ከ አሜሪካ ስራ አዲስ አበባ ልስራ ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #አዲስአበባ #ስራ #አሜሪካ #ገናጥበብ
    Song from RUclips Audio Library:
    Last To Know - Go By Ocean _Ryan McCaffrey
    Gemini - half.cool
    Shake it - Aakash Gandhi
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    Music from RUclips audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
    Music from #InAudio: inaudio.org/
    Milk-MokkaMusic
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Abel Birhanu, Egregnaw Media - እግረኛው , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2, EBC, Abbay TV Entertainment, elsy lifestyle, SHEGER INF
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 135

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  День назад +1

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን ዌብሳይት ላይ የለበስኩትን ሽፎን 50% ቅናሽ ታገኙታላችሁ የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
    ☎🇮🇹 +39 3808966138
    ☎🇪🇹 +251913287952
    ☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
    በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 дня назад +6

    መልካም መሆን አይከፈልበትም !!
    የግዋደኛ ትርጉሙ የገባሽ ነሽ 🌹

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 День назад +3

    ኤልስዬ ቅመም ነሽ በስው ደስታ የምትደስቺ ነሽ ኢትዮጵያ ስመጣ እገበኝለሁ 🙏❤️

  • @ancientCures
    @ancientCures 2 дня назад +20

    እናንተ የደጉ ዘመን ልጆች ደሞ ማማራቹ ስነስርአታችዉ ቅንነት ደሞ አንደኛ ነሽ ኤልሲ ቅመ ም❤😊

    • @meb8522
      @meb8522 День назад +2

      Betam kin ena melkam set nat Elsy. ❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  День назад +1

      አሜን 🙏አሜን 🙏 መከባበር እና መደጋገፍ ባህላችን እናርገው ሁላችንም 🙏❤️🙏

  • @tigistyadat2166
    @tigistyadat2166 2 дня назад +6

    ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ❤❤ኤልስዬ

  • @hirutlegesseyazew1276
    @hirutlegesseyazew1276 2 дня назад +7

    ኤልሰዬ እንዴት ነሸ በሄድሸበት መልካም ሰለሆንሸ እንወድሻለን ከነጓደኘቼ ናይሮቢ ሆኜ እንከታተልሸ ነበር አሁንም አገሬ ገብቼ እከታተለሻለሁ የምታቀርቢዉ ሁሉ ትምህርት ሰጭ ነዉ

  • @peacetotheworld8226
    @peacetotheworld8226 2 дня назад +3

    ፋቅራቹ ደስ ሲል እርስ በርሳችን እደዚ ሳፖርት መደራረግ በጣም ያስፈልጋል ተባረኪ ኤልስየ ጡሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን❤❤❤

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 День назад +4

    ኤልሲዬ ቅን ሰው ነሽ እኮ❤❤❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 2 дня назад +5

    ዋው በጣም ቆንጆ እስታዳርዱን የጠበቀ ነው ውጭ አገር ያለ ነው የመሰለኝ

  • @marthaketsela
    @marthaketsela 2 дня назад +3

    ኤልስዬ ጎበዝ በመሆንሽ እዚህ ላይ ደርሰሻል: ምንጊዜም ፈጣሪሽን አመስግኝ !!

  • @kakogebremedhin4735
    @kakogebremedhin4735 2 дня назад +6

    የኔ ቆንጆ ኬካችሁን ቀምሻለሁ ምርጥ ነው ደንበኛ እንሆናለን።❤❤❤

  • @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ

    የኔ ጠንካራ ስወድሽሽሽሽ. እድሜ ጤና ይስጥሽ እማ ውድድድድ

  • @SophiaS-c4m
    @SophiaS-c4m День назад +1

    በበበበበበጣ.አ.ም ታምራላችሁ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን። ኩሩ ኢትዮጵያዊያን የእውነት። በርቺ ኤልሲየ እንወድሻለን❤

  • @addismulugeta3597
    @addismulugeta3597 День назад +2

    ኤልሲዬ የኔ ቅን አንቺ እራሱ ትልቅ ተነበሽ የማታልቂ ጨዋ ቁጥብ ያልሽ ደርባባ የህይወት መምህር ነሽ ❤🎉

  • @sophiagrant8435
    @sophiagrant8435 2 дня назад +9

    አንዳንዶᎍፑን እቤት ዉሰጥ እንደባበራለን የአበቯ ወንድ እድሜ ያሳጥራ ከሰራ ደክሞቪ ሰትገቢ ተኰፋሰዉ ይጠብቅቫል🤙

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  День назад +1

      እረረረረ እድሜ ወርቅ ነው ማሬ ተጠቀሚበት 🙏❤️🙏

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 дня назад +4

    አይ ኤልሲዬ ጓደኞችሽ ፈገግታቸው ስርሀታቸው ደስ ይላል ልጆቻችሁም በፍቅር አብረው ተሰብስበው ተግባብተው ሲያወሩ ሳያቸው ደስ አለኝ
    እውነትሽን ነውእንዲህ ያለ ነገር ስታሳያቸው እነሱም ከዚህ የበለጠ ነገር እንደሚያደርጉ እራሳቸውን ያዘጋጃሉ እኛም አይምሮአችን ፈታ ይላል እኛም በውጭ ያለነው እንበረታታለን የደስታችን ምንጭ ነሽ ውቢት ውድድድድድ እናደርግሻለን ❤❤❤❤❤❤

  • @TiruYifru
    @TiruYifru 2 дня назад +4

    ኤልስዬ ያች ደግ እናቴን ነው የምታስታውሽኝ ውይ እንደዚህ አይነት ሰው አጣሁ ሁሌ ተቢረኪልኝ እወድሻለሁ አልቅሻለሁ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  День назад

      የኔ ውድ ክበሪልኝ ደግ መልካም ሰው ከአጠገብሽ አያሳጣሽ 🙏❤️🙏

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 2 дня назад +5

    አዲሰም, café ውም እናንተም ታምራላችሁ!!❤❤❤❤

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 2 дня назад +6

    Elsi ,አንድ ወዳጅሽ ከኢትዮጵያ አግኝቼሽ እቅፍ ባደርግሽ የፍቅር ሰላምታ😂😂😂❤❤❤❤❤፡፡

  • @wubittekle5136
    @wubittekle5136 16 часов назад +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ❤ በቅርቡ እሄዳለሁ ኢትዮጵያ በቃ እዛ ነኝ🥰

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي 2 дня назад +3

    Good job takiw my sister ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 2 дня назад +3

    ኢንሻ አላሕ እንመጣለን በርቱ❤

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa5458 День назад

    ሀገርሽ እንኳን በሰላም ተቀበለችሽ የሰሞኑ ቪዲዮዎች ኢ/ትያ አይመሱሉም ስላሳየሺን ተባረኪ ቅን ሴት አመሰግናለሁ!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  День назад

      በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሁላችንንም 🙏❤️🙏

  • @MbrakAbraha
    @MbrakAbraha 2 дня назад +5

    ኤልስዬ የኔቆኖጆ እዴት እንደምወድሽ ❤️💕❤️💕

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 2 дня назад +4

    Elsye Ewnetegna Ethiopiawi💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹😘😘😘

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 День назад +1

    ኩሽና የሚሰሩት hair net አርጅቷል ተቀዷል ይቀየር ብለን እንመክራለን በተረፈ ሁላችሁም ቆንጆዎች ናችሁ ብቅ ስንል ወደ ሃገር ይጎበኛላ አድራሻውን ብቻ ለጥፊው ሰላም ለምድራችን ይሁን ! መጠጥ ለመሸጥ ግን ሃገር ቤት አልገባም በተረፈ መልካም ነው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  День назад

      ክብር ይስጥልኝ ስለመልካም ምክራችሁ 🙏❤️🙏

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 2 дня назад +4

    ኤልሳ ቆንጆ ዝግጅት ነው ያረፍሽበት ሆቴል ነው ወይስ gust Haus? በጣም ያምራል መሄድ እንፈልጋለን ጥሩ ማረፍያ ብትጦቅሚን እናመሰግናለን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  День назад

      የጓደኛዬ ቤት ነው 🙏❤️🙏

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 День назад

      @@ethioelsylifestyle9486 አመሰግናለሁ ኤልስዬ በጣም የሚያምር ቦታ ነው

  • @melodiess2
    @melodiess2 2 дня назад +3

    You have a good heart ❤️

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 2 дня назад +3

    you are so sweet Elsiye ❤️❤️❤️❤️

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 2 дня назад +2

    MashaAlllah ttttttt beyalehu ❤❤🙏👍👌 Alsi

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 2 дня назад +2

    You are so kind!

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 10 часов назад

    እረ ካቴዋች የልደታ ማሪያም ተማሪዋች ካቴድራሎች❤❤❤❤በነካ እጅሽ ኤልሱ ሶሲዳ አይስክሬም ካልዲስ ኤልሞን ካፌ ጉብኛቸው የካቴድራል ተማሪዋች ናቸው በርቱ

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. 2 дня назад

    Shalom beautiful blessed people 😂❤ African unite 🍰🧁🎂🍰🧁🔔☕🫖😋

  • @Donpollobillcollector
    @Donpollobillcollector 2 дня назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ይመችሽ ኤልሲ ጸዴ!

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 2 дня назад +4

    ሰፈሬ ነዉ መጣለሁ🙏🏾❤️

  • @samiahmed4427
    @samiahmed4427 День назад

    Hi Elsa thank you fate sharing!!

  • @meseretgebrekidan6129
    @meseretgebrekidan6129 День назад +1

    በጣም ታምራላቹ ተባረኩ

  • @sarahkm9144
    @sarahkm9144 2 дня назад +4

    , ኤልሴ አንቺ የሴት ምሳሊ የምትሆኚ የጀግና እህታችን ነች

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 2 дня назад +2

    ኢልሲ:ተባርኪ:

  • @LULUYasen
    @LULUYasen 2 дня назад +4

    ደስ ስትሉ❤

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 2 дня назад +2

    ተባረኩ ❤❤❤

  • @samrawitrussom3985
    @samrawitrussom3985 2 дня назад +2

    Elsi you are always gorgeous...... everywhere ❤❤❤

  • @커비마버로아TV
    @커비마버로아TV 2 дня назад +2

    በጣም ጥሩ❤

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 2 дня назад +2

    በጣም ታምራላችሁ🥰🥰🥰

  • @mahletmekuria1839
    @mahletmekuria1839 День назад +2

    It's close to my house. I'll go and check it out. Ajeb Ajeb enilalen....😊

  • @berhetedlasenait2354
    @berhetedlasenait2354 День назад

    ጋደኝነት፡ እንደዚ፡፡ሲሆን፡በጣም፡ደስ፡ይላል።❤❤❤❤

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 2 дня назад +3

    ❤❤❤

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 2 дня назад +3

    🎉🎉🎉

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 День назад +1

    ዋዉ እንደ ፍቅር የሚያስደስት ነገር የለም

  • @BetySolomon-vk6pg
    @BetySolomon-vk6pg 9 часов назад

    TEBAREKU❤❤❤❤

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 21 час назад

    ዋው❤❤❤

  • @jimaworkMerga
    @jimaworkMerga 2 дня назад

    ውይ የኔ ቆንጆ በጣም በጣም እወድሻለሁ እንኳን በሰላም ሀገርሽ መጣሽ ምን ያረጋል ቀረብሽ በሆንኮ

  • @kabetube
    @kabetube 2 дня назад

    ኤልሲ በጣምመልካም ሰውነሺ ❤❤❤❤❤

  • @MeronWenda
    @MeronWenda 2 дня назад

    Elsiye anchin magegnet endet endmchel bawek des yelgnal pls or demo yeftshiw cafe akbabiwn bawekew betetbabergn

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  День назад

      Contact me on instagram mare will get back to you immediately 🙏❤️🙏

  • @saraberhanu1866
    @saraberhanu1866 2 дня назад +2

    Elsye sewdesh yene melkm set

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 дня назад +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 2 дня назад

    Setamru elsiye ❤️techeyalesh 😀🥰

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 День назад

    Wow, what a friend ❤ i like. What are you doing? You support your friend . Look, it's a very nice 👌 place. I live in va. I will visit this place when I get back 🎉🎉🎉🎉

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  День назад

      Yes we always support each other in every situation . Thank yoy mare 🙏❤️🙏

  • @negabe7417
    @negabe7417 2 дня назад +2

    ያንችን ምክር ምትሰማ እና Style ያላት ሚስት እፈልጋለሁ 😍😁

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 2 дня назад +1

      Esuan agebat ...

    • @negabe7417
      @negabe7417 2 дня назад

      ​@@lovepower1440 እሺ አትልም 🤣

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 2 дня назад

      @@negabe7417 🤣🤣

    • @fikertefikadu7367
      @fikertefikadu7367 2 дня назад +2

      ኤልሲ እውነት ስጦታ ናት እወዳታለሁ ተባረኪ እድሜ ,ጤና ይሙላልሽ ውድድ መካሪዬ,,አንቺ አውሪ ተናገሪ ክብርት,ሰው የሆንሽ እህት,

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  День назад +1

      አሉ እረረረረ ስንት ጎበዝ ሴቶች መልካሟን ይስጥህ አደራ ሰርግ እድጠራን 🙏🤩🙏

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 2 дня назад +3

    ስሙን አልነገራችሁንም

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 дня назад

    Great 👍

  • @HanaLeta-o2h
    @HanaLeta-o2h 2 дня назад

    እንኳን ደህና መጣሽ የምወድሽ

  • @samisamozin
    @samisamozin День назад +2

    Lema hotel gare new aydele cafe wa

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu5932 2 дня назад

    You live Italy or American?

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  День назад

      She used to live in America not me ማሬ 🙏❤️🙏እኔማ ጥልያን 😅

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 2 дня назад

    የትነው አድራሻው ስልክ ቁጥር ፃፊ

  • @Ethiopiatikde
    @Ethiopiatikde 2 дня назад

    አላምንሽም።

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 2 дня назад

    ❤❤❤🎉

  • @AffectionateCrab-kn5rj
    @AffectionateCrab-kn5rj 2 дня назад

    የትነው አድራሿው ?ምራቄን አስዋጥሽኝ😊

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  День назад

      ለም ሆቴል ጋር ውዴ አድራሻው ቪድዮ ላይ አለ ክበሪልኝ 🙏❤️🙏

  • @SH-kd3xl
    @SH-kd3xl 2 дня назад

    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 2 дня назад

    elya ❤konjo endat nashi

  • @nonnononno3575
    @nonnononno3575 2 дня назад

    ትችያለሽኤልስዬ❤❤❤❤

  • @bettyzeyede8840
    @bettyzeyede8840 2 дня назад

    🙏🙏😘

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl861 2 дня назад +2

    the iron ladies

  • @btbt4487
    @btbt4487 2 дня назад

    🇨🇬🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 2 дня назад

    🌹🌹🌹🍾

  • @asmeretfkadu5781
    @asmeretfkadu5781 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagmawitkochito6898
    @dagmawitkochito6898 2 дня назад

    welcome elsiye ❤❤❤

  • @MaiergEzira
    @MaiergEzira 2 дня назад

    By the way Ethiopia tesemametosha ewnet

  • @RahelAbera-d8t
    @RahelAbera-d8t 2 дня назад

    Mene yehone ymayamerebeshe?yny adegaaaaaa

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 2 дня назад

    ኤልሲ እህቴ ሺሃ በተር እፈልጋለሁ እንዴት ነው የማገኝው እባክሺን ስልክሺን አስቀምጭልኝ የሚቻል ከሆነ?

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  День назад

      ማሬ የመጀመሪያው ኮመንት ላይ ሁሉም አድራሻ አለ ውዴ 🙏❤️🙏

  • @Amenamen15925
    @Amenamen15925 День назад

    በጣም ስወድሽ የኔ ሞራል ወኔ ነሽ ስወድሽ💋

  • @dagmawitkochito6898
    @dagmawitkochito6898 2 дня назад +1

    first like first comment ❤😅

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 2 дня назад

    ,ዉድድድድድድዶዶ

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 2 дня назад

    Guadegnash betam le memolakek eyemokerech new.. Elsi tebyewan new

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  День назад

      ውይ ኤልስዬ የቅን ሰው እሷ ወርቅ ሰው ናት በውነት ሰው አክባሪ ናት በጣም እንኳን ልትሞላቀቅ🙏❤️🙏

  • @dagmawitkochito6898
    @dagmawitkochito6898 2 дня назад +1

    elsiye what's your hotel name ❤

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 День назад +2

    ❤❤❤

  • @מסרטאלמו
    @מסרטאלמו 2 дня назад

    ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @eden9929
    @eden9929 2 дня назад +1

    ❤❤❤

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 День назад

    ❤❤❤❤

  • @meronharegot1547
    @meronharegot1547 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @hewotdabab5751
    @hewotdabab5751 2 дня назад

    ❤❤❤