ብታምኑም ባታምኑም አሜሪካ ውስጥ ጉድ የምታስብል ሀገር ተገኘች Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 152

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 года назад +18

    አቤሎ አንተ እኮ በጣም አስደናቂ ነገሮችን በአለማችን ላይ ያልተሠሙና ያልታዩትን እያወጣህ ታሳየናለህ እንዲሁም ታስደምጠናለህ።በርታልን ወንድማችን!!

  • @bt3738
    @bt3738 2 года назад +11

    ወድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤አሜን🙏

  • @misteryosef_2
    @misteryosef_2 2 года назад +19

    በጣም ነው እኮ የሚገርመው በዓለማችን ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ።
    ምርጥ ነህ እኮ አቤላ👍👍💚

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 2 года назад +38

    ይገርማል አሜርካን መኖር ከጀመርኩ 24ተኛ አመት ይዣለው እንዲህ አይነት ከተማ(ካውንቲ ሰምቼ አላውቅም እድሉን ካገኝው እጎበኘዋለ
    Thank you brother for information 🙏🙏❤

    • @selamkebede39
      @selamkebede39 2 года назад

      Sis better you come back home to start discovering your holly land of Ethiopia

    • @amyentadese6914
      @amyentadese6914 2 года назад

      edlun kagegnesh legnam dollar laki

  • @salamontube
    @salamontube 2 года назад +48

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💚 💛💛💛❤❤❤

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 года назад +13

    እኔ ነኝ አንደኛ ደረጃ ለማንኛውም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ለምታሳውቀን
    አስደናቂ ነገር NV ነው የምኖረው
    ለመጎብኘት እሞክራለው👍🙏

  • @ethiogreecekitchen
    @ethiogreecekitchen 2 года назад +6

    Interesting I never heard that 🤔 😕 thank you Abel ur the best 👌 👍 😍

  • @ቡርቴቡርቴ-ገ6ኀ
    @ቡርቴቡርቴ-ገ6ኀ 2 года назад +9

    አንዳዴ በዝቶ ከመባላት ጥቂት ሆኖ በሰላም መኖሮ ፍቅርንና ሰላም በምን ያክል ድካም ብትደክም አታገኝም ሰላም ካላቸው እውነትም ሀገር ናቸው ፍቅር ካለቸው እውነትም ሰው ናቸው
    አንተ ግን ትገርመኝና ታስገርመኛለህ እማትገባበት የለህ ይመችህ 👍👍👍

  • @bt3738
    @bt3738 2 года назад +6

    አቤላ በጣም ነዉ የምወድህ❤🙏

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 2 года назад +3

    እሚገርም ነው የአንድ ቤተሰብ አባላት እንኳን አትሞላም አሪፍ ነው አቤላ በርታ

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 года назад +4

    አቤሎ ይገርማል በቅርብ ሀገር ትሆናለች

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 года назад +1

    የማናቀውን ስለምታሳውቀን አቤላ በርታ ወቸ ጉድ👍👍👍

  • @habtam1846
    @habtam1846 2 года назад +7

    እውነትም ያስቃል በእግዚአብሔር 32 ሰው ብቻ😂😂😂😂♥

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 2 года назад +13

    የኔ ቤተሰብ ከዚህ ይበልጣል ጫካ ፈልጌ ሀገር እመሰርታለው😄

    • @abebeyenenew5795
      @abebeyenenew5795 2 года назад +1

      አብረን አንመስርት

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Год назад

      እንደመርና ዩራኒየም የተባለች ከተማ እንመሥርትየኔ ቤተሠብ213ነዉ

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Год назад

      @@abebeyenenew5795 ደሥይላል ማህበር እንመሥርት እዴ😃የከተማችን ሥም ዩራኒየም ነዉ ዘርና ሃይማኖትን የማየወክል ሥም ነዉ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 2 года назад +2

    Never heard about this place. Thanks for sharing!!❤

  • @عبدالله-ج4ب9ل
    @عبدالله-ج4ب9ل 2 года назад +1

    شكرا جزيلا يا ابيل

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Год назад

    አቤል thank u 🙏❤

  • @DhrdCdyb
    @DhrdCdyb 6 месяцев назад

    Yshalal kezyh krbsha alem raq belo menowr
    Enamesgnalen Abelo

  • @Lovely27735
    @Lovely27735 2 года назад +4

    ወይ ጉድ እንዴት ይገርማል ግን ወደድኩላቸው ታድለው 😂😂😂

  • @MIKO_GAMER17
    @MIKO_GAMER17 2 года назад +1

    Thank you so much

  • @antenehking1628
    @antenehking1628 2 года назад +3

    አቤሎ የአዉነት ትለያለህ ትደንቀኛለህ ።

  • @solekebede1921
    @solekebede1921 2 года назад +3

    🥰🥰አደኛ 1 ሰላም ላገራችን

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 2 года назад +6

    ጉድ እኮ ነው ያልተስማ እንጅ ያልተድርግ የለም አለ እራሱ አቢል

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 2 года назад +2

    ወይ ጉድ ድፍርታቸዉ

  • @ወለተሰንበት-ጐ3ቸ
    @ወለተሰንበት-ጐ3ቸ 2 года назад +1

    የማንሰማው ነገር እንደው የለም እድሜ ይስጠን እንጂ

  • @ameleworkdejene4967
    @ameleworkdejene4967 2 года назад

    አቤል ሁልግዜ ታስደምመኛለህ የማናውቀውን ታሪክ ስለምታሳውቀን አመሰግናለው

  • @beyeneasire89
    @beyeneasire89 2 года назад +2

    ታዲያ የዜጎቿ ቁጥር 32 ከሆነ የባህር ኃይል ቁጥር ስንት ነው?

  • @silhagerbelew1929
    @silhagerbelew1929 2 года назад +1

    Ho my God I'm living near by I know Nevada I don't no abut molasses thanks 🙏 የሳቂታዋ የወይንየ ልጅ

  • @GenerationJusticefirst
    @GenerationJusticefirst 2 года назад +3

    Pls show your studio

  • @betelhemgashaw4240
    @betelhemgashaw4240 2 года назад

    አቤላ እናመሰግናለን

  • @yafetz2469
    @yafetz2469 Год назад

    tekfay selehonk anwedhm yewenwu abel yesew lj kbur mehonu yasayal yeagerh zegoch bihonu nuro yehene bsm et pia tebeltwul???

  • @wellodessa
    @wellodessa 2 года назад

    አቤል በጣም ትልቅ ሰው

  • @HaleluyaT
    @HaleluyaT 2 года назад +1

    Abelo timechegnale bezu awkebhaleh amesegenaleh enwedhalen berat wndeme

  • @سبحانالله-ك7غ3ك
    @سبحانالله-ك7غ3ك 2 года назад

    አቤት ኑረልኝ I proud of u

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o 2 года назад +1

    ጉድ ኣትሉም ጎበዝ

  • @EkramDaguu
    @EkramDaguu 7 месяцев назад

    ወይ ወይ ይገርማል

  • @AbereWerku-w4y
    @AbereWerku-w4y 6 месяцев назад

    ምርጥ ልጅ አቤል

  • @begiduchameto5497
    @begiduchameto5497 2 года назад

    አይቀልድ ጂኔስ ቡክ ለመግባት ፈላጊ ነት ነዉ።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +1

    welcome. 👍👍🙏🏾

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 года назад +1

    ድንቅ ነው

    • @youiblyiteferi6743
      @youiblyiteferi6743 6 месяцев назад

      ትራንስሌት ቱ ኢንግሊሺ እሚለው አፕሌኬሺኑን እና እዴንት ኮሜንቱ ላይ እንደ ማመጣው አስረዳኝ/አሰረጂኝ አመሰግናለሁ

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ Год назад +1

    ወቸው ጉድ ማይሰማ የለም የኛ ቀበሌ እንኳ ከሚስትና ከልጆቻቸው ሌላ ከ300 በላይ አባዋራወች አሉት የዚህስ ጠና

  • @aserasefa5803
    @aserasefa5803 2 года назад +1

    Kkkkkk..ይገርማል

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 2 года назад

    32ሰዎችና 2ውሾች🤣🤣🤣ዋውውው ምርጥ ነው በጥባጭ የለፐፖለቲከኛ የለ❤❤❤

  • @abdulsemedabdullah2039
    @abdulsemedabdullah2039 2 года назад +1

    አቤላ ስለ ኤርዶጋን ዎን ሚኒት ስራልን 🤳🍴🏇🏻🚣🏻‍♂️

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 года назад +5

    ምናለ አሜሪካን እኛንም እንዲህ ብተወን ሆ ጣልቃ ባትገባብን

    • @aedhanombelay5850
      @aedhanombelay5850 Год назад

      Ewunet newu tigray oromo agewu kimant hager enihon neber 👍🏽

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Год назад

      @@aedhanombelay5850 አትለኝ እና ለምን አትሆኑም 🙄😁😁😁

  • @josephsete8576
    @josephsete8576 Год назад

    ይገርማል

  • @sunmoonadam140
    @sunmoonadam140 2 года назад

    I love there freedom!!!

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 2 года назад

    ኢትዮጰያና አሜሪካን ፈጣሪ ይጠብቃቸው የእነሱን የአንድ ቤተስብ ሀገር መመስረት አላልነውም

  • @Fna69
    @Fna69 2 года назад +1

    Wow! Abela you're informative my man👌👌 GUYS GORA BELU👈

  • @mestawetteshome646
    @mestawetteshome646 2 года назад

    ሐይ ፡አቤል፡አንተም፡አያልቅብህ፡፡♥♥♥♥♥

  • @hananlegese3855
    @hananlegese3855 6 месяцев назад

    Yegeral betam

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    Kkkkkkkkkkkk
    Bezih alem lay gn snt gud ale

  • @freefree9033
    @freefree9033 2 года назад +1

    Ajiib😂😂😂 Ethiopia husxii manoor maronyal baqaa inee hijee izaa gabichee 33 inhonaleen 😂

  • @elukaya9653
    @elukaya9653 2 года назад +1

    abelo 32 sewche ena 2 weshoch zagochu 😂😂😂😂😂😂are atasekegi wedema

  • @amanueldetamo5483
    @amanueldetamo5483 2 года назад +2

    batami now yaskagn
    ate mitamataw gudi gin yabad now Abel 😂

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 года назад +1

    ይገርማል😂

  • @yimamdawd3744
    @yimamdawd3744 6 месяцев назад

    abat yelehm enda yewinua lij yemtkew

  • @tizitatsegaye2031
    @tizitatsegaye2031 2 года назад +1

    😂😂😂የሰውየው ብቻ አደለም ሚያስቀው ያተ አገላለፅ እራሱ ያስቃል😂😂😂 አድ ግቢ

  • @edomalex7297
    @edomalex7297 2 года назад +1

    🤣😂🤣 ewunetim tasikalech

  • @babybiruk
    @babybiruk 2 года назад +1

    Abela😍😍

  • @abduadem1439
    @abduadem1439 Год назад

    Atjajala

  • @AmauuelErmhiso
    @AmauuelErmhiso 3 месяца назад

    የገረማል

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Год назад

    ኣጃኢብ😃😘😘😘

  • @dawittekeste6798
    @dawittekeste6798 2 года назад +3

    እኔን ብሎ አሜሪካ ንዋሪ 🤔🤔🤔

  • @Imlivingmydreams-gv8hg
    @Imlivingmydreams-gv8hg 2 года назад

    ወይ ጉድ

  • @ኢትዮጲያሃገሬ
    @ኢትዮጲያሃገሬ 2 года назад +2

    እዴ 32 ሰው ብቻ ነው ያለባት
    ወይስ 32 ሺ

  • @uauigfuvc8708
    @uauigfuvc8708 2 года назад +2

    አሚሪካ አለቀላት አቤል😁😁🤓🤓🤓

  • @Ethiopia_4me
    @Ethiopia_4me 2 года назад +1

    አቦ ተመቹኝ

  • @spony1575
    @spony1575 2 года назад +1

    ማኛ እኮ ነሽ ብሮ

  • @erkentehabtamu9667
    @erkentehabtamu9667 2 года назад

    Ammizing

  • @PlayboiNati
    @PlayboiNati 2 года назад +1

    ene america negn gen eskahun echin hager alawkatem😶🤔😑
    😑

  • @ጠባቂዬብርቱነው
    @ጠባቂዬብርቱነው 2 года назад

    እረ በሳቅ 32 ሰዎች አገር

  • @fereselammecha2175
    @fereselammecha2175 2 года назад

    jegna hager biyatalew

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 2 года назад +1

    ይገርማል ጉድ እኮ ነው

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 года назад

    Evd biyewalehu

  • @sajagetachew5985
    @sajagetachew5985 2 года назад

    Abel. Mirxi Liji yimachik

  • @tigistayalew8627
    @tigistayalew8627 2 года назад

    Yemayesema sew yesema ken yabedale alu...yehen kesemu behale 80 beher beherseboch tenesetew hager nene belew endaweji

  • @tuujiiheyi2131
    @tuujiiheyi2131 6 месяцев назад

    Who is Kevin baugh?

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין 2 года назад

    ባጭሩ ሀገር አይደለችም !

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 года назад +1

    ታክስ ከፋይ ከሆነች ምኑን ነጻ ትሆናለች? አሜሪካ ዝምታዋ ሚስጢር ይኖረዋል፡ ለምን፡እናምናቸዋለን?

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 6 месяцев назад

    32sewchi...min..min..eyeseru...new..gebe...yemeyagegnut...yigermal🤔🤔

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 года назад

    አይ አቤል ብራኑ አይ አማሪካ

  • @Simen1221
    @Simen1221 2 года назад

    አንበሳችን

  • @bemnetap80
    @bemnetap80 2 года назад

    ሆሆ

  • @kokikoki9120
    @kokikoki9120 2 года назад

    አሜሪካ ግን እኛን ለመቆጣጠር ያምራታል

  • @ሔርማስቲዩብ
    @ሔርማስቲዩብ 2 года назад +1

    32 ሰዎች & 2 ውሾች

  • @danielghdei9606
    @danielghdei9606 Год назад

    ታዳ ወያኔም ትልቁ ምሎሺያ ነኝ ነው እያለ ያለዋ ወቸው ጉድ

  • @sami-rs8of
    @sami-rs8of 2 года назад

    ante bekt mehayim shintam wisha sitawera sew timeslaleh yehonk yegama kebt neger neh

  • @telilyusuf1978
    @telilyusuf1978 2 года назад

    ZIMBEL KETAFI

  • @aminauae1063
    @aminauae1063 Год назад

    32ሰው ጉድበል የኢትዮጵያን አንድ ቢሄር እኮን ብታክል ምናለ😂😂😂

  • @mikyaslegessa856
    @mikyaslegessa856 2 года назад

    ሰዉዮዉ ስራ ፈት ነዉ

  • @lulemekonnin7143
    @lulemekonnin7143 2 года назад +1

    abel go to molossia

  • @LuluLulu-gz8dq
    @LuluLulu-gz8dq 2 года назад

    Metam yegarmal😌

  • @sallmsallm5561
    @sallmsallm5561 2 года назад +3

    32 ሰው ብቻ ቀበሌነው ሀገር😂😂😂😂

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 года назад +2

    32 ሰው 🙄1ውሻ😂ከዛ ሀገር😃😃😃😃

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    ክክክ አረ ውሸት ነው ወላሂ የአያቴ የልጂ ልጆች ብቻ 32 እንበልጣለን ይሄ ሀገር ሳይሆን ሰፈር ይባላል

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 5 месяцев назад

    እንደ ጅቡቲ

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 11 месяцев назад

    😂😂😂በጠምነውየምገረመው

  • @ጋዛአልቃሳም
    @ጋዛአልቃሳም 6 месяцев назад

    እንደምንም አድርገው ከሆነ አገር ኒውክለር ቢገዙና ቢታጠቁ አሜሪካ ሳትወድ እውቅና ትሰጣት ንብረት😳🥺🥺🙄🙄🙄🙄