ቅዱስ ጳውሎስ ማን ነው ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 86

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  3 месяца назад +22

    🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
    youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ

  • @TarikEfrem
    @TarikEfrem 2 месяца назад +9

    አንተ በምትነምረን መንፈሳዊ ታሪክ በጣም እየተማርነው ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በዚህ ቀጥል ፈጣሪ በድሜና በጸጋ ያኑሮክ

  • @tsesl4059
    @tsesl4059 2 месяца назад +31

    ይህንን ፕሮግራም ምቀተታለው ክርስቲያን ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤❤

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Месяц назад +5

    እንደ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የምወደው ሰው የለኝም።❤
    በረከቱ ይደርብን።

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 месяца назад +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🤲♥️የሐዋርያዉ የሰማዕቱ የቅዱስ ጳዉሎስ ጸሎት ልመናዉ ረድኤት በረከቱ ይደርብን🤲🤲🤲😢♥️♥️♥️ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዎን ያብዛልኸ🙏♥️

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 Месяц назад +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።በርከታቸው ይደርብን

  • @ashantymeredith8215
    @ashantymeredith8215 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ስራህንይባርክ
    ይህንን የመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርት በጣም ነው እምወደው

  • @SentSent-q4h
    @SentSent-q4h 2 месяца назад +1

    የእዉነት ትምህርትህን የምታቀርባቸዉ ሁሉ ያጽናናኛል

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Месяц назад +1

    አሜን. አሜን. አሜን. የሀዋርያዉ. የአባታችን
    የቅዱስ. ጳዉሎስ. በረከቱ. ምልጃዉ. አይለየን.

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 4 дня назад

    አቦ ተባረክ ኡኡኡኡፍ ድንቅና ስዕላዊ የሆነ መሳጭ አቀራረብና ግሩም ትረካ 🤛 ባይገርምህ በቁጣ ገንፍሎ እንዴት በሀይልና በፍጥነት እየጋለበና በሚያልፍበት ሁሉ ትቢያው መንገዱንና ራሱን እስኪሸፍነው ሲያቦነውና ሲያጨሰው በከፍተኛ ብርሃን አይኑ ጠፍቶ ሲወድቅ ሁሉ እንደ ፊልም በአይነ ህሊናዬ እያየሁት ነበር ዘመንህ ይባረክ

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 2 месяца назад +1

    አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማለን አመስግናለው የቅዱስ ጳውሎስ ምልጃ አይለየን ❤❤❤❤

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx 2 месяца назад +1

    ቅዱስ ጳውሎስ ክብርና ምስጋና ዛሬም ዘውትርም ለዘላለሙ ለአንተ ይሁን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን

  • @SentSent-q4h
    @SentSent-q4h 2 месяца назад +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @abenetseyfu3798
    @abenetseyfu3798 2 месяца назад +3

    ተባረክ

  • @geneteshetu-iz1lm
    @geneteshetu-iz1lm 2 месяца назад +4

    የቅዱሱ ፓዉሎሰ በረከቱ በሁላችን ላይ ይደርብን

  • @EdenTigab
    @EdenTigab 22 дня назад

    እኔ ቅዱስ ጳዉሎንስን በጣም ነዉ የምወደዉ እሱን ሳስብ አለቅሳለሁ ገዳዩ ተገዳይ 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሰ ጳውሎሰ ሞልጀ አይለየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @segesega5541
    @segesega5541 17 дней назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ቃለህይወትን ያሠማልን ወንድማችን የቄዱሳንሰ በረከት ለአንተም ለኛም ያድለን ግን ትንሽ ክክላክሱን ቀነስ አድርግልን በተረፈ አደራ እንዳታቋርጠው ቀጥልበት የብዙወችን ነብስ ታድናለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ManayeyriseManaye-qw3kr
    @ManayeyriseManaye-qw3kr 22 дня назад

    እግዚያብሔርይባርክህ

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 2 месяца назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 2 месяца назад +2

    ቃለሂወት ያሰማህ ወድማችን🙏♥

  • @SentSent-q4h
    @SentSent-q4h 2 месяца назад +1

    ተባረክ 😍😍😍🙏🙏🙏

  • @AwashDagne
    @AwashDagne 2 месяца назад +2

    ቃለሂወት ያሰማህ🙏🙏🙏

  • @ማርያመይሩፍታልበይ
    @ማርያመይሩፍታልበይ 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና የሐዋርያት በረከት አይለየን አሜን ✝️🕯👏👏👏👏

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Месяц назад

    አሜን. አሜን. አሜን. ቃለሕይወት. ያሰማልን
    የቀደሙት. የደጋጎቹ. አባቶቻችን. በረከታቸው. ያሳድርብን. የአገራችን. የቀድሞ. ክብሯን. የሕዝቧ. ሰላምና. አንድነታችንን. ይመልስልን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Месяц назад +1

    የአባታችን. የቅዱስ. ጳዉሎስ. በረከቱ. አብዝቶ. እየተገፉ. ላሉት. ወገኖቻችን. ያድልልን. !

  • @natinaleferam7953
    @natinaleferam7953 2 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በትረካው መሀል ድው የሚለው ድምፅ ይረብሻል በጣም

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 18 дней назад

    Amen Jesus Christ of Nazareth is my God and lord 🙏

  • @EnatAbebaw-vr6xk
    @EnatAbebaw-vr6xk 2 месяца назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @segesega5541
    @segesega5541 17 дней назад

    አሜን

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 2 месяца назад

    Amen Amen amen amen amen amen amen kale hiwet yesmaln wedmachen yehawarya Pawlos bereket ydetbn Ameb ❤❤⛪🙏🏿⛪🙏🏿

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 2 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 2 месяца назад

    Amen Amen Amen kale hiwte Yasmalen 🙏 ❤

  • @yohclot
    @yohclot 2 месяца назад +2

    Wendma egzabher yakbrlen betam tiru sira gin background lay yalwe sound betam yasechnkale ena rega yalhe bihon 😊😊😊

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 2 месяца назад

    እናመስግናለን

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 2 месяца назад

    Amen Amen Amen Amen Qalehewoti yasmline❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @samrawitube8968
    @samrawitube8968 13 дней назад

    Amen!

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 2 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤

  • @GetachewKirkos-f9s
    @GetachewKirkos-f9s 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን!!!❤❤❤

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
    ከይቅርታ ጋር ስለ ነብዩ ኢሳያስ ብትተርክልን 🙏🙏🙏

  • @SentSent-q4h
    @SentSent-q4h 2 месяца назад

    አሜን❤❤❤

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 2 месяца назад

    Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❣️❣️❣️❣️🤲🏾🤲🏾💞🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @mahiletmoges-dc8dl
    @mahiletmoges-dc8dl 3 месяца назад

    Tbarku

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @asnakehberihun4437
    @asnakehberihun4437 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @alemayehutadesse8231
    @alemayehutadesse8231 2 месяца назад

    አሜን ።

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 2 месяца назад

    Amen amen Amen

  • @buzuayehubrehanu2873
    @buzuayehubrehanu2873 2 месяца назад

    Amen

  • @Fe_11-l8p
    @Fe_11-l8p 2 месяца назад

    Amen

  • @fioriweldemichael4824
    @fioriweldemichael4824 2 месяца назад

    Amin

  • @mrayam3978
    @mrayam3978 2 месяца назад

    Ameen Ameen Ameen

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ

    👏👏👏👏❤❤❤❤💖💖💖

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl 2 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @Mintiwab-v2q
    @Mintiwab-v2q 2 месяца назад

    Kalhewtn ysmaln❤❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ::

  • @behailudesta5045
    @behailudesta5045 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @wendesentadesse9093
    @wendesentadesse9093 2 месяца назад +2

    ጥሩ ነበር ግን በየመሃከል ከሚጮኸው ሙዚቃ የተነሳ መስማት አልቻልኩም

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jomuze1362
    @jomuze1362 2 месяца назад

    Please make a video with no other interruption voice just use narration

  • @Z_indexpro
    @Z_indexpro 2 месяца назад

    Why does the last word say 'Hamster Kombat'

  • @meseret6459
    @meseret6459 2 месяца назад

    ምንድን ነውየሚረብሽ ድምፅ. መከታተል አይቻልም።

  • @TsebelMedia-
    @TsebelMedia- 2 месяца назад

    thumbnailochun bemndn nw mtagegnachew wendme

  • @AlganeshAmdezion
    @AlganeshAmdezion Месяц назад

    Bemahal yemtasgebaw dimx yerebshal ebakih endezih atadrek

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 2 месяца назад

    እስከ 5:04 ሰለቸኝ ደከመኝ ምክንያቱ ዋናው ነገር አልተጀመረም. ,

  • @BuBu-g6s
    @BuBu-g6s 2 месяца назад

    Demtsu yrebshal background lay

  • @ThetiBotil
    @ThetiBotil 8 дней назад

    ጴውሎስ እና ፔንጤ እራሳቸውን ይሰየማሉ ልብወለድ

  • @EntraseAylatite-s8t
    @EntraseAylatite-s8t Месяц назад

    ደግሞ ጳውሎሶስ ሞኖክሴ ነበር እንዳትለኝ ፈራሁ።

  • @Helensibhat135
    @Helensibhat135 Месяц назад

    ጳውሎስ ሀሰተኛ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው!

  • @ManayeyriseManaye-qw3kr
    @ManayeyriseManaye-qw3kr 21 день назад

    አሜን

  • @MekidesMekides-b8m
    @MekidesMekides-b8m 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ermiasasnake2880
    @ermiasasnake2880 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @Fantañeshi
    @Fantañeshi 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @zorthodox5289
    @zorthodox5289 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ይሰማልን🙏🙏🙏

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን