ዶክተሮች ቁመት መጨመር ጀመሩ አለምን ጉድ ያስባለው ስራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 мар 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 119

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 4 месяца назад +63

    [መዝሙር 139-14] ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yenus_Alslam
      @Yenus_Alslam 4 месяца назад +1

      አጭር ነህ ?

    • @Biniam_Kelbesa
      @Biniam_Kelbesa 4 месяца назад +2

      @@Yenus_Alslam 1.78 ሜ አጭር ከተባለ አዎ:: 😂

    • @hewansolomon8129
      @hewansolomon8129 3 месяца назад +1

      እናመሰግናለን❤

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 4 месяца назад +44

    አጭር ነኝ ምንም ያጣሁት ነገር የለኝም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ረጅም ቁመት ከምንም አያድንም ዋናው የሰው ልጅ እውቀቱ ነው🙏

    • @user-lo6vr8bp8o
      @user-lo6vr8bp8o 4 месяца назад

      እንደዛ እያልክ ተፅናና

    • @loveGodforever1998
      @loveGodforever1998 4 месяца назад

      @@user-lo6vr8bp8ohe is right

    • @melakuendalie
      @melakuendalie 4 месяца назад

      እውቀቱ ሳይሆን … እምነቱ ነው

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 4 месяца назад +77

    የአንድ ደቂቃ እድሜ መጨመር ላይችሉ ይሄ ሁሉ ድካም ለምንድ ነው ቁመት ካፈር አያድንም

    • @gebruabrha9306
      @gebruabrha9306 4 месяца назад +1

      Actually they can gn bzu alfelegum elon interview ant-aging serach adrgi,, even now immortality concept or theory lay nachew .

    • @user-be3xf2eh9q
      @user-be3xf2eh9q 4 месяца назад

      @@gebruabrha9306 o

    • @seidyimamhussen5771
      @seidyimamhussen5771 4 месяца назад +1

      ❤ yes

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 4 месяца назад

      Well said

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 4 месяца назад

      ቀጣዩ እድሜ መጨመር ነው

  • @Haregi849
    @Haregi849 4 месяца назад +12

    እግዚኦ ምን አይነት ጭካኔ የተሞላበት ህክምና ነው እኔ ትክክል ነው ብዬ አላስብም እግዚአብሔር ያጎደለብን ነገር የለም

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml 3 месяца назад +2

    እንደ ሰው ልጅ ነብሱን በዳይ የለም የ አላህ እዝነትህን እራህመትህን

  • @ethiomenzuma12
    @ethiomenzuma12 4 месяца назад +6

    لَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ فِي أَحْسَنِ تَقْوِيمٍ
    ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡

  • @AliEromoDargaso
    @AliEromoDargaso 4 месяца назад +11

    እስት አቤላን የምወድ በለይክ አሰዩ❤

  • @yabsrawerkne5691
    @yabsrawerkne5691 4 месяца назад +8

    በፈጣሪ ወዴት እየሄድን ነው ቆይ 🙄🙄 ቢቀርስ ፈጣሪ የሰጠኝን ቁመት ምን አስነካኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 🙏🙏🙏 እኔ ግን አልስማማበትም አቤሎ ፈጣሪን ጥያቄ ውስጥ ማስገባት ነው ሚሆነው ለማንኛውም እናመሰግናለን የኛ ምርጥ ወንድም በርታልን🙏🙏

  • @user-jg8sr1lh9v
    @user-jg8sr1lh9v 4 месяца назад +2

    Kumet lay mikenu bizu alu..wede tegbar bigeba tiru mew ...

  • @kalbashoyoutube4603
    @kalbashoyoutube4603 4 месяца назад +3

    በኔ በኩል ተገቢ አይዳለም በፈጣሪ ስጦታ እስክንሞት መኖር አለብን

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465 4 месяца назад +2

    የአንድ እግር እጥረት ላለበት መፋትሄ ሊሆን ይችላል እደልብ እንዲራመድ ግን ከባድ ነው ቢቀርስ

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 4 месяца назад +4

    ሁሉም አፈር ይበላዋል መሞቻውን እድሜ ያውቀዋል?

  • @user-nr8gy2iw2t
    @user-nr8gy2iw2t 4 месяца назад

    Lmrzem bey Atnteyn alaskortm yzeyh aynet kedo tegena menalbat lewdfiyt yegr beshta yasktela
    Betam enasgnalen Abelo

  • @eyoabplaystation6201
    @eyoabplaystation6201 4 месяца назад +5

    i am 16 and 167cm and i wanna thank GOD and i know god make me taller ❤❤

    • @debelaabayineh6936
      @debelaabayineh6936 4 месяца назад +1

      በቃ አንተ ግመል ነው የምትሖነው😂

    • @yoftayoha
      @yoftayoha 4 месяца назад

      @@debelaabayineh6936 ha ha😃😃

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 4 месяца назад +2

    አይ ፈጣሪ ስንት ጉድ ችለሀል ታግሰሀል አንተ ፈጥረህ የፈጠርከው ፍጡር መልሶ አመፀብህ😭😭😭አቤቱ ስለበደላችን ይቅር በለን መጨረሻዬን አሳምርኝ ከቁጣህ ቀን ሰውረኝ

    • @jakobatube9262
      @jakobatube9262 4 месяца назад

      ድንዝዝ ምን ያገናኛዋል ከደበራቸው መብታቸው ነው

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 4 месяца назад

      ​@jakobatube9262 😡😡😡😡😡😡😡😠😠😠😠😠😠😠

  • @robelbelesew5164
    @robelbelesew5164 4 месяца назад +3

    የሀኪሞችን የእውቀት ጥግ ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @user-ok9su9py9b
    @user-ok9su9py9b 4 месяца назад +2

    ሕያው እግዚአብሔር በፈጣረኝ አካሌ ለይ ምንም ነገር ማጫመሪ ሆነ መቀነስ አልችልም

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 4 месяца назад +1

    ይህ እግዚአብሔርን ተሳስተሀል ማለት ነው። እግዚአብሔር ደግሞ ፍፁም አምላክ ነው። የሰይጣን ስራ!

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 4 месяца назад +4

    ዮህ የሰይጣን ሥራ ነዉ በታስተምር ይሻላል

  • @yezinanega5176
    @yezinanega5176 4 месяца назад

    des emyelew kemot ayasikerumn fetaranin bayikawemo jero asemam ayil

  • @zewudiegetu-vb5iw
    @zewudiegetu-vb5iw 4 месяца назад +1

    abel swedh eko programochih ymechugnal

  • @umer1517
    @umer1517 3 месяца назад +2

    Imsecuritien be hkmna lemasweged kememoker ylk yann birr erasachn lay invest argen confidensachnn bnasadg yebelete temerach new mknyatum insecurity mnm bihon ke sew lj aytatam demo betam asakak kalhone yhen yahl movement mareg alasfelagi new bay negn
    Ene lemsale 182cm negn be kumete betam esakek neber ke ethiopianoch ga sinetsatser betam erejm neberku bekumete bcha aydelem belela megerem esakek neber birr sagegn yemsakekbachew negeroch be hkmna lemastekakel akd neber gn ahun sigebagn wanaw confidence enji behkmna rasn mastekakel mefthe ayhonm andun snastekakl lelagnaw ymetabnal ahun gn confidencen genbchalew ena bekumetem destegna hognalew.
    ALHAMDULILLAH
    ENA GUYS Negerochn atakbdu mekeyer yematchlutn amnachu tekebelut wdedut lela amarach yelachum😊😊

  • @AbenzerTilahun
    @AbenzerTilahun 4 месяца назад

    0:30 0:32

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v 4 месяца назад +3

    አቤል አንተም አጭር ነህ እሰብበት😅😅😅😅😅

  • @Amane19216
    @Amane19216 4 месяца назад +2

    Abelo. First

  • @user-vn1ul6ej7q
    @user-vn1ul6ej7q 4 месяца назад

    Faxaree yeqartaa yadarge

  • @user-jw4um4mu2t
    @user-jw4um4mu2t 4 месяца назад +1

    ye megemeryaw sew ene negn abelo ymechih

  • @weldayhadush3357
    @weldayhadush3357 4 месяца назад +3

    በቃ ቶሎ ወደ ገበያ እንዲውል ንገርልን በዛው 😂

  • @user-vn1ul6ej7q
    @user-vn1ul6ej7q 4 месяца назад

    Tagabe Adalme faxare yesaxan saw macamar Achelme

  • @poli-sx4rm
    @poli-sx4rm 4 месяца назад +1

    Achirnete for ever🥰🥰🥰

  • @yeagereleje19
    @yeagereleje19 3 месяца назад

    The pain.........it is better to be short!

  • @Tsedi989
    @Tsedi989 4 месяца назад +1

    Koya eko ges

  • @shamsyamuktar
    @shamsyamuktar 4 месяца назад +1

    Eshi kezaze

  • @user-jf9sx6eh3j
    @user-jf9sx6eh3j 4 месяца назад

    አሪፍ ነው ምክንያቱም ቁመትመርዘም በራሱ የሚሠጥ በራስ መተማ መን ግርማ ሞገስን ያጎናፅፋል ተኔ ተመችቶኛል

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 4 месяца назад +2

    እድሜስ ይቀጥሉ ይሆን ?
    የማንሰማው የለ
    የምን ስቃይ ነው ሆሆሆሆሆ

  • @Nurowood
    @Nurowood 4 месяца назад +1

    Bertalen Wendime

  • @ArmiYeman-mk4oo
    @ArmiYeman-mk4oo 4 месяца назад +1

    ማጠርስ እፈልጋለው ብሩ ሰንት ነው ወይም እንዴት ነው ሚያረጉት

  • @user-sp1gb1jh1v
    @user-sp1gb1jh1v 4 месяца назад +1

    Abela qumat minim ayxaqmim rajimoch makina alasgaba iyyalachaw ba igir iyyahedu nw acir ba mahonih igiziherin amasgin😂😂😂😂😂😂😂😅

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 3 месяца назад

    የኛ ማለት ከፈጣሪ የተሰጠን ነው!! በፍፃሜያችን ደሞ ወደፈጣሪ የምንመልሰው !!

  • @user-cg6en7zt6k
    @user-cg6en7zt6k 4 месяца назад +1

    ሲገርም

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 4 месяца назад +1

    ምናለ እውቀትን የሚያሳድግ ብፈበርኩ

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 4 месяца назад +1

    እብደት ከብር ጋር ይሠጣል እንዴ?

  • @habesharlReact111
    @habesharlReact111 4 месяца назад

    አንዴት thumbnail እንደምትሰራ ንገረን plssssssssss😅😅😅😅😅❤❤❤

  • @OneWorld-vp6em
    @OneWorld-vp6em 3 месяца назад

    Nice

  • @user-sk3yi3kx5i
    @user-sk3yi3kx5i 4 месяца назад

    ልክ የአውቶሞቢል ከፍታ በአልሙኒየም እንደ መጨመር ማለት ነው?ፈጣሪ የሰጠን በቂ ነው።

  • @asterhailu1149
    @asterhailu1149 3 месяца назад

    🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏

  • @nathanali389
    @nathanali389 4 месяца назад

    0:17🤣

  • @fikir2017
    @fikir2017 4 месяца назад +2

    who is dani rost ?

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 месяца назад

    አቤልዬ እናመሰግናለን 🙏 ግን እኮ የቁመት ለማሳደግ የሚሰጥ መድሃኒት እንዳለ ካወቅህ እኔ ያየሁት እዚህ በስዊድን አለ እሱም አንተ በነገርከን መንገድ ሳይሆን በመርፌ እንደ መድሐኒት የሚሰጥ ነው ይህን ሊጠቀሙ የሚችሉት በእድሜያቸው ከ 16 ዓመት ያልበለጡ ልጆች መሆን አለባቸው ።

  • @sameson19
    @sameson19 4 месяца назад +1

    አቤል እስቲ አንተ አስጨምር እና እኛም 😂😂😂

  • @DrAbdu2031
    @DrAbdu2031 4 месяца назад

    Good

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 3 месяца назад

    ከባድና አስጊ የሆነ ህክምና ነው , risk free ቢሆን የተሻለ ነበር 🤔

  • @asterhailu1149
    @asterhailu1149 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 4 месяца назад

    አቤል ዉፍረትን መቀነሻ ቱርክ ላይ መኖሩን አረጋግጥልን

  • @BRUKSIRAJ
    @BRUKSIRAJ 4 месяца назад

    164 _ 182 migerm nw

  • @abdulwekilnegash1888
    @abdulwekilnegash1888 4 месяца назад

    መጨረሻችንን አሳምርልኝ

  • @malunga6285
    @malunga6285 4 месяца назад

    How🎉🎉🎉

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r 4 месяца назад

    ተመስገን😢

  • @asterhailu1149
    @asterhailu1149 3 месяца назад

    ⭐️⭐️⭐️⭐️💙💜💙💜

  • @brukbahru8270
    @brukbahru8270 4 месяца назад

    😅😅😅😅

  • @niserlyrics9574
    @niserlyrics9574 4 месяца назад

    Limb lengthening surgery

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 4 месяца назад

    ቁመት ምን ይፈይዳል እውቀትና እድሜ ላይጨምር

  • @user-dn6hn2ih9f
    @user-dn6hn2ih9f Месяц назад

    ገለዋት ነው

  • @SafuMages
    @SafuMages 4 месяца назад +3

    @Dani Roast yet neki

  • @AbdiNajiib-ne8cxhamsa
    @AbdiNajiib-ne8cxhamsa 4 месяца назад

    Way.gude.mataa.ya.rabbiin

  • @user-mc5ti9rb5t
    @user-mc5ti9rb5t 4 месяца назад

    ❤❤❤ AAA

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 4 месяца назад

    ከንቱ ድካም ይደክማሉ አፈር ነህና ወደአፈር ትመለሳለህ የሚለውን ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ውጪ ማንም አያመልጥም የማይቀየር የማይሻር ነው

  • @abiyekemal6898
    @abiyekemal6898 4 месяца назад +1

    ወሸላን ማዝረምስ😂

  • @josiii6479
    @josiii6479 3 месяца назад +1

    እረ አቤል ሰብስክራብ አስደርግልኝ በናትክ ቆየው እኮ አንተን ሰብስክራይብ ካደረኩ

  • @user-vd6ti9pf1f
    @user-vd6ti9pf1f 4 месяца назад

    እችር በስማም!!! ሸከከኝ!!!

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 4 месяца назад

    ይሄማ ፈጣሪን አንተ ተሳስተሀል ማለት ነዉ
    ሌላው ይቅርና በመካፕ ሌላ ሰዉ ለመሆን የምንጥር ስትፈጥረኝ ተሳስተሀል ማለታችን መሆኑ አይደል ወይ
    መጨረሻችንን ያሳምረው 😢😢

  • @OneWorld-vp6em
    @OneWorld-vp6em 3 месяца назад

    Bikers

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 2 месяца назад

    Where is my comment??? Delated?

  • @oromia4k417
    @oromia4k417 4 месяца назад

    Turkey 🇹🇷 ሌላ ስራ የለችም እንዴ😮

  • @ermiyastadege5034
    @ermiyastadege5034 4 месяца назад

    Artefishal

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 4 месяца назад +2

    የፈጣሪ ያለህ! 🙆🏼‍♀️
    ገና አርእስቱን ሳይ የገመትኩት ግምት ልክ አልነበረም።
    ግምቴ ቀለል አድርጌ truheight የሚባል ቫይታሚን አለ፣ በእሱ መስሎኝ የቪዲዮዉን 2 ደቂቃ ያህል ከሰማሁ በኋላ ደሞ አድገዉ ለጨረሱ ሰዎች መሆኑን ስረዳ ደሞ ሀሳቤን ቀይሬ ሁለተኛ ወደሆነዉ ግምቴ መጋጠሚያ ላይ ያለዉን የተዘጋዉን የአጥንት plate በሆነ ግኝት ከፍተዉ እንደሚሆን ገምቼ ነበር።
    ጭራሽ ቆርጠዉ rods አስገብተዉ ማርዘም አሰቃቂ ነዉ። በራስ የማይተማመኑ ሰዎች ለዚህ ሰለባ ናቸዉ። ምስኪኖች። 😭

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 4 месяца назад

    የማይታይ የለም እኔ ኣንድሜትር ከ 75 ነኝ እግዚኣብሄር ይመስገን ይበቃኛል ጤና ይስጠን ብቻ ፈጣሪ❤

  • @user-ps5ux6xj8w
    @user-ps5ux6xj8w 3 месяца назад

    እንካን ፈጠሩ ለኣጭሮቹ

  • @user-dn4fk6tq3u
    @user-dn4fk6tq3u 4 месяца назад

    ገና ብዙ እናያለን

  • @NasriAbdu
    @NasriAbdu 4 месяца назад

    ለአተስ ተጨምሮለሀ ቁመት ወይስ😂

  • @Zebra2814
    @Zebra2814 4 месяца назад +1

    ሰብስክራይብ

  • @breezykale1553
    @breezykale1553 4 месяца назад +4

    ተስፋ አለን ማለት ነው😮😮

  • @user-rs2ku6xl9j
    @user-rs2ku6xl9j 4 месяца назад

    ሲም ካርድ

  • @sanyimoti75
    @sanyimoti75 4 месяца назад

    የምጨራሸ ዛመናሁ

  • @Sabaabdi26Sabaabdi26
    @Sabaabdi26Sabaabdi26 3 месяца назад

    ለኛም ሚቀንስ ይስሩልን😂😂😂

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 4 месяца назад

    ወሬ ስንት ሰዉ በተለያየ በሽታ ይሰቃያል የማይረባ ወሬ ታወራለህ በሽታዎች ካንሰር ኤችአይቪ ስኳር አስም የመሳሰሉ ቨሽታዎች አብረዉ የተፈጠሩ እስኪመስል እየተሰቃዩ ይኖራሉ ይሄ ጉዳይ እንደትልቅ ይወራል

  • @user-yg5iu4ew6w
    @user-yg5iu4ew6w 4 месяца назад

    lke nwe but why nge ltmote tclalke wyme zra esklke lswe syhon lrske dsta mistken nger karke fuck world

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. 4 месяца назад

    ቀስ በቀስ እግዜር ከወዴት እንደተደበቀና የህይወት ዘላለማዊነትን ማረጋገጥ ይችላሉ።መርማሪ አእምሮ እዚህ ላይ መድረሡ አይቀርም።

  • @user-xq7fq8ul2h
    @user-xq7fq8ul2h 4 месяца назад

    not good👎👎👎

  • @Kiratube16_18
    @Kiratube16_18 4 месяца назад