ያልታሰበ ሲሳይ የገጠመው ታዋቂው ሩሲያዊ ሰውና አስገራሚ መጨረሻው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 76

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 8 месяцев назад +5

    አቤልዬ የወይኗ ልጅ እንዴት ከረምክ ዘወትር ለኛ ፈላልገህ ድንቃ ድንቅ ነገሮችን እንድናውቅ በማድረግህ ዘወትር እንደምለው እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ከሚያስጨንቅ የአለም ወሬዎች ወጣ ብለን የአምላክን ተዓምር የሚገልፁ ኘሮግራሞችን እንድናይ ስለምታደርግ የድንግል ልጅ ይባርክህ፡፡

  • @raddanitube
    @raddanitube 8 месяцев назад +15

    ምርጥ ታሪክ ነው❤❤ይህንን ኮመንት ለምታነቡ ወይም ላነበባቹ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 8 месяцев назад +16

    እድል አመጣጡ አየታውቀም፤ እደል አንዴ ንው ተመለሶ አይመጣም ሰንቶች ደሞ በ አግባቡ ሳዪጠቀሞ የተቆጩም አሉ። Abelo በጣም አሪፍ ንው።

  • @thearmor4116
    @thearmor4116 7 месяцев назад +1

    It's people like you who make learning new things so exciting. Thank you for letting us know this amazing fact!

  • @KalitaKalu
    @KalitaKalu 8 месяцев назад +15

    ሰላም ወገኖቼ እንዴት ናችሁ አቤልዬ አንተም ዛሬ 1ነገር ተባበሩኝ በእግዚአብሔር ታምሜ ጸበል መሔድ አለብኝ በርሜል ጊዎርጊስ ብሔድ እንደምፈወስ ነግረዉኝ ለመሔድ ስጠይቅ 15.000 ብር ተባልኩ እርዱኝ እባካችሁ ስል እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @mYouTube4662
    @mYouTube4662 8 месяцев назад +3

    Ablo ፈርንሣይ እና ትክሳስ ስላልው ውቅታዊ ጉዳዩ ቪዲዮ ስራልን

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive 8 месяцев назад +1

    Abel son of the weynua, how you have been blessed, always looking for us and letting us know wonderful things, as I always say, may life and health be given to you and your whole family, Emmanuel. Virgin child, bless you for making us watch programs that explain God's miracles outside of the disturbing news of the world.

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 8 месяцев назад +4

    እንኳን በሰላም መጣህ አቤላ

  • @sirajshesefa7123
    @sirajshesefa7123 8 месяцев назад +2

    አቤላ ጓደኛውን አብዱሮዚቅን አቅርብልን ሁለቱንም በጣም እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @HadiyaMangstu
    @HadiyaMangstu 5 месяцев назад

    ደስ ይለኛል እደዚህ ያለ ታሪክ ዋው

  • @TiruMedia18
    @TiruMedia18 8 месяцев назад +19

    አጅብ ነው የአላህ አፈጣጠር

    • @maymrobi
      @maymrobi 8 месяцев назад +1

      በአላህ ደምሪኝ

  • @kiya-eyob
    @kiya-eyob 8 месяцев назад +2

    Abela nurulig man❤

  • @አስቴርየንጉሡ
    @አስቴርየንጉሡ 8 месяцев назад +2

    በጣም ይገርማል 😳😳😳🥰🥰🥰🥰🥰

    • @raddanitube
      @raddanitube 8 месяцев назад +1

      በጣም አስገራሚ ነው❤

  • @mytube899
    @mytube899 8 месяцев назад +3

    even he fears dogs .
    I am heading to post on tiktok saying "ስትሮበርይ ፈንጅ ነው"😁😁

  • @abdah1425
    @abdah1425 8 месяцев назад +1

    አቤሎ ስለ አብድሮዚቅም አቅርብልን ያሃም ደስ ሚል ልጅ ነው

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን❤

  • @PROFESSOR_CRAZY
    @PROFESSOR_CRAZY 8 месяцев назад +2

    Abel Please sele turkiye history negern 🙏🙏🙏🙏

  • @MuktarMahammedMuktarMahammed
    @MuktarMahammedMuktarMahammed 7 месяцев назад

    ሁሌም አድናቅህ ነኝ አቤሊየ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 8 месяцев назад

    ALWAYS SOMETHING FOR RITHIN GOD BLESS ❤

  • @seidlediseidledi2892
    @seidlediseidledi2892 7 месяцев назад

    አቤላ ስለ nutty putty cave ስራልን

  • @RobelYeesehirmet
    @RobelYeesehirmet 8 месяцев назад +3

    sikeft endi new legnam endi aynet tru tru edlochn fetati yikfetln

  • @zemariKasahun
    @zemariKasahun 8 месяцев назад +4

    ታስገርመናለህ ሁሌ አቤላ

  • @abfilmreview6390
    @abfilmreview6390 8 месяцев назад +2

    Qetlbet bro

  • @KemalHusen-of5to
    @KemalHusen-of5to 7 месяцев назад +1

    ሚገርም ነው

  • @TracyPeter-ls3rh
    @TracyPeter-ls3rh 8 месяцев назад +2

    Bertalne ena atetfa pls

  • @MuktarMahammedMuktarMahammed
    @MuktarMahammedMuktarMahammed 7 месяцев назад

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @AberaHagazi-vl9kv
    @AberaHagazi-vl9kv 8 месяцев назад +1

    ለ 37 አመት ጠፍቶ ሰለ ተመለሰው አውሮኘላን የበረራ ቁጥር 914 pan America

  • @ConfusedRiceTerrace-ho4kk
    @ConfusedRiceTerrace-ho4kk 8 месяцев назад

    maren morocco ግድያ ታሪክ ምን አደሆነ ስራልን ታሪኩ ሊገባኝ አልቻለም!!! 🙏🙏🙏

  • @haymanotamsalu2875
    @haymanotamsalu2875 8 месяцев назад +2

    Elon mak
    sile neura link siralen video

  • @rozasadam
    @rozasadam 7 месяцев назад

    Masha Allah

  • @7DiorStudio
    @7DiorStudio 8 месяцев назад

    ይ ገርማል የ እግዚያብሄር አፈጣጠር

  • @kidusbirhanu6614
    @kidusbirhanu6614 8 месяцев назад +3

    አቤል የማይረባ ነገር ከምታነበንብልን እውነተኛ ጋዜጠኛ ከሆንክ ይሄን ስራ አለም ላይ አምስት ዩፎ ይታይባቸዋል ተብለው በጣም የሚነገሩባቸው ቦታዎች ስላሉ ቢያንስ ሁለቱ ጋር ለሳምንት ሂድና እውነተኛ ስለላ ስራ ምንም ለማንም ሳትዋሽም እውነታውን ተናገር ልብ በል ቢያንስ ሁለት ቦታዎችን ነው ደሞ ዝም ብለህ አይደለም በጣም በጥንቃቄ ሌሊት ለብቻህ እየተናሳህ እያሰስክ ምናምን እንጂ እኔ ዪቲዩብ ቻናል እና ካሜራ ቢኖረኝ መጀመሪያ የምሰራው እሱን ነበር

  • @mohammedumer5072
    @mohammedumer5072 8 месяцев назад +1

    Please khabib histor fight

  • @bu-ze3326
    @bu-ze3326 8 месяцев назад +3

    የማይታይ የማይሰማ ጉድ የለም ዘንድሮ💁

  • @Abayshow
    @Abayshow 8 месяцев назад +3

    💙💙

  • @Abayshow
    @Abayshow 8 месяцев назад +2

    እንደማመር ቤተሰብ💙

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 8 месяцев назад +1

    እድል ከየት እደምመጣ አይታወቅም

  • @NaimaYassine-t7u
    @NaimaYassine-t7u 6 месяцев назад

    ሀቢብ❤❤

  • @10እውነታወች
    @10እውነታወች 8 месяцев назад

    ስለ ኻቢብ ነርማጎሜዶቭ ስራልን ፕሊስስስ

  • @ZahraHussen-j3q
    @ZahraHussen-j3q 7 месяцев назад +2

    ሀዝቡላህ ሙስሊም ቢሆንም የሚኖረው ግን በ ኦርቶዶክስ በምትመራው ሩስያ ነው ግን በፍጹም ሰላም እና መከባበር ይኖራሉ የኛዎቹ ግን ለሙሰሊመ ካላቹ ጥላቻ የተነሳ አንተ እንኳን ሙስሊም ማለት ከብዶክ ‘’የራሱን ሀይማኖት’’ እያልክ ታወራለክ ብቻ የትም አያደርሰንም መዋደድ ቢያቅተን መከባበሩን ከሩስያ ብንማር ጥሩ ነው፡፡

  • @YemariamNegn-y8l
    @YemariamNegn-y8l 8 месяцев назад

    ትሰማለህ አቤል ፈጣሪ መአት ያዉርድብህ እሺ ከሃዲ

  • @Muledoyo
    @Muledoyo 8 месяцев назад

    አቤሎ ስለ ፀሐይ ኢትዮጵያ ወስጥ የተሠራችሁ ጥያራ ስራለን

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 8 месяцев назад +1

    ቤቢ ፌስ😅

  • @Ebrotube414
    @Ebrotube414 7 месяцев назад

    በቅርብ 1million እንገባለን

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 8 месяцев назад +2

    በሩሳያ ምዳውች ነው የምከታተልው ላል ህንዳውያ የእሱው ጎደንኝ አብዲራህም አቀራብለን

  • @eyobyitagesuethiopia-rd5lq
    @eyobyitagesuethiopia-rd5lq 7 месяцев назад

    የመችህ man❤😂😮

  • @BirayusufBirayusuf
    @BirayusufBirayusuf 8 месяцев назад +2

    Hbb

  • @Dagnachew-mx1oj
    @Dagnachew-mx1oj 6 месяцев назад

    Ok

  • @AberaHagazi-vl9kv
    @AberaHagazi-vl9kv 8 месяцев назад +1

    ለቀጣይ
    ለቀጣይ ለ 37 አመት ጠፍቶ ሰለ ተመለሰው አውሮኘላን pan America 914
    ለ 37 አመት ጠፍቶ ሰለ ተመለሰው አውሮኘላን

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 8 месяцев назад +1

    ጦጺያ ኢተር ኔት አይሰራም እዴ?

  • @hjxjdnxnc9403
    @hjxjdnxnc9403 8 месяцев назад +3

    🥰🥰🥰🥰❤️❤️🥰❤️🥰🥰❤️🥰🥰❤️🥰🥰❤️🥰🥰❤️

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta 8 месяцев назад +3

    ሩሳዊው ህጻን ነው ወይስ ሰው?

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 8 месяцев назад

      ህፃን አይደለም አጭራ ሆኑውነው እንጂ

  • @densfahayru
    @densfahayru 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @maymrobi
      @maymrobi 8 месяцев назад +1

      በቅንነት ቤተሰቤ ሁኑ

  • @melakukero7339
    @melakukero7339 8 месяцев назад +3

    Dinq new gin anten amesegnalehu bizu tarikochun keante youtub ayehu

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FrezerEndalkachew
    @FrezerEndalkachew 8 месяцев назад +1

    hazbula😂

  • @etopeyamycn4228
    @etopeyamycn4228 8 месяцев назад +1

    ሀቢብ ነው ትልቁ ኪሪዲት

  • @Endrismohamed-v4y
    @Endrismohamed-v4y 7 месяцев назад

    ትራብ

  • @Mastucrochetcrafts28
    @Mastucrochetcrafts28 8 месяцев назад

    እኔንም አበረታቱኝ ቤተሰብ አዲስ RUclipsr negi🙏🙏🙏🙏

  • @Fewzantofikinfo
    @Fewzantofikinfo 8 месяцев назад +1

    first

  • @theatreofdreams-g4h
    @theatreofdreams-g4h 8 месяцев назад

    𝙝𝙖𝙨𝙗𝙪𝙡𝙖𝙝

  • @FsahaGebrewahd
    @FsahaGebrewahd 8 месяцев назад +5

    Abela nurulig man❤

  • @ConfusedRiceTerrace-ho4kk
    @ConfusedRiceTerrace-ho4kk 8 месяцев назад

    maren morocco ግድያ ታሪክ ምን አደሆነ ስራልን ታሪኩ ሊገባኝ አልቻለም!!! 🙏🙏🙏

  • @TracyPeter-ls3rh
    @TracyPeter-ls3rh 8 месяцев назад +1

    Bertalne ena atetfa pls

  • @ConfusedRiceTerrace-ho4kk
    @ConfusedRiceTerrace-ho4kk 8 месяцев назад

    maren morocco ግድያ ታሪክ ምን አደሆነ ስራልን ታሪኩ ሊገባኝ አልቻለም!!! 🙏🙏🙏

  • @ConfusedRiceTerrace-ho4kk
    @ConfusedRiceTerrace-ho4kk 8 месяцев назад

    maren morocco ግድያ ታሪክ ምን አደሆነ ስራልን ታሪኩ ሊገባኝ አልቻለም!!! 🙏🙏🙏

  • @ConfusedRiceTerrace-ho4kk
    @ConfusedRiceTerrace-ho4kk 8 месяцев назад

    maren morocco ግድያ ታሪክ ምን አደሆነ ስራልን ታሪኩ ሊገባኝ አልቻለም!!! 🙏🙏🙏

  • @ConfusedRiceTerrace-ho4kk
    @ConfusedRiceTerrace-ho4kk 8 месяцев назад

    maren morocco ግድያ ታሪክ ምን አደሆነ ስራልን ታሪኩ ሊገባኝ አልቻለም!!! 🙏🙏🙏

  • @ConfusedRiceTerrace-ho4kk
    @ConfusedRiceTerrace-ho4kk 8 месяцев назад

    maren morocco ግድያ ታሪክ ምን አደሆነ ስራልን ታሪኩ ሊገባኝ አልቻለም!!! 🙏🙏🙏

  • @ConfusedRiceTerrace-ho4kk
    @ConfusedRiceTerrace-ho4kk 8 месяцев назад

    maren morocco ግድያ ታሪክ ምን አደሆነ ስራልን ታሪኩ ሊገባኝ አልቻለም!!! 🙏🙏🙏