Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ጀግና ነሽ ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በነጻ የምታስተምሪ።
አሜን አሜን ፅጉዬ ይሔንንማ እሰራዋለሁ ቀሲል አለኝ like like ❤
አመሰግናለሁ ፅግዪ ተባረኪ
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውውውው ሢያምር ምርጥ የቀሲል ሣሙና አሠራርነው ያሣየሽን እናመሠግናለን ውዴ❤❤❤❤❤❤
Endanchi aynet smart set yelem betam gobez neash geta ahunm tebeb mastewal yabzalesh
@@godisgreat5978 አሜን 🙏🙏🙏የኔ ውድ
ፅግየጀግና❤❤❤
ሰላም ፅግዬ የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽ ጎበዝ😍👍👍
በርችልን እናቴ የምትሰሪያቸው ነገሮች በጣም ቀላልና ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን 🙏
@@nevergiveup3235 አመሰግናለሁ 🙏
በረቺልን እናተችን
እጅሽን ይባርከው
Yeni liyu tsegushye enkan selam metashi wudee betam konjo yehone mirt ye kesil samuna keleru siyamr enamesegnalen share siladergshin wudee ❤❤
Wow ye kesil samuna brava 👏
ዋው የኔ ጀግና
የአጃክስ አሰራር ብታሳይን ባክሽ❤
Good job enamesgenalen
ሰላም ውዴ በጣም ጠቃሚ ነገሮች ስለምታስተምሪን እናመሰግናለን ልነግርሽ የምፈልገው ቀሲል ምንድን ነው የሚሉ እህቶች አሉ በተለይ። አረብ ሀገር ላይ ያሉ ስሙ ስድር ይባላል በየመንገዱ አለ እሱቅም የተፈጨው ይሸጣል ልልሽ ነው በርቺአንቺ እያልኩ ስለማወራሽ ይቅርታ ቅሬታ ካለሽ ለወደፊቱ አስተካክለው
@@ummureyan873 የኔ ውድ ተባረኪ 🙏🙏በጣም አመሰግናለሁ ♥️
Wow sei bravissima ❤
እናመሰግናለን ፣ የቅርንፉድ ለፀጉር አሳይን
@@hirutsintayehu8968 ቪዲዮ አለ ከታች ውዴ
Sei bravissima tsegheye
Sei bravissima 🎉🎉🎉🎉
ሰላምነሽ ስልክሽን አስቀምጭልኝ ባለፈው ባሌ አሞት ያልኩሽነኝ
ስላም ፅጌዬ እኔ በምጠቀመው የፊት ሳሙና መስራት እችላለሁ?
@@selamfilagot8586 አዎ ውዴ 💞
Selam Wosenai ✋️🎉🎉🎉❤❤❤
👍
🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
pls base soap ethiopia ale? nigaruny efaligalw😢❤❤❤
@@zenabaoromtiti አረ ያለ አይመስለኝም ውዴ
❤❤❤❤❤❤
ቀሲልማለቅ በሀገረኛ የቁርቁራ በአረብኛ ስድር ይባላል
ጤና ይስጥልኝ እህታለሜ የምኖረው ፈረሳይ ነው ቀስል የት አገኛለሁ የምታቂ ከሆነ ምክርሽን እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ
@@fikrietan1169 የኔ ውድ ከኢትዮጵያ ነው ያመጣሁት የአርብ ሱቅ ወይም አማዞን 🙏
Lewezam fit yehonal (oiley skine)
@@samrawitandetsion4764 ይሆናል ግን ቅባት አታድርጊ🙏
Can you show the leaves please
@@gb-jj5mb gool እይው ውዴ የለኝም 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፅግዬ ቤዝ ሣሙና ከየት ይገኛ
@@ሠው አማዞን ውዴ አረብ አገር ሞል ውስጥ ይሸጣል አለኝ
ስለጥረትሽ /ስለስራሽ አመስግናለው አስራሩንም እያሳየሽ ስለሆነይሽጣል ወይ እንዴት ማግኘት ይቻላል የቀሲል ሳሙናውን ?የቀስል ድቄቱንስትሽጫለሽ ወይ ወይም ንጽሑ ኦርጅናሉ የት ይገኛል ?መልስሽን እጠብቃለሁ ጽጌይ
@@inatbizu9051 አረ እኔ አልሸጥም ውዴ 🙏🙏
ጸግየ የኔ ውድ ለማይለቅ ሳል መድሀኒት ካለ ንገሪኝ
ruclips.net/video/MuzAxUX8OA4/видео.htmlsi=d8RSn9rZ-evasj03
ቪዲዮ አለ እይ ውዴ
በተቨማሪ ደግሞ ሙቅ ውሃ እንደ ሻይ ፉት ፉት እያሉ ይጠጡበት ለሳል መዳኒት ነው በተለይ በሚያስልዎት ወቅት ውሃው በደንብ መፍላት ወይም ትኩስ መሆን አለበት የውሃውን ጣእም ለብቻው የማይወዱት ከሆነ ቤትዎ ያለውንና የሚወዱትን ጣእም ቀረፋ ሎሚ ቁርንፉድ ጤና አዳም ነዓ ነዓ ሌላም ለጣእም ብቻ መጠቀም ይችላሉ
ቀሲሉን እንዴት ማግኘት እንችላለን በውጪ አገር ላለ ሰው ስሙን በእንግሊዘኛ ብትነግሪን እናመሰግናለን
@@Yemedan Ziziphus ይባላል አማዞን ይሸጣል ውዴ
@@tseghegirmay1አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tigib6790 የኔ ውድ አንቺም ተባረኪ 🙏
ቀሲል ማለት ምንድነው?
የቁርቁራ ቅጠል
ማንኛውንም ሳሙና ማለት የ ፊት ነው
@@SamiWebeshte-z7e የሚስማማችሁ ሳሙና
ቅጠሉን ብታሳይን
የለኝም ውዴ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ጀግና ነሽ ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በነጻ የምታስተምሪ።
አሜን አሜን ፅጉዬ ይሔንንማ እሰራዋለሁ ቀሲል አለኝ like like ❤
አመሰግናለሁ ፅግዪ ተባረኪ
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውውውው ሢያምር ምርጥ የቀሲል ሣሙና አሠራርነው ያሣየሽን እናመሠግናለን ውዴ❤❤❤❤❤❤
Endanchi aynet smart set yelem betam gobez neash geta ahunm tebeb mastewal yabzalesh
@@godisgreat5978 አሜን 🙏🙏🙏የኔ ውድ
ፅግየጀግና❤❤❤
ሰላም ፅግዬ የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽ ጎበዝ😍👍👍
በርችልን እናቴ የምትሰሪያቸው ነገሮች በጣም ቀላልና ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን 🙏
@@nevergiveup3235 አመሰግናለሁ 🙏
በረቺልን እናተችን
እጅሽን ይባርከው
Yeni liyu tsegushye enkan selam metashi wudee betam konjo yehone mirt ye kesil samuna keleru siyamr enamesegnalen share siladergshin wudee ❤❤
Wow ye kesil samuna brava 👏
ዋው የኔ ጀግና
የአጃክስ አሰራር ብታሳይን ባክሽ❤
Good job enamesgenalen
ሰላም ውዴ በጣም ጠቃሚ ነገሮች ስለምታስተምሪን እናመሰግናለን
ልነግርሽ የምፈልገው ቀሲል ምንድን ነው የሚሉ እህቶች አሉ በተለይ። አረብ ሀገር ላይ ያሉ ስሙ ስድር ይባላል በየመንገዱ አለ እሱቅም የተፈጨው ይሸጣል ልልሽ ነው በርቺ
አንቺ እያልኩ ስለማወራሽ ይቅርታ ቅሬታ ካለሽ ለወደፊቱ አስተካክለው
@@ummureyan873 የኔ ውድ ተባረኪ 🙏🙏በጣም አመሰግናለሁ ♥️
Wow sei bravissima ❤
እናመሰግናለን ፣ የቅርንፉድ ለፀጉር አሳይን
@@hirutsintayehu8968 ቪዲዮ አለ ከታች ውዴ
Sei bravissima tsegheye
Sei bravissima 🎉🎉🎉🎉
ሰላምነሽ ስልክሽን አስቀምጭልኝ ባለፈው ባሌ አሞት ያልኩሽነኝ
ስላም ፅጌዬ እኔ በምጠቀመው የፊት ሳሙና መስራት እችላለሁ?
@@selamfilagot8586 አዎ ውዴ 💞
Selam Wosenai ✋️🎉🎉🎉❤❤❤
👍
🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
pls base soap ethiopia ale? nigaruny efaligalw😢❤❤❤
@@zenabaoromtiti አረ ያለ አይመስለኝም ውዴ
❤❤❤❤❤❤
ቀሲልማለቅ በሀገረኛ የቁርቁራ በአረብኛ ስድር ይባላል
ጤና ይስጥልኝ እህታለሜ የምኖረው ፈረሳይ ነው ቀስል የት አገኛለሁ የምታቂ ከሆነ ምክርሽን እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ
@@fikrietan1169 የኔ ውድ ከኢትዮጵያ ነው ያመጣሁት የአርብ ሱቅ ወይም አማዞን 🙏
Lewezam fit yehonal (oiley skine)
@@samrawitandetsion4764 ይሆናል ግን ቅባት አታድርጊ🙏
Can you show the leaves please
@@gb-jj5mb gool እይው ውዴ የለኝም 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፅግዬ ቤዝ ሣሙና ከየት ይገኛ
@@ሠው አማዞን ውዴ አረብ አገር ሞል ውስጥ ይሸጣል አለኝ
ስለጥረትሽ /ስለስራሽ አመስግናለው አስራሩንም እያሳየሽ ስለሆነ
ይሽጣል ወይ እንዴት ማግኘት ይቻላል የቀሲል ሳሙናውን ?የቀስል ድቄቱንስትሽጫለሽ ወይ ወይም ንጽሑ ኦርጅናሉ የት ይገኛል ?
መልስሽን እጠብቃለሁ ጽጌይ