegata yetenesa bereceqo naw yasabirkute lakakute ewnat bekumaa besemam era min gude yehona saweyaa naw Egziyabher ayenachewen yaneralachaw le wegenochachen enaten ghin ewnat saladeneke alalefem bertu ye dengile lij kenatega yehune❤❤❤
ሰውን መጥላት ሀጢያት ነው የሚለውን እስክረሳ ድረስ ነው ፕሮቴስታንቶች የሚያስጠሉኝ። ማርያምን ያስጠሉኛል። በቃ ያስጠሉኛል። ሁሉም ጊንጦች,የጭቃ እሾሆች,መርዘኞችና የውሸት ወዳጅ መስለው የሚቀርቡ ከፍት አፎች ናቸው። ዋናው ነገር ግን አሁንም ያስጠሉኛል።
በጥላቻ መንግስተ ሰማያት አትገባም።
Mariamn titelataleh ende tisihufih mnin adrga ⁉️Rasihn mayet yalchalk ye Zemenu👉🐺
የእግዚአብሔርን ፍጡር መጥላትም መልካም አይደለም ልናዝንላቸውና ልንፀልይላቸው ይገባል መልካሙን መንገድ ይያዙ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን
መዝሙር 37
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ።
⁴ በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል።
⁵ መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።
⁶ ጽድቅህን እንደ ብርሃን ፍርድህንም እንደ ቀትር ያመጣል።
⁷ ለእግዚአብሔር ተገዛ ተስፋም አድርገው። መንገድም በቀናችለትና ጥመትን በሚያደርግ ሰው አትቅና።
ጌታ ሆይከዚህ ሰይጣናዌ ትምህርት ከርሰቶሰ ይጠብቀን 😢
አሁን መጠው ሉተር እኮ ሰው ነው ሰውን አትስበኩ ኢየሱስን ነው የምንከተው ይሉሃል🙈 እምነቱን ይዘው አንፈልግህም😳
😂 አባታቸው እኮ ነው።
ጉዶኞች ናቸዉ😂😂😂😂😂😂
1ኛ ዩሀ2:2
@@soltube2710 Its not a license to do sin... ወረድ ብለህ አንብብ
ያዕ 2:17 አንብብ ስራ የሌለው እምነት የሞተ ነው።
ሁሉም የቤተክርስቲያን አባቶች የራሳቸው የሆነ ድክመት አለ 😢 የአንድ ሰው የግል ህይወት ለሚከተለው ላይ እምነቴ ምንም አይጠቅምም ሉተሬም ቢሆን ከመጽሐፍ ቅዱስ በታች ነው :: ሁሉም የቤተክርስቲያን አባቶች በሚባል ደረጀ የራሳቸው የሆነ ክፍተት አላቸው ሉተር ብቻ ሳይሆን ለዛ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የበላይ ነው የምንለው ::
መባ ሚዲያ ❤️❤️
@@tsesl4059 ኤስቲ አንድ አባት እንዲደድ ያለ ህይወት ያለው
የቤተክርስቲያን አባት የሚባለው በሐዋርያት ቅብብሎሽ ውስጥ ያለ ነው። ማርቲን ሉተር John 10:1 ላይ የተፃፈው አይነት ነው። ሰዎችን ከግንዱና ከቅርንጫፉ ለይቶ ከቅዱሳን ጋር ምንም ህብረት እንዳይኖራቸው ተኩላ ለተባለ ጠላት ሰይጣን አሳልፎ የሚሰጥ ነው። ይህን ለማየት ከስሩ የበቀሉትን በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ denominations ማየት በቂ ነው እንኳን የቅዱሳን ህብረት ሊኖራቸው እርስ በእርሳቸው በኢየሱስ አንድ አይደሉም በዚህም የተነሳ አስተምህሮው ሰር የሰደደበትን አውሮፖ ከመንፈሳዊ ፍሬ ውጪ አድርጎታል።
@@tsesl4059 እስኪ በማስረጃ ታደርገዋልህ የትኛው አባት ነው እንደ ሉተር እኔ ኃጢአት ብሰራም ተጠያቂው እግዚአብሔር ነው ያለው የትኛው አባት ነው ምስኪን ገበሬዎችን ያስጨፈጨፈው የትኛው አባት ነው ስጋችጉ የሚጠይቃችሁን ነገር በቶሎና በቀላሉ አቅርቡለት ያለው የትኛው አባት ነው ሴት ልጅ የዝሙትና ልጅ ለመውለድ ብቻ ነው የተፈጠረቺው ሌላ ትርፍ ወይም ጥቅም የላትም ያለው የትኛው አባት ነው ክብር ይግባው እና ኢየሱስን ከሴቶች ጋር ተኚቷል ያለው የሉተር ክፋት በአባቶች አሸፍኑት። የልቦናችሁ ዐይን ያብራላችሁ
ስንቱ ሳያውቅ ገደል ገብቷል😢 በስመ ስላሴ
ወይ ጉድ:: ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን:: ይሄ ሰው ሉተር ሳይሆን ስይጣን በምድር ላይ በአካል እንደ ስው ኖሯል አትለኝም? እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ? ይቅር ይበለው:: ወይ ድፍረት:: 💔💔💔🥲🥲🥲
እግዝኦ ማርና ክርሥቶስ 😮😮😮
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕ. 2)
----------
6-7፤ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።
8፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
9፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም😢ወደ 20ዎቹ ደቂቃዎች ዘገነነን....ትዕቢትን የሚያክል ኃጢያት ግን ምንድን ነው?
አጋንንት በአካል ጌታን ቢዳፈሩ እንኳን በማርቲን ላይ አድረው እንዳሉት ፀያፍ ነገር የሚናገሩ አይመስሉም😢
This is the man, the founder of the Protestant religion, who made homosexuality and major sins work.
😢😢
መቸም ክዝንብ ማር አይጠበቅም ! ምርጥ ምርጡን ለናንተ መውሰድ ክጥንት የተካናቸሁት ስለሆነ አይደንቀንም
ማሜና ሉተር ምድነዉ ልዩነታቸዉ 😮😮😮😮😮😮
anchina bado kel and nachu
ፍሬው የሰይጣን ተልዕኮ መሆኑ በአሁኑ ጊዜ የፕሮቴስታንት አዳራሽ ጎራ ብሎ ማዬት ነው:: ስራቸው ሁሉ ፍፁም እግዚአብሔር የማይከብርበት መሆኑን እየተመለከትን ነው::
Gena Y Estifanos Dam Yichohibachihual Metifiachihu Eruq ayhonm!
እሱ የተወለደበት ዘመን ስምንተኛው ሺ የጀመረበት ዘመን ነው
ሉተር ቃል በቃል ይትንግርዉን አሁን ያሉት ጴንጤዎች እንድዛ ማለቴ ፋልግው አየደልም እይሉ ይምካርክሩለት ነግር ያስቃል ብቻ እግዚአብሔር ዋደ ቤቱ ይማልስቹ ከድፍርሰ ምንጭ ኑፅ ኡሃ አይግኝም 😭
ሀለው ለው ዘረባ ሃላያት
ቅዱስ ጴጥሮስ . ቅዱስ ዮሐንስ. ቅዱስ ጳዉሎስ እነ ቅዱስ ቶማስ ቆዳችሁ እንዴ በግ እየተገፈፈ የተጎተታችሁ ሆይ እንደዝያ የለፋችሁበት ዋጋው የከፈላችሁበት በአደባባይ የተሰቀላችሁበት የታስራችሁበት የተራባቹበት የተጠማችሁበት በሉተር አስትምሮ የሰው ልጅ ሲጠፋ ምን ተሰማችሁ ?? 😭😭😭
የእርሡ የሉተር ተከታይ የሆነው ልጁ ቶፕፍራንሲስ አሁን እኛ ባለንበት ዘመን ግብረ ሰዶምን ፈቅዷል ይህን የሚከተል ብዙ ሠዎች አሉ አይናቸው የታወሩ ናቸው
The teble tock of Martin Luther በሚል መፅሐፍ ላይ ነው ክርስቶስ የሰደበው 😭
ያልኖረውን መልካም ኑሮ የተነገረለት አንደኛ መሀመድ ብላችሁ አስተካክሉት ::
ሲጀመር ለሉተር ያለ ጥላቻ ትክክል አይደለም፤ ሰው በራሱ ድክመት አይደለም።
ሉተርና መሀመድ አንድ ናቸው ።
😂?
ማሜ ስጋህን ነው የሚገለው ይኼኛው ደሞ ነፍስህን።
የኃይማኖቶች የእርስ በርስ ጦርነት ይሉሃል ይሄ ነው
ሉተር የሰበከዉ ወንጌል ገና በሀይልና በስልጣን ይሰበካል የጨለማዉ ሀይልና ሲኦል ባዶ ይቀራሉ በዚህ ቅር የሚለው ክፋት ሀሉ ተንኮልም ሁሉ የሞላበት የዲያቢሎስ ልጅ ብቻ ነው።
Yedabilos lije ena yedabilos agelgayochima enate nachu seyitanam
ተከታዮቹ በተግባር የሚያደርጉት ነው የሰማሁት። ለካ ካባታቸው ሉተር የተማሩትን ነው የሚያደርጉት።
የ ጆኣዳም ዊሻፕ ታሪክ ስራልን
I can’t finish it this is too much.
ምነዉ ላዳምጠዉ ነበር እሽ
ሀጢአት በገንዘብ ይስተስረያል የሚለውን አስተምሮ መቃወሙ የካቶልክ ያለ ጥላቻ ያሳያል?እውነት? አንተ ራስህ ይህን ትቀበላለህ? ከሆነ ሂድና አስተምር! ስቀጥል ስለ ሉተር የተጨነቀ እና ይህን ያህል አጀንዳዬ ብሎ የሚናገር ካለ ይገርማል። ይሄነ በተቃራኒው የኦርቶዶክስ ብሆን ኖሮ የልደት በአልና በስሙ ዝማሬ ሳትዘምሩ ትቀሩ ነበር?...........ተረተን መልሰው ተረተን
💥ጩፋንና መሰሎቹን ነብይ ብለው ከሚሉ ይሄን አጋንንት ነቢይ ቢሉ ይሻላል🚩
ማርቲን ሉተር ማለት መንፈሳዊ ጀግና ከእየሱስ ሐዋርያት እና ከሐዋርያው ጳውሎስ በኋላ የተነሳ መንፈሳዊ አርበኛ ነው የኦርቶዶኮስ ቤ ክ ገበናዋነሰ አደባባይ ያሰጣባት ግሐሰብ ስለሆነ አጥብቃ ትቃወመዋለች
ከብሉይ ኪዳን ዘምን 5500 ዓለም ቀጥሎ old world order ቀጥሎ the new world order የሰውን አምሮ በመቆጣጠር ሥራ አስፈጻሚ ሆኖ የተመረጠ አጥፊ ሰው መነሻዉም መድረሻውም ቫቲካን ነው የኛ ትውልድን የማስተማር ችግር እንጂ ብዙም እምሸውደን አልነበረም ቀድመው በዝው ስርዓት በልተውን ቅርንጫፉን አራግፈዉብን ስሩን ብቻ ስላስከሩብን ነው ተስፋ አለኝ ያብባል እምያሳዝነው ብዙ ሰዉ እየጠፋ ነው ሁሉም በሚባል ደረጃ ከተሳሳትኩ ልታረም ካጠፋው ይቅርታ ከዩቱብ ውጭ በሰራ ጥሩ ነው ❤
Kantes luthren ❤❤❤❤
What about the books tiemirte Maria, gedlat, dirsanat? Tell us all the lies and fictions in these books
Ymartin luter tarek ayawokum porstant laza new ymichohu
ሎቱ ስብሐት
ከርስቲያን ነን የሚል ህብረተሰብ ግን እንዴት ይሄንን ያህል ኢየሱስንና ወንጌልን ከፍ ከፍ የሚያደርግን ሰው ይጠላል፡፡ ወገኖቼ ሰይጣን ሃይማኖት ኖረህ አልኖረህ ግድ አይለውም ግን የኢየሱስ ወንጌልንና አገልጋዮችን ጥላሸት ይቀባል፡፡ ምክንያቱም «የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚያብሄር ልጅ ተገለጠ» የሚለው እቤትህ ያለው መፅሃፍ ቅዱስ ነው፡፡ ማርቲንም ሆነ ማንም አገልጋይ ለሰራው ስራ በጌታው ዘንድ የሚጠብቀውን ያገኛል፡፡ ግን ዲያቆን የተባለ ሰው እንዴት ይሄንን ያህል የወንጌል ጠላት ይሆናል፡፡ (ሉተር አለ እየተባለ እዚህ ላይ የሚባለው ነገር የውሸት ክስ ነው፡፡) ሁላችንም በፈጣሪ ፊት እንቀርባለን፡፡
አታለቃቅስ እውነቱ ይህ ነው። google እንኳን አድርገህ ሳታረጋግጥ ውሸት ነው ብለህ ትከሳለህ? ደሞስ ሀይማኖት ማለት ማመን + መታመን ሆኖ ሳለ አንዲት ጥምቀት አንድ ሀይማኖት ብሎ በኤፌሶን 4 ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመሰረታት ሐዋርያት ያፀኗት ሀይማኖት አንድ መሆኖን ያለ Apostolic Succession ሌላው በሀይማኖት ስም የተከሰተ ከግንዱና ከቅዱሳን ህብረት የጎደለ ነው። ሌላው ከመፅሐፍ ቅዱስ በተቃራኒ "እምነት ብቻ" ብሎ የተነሳው ማርቲን ሉተር አይደለም ወይ? መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን 'አጋንንት ደግሞ ያምናሉ፤ ይንቀጠቀጡማል። ' የያዕቆብ መልእክት 2:19 አንድ ሰው ክርስቲያን ተብሎ ሀይማኖት አልፈልግም እምነት ብቻ ካለ ከ አ ጋ ን ን ት በምን ይለያል?
ምነው ኢየሱስን ይሄን የሰይጣን ማደሪያ ባመንከው ልክ እንኳን ብታምነው ?አሳዘንከኝ
@@PlRATE
ወንድሜ እቤታችሁ ያለውን መፅሃፍ ቅዱስ አንስተህ ማንበብ የጀመርክ ግዜ እንደ ማርቲን ሉተር አይነት እምነት ይኖርሃል፡፡ ስለ ዚህ መፅሃፍ ቅዱስ እንዳታነብ፡፡ ክሙሉ መፅሃፍ ቅዱስ የያቆብ መልዕክት አንድ መስመር ላይ ሃይማኖትህን ትመሰርታለህ? መፅሃፍ ቅዱስ ሙሉውን ሰው በእየሱስ ክርስቶስ በማመን የሃጥያት ምህረት፣ የዘላለም ህይወት፣ መዳን እንደሚሆንለት ነው የሚያስተምረን እነዚህ ነገሮች እንደሆኑለት የተረዳና ያመነ ሰው ደግሞ በእግዚያብሄር ፀጋ የፅድቅ ኑሮ ይኖራል፡፡ የሚያስቀው እኮ ደግሞ ኦርቶዶክስ በፅድቅ ጉዳይ ፕሮቴስታንቱን ሊኮንን ሲደፍር ነው፡፡ ሁለት ወር ሙሉ ከቂቤና ከስጋ ተቆጥበህ መጠጥ ቤት አይደለም እንዴ የምታድረው፡፡ የአመፅ ህይወት እኮ የሚኮራበት እናንተ ጋር ነው፡፡ ፕሮቴስራንቱ በሃጢያት ቢወድቅ እንኳን ይፀፀታል ተፀፅቶም ንስሃ ይገባል፡፡«የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጥያት ሁሉ ያነፃል» የሚለውን ስለሚያምን፡፡ ስለዚህ መፅሃፍ ቅዱስ እንዳታነብ ካነበብክ አሁን ያለህበት ቤት ስትቀመጥም፡፡
@@eshitube1153 ለምን ታዲያ እንደእኔ መፅሐፍ ገልጠህ አትከራከርም? ስለ doctrine የፃፍኩት አንተ ደሞ ስለ ተራ የመንደር ሀሜት ነው የምታወራው። ስለ doctrine ስለ ዶግማ በቅዱስ ቃሉ ከቻልክ ሞግት። anyways እውነትን ክዶ የውሸት ክስ ምንም አይጠቅምህም። አንድም ከሳሽ የሀሰትም አባት የተባለ የሰይጣን መገለጫ ነው። የቆምክበትን መርምር!! መልካም ቀን
@@eshitube1153 ፤ለት የኛ መፀሀፍ ቅዱስ ሴት ሸቀጥ ናት አይለንም እሽ ሌላው ዝርዝር እደሰማከው ነው አታለቃቅሱ እውነቱ ይህ ነው ወበዴነው
ሥራ የፈታ መነኩሴ ቆቡን ቀዶ ይሠፋል ። በማርቲን ሉተር ያለውን ጉድፍ ከማየት ። መጀመሪያ በአንተ ዓይን ያለውን ግንድ አስወግድ ።
ጴንጤወቹ የማይፆሙት ለካ ለዚህ ነው😳🙉
ኦ ማርቲን ሉተር ለካ የሉሲፈር ቤተ መቅደስ ነበርክ?? የአንተን ትምህርት ትምህርት አድርገው ለተከተሉ መጨረሻቸው አያምርም ያው ፍጻማቸው ገሃነመ እሳት ስለሆነ።
ማርቲን ጀግናነው
እረ😂😂😂😂😂
እስኪ ንገሩኝ
ከ 2010 ጀምሮ የተገደለ 1 ኢትዮጵያዊ ፕሮቴስታንት ታውቃላችሁ ??
የፈረሰ ቸርችስ ታውቃላችሁ??
የሌላውን እምነት መስደብ ገነት አያስገባም
ያለ እየሱስ ሀይማኖትም ገዳይ ነው ዘምዴ
ጸሐፊው ሚዛናዊነት የጎደለውና በጥላቻ እንድሁም በቅናት ብቻ ከእውነት የራቀ እርስ በርሱ የሚጣረስ ነገር ሲያቀርብ አቅራቢውም ደገመው::ሉተር ከጌታ ይልቅ ምስቱንና ልጆቹን አምናለው ብል ኖሮ ክርስቶስ ላይ ባለን ጽኑ እምነት እድናለው እንደት ብሎ አስተማረ?
2.ከክርስቶስ ዳብሎስ ይሻለኛል ካለ እንደት ክርስቶስ ብቻ(sola christus) ደግሞ ብሎ አስተማረ?
3.እውነት የምንኩስና ህይወት ከብዶት ካገባ እንደት ለጋብቻ ደግሞ ክብር የለውም?
4.አንድ ሚስት ካገባ ያላገባቸውን 3 ደግሞ ከየት መጡ?
5.ጸሐፊው የተጠቀሙት ዋቢዎች ለግለሰቡ ፍጹም ጥላቻ ያላቸውን ሰዎችን ጽሑፍ ብቻ ለምን ሆነ?
ብቻ የቀረቡት ትችቶች ውሸት ሲሆኑ ግለሰቡ እንደማንኛውም የሰው ልጅ ፍጹም ማለት ግን አይደለም። ከአባታችን ከአብርሐም እስከ አዲስ ኪዳን ዋሪያት በከባባድ ሃጥያት መፈተን ሰውኛ መሆኑን መ/ቅዱስ አስረግጦ አሳይቷል። ጸሃፊው የሉቴርን የግል ህይወት መተቸትም ሆነ ስለሱ የማወቅ ሩቅ ይመስሉኛል።
ኦርቶዶክሳዊ ወገኖች የዚህ ሰው ዘገባ ከጥላቻ የተነሳ በመሆኑ አትሞኙ በራሳችሁ መርምሩ እንጂ አትቀበሉት የውሸት ትርክት ነው።
I believe him it it’s true yes 🙌
እሺ ሉተር ውሸታም እንበል ግን አሁን ኦርቶዶክስ ጥለው የሚወጡጥት ኣበቶች የሉተር መጽሓፍ አንብው ነው ከከከከከከ😂
Orthodoxy started after Jesus Christ. However, your religion began when someone became bored of fasting, confession, divine liturgy, the father, son, and holy spirit (holy trinity), holy communion, and so on. After you've dropped everything, focus on the soul. You choose items that are focused on money and the material world.
It's very difficult to understand orthodox sorry. Orthodox ahun tilew mihedut ....menfesawi neger siyakitachew ...alemawi neger sifeligu new
ከሰደበኝ የነገረኝ
antem,yantenm video yemeketatel mogne nw😢,ged yelm sel luter na keratosi zarem yeteral, 100000000000 wengel benor sel kerstos nw
ሰውን ከሰው ለማባላት ያለህ ፍላጎት ይገርማል
ካንተ አይጠበቅም
ፈረኦን እንደይሆን አምለክ ነኝ ብሎም ነበር
የክርቶስ ተቃዋሚ የወንጌል ተቃዋሚ ፀ ረ ክርስቶስ መሆኑ አይደንቅም
እግዚአብሔር ይበላችሁ እውነት ይሄ ድፍረት ነው ይልቁን ስለ ወንጌል አታሰተምሩም? በኋላ በፍርድ ቀን ትጠየቃላችሁ መልሱ ምን ሊሆን ነው እግዚአብሔር አሞራችሁን ይክፈትላቸቹህ የልባቹ አዕምሮ ይክፈታው ተባረኩ
@@Newaccountbunnimeow 🤣🤣🤣እምነት ብቻ ክብር እግዚአብሔር ብቻ ኢየሱስ ብቻ ፀጋ ብቻ መጸሰሐፍ ብቻ የሚለውን ከእሱ ወስዳች ወንጌል ትላላችሁ ወረኛ
ወደታች ያሉትን ቪዲዮዎችን ማየት ትችላላችሁ ወንጌል ከፈለጋችሁ
የታሉ የዚህ ሰውዬ አምላኪ ውች 😂😂😂
ሉተር እንጂ አጼዎቹ አጻት አልሰሩምን ?
ወሽካታ ። ለመሆኑ ይህንን ታሪክ ከየት አመጣሀው። Please tell ux your reference!!!!
ውድ ተመልካቻችን ይህ ዝግጅት የቀረበው በመግቢያው ላይ እንደተገለፀው ከዲ/ን ያረጋል አበጋዝ "መድሎተ ጽድቅ" ቅጽ 3 መጽሐፍ ምዕራፍ ዘጠኝ ነው። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ መጽሐፉን ያንብቡ።
ቤተክርስቲያንን የመሰረተ ባለቤቱ ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።
የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል ም 16 : 13
"ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደሆነ ይሉታል ብሎ ከጠየቃቸው በኋላ " ቅዱስ ጴጥሮስ በልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ገላጭነት ትክክለኛውን መልስ ከመለሰ በኋላ ጌታችን በዚሁ ምእራፍ በቁጥር 18 ላይ አንተ ጴጥሮስ ነህ በዚች ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ የገሃነም ደጆች አይችሏትም ይላል ።
ስለዚህ ራሱ ባለቤቱ የመሰረታት ቤተክርስቲያን በቅብብሎሽ ወደ ሐዋርያት ከዚያም በኋላ ለተነሱ ቅዱሳን ተላለፈች ። እንግዲህ የውጪውን ጠላት ማለትም የሮም ቄሳሮች በቤተክርስቲያን ላይ ያደረሱትን መከራ ስታሸንፍ የውስጥ ጠላቶች እነ አርዮስ መክደንዮስ ንስጥሮስ ተነሱ ቢሆንም በቅዱሳን አባቶቻችን ተጋድሎ ይቺ አንዲት ቤተክርስቲያን ቀጠለች ነገር ግን በስልጣን ምክንያት የሮማው ጳጳስ በዘመኑ ከነበሩ ነገስታት ጋር በማበር የንስጥሮስን ኑፋቄ አንስቶ አንዲቱ ቤተክርስቲያን ተከፈለች ካቶሊክ ተመሰረተ ከዚያ በኋላ ሉተር 1500 ዓመታት ቤተክርስቲያን ይዛ ስትጓዝ የነበረውን ስርዓት አጠፋ ።
የማቴዎስ ወንጌል ም 15 : 13
"የሰማዩ አባቴ ያልተከለው ተክል ሁሉ ይነቀላል "
ይኸው ሉተር የተከለው የምእራቡ ዓለም ክርስትና ዛሬ ወደ ሰይጣን አምልኮ ተሸጋግሯል እንዲሁም የግብረሶዶማውያን መፈንጫ ሆኗል ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በርታ ።
Google እራሱ ይበቃሀል አሁን ሁሉም እዉነት ተገልጣል ጀርመን እራሱ ማለትም ሀገሩ አምናለች😂😂😂
ችግራችን እኮ አሁን ሉተር ያለውን ማመናችሁ ነው ያለምክኒታ ትከተሉታላችሁ ሉተር እኮ ቀምቃሚ ጨባሽ ነው አባትህ
እላፊ ቃላት መናገሩ ምን አስፈለገ በስነ ስረአት ጥያቄህን አጠይቅም
አንተ ሰው ሉተርንና ሉተራዊን የጎዳህ እንዲሁም ለኦርቶዶክስ ውለታ የዋልክላት መስሎህ እግዚአብሔር የተጠቀመበትን ሰው እያክፋፋህ የወንጌል እውነትን እየደፈጠጥክ ከእግዚአብሔር ጋር የምትጋጭ አመጸኛ ሰው ነህ።
ይሄ ፍፅም ጥላቻ ነው ምንም ጠቃሚ ነገር የለውም
Tey eg yanich eweneta mindin new awe ewenet eko tmeralech gin aminachu tekebelut luter seyitanachun aserekbowachu new yehedew
እንደ ኦረቶዶክስን ያለ እግዘብሔርን የሚሳደብ አለ እንዴ
መዳን በእምነት ነው የሚለው ትምህርት
የመጽሐፍ ቅዱስ እንጂ የማርቲን ጂማሪ አይደለም!!
ታሪኩን ቀድመን ባናነብ እንሸውድ ነበር ግን ይሄ የአንድ ወገን የእምተን ቡድን ለማጥላላት የተፈጠረ ተረት መሆኑን ተገንዝቢያለው!😂
ከሁሉም በላይ የሌለ ነገር ከመዘላበድ የኢየሱስን ወንጌል በመስበክ ትውልድን ከጨለማ ማስመለጣችንን ልክ እንዴ Martin እንቀጥላለን!! እንወዳችኃለን ኢየሱስ ይሰበክ!!
Kayeti iyamaxahi yemitinagari falisafii hameetanya yemooten sawu yemitamaa wushatanya !!!😂😂😂
ስለ ሉተር ትክክለኛ ሀሳብ አታውቅም! እብዶች ብንሆን ለእግዚአብሔር ነው ባለ አእምሮዎች ብንሆን ለእናንተ ነው።2ኛ ቆሮንቶስ ሰዎች
አይ ሉተር😂😂😂😂
ተረት ተረትህን ትተሀ መዳን በኢየሱስ ብቻ መሆኑን እወቅ
የሚል የለማ😂😅 ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ ራእይ ዮሐንስ ብትዞር መዳን በኢየሱስ ብቻ ነዉ የሚል የለም 😅