Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጆሮዬ ስማ ቅዱስ ቃሉን አድምጥበአለም ባህር በኃጢአት እንዳትሰምጥነፍሴ ሆይ ስሚ የሰማይ ስንቅሽንበአለም ስትኖሪ አሽንፊው ስጋሽን
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ፀገውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን በራሱ ግዜ ልጆችን ያስነሳል ቃልህን የማስተምሩ
ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
እግዘአብሔር ይመስገን እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አሜን
❤❤❤❤ መመረጥ እኮ ነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን ።ተዋሕዶ እምዬ ለተመረጡት ብቻ ሚስጢርሽ ፍንትው ብሎ ሚታይ የማያጠራጥር ግልጥልጥ ያልሽልን ለሸረኞች ለተንኮለኞች ለሆድ አደሮች የተሰወርሽ ያንቺ ያደረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ። አምኖ ከመካድ ከፈጣሪ ልጅነት ይልቅ የዲያብሎስ ባርነትን ከመምረጥ እመብርሃን በምልጃዋ ትጠብቀን አሜን። ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ።
ተባረክ ዘመንህን ያብዛልን በታላቅ ጉልበት ፣ የቤተክህነቱ የቤተክርስቲያንን ምስጢራት እና ጥበ ብ ሳላስተማርከን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋህን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ደግሞ ደግሞ ይባርክህ
I’m not orthodox but I really love the teachings of this guy. Yeshua bless you wondme
Kale hiywot yasemalin❤
ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
✝️💒⛪️✝️💒✝️ቃለ ሂይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ እግዜአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደናተ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ዲያቆን ዘላለም እድሜና ጤና ይስጥልን
ወንድሜ ስብከትህን ስሰማ ነፍሴ ትጨነቃለች እጅግም ደስ ይለኛል ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን
ቃሎት ያሰማልን ወንድማችን ረጅምእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነቱ "ፀጋውን ያብዛልህ💐🕊
እመቤት ፀጋውን ታብዛልህ
ወንድማችን እድሜ ይስጥህ ብዙ ነገር አስተማርከን ቃለህይወት ያሰማልን
በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ወጣቱ ያስተማረን እግዚአብሄር ስጥልን ከበስተህዋላ ያለው ሙዚቃ ቢቀነስ ለማዳመጥ የተሻለ ይሆናል
የእግዚያብሂር፡ቸሩ፡መድሀኒያለም፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡በዚሁ፡ያጽናህ፡ፍጻሜህን፡ያሳምርልህ፡ያጠክርህ፡ወላዲት፡አምላክትጠብቅህ።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እቨ መምህራችን እውነት ነው መምህራችን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንደማችን
ቃለሒዎትን ያሰማልን የኛ እንቁ❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን! የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን❤
በጣም ግሩም ትምህርት ነው ይለመድ ይበራከት
ፀጋውን ያብዛልህ።
ድንቅ ነው በእውነት። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እሱ ይጠብቅህ። ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🩵
እግዛአብሔረ እድሜና ጤና ይሰጥህ ፀጋውን ያብዛልን.ምእመኑ የማናውቀውን አሰተማረከን ፀጋውን ያብዛል
ኧረ በጣም ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen..amen..amen..kale .hiwet..yasemaln..memhrachin
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን ሁሉንም በደንብ አሥረዳኽን ሥለ ቅዳሤ ሥለ ፀበል ሁሌ ውሥጤ ያለውን ነው የነገርከን በሐይላንድ ወደቤታቸው የሚወሥዱት ትክክል ነው።
ቃለህይወት ያሰማልን ረብገየኒ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ አግዚአብሔር ያቆይልን 💚🙏
መልካም ትምህርትና ገለጻ ነው።ነገር ግን ከጀርባ የሚቀርበው መዝሙር እኔን ለመስማት ረብሾኛል ።አስተማሪው ግን ጥሩ አንደበት ያለው ልጅ ነውና እደግ ተመንደግ ማለት እፈልጋለሁ❤
በጣም የሚማርክ ትምሕርት ነዉ ቃለ ህየሰወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ! ድንቅ የቅዳሴ ትምህርት ነው::
ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሃን ከነ ልጇ ትደግፍህ
አሜን አሜን አሜን 🙏❤🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
ቃለ ሕይወት የስመዓልን።
❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
እባካችሁ ትምህርት ስንሰማ ሌላ ድምጽ ባይቀላቀል ጥሩ ነው
አስተማሪውን መስማት አይቻልም። ሙዚቃው ቢቀርስ። ሲያናድድ
ቃለ ሒወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ግን ስብከት ሲሰማ ከሗላው ያለው ድምጽ ማለትም መዝሙርም ቢሆን ትንሽ ቀነስ ቢልጥሩ ነው አያስፈልግም ማለቴ ሳይሆን ስብከቱን በደንብ እንድንሰማ ነው አመሰግናለሁ
😊😘.
በትክክል ሙሉውን በዘማሪ ምርትነሽ ታገኝዋለሽ
... 💚💛❤🙏
እውነት ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚሐብሔር እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ቀለሒወት ያሠማልልን
ቃለህይውት ያሰማልን የኔውንድም
ታድለህ እግዚአብሔር እድሜህን የብዛልህ አሜን አሜን አሜን
Kale hiwot yasemalen
Ameen ameen ameen God bless you❤❤❤❤ yemgerm timrte nw batem dasilale yelal bahut❤❤ ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን❤❤❤
ቃለህይወትያሰማልን❤❤
egziabhair erejim yagelglot edme yesthi.kalehiwot yasemahi.
ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤ አሜን
አሜን፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን የሰማነዉ ቅዱስ ቃል በልቦናችን ይፃፊልን እግዚአብሄር👏💚
እድሜና ጤና ይስጥህ እንዲህ አይነት ትምህርት ተደጋግሞ መሰጠት አለበት ተባረክ ወንድሜ
ቃለ ህይወት ይሰማል መምህር። በጣም ድንቅ!
አሜን ፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤
ድንቅ ቤተ ክርስቲያን።
እናመሰግናለን ወንድማችን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
አሜን❤❤❤
Amen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን።
ትምርቱ ድንቅ ነው መዝሙሩ ይረብሻል እባካችሁ በጣም ይቀነስወይም ይቅር ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hywet yasemaln
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Wendemachen ❤❤❤❤❤❤❤Egziabher Kene Betesebochot Yetebeqellen
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ያብዛልን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
kalehiwot yasemalen!!!
እንደ እነኝህ አይነት መምህራን ያብዛልን የእውነት አሁን ባህታዊ ነኝ እያሉ ራሳቸውን የሚሰብኩ አለ እኮ
Amen Amen Amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርቱልን!ብዙ የማናውቀው ነገሮች አሉ!
በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክሶች ግን ለምድነዉ የሚጠቅመንን የማናዳምጠዉ አረ ተዉ ለሌላ ሲሆን ሼር ኮፒ ታደርጋላችሁ እደዚህ አይነት ሲሆን ለምን አንፈጥንም
እግዚአብሔር የጨምርልህ።
ቀልህወት የሰመልነ 🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ-ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
❤አሜን❤አሜን❤አሜን
Bemeheretu yakomene' becherinetu yedegefene' beredeatu yanorene' zareay laye yaderesene agezeabeheari yemesegene amen ❤❤❤
ቃል ሕይወት ያሰማልን
kale hiwot yasemaln memhre tebarek.
ስንዱዋ እመቤት ቅድስት ቤተክርስቲያን ምስጢሯ ግሩም ነው የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምሕር❤✝️❤✝️❤✝️
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏❤❤
አሜን,ቃለሂወትያሰማን,ፀጋው,ንያብዛልህ❤❤❤❤❤
Waaawwww yhe lij des mil new tmhrtu.tebarekln.yedme zemenhn yarzmlen.amen
kale hiwet yasemaln wendmachn,,betam gobez
አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን 🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይባርክህ
Amen
አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለሕይወት ያስማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያ ሰማልን
ቃልሕይወት ያሰማልን ውንድማችን❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
ጆሮዬ ስማ ቅዱስ ቃሉን አድምጥ
በአለም ባህር በኃጢአት እንዳትሰምጥ
ነፍሴ ሆይ ስሚ የሰማይ ስንቅሽን
በአለም ስትኖሪ አሽንፊው ስጋሽን
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ፀገውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን በራሱ ግዜ ልጆችን ያስነሳል ቃልህን የማስተምሩ
ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
እግዘአብሔር ይመስገን እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አሜን
❤❤❤❤ መመረጥ እኮ ነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን ።ተዋሕዶ እምዬ ለተመረጡት ብቻ ሚስጢርሽ ፍንትው ብሎ ሚታይ የማያጠራጥር ግልጥልጥ ያልሽልን ለሸረኞች ለተንኮለኞች ለሆድ አደሮች የተሰወርሽ ያንቺ ያደረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ። አምኖ ከመካድ ከፈጣሪ ልጅነት ይልቅ የዲያብሎስ ባርነትን ከመምረጥ እመብርሃን በምልጃዋ ትጠብቀን አሜን። ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ።
ተባረክ ዘመንህን ያብዛልን በታላቅ ጉልበት ፣ የቤተክህነቱ የቤተክርስቲያንን ምስጢራት እና ጥበ ብ ሳላስተማርከን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋህን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ደግሞ ደግሞ ይባርክህ
I’m not orthodox but I really love the teachings of this guy. Yeshua bless you wondme
Kale hiywot yasemalin❤
ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
✝️💒⛪️✝️💒✝️ቃለ ሂይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ እግዜአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደናተ ያሉትን
ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ዲያቆን ዘላለም እድሜና ጤና ይስጥልን
ወንድሜ ስብከትህን ስሰማ ነፍሴ ትጨነቃለች እጅግም ደስ ይለኛል ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን
ቃሎት ያሰማልን ወንድማችን ረጅምእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነቱ "ፀጋውን ያብዛልህ💐🕊
እመቤት ፀጋውን ታብዛልህ
ወንድማችን እድሜ ይስጥህ ብዙ ነገር አስተማርከን ቃለህይወት ያሰማልን
በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ወጣቱ ያስተማረን እግዚአብሄር ስጥልን ከበስተህዋላ ያለው ሙዚቃ ቢቀነስ ለማዳመጥ የተሻለ ይሆናል
የእግዚያብሂር፡ቸሩ፡መድሀኒያለም፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡በዚሁ፡ያጽናህ፡ፍጻሜህን፡ያሳምርልህ፡ያጠክርህ፡ወላዲት፡አምላክትጠብቅህ።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እቨ መምህራችን እውነት ነው መምህራችን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንደማችን
ቃለሒዎትን ያሰማልን የኛ እንቁ❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን! የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን❤
በጣም ግሩም ትምህርት ነው ይለመድ ይበራከት
ፀጋውን ያብዛልህ።
ድንቅ ነው በእውነት። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እሱ ይጠብቅህ። ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🩵
እግዛአብሔረ እድሜና ጤና ይሰጥህ ፀጋውን ያብዛልን.ምእመኑ የማናውቀውን አሰተማረከን ፀጋውን ያብዛል
ኧረ በጣም ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen..amen..amen..kale .hiwet..yasemaln..memhrachin
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን ሁሉንም በደንብ አሥረዳኽን ሥለ ቅዳሤ ሥለ ፀበል ሁሌ ውሥጤ ያለውን ነው የነገርከን በሐይላንድ ወደቤታቸው የሚወሥዱት ትክክል ነው።
ቃለህይወት ያሰማልን ረብገየኒ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ አግዚአብሔር ያቆይልን 💚🙏
መልካም ትምህርትና ገለጻ ነው።ነገር ግን ከጀርባ የሚቀርበው መዝሙር እኔን ለመስማት ረብሾኛል ።አስተማሪው ግን ጥሩ አንደበት ያለው ልጅ ነውና እደግ ተመንደግ ማለት እፈልጋለሁ❤
በጣም የሚማርክ ትምሕርት ነዉ ቃለ ህየሰወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ! ድንቅ የቅዳሴ ትምህርት ነው::
ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሃን ከነ ልጇ ትደግፍህ
አሜን አሜን አሜን 🙏❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
ቃለ ሕይወት የስመዓልን።
❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
እባካችሁ ትምህርት ስንሰማ ሌላ ድምጽ ባይቀላቀል ጥሩ ነው
አስተማሪውን መስማት አይቻልም። ሙዚቃው ቢቀርስ። ሲያናድድ
ቃለ ሒወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ግን ስብከት ሲሰማ ከሗላው ያለው ድምጽ ማለትም መዝሙርም ቢሆን ትንሽ ቀነስ ቢልጥሩ ነው አያስፈልግም ማለቴ ሳይሆን ስብከቱን በደንብ እንድንሰማ ነው አመሰግናለሁ
😊😘.
በትክክል ሙሉውን በዘማሪ ምርትነሽ ታገኝዋለሽ
... 💚💛❤🙏
እውነት ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚሐብሔር እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ቀለሒወት ያሠማልልን
ቃለህይውት ያሰማልን የኔውንድም
ታድለህ እግዚአብሔር እድሜህን የብዛልህ አሜን አሜን አሜን
Kale hiwot yasemalen
Ameen ameen ameen God bless you❤❤❤❤ yemgerm timrte nw batem dasilale yelal bahut❤❤ ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን❤❤❤
ቃለህይወትያሰማልን❤❤
egziabhair erejim yagelglot edme yesthi.kalehiwot yasemahi.
ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤ አሜን
አሜን፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን የሰማነዉ ቅዱስ ቃል በልቦናችን ይፃፊልን እግዚአብሄር👏💚
እድሜና ጤና ይስጥህ እንዲህ አይነት ትምህርት ተደጋግሞ መሰጠት አለበት ተባረክ ወንድሜ
ቃለ ህይወት ይሰማል መምህር። በጣም ድንቅ!
አሜን ፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤
ድንቅ ቤተ ክርስቲያን።
እናመሰግናለን ወንድማችን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
አሜን❤❤❤
Amen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን።
ትምርቱ ድንቅ ነው መዝሙሩ ይረብሻል እባካችሁ በጣም ይቀነስ
ወይም ይቅር ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hywet yasemaln
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Wendemachen ❤❤❤❤❤❤❤Egziabher Kene Betesebochot Yetebeqellen
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ያብዛልን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
kalehiwot yasemalen!!!
እንደ እነኝህ አይነት መምህራን ያብዛልን የእውነት አሁን ባህታዊ ነኝ እያሉ ራሳቸውን የሚሰብኩ አለ እኮ
Amen Amen Amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርቱልን!
ብዙ የማናውቀው ነገሮች አሉ!