የማርቲን ሉተር እውነተኛ ማንነትና ለክርስትና ያደረገው ታላቅ አስተዋፅኦ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • ይህ መልክት ስለማርቲን ሉተር ታሪክና በፕሮቴስታንት ዙሪያ ያለውን ታሪክ በትክክል የሚያስረዳ በመሆኑ፣ ታሪኩን ማወቅ ለፕሮቴስታንት አስፈላጊና ጠቃሚ ነው። በሶሻል ሚዲያ ላይ በፕሮቴስታንትና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ መካከል ቅራኔን ለመፍጠርና የፕሮቴስታንትን ሃይማኖት ለማጠልሸት የተለያዩ የሃሰት የታሪክ ዘገባዎች እየወጡ ስላለ ትክክለኛውን ታሪክ ከዚህ ቪዲዮ ላይ በመማር እውነቱን መረዳት ይቻላል። ከተጠቀሙበት ለሌላም ሼር በማድረግ መልክቱን እንዲያደርሱ በትህትና እጠይቃለሁ። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።

Комментарии • 129

  • @rr6529
    @rr6529 2 года назад +7

    ተባረክ በጣም ባለ ዉለታ ነዉ ማሪቲን ሉተር ጌታ ሰዉ አለው በዘመናት ሁሉ መካከል

  • @estifu151
    @estifu151 10 месяцев назад +6

    እግዛብሄር ይባርክህ ከልቤ ነው ምልህ ተባረክ

  • @fasikabelete8607
    @fasikabelete8607 3 месяца назад

    የአባቴ ልጅ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በእያንዳንዱ አማኝ ውስጥ ያለውን ጥያቄ ድንዝድዝታ እርግጠኝነት ማጣት ግራ በሚያጋቡ ሰዎች ግራ መጋባት እና መልስም አለማግኘት እና የመሳሰሉ ሁኔታዎች ይኖራሉ እኔ እህትህ ደግሞ ስለተባረከው የእግዚአብሔር አገልጋይ ማርቲን ሉተር የተነተንከውን ያህል መረዳት በእውነት አልነበረኝም እና አንዳንድ ሰዎች ስለዚህ ሰው ሲናገሩ ምንም መረጃ ስላልነበረኝ ምንም አልመልስም ነበረ ዛሬ ግን ተረድቻለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርከው፡፡
    በቀጣይ ከቻልክ እንዴት ብሎ ክርስትና በነሐዋርያው ጴጥሮስና ጳውሎስ የጠሰበከው ነጹህ ወንጌል ወደ ካቶሊክ ሃይማኖት ስር ገባ የሚለውን ብታብራራልን ይጠቅመናል በይበልጥም የወንድማችንን የማርቲንን የከፈለውን ዋጋ እንዴትስ በምን መንገድ ወንጌላችን ተመልሶ እንደቀረበልን ተረድተን ለማስረዳት ይጠቅመናል ብዬ ነው፡፡ ጌታ ይባርክህ በጌታ እህትህ ከአዲስ አበባ

  • @surafelyitna6343
    @surafelyitna6343 Год назад +3

    በጣም ድንቅ ትምህርትና እውቀት ነው ዘግይቼ ብሰማውም ትልቅ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ።እንዳንተ ያሉ አዋቂዎችን ያብዛልን!በርታ ወንድሜ ብዙ ካንተ እንጠብቃለን ።ተባረክ!

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 4 месяца назад +3

    ሰላም ወንድሜ ሶሲ, በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ። እባክህ እንደዚህ አይነት ትምህርቶችን አስተምረን። እኔ ሰሞኑን በአጋጣሚ ነው ያገኘሁት
    ጌታ ይባርክህ

  • @user-vo2dv4xy7j
    @user-vo2dv4xy7j 3 месяца назад +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ እውነትን በፍቅር ማስተማርህን ምን ጊዜም ቀጥል ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ።

  • @user-vc4pr4dj5e
    @user-vc4pr4dj5e 22 дня назад

    ከግልብ እውቀት ወደ ጥልቅ የሚያስገባ ግንዛቤ ነው የፈጠርክልን ተባረክ።

  • @yilmahailumedia
    @yilmahailumedia 4 месяца назад +1

    እዉነት እዉት ነዉ እንዳልከዉ ካቶሊክ በቴዮሎጂ ቋንቋ መለካዊ መሆንዋ ነዉ ማርቲን ሉተርን የፈጠረዉ። እርሱም በብዙ ስሕተቶች ሪፍርም ላድርግ ብሎ ስሕተትን አባዛ እንጂ መልካም ብቻ አላደረገም። እንዳልከዉ መጽሐፍ ቅዱስ እዲባዛ የህትመት እና የወረቀት መፈጠርን እንደ መልካም እድል ተጠቅሞ የጀርመንኛ መጽሐፍ ቅዱስ ተተርጉሟል ። ግን ሉተር በኢትዮጵያ የነበሩ የአዲስ ኪዳን እና የብሉይ ኪዳን መምሕራን መጽሐፍ ቅዱስን በቃላቸዉ አጥንተዉ እስከ ትርጓሜዉ ብራና ፍቀዉ ቀለም ቀምመዉ ካልጻፉ እንደማይመረቁ ታዉቅ ኖርዋል? በዓለም አብያተክርስቲያናት እረጅም እድሜ ካላቸዉ መጽሐፍ ቅዱስስ መካከል የግእዙ ዋነኛ መሆኑን ታዉቅ ይሆን?? ታሪክን ማጥናት በፕሮቴስታንቱ ዓለም በአብዛኛዉ ክልክል ነዉ። ምክንያቱም የእነ ሉተር ታሪክ ጸያፍ በመሆኑ ። የታሪክ ምሁራን ሒትለር ሲፈቀፈቅ ሉተር ይወጣል ይሉ የለ? ወንድሜ እኛም ዓይናችን ተገልጧል ። ሉተር የጀርመን ገበሬዎች ያስፈጀ ይሁዲዮች ከዛም አልፎ ሴማዉያንን አጥፋ የሚል መጽሐፍ መጻፉን እናዉቃለን ። ሉተር ከካቶሊክ እሳት የተረፈዉ ማጂስቲሪያን ሪፍርሚስት ስለነበረ ነዉ። ወደ ታሪክ ዘንበል ማለትህን አልጠላዉም ቆፍረህ ቆፍረህ ሉተርን ስለምታገኘዉ።

  • @josicycle
    @josicycle 4 года назад +3

    God bless you my brother thank you

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 месяца назад +1

    Amen Amen Amen

  • @lideyatibebuasmare7183
    @lideyatibebuasmare7183 2 года назад +2

    ተባረክ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 4 года назад +5

    በጣም ይሄን ታሪክ ማወቅ ከውዥንብር ያድናል፣እኔም መጀመሪያዬ ነው ስሰማህ፣ተባረክ፣

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 4 месяца назад +1

    ተባረክ ወንድሜ የምታዉቀዉን ስላካፈልከን 😊😊 ተባረክክክክክክ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 месяца назад +1

    God bless you 💚💛❤

  • @Kassahun-kl6zc
    @Kassahun-kl6zc 3 месяца назад

    Thank you for the important meaasge. God bless yoi!

  • @tesfawmekete
    @tesfawmekete 3 месяца назад

    It is wonderful presentation. May God bless you as you serve the will of God to defend the truth.

  • @asebini7642
    @asebini7642 3 месяца назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው እጅግ አስፈላጊ ነው ዲያብሎስማ ሥራው ሐሰተኛ የሐሰት አባት ነውና እንዴት አያጣመው

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 4 года назад +2

    God bless you

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 4 месяца назад +8

    ወንድሜ እንደማይህ ጌታ በብዙ እዉነትና እዉቀት የሞላህ ነህ እባክህን ዝም አትበል ዉስጥክ ያለዉን ስጠን ተባረክልኝ ይሄንን ኮመንት የምታነቡ ጌታ ይባረካችሁ ወንድማችንን ቻናሉን ሰብስክራይብ እያደረግን ከወደድነዉ ለወዳጆቻችን ሼር ላይክ እያደረግን እናረታታዉ🙏🙏

  • @user-fx8lz2op2w
    @user-fx8lz2op2w 3 месяца назад

    Thank you for the teaching Sir!

  • @etagegnadnew4110
    @etagegnadnew4110 Год назад +1

    ተባረክ ተጠቅሜያለሁ!

  • @MartaSolomon-ok7ng
    @MartaSolomon-ok7ng 5 месяцев назад +1

    Geta eyesus abezeto yebarekeh wonedemachen

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 месяца назад +1

    God is good

  • @nice7303
    @nice7303 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርይባርክ።

  • @YosephAmbaye
    @YosephAmbaye 2 дня назад

    በጣሜ ጥሩ ነው

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 3 месяца назад

    Thanks brother xeqamiy Ewqet new

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 3 месяца назад

    God Bless You!!

  • @diborasolomon3134
    @diborasolomon3134 Год назад

    በጣም ግልጥልጥ ነው ያደረክልን ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @tamirathailemariam5065
    @tamirathailemariam5065 4 месяца назад

    Great explanation.I was in confusion.Now clearead.

  • @ben5115
    @ben5115 4 месяца назад

    Thank you bro.for your scholarly programe .You are a true Scholar

  • @user-vr1ko5ji3d
    @user-vr1ko5ji3d 3 месяца назад

    Great!

  • @user-yx5cd2tq6x
    @user-yx5cd2tq6x 3 месяца назад

    ተባረክ

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 Месяц назад

    ተባረክ እኔ ቲክ ታክ ላይ ክርክር ስምቼ ብዙም ስለ ማርቲን ሉተር አላውቅም ነበር it was so funny to hear that some people said Martin you fother. 😂😂😂

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 2 года назад +2

    እየሱስ ክርስቶስ ያልመሰረተው እብር ውስጥ እየሱስ የለም!

  • @user-qo8vp3ho2n
    @user-qo8vp3ho2n 3 месяца назад

    ጌታ ይባርክ ብዙ ተምሬበታለው ሀብትሽ ነኝ ከውንጌት አሜን!

  • @edali369
    @edali369 3 месяца назад

    Amen

  • @amelegetaneh2710
    @amelegetaneh2710 4 месяца назад

    Tebark I learn about Martin later King.
    God bless you more 🙏

  • @asrategirma5206
    @asrategirma5206 3 месяца назад

    God bless you🙏

  • @manofgodfekaduberhiun7060
    @manofgodfekaduberhiun7060 4 года назад +2

    እሚገርም ነው።

  • @kassahunkebede4287
    @kassahunkebede4287 4 месяца назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @manuhetesfahun7997
    @manuhetesfahun7997 Год назад +2

    እውነተኛ ማንነቱማ ድብቁ የኢልሙናት ተላላኪ ነው!!!!!!!!

  • @KebedBorga
    @KebedBorga 3 месяца назад

    ተባረክ ትልቅ መልእክት ነው ያብዛልህ ከቻልክ አንድ ጥያቄ አለኝ መፅሀፍ ቅዱስ 66ቱ ብቻነው ወይ? ከሆነስ ማረጋገጫው ምንድነው?

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 3 месяца назад

    ተባረክ የቆየ ቪድዬም ቢሆን subscribe አድርጌሀለሁ ቀጥል

  • @user-ry4zl9ji5o
    @user-ry4zl9ji5o 3 месяца назад

    Geta yibarikihi wendimea betami lawekew yemifelegewin yewenidimen guday selegeletikilegn (selaseredaheni ) betami new yemameseginih .bizegeyimi basefelegegn gize new yesemahutina Geta yibareki.

  • @mamotadesa9613
    @mamotadesa9613 2 года назад

    ተበረክ ወንድሜ ደስ የሚል የህወት ታሪክ ነው

  • @genetdaniel
    @genetdaniel 4 месяца назад

    በእውነተኛ ታባርክ ፀጋ ይብዛልክ😍❤🙏🎉

  • @MartaSolomon-ok7ng
    @MartaSolomon-ok7ng 5 месяцев назад

    wow betam des yelal geta yebarek

  • @Natan-jn7co
    @Natan-jn7co Год назад

    God bless you !

  • @justinturnedo5162
    @justinturnedo5162 Год назад +1

    ተባረክ ወንድሜ🙌

    • @gontakedusa794
      @gontakedusa794 4 месяца назад

      blabla blabla u The One does not know The real History..

  • @hailemichaelnegesse6770
    @hailemichaelnegesse6770 3 года назад +1

    ዋው

  • @tekletsadiktefera7641
    @tekletsadiktefera7641 2 месяца назад

    ሀይማኖታዊ ውዝግብ ሁሉም አማኝ በተቻለ ይቀንስ እንላለን

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh 4 месяца назад +2

    ማርቲ ጀግና የወንጌል አርበኛ

  • @user-kn7rw5zx6c
    @user-kn7rw5zx6c Год назад

    Stay blessed 🙌

  • @GossayeAlemu
    @GossayeAlemu 3 месяца назад

    Please tell us about his family.

  • @user-pq7si2gw7c
    @user-pq7si2gw7c 2 года назад +1

    ሥለማርት ሉተር ብዙ vidio ሥሩበት

  • @user-pd2sc3qn2p
    @user-pd2sc3qn2p 4 месяца назад

    tebarek ❤❤❤❤

  • @user-tl9kl7iz9m
    @user-tl9kl7iz9m 2 года назад +2

    ማርቲን ሉተር መጽሐፍ ቅዱስን ወደ 66 የቀነሰ እልም ያለ መናፍቅ ነው ከሀዋርያት እግር ተቀምጠው የተማሩትን ያተቀበለ ሺ ደግ ቢሆን መናፍቅ ነው ቆይ እግዳ ትምርት ይዘው ይመጣሉ ካሉት መካከል አንዱ እሱ ነው አብዛኛው አስተምሮቶቹ ከሀዋርያት ጀምሮ ያለበረ ነው ታሪክ በደንብ ካነበብክ ከካቶሊክ እና ከኦርቶዶክስ መከፈል በፊት የነበረው አስተምሮ በደንብ ታውቃለኽ የካቶሊክ እምነት ስተት ላይ እሱ ወደገደል የሚከት ነገር ጨምሮ መጣ

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 Год назад

      @@loveGodforever1998
      44,000 አዳራሽ

    • @melkamusonko
      @melkamusonko 4 месяца назад

      ​@@amanuelhaile9898444 አይደለም 444444 ብሆን እንኳን የምናመልከው አንዱን ጌታ ክርስቶስን ነው ለፍጡር አትስገድ

  • @samueltesfaye7916
    @samueltesfaye7916 Год назад +2

    ይህ ምድራዊ መልአክ ለእግዚአብሔር ስራ ምቹ የሆነ ሰው በተለያዩ ጊዜያት እነዚህንና ሌሎችም ለመስማት የሚሰቀጡ ንግግሮችን እንደተናገረስ እንዴት አድርገን እንካድ ?
    " Deus est Stultissimus" [እግዚአብሔር በጣም ደደብ ነው]። (3) (ስለፃፍነው ስላነበብነው ይቅር ይበለን) ምንጭ :- Lutero, conversas à mesa, n. 963, vol. 1, p. 487, apud F. Brentano, ibid. p. 147.
    "በእርግጥ እግዚአብሔር ታላቅ እና ሁሉን ቻይ፣ ቸር እና መሐሪ ነው እናም በዚህ መንገድ ሊገምቱ የሚችሉትን ሁሉ ነገር ግን እርሱ ሞኝ ነው።"(ስለፃፍነው ስላነበብነው ይቅር ይበለን) ምንጭ Lutero, conversas à mesa, n. 963, vol. 1, p. 487, apud F. Brentano, ibid. p. 147.
    "እግዚአብሔር ሁልጊዜ እንደ እብድ ይሠራል." (ስለፃፍነው ስላነበብነው ይቅር ይበለን) ምንጭ ibid., p. 111.
    “ከጠዋት እስከ ማታ ምንም አላደርግም፤ ሰከርሁም። ለምን በጣም እንደምጠጣ፣ ለምን በአደባባይ እንደምናገር እና ለምን ብዙ ጊዜ እንደምበላ ትጠይቀኛለህ። ሊያሰቃየኝ የሚመጣውን ዲያብሎስ ለማታለል ነው። … በዚህ መንገድ በመብላት፣ በመጠጣትና በመሳቅ፣ ከዚያም አልፎ አልፎ አልፎ አልፎ አልፎም አንዳንድ ኃጢአት በመሥራት፣ ሰይጣንን የምሞግት እና የማጥላለው፣ ዲያብሎስ የሚያቀርበውን ሐሳብ በሌሎች ለመተካት እየሞከርኩ ነው፣ ለምሳሌ፣ በማሰብ። የቆንጆ ሴት ልጅ ምቀኝነት ወይም በሰከረ ድንጋጤ ውስጥ። ያለበለዚያ በጣም ተናድጄ ነበር።”
    Sources:- Marie Carré, J’ai Choisi l’Unité, DPF, 1973, apud Lex Orandi, ibid.
    * "በአንድ ጊዜ እስከ ሶስት ሚስቶች ነበሩኝ." ይህን ከተናገረ ከሁለት ወር በኋላ አራተኛዋን መነኩሴ አገባ። source:- Guy Le Rumeur, La Révolte des Hommes et l’Heure de Marie, 1981, apud Lex Orandi, ibid.
    * “ሌቦች እንዲሰቀሉ፣ ዘራፊዎች በሸንበቆዎች ላይ፣ መናፍቃን በእሳት እንዲቃጠሉ ብናወግዝ፣ መሳሪያችንን ሁሉ በእነዚህ የጥፋት ዶክተሮች፣ በእነዚህ ካርዲናሎች፣ በእነዚህ ሊቃነ ጳጳሳት፣ በሮማውያን ሰዶም ተከታይ ሁሉ ላይ ለምን አንጠቀምም? የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን አያበላሹትም? ለምን እጃችንን በደማቸው አንታጠብም? source :- Hartmann Guisar, Martin Luther, La Vie er son Oeuvre, Paris: Lethielleux, 1931

    • @sosniosnegash2291
      @sosniosnegash2291  Год назад

      This is exactly the point of my message. As I said in the beginning many things have been invented to destroy the reputation of Martin Luther. Those who hated Christianity and the bible were determined to destroy his contribution. But his work was pure and clear. What you wrote is contrary to his work. Anyway, you can believe what you want to believe, but the truth has already been shown.

  • @wotaf
    @wotaf 3 месяца назад

    ከሐዋርያት በኋለ የነበሩ ሐወርያቶች የሉም የልሰማናው ን ሰይጤናዊ አባባል በማር ጠቅልለህ ነው ሹክ ያልከን ማን ይ ኸንን አመለካከት በጭንቅላታችን የሰገባኸው ጠላት ነህ

  • @getinettarekegn8249
    @getinettarekegn8249 2 года назад

    Thinks

  • @AmsaluLema-vj3uk
    @AmsaluLema-vj3uk 10 месяцев назад

    Tebarek

  • @matytomas8928
    @matytomas8928 2 года назад

    bexam inamesegnalen indihi aynet timrt biketl desi yilegnal ina demo igz/r tsegawun yabizak...

  • @elsuroli
    @elsuroli 4 месяца назад

    Er selemartin metfonet bedenb enawekalen

  • @engidawnegatu7072
    @engidawnegatu7072 3 месяца назад

    ከዛ በኋላ የጻፈውን መፅሃፍ እዬው እንጂ አምጣና አንብበው

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 Год назад +1

    በ 11ሳምንት የሚተረጎም መፅሐፍ ቅዱስ የለም ዝም ብለህ አትዘባርቅ እንኳን መተርጎም ቀርቶ ማንበብ እንኳን ከባድ ነው አዎ የጥፋት ሰዎች ሊተረጉሙት ይችላሉ ምን አይገርምም

    • @BinyamNugus
      @BinyamNugus 4 месяца назад

      ፓሽኑና መንፈሱ ስለነበረው ነው እኮ

    • @SemereSemere-px8jm
      @SemereSemere-px8jm 3 месяца назад

      Sidweyf gitmadergew betamtusqale

  • @DachewBiru
    @DachewBiru 3 месяца назад

    ታዲያ ዛሬ ያሉ ኘሮቴስታንቶች ለምን ካቶልክን ይከተላሉ ?

  • @abilityperfection3912
    @abilityperfection3912 3 месяца назад

    "ለምሳሌ ኦርተዶክስ ጧፍ እንደሚያበራው" ብለህ የማታውቀውን ነገር ከምታውቀው ጋር ቀላቅለህ አንደማጣፈጫ ጨው ማቅረብ አያስፈልግም ነበር፡፡

  • @AMEN271
    @AMEN271 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ወንድሜ በጣም ነው ደጋግሜ የሰማሁት

  • @user-be2fd9pg7d
    @user-be2fd9pg7d 4 месяца назад +1

    ምንም ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ነዉ የምታወራዉ::
    ሰዉየዉ ረባሽ ክርስትናን እንዲበታተን ያደረገ አሟሟቱ እንኳ በስቃይ ነበር::
    Protestants ምእራባዊያንን ካልተከተላችሁ ጽድቅ እንደማይኖር የምታስቡ ኮተትና አንቶ ፈንቶ ::

  • @addisnet21
    @addisnet21 Год назад +1

    🛑ማን ነው የተረገመው እሱ ነወ ወይስ አንተ? ማለቴ አሁን ያሉ ፖሮቴስታንት ከሱ የሚቃረን ትምህርት ነው የሚያሰምሩት? So ማን ንው ክርስትያን? መቼም ሁለት እውነት የለም so ማን ነው የተረገመው?

  • @DachewBiru
    @DachewBiru 3 месяца назад

    እነዚህ ሰዎች መጸሕፍ ቅዱሰ ብቻ ብሎ ነበር የተሰው ዛሬስ መላው ኘሮቴስታንት ለምን ከመጽሐፍ ቅዱሱ እውነት ወደቁ?

  • @sebl4615
    @sebl4615 3 месяца назад

    ምስኪን ስታሳዝን ቤተክርቲያን እንኳን ጠፍታ ማርቲን ሊያነሳት ቀርቶ የሲዎል ደጅ አይችሏትም ነው የሚለው ቃሉ

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 3 месяца назад

      የግብፅ ልጅነች የኛሀገር ያለችው ያውም ብዙ ድሪቶ የተሸከመች

    • @sazana6935
      @sazana6935 2 месяца назад

      Ahunim bihon be ethiopia orthodox wusti yalewu kotet mewutat alebet

  • @amanuelb9083
    @amanuelb9083 4 месяца назад

    Luther was not the only man for renewal of the church. But the one others started he was succeeded because of the support of German peasants revolution. But I have a question but is the advantage and disadvantages of Luther reformation????

  • @kinfebiru2291
    @kinfebiru2291 4 месяца назад

    አይ ጉድ ዛሬስ ወንድም ይሄነው ጥያቄ አለኝ በዚያን ግዜ አፍሪካ ውስጥ የነበረ ክርስቲያን ሀገር ስም መጥራት ምነው ከበደህ ንገረን ማነች

  • @user-tr2gr7bk7z
    @user-tr2gr7bk7z 4 месяца назад

    😊

  • @yosephAhmed
    @yosephAhmed 11 месяцев назад

    ልክ እንደ ስምክ ነክ.

  • @user-yz5zm6mm4k
    @user-yz5zm6mm4k 3 месяца назад

    ወደ ማርያም... ወደመላዕክት... ወደሞቱ... ሰዎች... እያሉ... የሚዘላብዱት... አልክኮ!
    አንተም: የማርቲን..ግልገል .. መናፍቅ: ፀረ- ኦርቶዶክስ: ነህ::

  • @gelgeloguyola9032
    @gelgeloguyola9032 Год назад

    የእውነት ሁሉ አምድና መሠረት ቤተክርስቲያን ነዉ እንጂ ማርቲ ሉተር አይደለም ወዳጄ። ደግሞ መጽሐፍ ቅዱሰ ብቻ በምለው አስተምህሮ የምታምን ከሆነ፤አሁን ያወራህው ሁሉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ እንደ ሆነ አስተዉል እንጅ

    • @sosniosnegash2291
      @sosniosnegash2291  Год назад

      በትክክል መልእክቱን ብትሰማ እንዲህ አይነት አስተያየት ባልሰጠህ ነበር። መፅሃፍ ቅዱስን የሚያሳይ እንጂ የሚክድ አይደለም። ደግመህ በፅሞና ስማ። ተባረክ

  • @user-be2fd9pg7d
    @user-be2fd9pg7d 4 месяца назад +2

    Martin luter wkipidia ማንነቱን ለማወቅ ኮተታም የሆነ ሰዉ::

  • @sazana6935
    @sazana6935 2 месяца назад

    yetadiso ken be ethiopia bikeber tiru neber "wengel tikikilegna akitacha yeyazebet"

  • @waffiki
    @waffiki 3 месяца назад

    ንፁህ ብትሆን ከተዋህዶ አትወጣም ነበር።
    ግን በዘር የመጣ ዛር / በአምልኮ በዉስጣችሁ ያሳሳታችሁሉ።

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 3 месяца назад

      አሰ ተው የአየር አጋንንት ታቦት የተሸራለት ቤት፣ጨፍጫፊው ዘረያእቆብ ቅዱስ የተባለበት ቤት?

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 4 месяца назад

    ለምን ጠፋ???

  • @mulutereftv3202
    @mulutereftv3202 3 месяца назад

    የማርቲን ሉተር ታሪክ ባጭሩ የካቶሊክ ቄስ ነበረ ሰነፍ እና አርፋጅ ስለነበረ ከካቶሊክ ተባረረ ሲባረር ፕሮቴስታንት መሰረተ ከዛ የዓለምን ህዝብ ቡሽቲ እና ሌዝቢያን አደረገው

  • @jhongiza2122
    @jhongiza2122 2 года назад +2

    Even your taking does not have any substance rather indirectly said that he was upset and every one can see how German and European now,they are gays and lesbian taken as legal. This is M.Luter seeds. I understand well, you also has a question or doubt on him. It is time to open your eyes.

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 2 года назад

      I think you are upset by what Marthin Luther did? Better to focus on the truth! He gave for
      everyone of us bible!!
      Now we are not blined led by big blind persons...we can read and understand the word of God by the help of Holy Spirit!! Thanks to Marthi Luther!!

  • @sisaywondimu
    @sisaywondimu 4 месяца назад

    He was a burning and shining light, john 5:35 be courageous . May God richly bless you !

  • @mamotadesa9613
    @mamotadesa9613 2 года назад

    በኢየሱስ ስም

  • @ephremzerihun521
    @ephremzerihun521 3 месяца назад

    martin is also anti sematic hitler use manifesto of Luther during the Holocaust

  • @user-tr2gr7bk7z
    @user-tr2gr7bk7z 4 месяца назад

    ማሪቲን ሉቴር መጽሐፍ ቅዱስን ከመተርጎሙ በፊት አዲስ ኪዳን እንደት ነበር?

  • @jhongiza2122
    @jhongiza2122 2 года назад +1

    All ready every one can see and read what he write and he has done it ,so how can you abolish/vanish it. Better to open your eyes and wash it which cover you and your innocent followers

  • @user-ow3iu7pb4l
    @user-ow3iu7pb4l 3 месяца назад

    ይህ ወንበዴ ፡በዚህ ዘመን ያሉ ሃሳውያን ነብያቶችና መናፍቅነት ትልቅ ኣስተዋጽኦ ኣድርገዋል

    • @geremewdesu
      @geremewdesu 3 месяца назад

      ወንበዴውማ አንተ ነህ እውነትን እየተቃወምክ ነው

    • @user-ow3iu7pb4l
      @user-ow3iu7pb4l 3 месяца назад

      @@geremewdesu መናፍቁ በመንፈሱ ስለተያዝክ ኣይገባህም። 33ሺ በክርስትና ስም የሚነግዱ ድርጅቶች/ቸርች እንዲፈጠረ ያደረገ ሰው ነውኮ፡። በክርስትና ስርኣት ኣልቦነት እንዲገባ ያደረገ፡ ከጥንቷ ቤ/ክ በጣም የራቀ ዶግማ የጻፈ ፡ለማሻሻል ብሎ ያደረገው የባሱ ኢሊሙናቲ ትውልድ እንዲፈጠር ያደረገ ሰው ነው ። ለናንተ በሱ መንፈስ የተያዛቹ ግን የሚገባቹ ኣደለም ፡ብቻ ጨፍሩ፡ ለማይፈጸም ትንቢት ኣሜን በሉ።

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 4 месяца назад

    What you tried to tell us about Martin luther (Sinior) is all in all wrong !
    የናገርከው ለማድበስበስ የሞከርከው ሁሉ ሐሰት ነው አንተ ራስህ ተቀምጠህ መማር አለብህ ምንም አትጠጋግነው ! ማርቲን ሉተር ያው ማርቲን ሉተር ነው መጥፎ ሥራውም ያው የምናውው መጥፎ ሥራው ነው አንተ ብታለባብሰውም ያነበብነውን የሰማነውን ልታታልል ትችልምና መራራው እውነት እነሆ፦
    ❤ ሲጀመር ማርቲንን " በስንት ክፍለ ዘመናት የሚበልጥህን ቅድመ አያትህን ወንድማችን ብለህ መጥራትህ ራሱ ለታላቅነት እንኳ ክብርና ቦታ ትህትና የሚባል ያልፈጠረብህ የሌለህ መሆንህን ከማሳየቱም በተጨማሪ አባታችን መሥራቻችን ብለህ ላለመቀበል የተላላጥክበት መንገድ ይገርማል!
    ❤ ማርቲን ሉተር አይደለም ከተዋህዶ ኦሮቶዶክስ (በ5ኛው መቶ ክ/ዘ ተገንጥላ የወጣችው የሮማ ካቶሊክን ተዋትና) ለምን በመጀመሪያው መቶ ክ/ዘ በክርስቶስ የተመሠረተችውን ተዋህዶን የነ ጴጥሮስ የነጳውሎስ የአባቶቻችን የነ ቅዱስ ቆጵርያኖስ ፖሊካርፐስ ሄሬኔዎስ አትናቴዎስ ቄርሎስ ጎርጎሬዎስ ወዘተ ሃይማኖት የሆነችውን እምነት ለማንሣት ፈራህ ከሉተርና ካቶሊክ የቀደመች ሃይማኖት ተዋህዶ ኦሮቶዶክስ መሆኗን ልትጋተው ይገባሃል !!!
    ❤ ሉተር ጽድቅ ሠርቶ እንዳለፈ ብትደሰኩርም ቅሉ እኔ ደግሞ እንዲህ ላጋልጥሃ፦ ሉተር የተቃወመው የካደው ካቶሊክን ብቻ አይደለም ! ታላቁን መጽሐፍ ቅዱስ ከመጀመሪያው መቶ ክፍለ ዘመን ጀመሮ ለመጀመሪያዪቱ ቅድስት ቤ/ክ ከትውፊት ጋር የደረሳትን መጽሐፍ ማይፈልገውን ገንጣጥሎ ያወጣ ድህነት በእምነትና በሥራ ነው ብሎ መጽሐፍ ቅዱስ ያስቀመጠውን አሞላካዊ ትዕዛዝ የሻረ በገንዘቦ የለወጠ ከሃዲ አባታችሁ ነው። ያዕ.2:14-26 ድህነት በእምነት ከዚያም በመልካም ሥራ በመትጋት ነው ።
    ❤ ሉተር The five solas of counter reformation of the protestant church በሚል መጽሐፍ ቅዱሰን የተቃወመበትን ክህደት የፈፀመበትን ታሪኩን ለምን ዘለልከው? .
    ➡️ አምስቱ ታላቁን መጽሐፍ ቅዱስ (እግዚአብሔር ያፃፋቸውን መፃሕፍት) የካደባቸው ነጥቦች እና ዓለምን የበከለባቸው የሐሰት ትምሕርቶች ፦ (ብቻዎች )
    💧 sola scriptura (66 books alone ) 66 ቱ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ
    💧 ድህነት በእምነት ብቻ
    💧 መዳን በፀጋ ብቻ
    💧 ኢየሱስ ብቻ
    💧 ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ
    የሚሉት ክህደቶቹን መቼም ቢሆን ልትፍበው አትችልም እውነተኛዋ ቤተ ክርሴቲያንም ይህንን ክህደት በየዘመናቱ ስሙን በመጥቀስ አፈር ድሜ ስታስበላው ኖራለለች በዚህም ምድር ያለችው ሃይማኖት አንዲት እና ሉተር ደግሞ አዲስ መጤ እምነት መሆኑን ማወቅ ከፈለክ church hostory ን ቁጭ ብለህ አንብብ ።
    ❤ ሉተር የተነሣው አንዲቱ አቻና ተወዳዳሪ የሌላት እውነተኛዋ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ በራሱ በክርስቶስ ደም ከተመሠረተች 500 ዓመታት በኋላ መሆኑን ተማር ! (517)
    ❤ ሉተር አንተ ብትሸፋፍነውም አንተ እንዳልከው ሳይሆን መንግስተ እግዚአብሔር ለማስገባት ታሪኩ እንደሚነግረን ቲኬት ይቸበችብ የነበረ ሐሰተኛ አባት እንደነበረ ነው ።
    ❤ አንተ እንወሸከትከው ሳይሆን የሉተር ትምሕርት አዲስ መጤ ትምሕርት ነው የተቃወመው ራሷ ክዳ ከኦርቶዶክስ ቸገንጥላ የወጣቸውን እምነት ብቻም ሳይሆን ታላቁን መጽሐፍ ቅዱስ ጭምር ነውና ታዲያ ሙኑ የትኛው መልካም ሥራው ነው " እውነተኛ አባት የሃይማኖት መሥራች የበራለት የነቃ የበቃ የሚያሰኘው!!!???" እባክህ አንተ ራስህ የተምታታብህ ሌሎቹንም ይዘህ ገደል ገብተሃልና ዛሬ ካለህቨት ጨለማ ውጣ ከ517 የተሃድሶ ፕሮቴስታንት የጌታችንን የአሞላካችንን የእወነተኛዪቱን የተዋህዶ ቤትህን ስተሃልና እውነትን መርምር!!!
    ❤❤❤ አንድ ጌታ አንድ ሃይሜኖት አንዲት ጥምቀት።" ኤፌ.4:5
    ❤ ድህነት በእምነት ብቻ አለመሆኑን እንብብ!!! ":እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ ። ራዕይ 22:12 ተብሎ ተጽፏል ። እንደ እምነቱ እከፍል ዘንድ አልተባለም !!! አንብብ ። 43:33

    • @user-yz5zm6mm4k
      @user-yz5zm6mm4k 3 месяца назад

      በእውነት: ብዙ:የተማርንበት: በመማስረጃ: የተደገፈ:
      ቅጥፈቱንም: አላዋቂነቱንም: ያጋለጠ: ጠንካራ: የማያዳግም: መልስ: ስሰጡልን: እናመሰግናለን!
      እግዚአብሔር: አምላክ: እምነታችንና : እንደርስዎ: ያሉ: ሊቃውንትን: ይጠብቅልን!
      ይኽን: ጥራዝ: ነጠቅ: ጨቅላ: መናፍቅ: ልሳኑን: ዘግተውልናል::
      ቃለ- ህይዎት: ያሰማልን!

  • @mengistualamneh2182
    @mengistualamneh2182 3 месяца назад

    Tell as somthing about his thought in baptism and sacraments relating with todays luthran and pentecostal church😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-ow3iu7pb4l
    @user-ow3iu7pb4l 3 месяца назад

    ኣቤት ውሸት 😂😂😂 ካቶሊክ መንገድ ነው ምትለው ኢየሱስ ክርስቶስ ኣደለም እንዴ?

  • @samueltesfaye7916
    @samueltesfaye7916 Год назад

    The Mass is the greatest blasphemy of God, and the highest idolatry upon earth, an abomination the like of which has never been in Christendom since the time of the Apostles.“ - Martin Luther, book Table Talk page 171 Table Talk (1569)

  • @user-ow3iu7pb4l
    @user-ow3iu7pb4l 3 месяца назад

    ቡዙ ውሸታም ኣይቼ ኣቃለው ኣንተ ግን … የማጋነን ኣቅምህ ሳላደንቅ ኣላልፍም። ያዕ 2 & ማቴ 25፥31-41 ኣንብብና ወንጌል ይገበሃል። Individual ኣድርጎ ስርኣት ኣልባ ህብረተሰብ እንዲፈጠር፡ በምዕራብ ኣለም ኣሁን የምናየው ከባድ ውድቀት መሰረት የሆነ ሰው ነው።
    ማርቲን እንደፈለግ መተርጎም የሚል ኣስተሳሰብ ያስገባ፡ ከጥንት ቤ/ክ በጣም የራቀ ዶግማ ያመጣ የስህተት መንፈስ ነው

  • @samueltesfaye7916
    @samueltesfaye7916 Год назад

    Really 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 2 года назад

    Hahahahhaha besak ategedelun eski...dureyew martin hager atefiw.

  • @user-tr2gr7bk7z
    @user-tr2gr7bk7z 4 месяца назад

    😂

  • @amanuelhaile9898
    @amanuelhaile9898 3 года назад +1

    44,000 Protestant Denominations

    • @user-yz5zm6mm4k
      @user-yz5zm6mm4k 3 месяца назад

      @@loveGodforever1998All are Trash NGOs!

    • @DachewBiru
      @DachewBiru 3 месяца назад

      ይህ የሆነበት ምክንያት የተመሠረቱበት እምነታቸው በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ሳይሆነ በባህልና በሰው ንግግር አስተምሮ ስለሆነ ነው።