🔶

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 930

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1  2 года назад +72

    እባካችሁ ቪዲዮ ስታዩት ሙሉውን እዩልኝ እባካችሁ 🙏🙏🙏አመሰግናለሁ

    • @kemalebrham1516
      @kemalebrham1516 2 года назад +1

      እሽ ካንች እገዛ እፈልጋለሁ በሙያሽ
      እኔ ያሰብኩት ሞልድ አሰርች በቅርፅ ለመስራት ነው

    • @kemalebrham1516
      @kemalebrham1516 2 года назад

      ምን ይመስልሻል

    • @nafkot7319
      @nafkot7319 2 года назад

      እናመሰግናለን ግን ያልገባኝ ነገር የአመዱ የጠለለው ውሃ ነው የተጠቀምሹ ወይስ ?

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 года назад

      @@kemalebrham1516 ምንድነው የምትገዥው እኔ አልሽጥም ውዴ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 года назад

      @@nafkot7319 እናቱ አዎ በአማርኛ ነው እኮ የተናገርኩት 🙏

  • @zewdneshtsegu3851
    @zewdneshtsegu3851 Год назад +14

    በጣም ምርጥ ሳሙና ይገርማል እንደዚህ በቤት ውስጥ መስራት ከተቻለ ግልግል ነው❤

  • @Mylove-d7p
    @Mylove-d7p День назад

    ባለሙያ ነሽ እናት አለም እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @natanalemayehu3974
    @natanalemayehu3974 9 месяцев назад +3

    በጣም ይገርማል

  • @roserose-c5o
    @roserose-c5o Месяц назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @asmereytiazimarino9274
    @asmereytiazimarino9274 2 года назад +5

    ዋዋዋዋ ጽገየ ናትኪ መንፍዓት ንበይኑ ዓይነቱዩ ዘይትገብርዩን ዘይትሰርሕዩን የብልክን ክንደይ ትነፍዒ ገሪምክኒካባኺ ካባኺ ብዙሕየ ተማሂረ ዕድመን ጥዕናን ይሀብኪ ፈጣሪ ምዓረይ 😘😍😇👍

  • @HaymanotAsnake-e4c
    @HaymanotAsnake-e4c 9 месяцев назад

    በጣም ገረመኝ እማየ እናመሠግናለን እግዝያብሄር ይጠብቅልን ዋው ብሎ ዝም ነው

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 2 года назад +39

    ወይኔ ፅግዬ ሳሙናም እቤት ይሰራል ቆይ በደብ መቸቸት ብዬ ልቀመጥ እና ልይ ሀገሬ ስገባ እድሰራ ተገስቶ አይገፋም በኢቶ ኑሮ😂😂👍👍

    • @zd5125
      @zd5125 2 года назад

      ትክክል

    • @Hayah-jf1mz
      @Hayah-jf1mz Год назад +2

      ቀላል ተመቻቺ ቀልድ የለም በቀላሉ

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 10 месяцев назад

      👍😂

    • @c-z4b
      @c-z4b 7 месяцев назад

      እውነትሽ ነው

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 6 месяцев назад

    It's amazing thank you so much ❤❤❤❤

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 года назад +8

    ፅግዬዬ የምወድሽ የኔ ጀግና ሁሌም የምታሳይን ነገር ይገርመኛል በጣም ነው የማደንቅሽ በርችልን 👍🙏

  • @OnlyByGrace1
    @OnlyByGrace1 9 месяцев назад

    ጎበዝና ብርቱ ነሽ ፅጌ።
    ፈጣሪ አበርትቶሻል ትግሰቱን ባይሰጥሽ ተከታትሎ እየተቀረፁና እየተናገሩ መሰራት አድካሚም አሰልችም ይመስለኛል።
    ለአርባ ቀን እንዲደርቅ ሳሙናውን ሰናሰቀምጠው ወረቀት ላይ አድርገን ከመገለባበጥ የሽቦ ትሪ ኬክ ለማቀዝቀዝ የምንጠቀምበት አይነት ነገር ላይ ብናሰቀምጠው ሳናገላብጠው ሊደርቅልን ይችል ይሆን?

  • @pinopino5162
    @pinopino5162 2 года назад +7

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 года назад +1

    ፅግዬ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ በጣም ቆንጆ ጠቃሚ የሆነ ቭዲዬ ነው ያካፈልሽን ግን ለምን አገልግሎት እንደሚውል ሳትነግሪን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ

    • @alammuhamed8364
      @alammuhamed8364 2 года назад

      ሰላም ውዴ ደምሬሻለሁ ደምርኝ

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 года назад +2

    አረባ ቀን ግን በጣም ከባድ ነው እሱን መጠበቅ መቆየት በጣም ከባድ ነው ሳልጠቀምበት ልሙት ልኑር አላቅም ለማንኛውም ጎበዝ ነሽ በረቺ ከእናት ሀገሬ ቤት ነው የመጣሁት

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት

    ማሚየ እርጅም እድሜ❤❤❤ ተመኘሁልሽ ለቃማጠቢያስንፈልግ ስት ኩባያ ያመድውሀ ስትኩባያ የንፁህውሀ እናድርግ❤❤❤

  • @fikirselamtube7064
    @fikirselamtube7064 2 года назад +4

    በጣም እሚገርም ሙያነው ያስተማርሽን ማሚየ ክበሪልን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 года назад

    ሰላም ፅግዬ የኔ ምርጥ እና ግልፅ ሰው ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ
    ትለያለሽ እኮ የኔ አንደኛ ሙያ ዋውውውውውው
    ሳሙና በአመድ በሩዝ ዱቄት በአመድ ሁሉም ነገር በቀላል ልናገኘው የምንችለው በቤት ውስጥ የሚጠይቀው ነገር ቢኖር ብቻ አላማ እቅድ የስእራ ፍላጎትና ተነሳሽነት ብቻ ይፈልጋል እናመሰግናለን
    እባክህ ስፍና እጅዋን ልቀቅልጭ ብድግ ቁጭ ብላ ህትዋን ትምራልኝ
    ይዘት ነገር ግን ተወድዋል ይሉናል ትንሽ እሱ ያጠራጥራል ለመስእራት ፍላጎት ነበረኝ 🤔😀

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 Год назад +5

    እናመሠግናለን ከቤቴ ተቀምጦ ነው በኑሮ ውድነት የምጨነቅ 😂😂😂 የሚገርም ነው በርቱልን እናታችን

    • @habibahabibah2143
      @habibahabibah2143 9 месяцев назад

      አሁን አመድም ይሸጣል😂😂😂😂

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Месяц назад

      ትርኩሰእይትሸጥንወ

  • @BereketGetachwe-qh4hn
    @BereketGetachwe-qh4hn 11 дней назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል ተባረኪ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  11 дней назад

      @@BereketGetachwe-qh4hn አመሰግናለሁ 🙏

  • @KidistEthiopiankitchen
    @KidistEthiopiankitchen 2 года назад +13

    በጣም የሚገርም የሳሙና አሰራር ዘዴ ነው ልንጠቀምበት የሚገባ ነው👍👌🙏

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ፅግዬ እዴትነሽ ዋውውው በጣም የሚገርም በጣም ጎበዝ ነው የሚታቀርቢውን እጅህን ይባረክ

  • @rbtsibethiopia
    @rbtsibethiopia 2 года назад +3

    እጅግ በጣም ምርጥ ሰራ የውነት ፅግዬ እናመሰግናለን ሙያሽ ስለአካፈለሽን የኔ ባለሙያ የሚገርም ቹሎታ አለሽ ፅግዬ ዋውዋው ነው

  • @fitsumyifrutube
    @fitsumyifrutube 2 года назад

    ፅግዬ የእኔ ባለሙያ ሰላምሺ ይብዛልኝ አሪፍ ግልፅ የሆነ በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ ችሎታሺን የሳሙና አሰራር ስላሳየሺኝ ስላካፈልሺን እናመሰግናለን ክበሪልን ♥ላይክ ሼር

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 года назад +6

    ጽግየ ሳሙና በቤታችን መስራት ለዛውም በቀላሉ በምናገኛቸው በ አመድ ና በዘይት፡፡ የሩዝ ውሃ ደሞ በጣም ቆንጆ ነው ለቆዳ ብዙ ነገሮችን እየተማርኩ ነው ካንቺ አመሰግናለሁ

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 8 месяцев назад

    ተባረኪ የኔ ❤❤🙏🙏❤❤

  • @habtshi16
    @habtshi16 2 года назад +6

    መልካምና ቅን ሴት ነሽ ፅግሽየ መልካምነትሽ ከኛም አይለየን እናቴ
    የስኬት ሰው ለመሆን ብቻ ሳይሆን ዋጋ ያለው ሰው ለመሆን ሞክሪ አመሰግናለሁ ።

  • @kalkidanethiopia3009
    @kalkidanethiopia3009 2 года назад +1

    ፅግዬ ሰላምሽ ይብዛ ልዩ የሆነ ሳሙና ነው የሰራሽዉ አድናቂሽ ነኝ ይህን የመሰለ ሳሙና ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👌👍😍😍

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 года назад +24

    ዋው በጣም ይገርማል በፍፁም ሰምቼም አይቼም አላውቅም ነበር ።በጣም አመሰግንሻለሁ ተባረኪ

  • @hirutabe
    @hirutabe 2 года назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንዴት ነሽ ፅግዬ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደስህና መጣሽ ዋው በጣም ይገርማ ከአመድ ሳሙና እንዳለ አላቅም ነበር ጠቃሚ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን

  • @sbbacraft
    @sbbacraft 2 года назад +4

    ዋው ይገርማል የእውነት ይሄ ቆንጆ ትምህርት ነው የምር ጀግና ነሽ

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 2 года назад

      ዊውይመችሺበጣምደሰይላልኣማየ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад

    ሰላም ፀግዬ በጣም አሪፍ ነዉ ሳሙና ለመጀመሪያ ጊዜ ሲስራ አየሁ ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ

  • @አቢሲኒያAbyssinia
    @አቢሲኒያAbyssinia 2 года назад +6

    Tsegheye It is very nice making soap from scratch keep up the great job thank you for sharing

  • @bado20
    @bado20 2 года назад

    ሰላምሺ በክርስቶስ ይብዛልኝ ማሚየ እንኳን ደናመጣሺልን 😍 ሁሉም የምሰሬቸዉ በጣም አሪፍ ናቸዉ ዋዉ ሲተከተክ ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሳሙና መሆኑን እረስቸዉ 😂 ወይ አመድየ አችም ሚዲለይ ወጣሺ ስንደፍሺ የነበር 😂 ግን ማሚየ ታጥበሺ ባሳየሺን አርፍ አለዉ ለጂነዉ ለሁሉም ነዉ የሚሆነዉ የኔባለሞያ እናት ብዙ ነገር እንጠብቃለን😍💖💐💖💐ሸር

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 2 года назад +7

    ሰላም እናት ፅግሽ ከዚህ በፊትም ያሳየሽን የሳሙና አሰራር እጅግ በጣም ጥሩና ጠቃሚ ነው ተጠቅሜ ስላየሁት ባለፈው ስራሽ ሳላመሰግንሽ ማለፍ አልፈልግም !!የዛሬው የሳሙና አሰራርሽ ደሞ ካለፈው ቀለል ባለመልኩ ነው ስታስረጅም ደስ በሚል ሁኔታ ግባአቱንም በቀላሉ ማግኘት ስለሚቻል ሳሙናን በቤት ውስጥ እየሰራን መጠቀሙ ንሮን ቀለል ያረግልናልና እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ ሳሙናው ከደረቀ በኃላ አረፋ ይኖረዋል ተጠቅመሽ ብታሳይን????????

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 2 года назад +1

    ፅጉዬ የሚገርም ነዉ ያሣየሺን እኔ እሞክረዋለሁ ግባአቶቹን አሰባስቤ ዉጤቱን እነግርሻለሁ የኔ ልዮ ቅን ሠዉኮ ነሺ እድሜ ከጤና ጋር የሀብለይ

    • @alammuhamed8364
      @alammuhamed8364 2 года назад +1

      ሰላም ውዴ ደምሬሻለሁ ደምርኝ

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    ጎባዝ እናት እናመሰግናለን 👏👏👏

  • @weynitube440
    @weynitube440 2 года назад

    ሼር ላይክ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንዴት ነሽልኝ የኔ ቆንጆ የሚገርም ነገር ነው ያየውት ጎበዝ 👍ከልብ እናመሰግናለን ብዙ እጠብቃለን ሼር ሰላርግሺን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልኝ

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 2 года назад +6

    ሳሙና እቤት ውስጥ እየሰራን እንድንጠቀም ይዘሽልን ስለመጣሽው ቪድዮ በጣም እናመስግናለን.. .ጥረትሽ የሚደነቅ ነው

  • @toybamuhyetube709
    @toybamuhyetube709 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም ፅግዬዋ ማሚ
    በጣም በጣም ልዩ የሳሙና አሰሪራ ነው
    በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው ከአመድ ሳሙነ መስሪት እየተቻለ ድሮ ከምን እንደሚሰሪ አላውቅም ነበር እድሜ ለዩቱብ ፅግዬ ቡዙነገር ያስተምርነል የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሺ በጣም በጣም ደስ ይላል❤🙏

  • @mahleta.kassie8193
    @mahleta.kassie8193 2 года назад +3

    This is such a helpful video I was researching about soap making from scratch. God bless you for sharing dear!!!!

  • @zarfetube4068
    @zarfetube4068 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅጉዬ እጅግ በጣም አርፍ ነው የምታሳይን ነገር ሁሉም ዋው የኔ ባለሞያ ካች ብዙ ነገር ተምረናል እናመሰግናለን ክበርልን ሼር ላይክ

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 2 года назад +6

    ጽግዬ ውዴ በጣም ልዩ የሆነ የሳሙና ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው አሰራሩን ስላሳየሽን እናመሰግናለን😍🙏

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 года назад

      በጣም ሚገርም ነው ባይሆን ዘይቱ ተወዷልእናመሰግናለን ስላሳየሽን😍

  • @misteryoutube
    @misteryoutube 2 года назад

    ሰላም ሰላም ፅጌ በጣም የሚገርም ስራ ነዉ እናመሰግናለን በጣም ጎበዝ ነሽ ።እስኪ እመክረዋለሁ ።አመድ መድፋት ቀረ እግድህ እኳን እኳን ነገርሽን ጥቅም መኖሩን

  • @NejatHussen-w2z
    @NejatHussen-w2z 9 месяцев назад +2

    የኢትዮጵያ ኑሮ ውድነት ጉዱ ፈላ እናመሠግናለን❤

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад +5

    ወቸ ጉድ ወቸ ጉደ ሀገር አመዱን ስንደፋው እንውላለን ወ/ሮ ጽገ ደሞ በቁምነገርና ጥቅም ያውሉታል ድንቅና ገራሚ የምርጥም ምርጥ ስራ ነው ያሳየሽን ጥርት ካለ አገላለጽ ጋ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጽግዩ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Год назад

      ከተማ ላይ አይደፋም ጥቅም ላይ ይውላል እኛ በገጠሩ ነው የምንደፋው

  • @seidahassen178
    @seidahassen178 2 года назад +1

    ምርጥስራነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የአትክልት ዘይት ይሆናል

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 года назад

      ይሆናል ግን የወደዳል የተሰራበት ቢሆን አትከስሩም

  • @5minuteprojectideas
    @5minuteprojectideas 2 года назад +3

    Good job. Thank you for sharing.

  • @huluageryoutube1938
    @huluageryoutube1938 Год назад

    የኔ ጀግና እናት በጣም ነው የምወድሽ እረጀም እድሜ ተመኘሁልሺ💓💓💓💓💓❤❤😍😍😍😍💓💓🙏🙏🙏🙏

  • @አቢሲኒያAbyssinia
    @አቢሲኒያAbyssinia 2 года назад +3

    Tsegheye looks absolutely beautiful thank you for sharing

    • @SIMUYEARSEMATUBE
      @SIMUYEARSEMATUBE 2 года назад

      ሳሙናውን ቀምሰሽው ነበር እንዴ deliciousያልሽው

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад +2

    ሰላም ፅጉዬ ሁሉም ነገሮች በቀላሉ የምናገኛቸው ነገሮች ነው የተጠቀምሽው እኔም እሞክረዋለው🥰🥰🙏

  • @tigistgebre5202
    @tigistgebre5202 2 года назад +4

    ሳሙናውን ስትጠቀሚበት ብታሳይን ጥሩ ነው

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 года назад

      ጨርቅ ሳጥብና ስጠቀም ቪዲዮ አለ እይ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 года назад

    ጀግና ሴት ነሽ መሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ እንዲህ ሙያ ያለው ስው ማበረታታት ግድ ነው ሽህ ግዜ ሳብስክራይቭ ቢቻል ብስጥሽ ያንስብሻል 👌👍👍👍👍👍👍👍

  • @wwpc6518
    @wwpc6518 2 года назад +3

    Thanks TG for sharing very interesting, you are talented this is good tip for scrapping spot on the body i think will help, thanks again

    • @MmMm-kr9cc
      @MmMm-kr9cc 2 года назад

      😍😍😍😍😍😍😍

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እናትዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ለማታውቁኝ አላልሽም አንቺን የማይፕውቅሽ ሰው አለ እንደ??? ለማንኛውም እኔም ለማታውቁኝ ማራኪና እባላለሁ ለሚታውቁኝ አስራተ ማርያም እባላለሁ ለማንኛውም ላሳየሽን መረጃ ከልብ እናመሰገናለን እናትዬ እወድሻለሁ ደግሞ ተናፍቀሻል እማዬ 🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍💕💕💞💞💕💝💝💖💖💖💖💗💗💗💗💗💖💖_

  • @ethiocafe12
    @ethiocafe12 2 года назад +5

    እጅግ የሚገርም ስራ ነው ወደ ሂሳብ ቢቀየር በያገለገለ

  • @ካሲ
    @ካሲ 2 года назад +1

    ፅግዬ ይገርማል አመድም አይመስልም ሳሙናው እናመሰግናለን በርቺ እህቴ ❤️🙏🙏🙏

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ

  • @meditube9905
    @meditube9905 2 года назад +4

    ሠላማቹ ይብዛ ሁሉቹም በያለቹበት ውዴ የሀገሬ ልጆች ሠላማቹብዝት ይበልልኝ አድነት ፍቅር በተሣሠብን ፈጣሪ አምላክ ያድለን ሁሉ ሠላም ሆኖ ሀገራችን ሠላም ሆና የምናይበት ግዜና ዘምን ያምጣልን ፈቅር ሠላም አድነት መተሣሠብ ይሙላ በሀገራችን ፈጣሪ በቃቹ ይበለን ልባቹን ክፉ ነገር ፈጣሪ ሆይ ምረትህን እንሻለንና ማርህ አባት ነህና ማረን የነ ልዩ በጣም አሪፍ ነዉ ፅግዬ ልዩ የሠሙና አሰረርነዉ😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰💚💛🧡🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 года назад

    ፅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የሚገርም diy እኮ ነዉ የአመድ ሳሙና የማላዉቀዉ ነገር ነዉ ይሄ የሚገርም አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ የሰራሽዉ ተገርሜያለሁ።

  • @sendusendu
    @sendusendu 2 года назад +3

    Amen amen amen enatachen

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 2 года назад

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ የኔ እህት ጥሩ ትምህርት ነው ደስ እሚለው መሻአላ አለይኪ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад +1

    ፅግዬ የእኔ ባለሞያ ሰላምሽ ይብዛልኝ መቼም ብዙ ነው ካንቺ የተማርነው የአመድ ሳሙና ዋው ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን 👏👍👌ሼር❤🙏

  • @bozyabamnet5410
    @bozyabamnet5410 2 года назад

    ማሚዬ አ፫ሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ እድሜና ጤና እመኝ ልሻለሁ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад +1

    ፅግዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ እና!!
    ዋዉዉዉ! በጣም ይገርማል ከአመድና ከዉሃ ሰራሽ አንችን አለማድነቅ እኮ አይቻልም ፅግዬ በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ክበሪልኝ🙏👍👌😘😘

  • @soshitube7215
    @soshitube7215 2 года назад +2

    ሰላምሸ ይብዛልኝ ፅጉዬ አግዚአብሔር አድሜ ጤና ይሰጥሸ በጣም ድሰ የሚል የሰምና አሰራር ነው በጣም ገበዝ ነሸ በርቺ አሰራሩ ሰላሰየሸን እናመሰግናለን 👌❤❤❤❤❤❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰ሼር

    • @alammuhamed8364
      @alammuhamed8364 2 года назад

      ሰላም ውዴ ደምርኝ ደምሬሻለሁ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 года назад

      አሜን ውዴ 😘😘ላንችም

    • @soshitube7215
      @soshitube7215 2 года назад

      @@alammuhamed8364 አሺ መጣው የፁጉየ ቤተሰብ

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 2 года назад

    ገራሚ ነዉ በእዉነት ከአድ ሳሙና መገኘቱ
    በዚህ በተወደደ ኑሮ
    በርች ጠንካራ ወ
    ሰዉ ነሸ

  • @nuriyajemaltubeh9196
    @nuriyajemaltubeh9196 2 года назад

    ሳላውቀው አለቀ ዋው ይመችሽ ፀግዬ አሰራርሽ ተመችቶኛል እስቲ ስትታጠቢበት አሳይን ጥሩ አረፋ ካለው እሰራዋለው አሯሯ በቀላል መንገድ ሳሙና አቦ ይመችሽ ይሄማ ላይክ ሼር ይገባዋል

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 года назад

      እሺ ውዴ ሲደርቅ አሳይሻለሁ 😘

  • @fikerenaselam
    @fikerenaselam 2 года назад

    ሰላም ሰላም ላንቻ ይሁን ፅግዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ፈጣሪ ባለሽበት ቦታ ይጠብቅሽ እኔም እሞክረዋለው ፅቅዬ ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ ሼር ላይክ አድርጋለው ፅግዬ ችግር ላይ ሆኜ ነው የጠፋሁት እዳትቀየሚኝ ካጠፋው ይቅርታ ፅግዬ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 года назад

      አረ የኔ ውድ አመል ሁኖብኝ እንጂ 😂😂ምነው በደህና ነው የጠፋሽው?

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 года назад +2

    ፅጉዬ ሰላምሽ ይብዛ ! ጭራሽ በአመድ ውሃ ሳሙና መስራት ዋው ብያለው, የፈጠራ ብቃትሽን ሳላደንቅ አላልፍም.
    ላይክ ሼር

    • @alammuhamed8364
      @alammuhamed8364 2 года назад

      ሰላም ውዴ ደምርኝ ደምሬሻለሁ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 года назад +1

    ሠላምሽ ይብዛ ፅጉዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርችልን ሼር ላይክ🙏🙏🙏

  • @PeaceWrd
    @PeaceWrd 9 месяцев назад

    thank you mamaye 🙏🙏🙏🙏

  • @bestrong7327
    @bestrong7327 2 года назад +1

    ዋውው አመድ ለጥልቅ ፅዳት ተመራጭ ነው ፊትንና ሠውነትን እንዴት እንደሚያፀዳ ታየኝ ፅጉዬ ክበሪልኝ ልዩ እውቀት ነው ያሳየሽን😍😍👌👌🙏

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 2 года назад

    ፅጉዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በእውነት በጣም ልዩ ሳሙ ነው የኔ ጎበዝ ከልብ እናመሰግናለን ሳሙና አሰራር ስላሳየሽን የምወድሽ ሰላምሽ ባለሽበት ይብዝ 😘

  • @MimiTube442
    @MimiTube442 2 года назад +1

    ሰላም ፅግዬ ዋው አሪፍና ጠቃሚ ጥሩ ነገር ነው የሚታቀርቢልን ሁል ግዜ ውድ እናታችን ጀግና ብዬሻለው

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 6 месяцев назад

    ጀግና ነሽ እጅሽ ይባረክ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  6 месяцев назад

      @@LamlamAl አመሰግናለሁ ♥️

  • @wasumengistu4203
    @wasumengistu4203 2 года назад

    ሠላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ፅግዬ በጣም በጣም አድናቂሽ ነኝ አይቸውም ሰምቸው የመላውቀው ትልቅ ትምህርት በርችልኝ እህትዬ አንድን ነገር ለማወቅ ሠው ከሰው ነው የሚማረው በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Год назад

    መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 года назад

    ፅጉዬ እናቴ በጣም ገራሚ የሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን እውነት ለመናገር እኔ ሳሙና እንዴት እንደ ሚሰራ ለመጀመረያ ጊዜ አንቺ ጋ ነው ያየሁት ፅጉዬ ደግሞ የተጠቀምሻቸው ግባአቶች በቤታችን ስለምናገኛቸው ይበልጥ እኛም ለመስራት ያነሻሻናል ደግሞ ለምሳሌ ዘይቱና አመዱ ሁለተኛ ዙር ጥቅም ላይ አዋልሻቸው ምንም የሚደፋና የሚጣል የለም መልሰን ለሌላ ጥቅም ማዋል እንዳለብንም ጭምር ነው ያሳየሽን ፅጉዬ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ዋው እናመሰግናለን👌👌

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 года назад

    ዋው ፅግዬ ምነው ጎረቤትሽ በሆንኩኝ ነበር እንደዚህ ሁል ግዜ BIO ሳሙናዎችን የምትሰሪያቸውን እኔ ነበርኩኝ እምሞክራቸው የሚገርም ምርጥ ሳሙና ውይ ጉድ በአመድ ውሀ ይሄንን የመሰለ ሳሙና ይሰራል በጣም አሪፍ ከአሁን በዋላ አመድዬ ስራ ላይ ውለሻል ደሞ አሰራሩ ቀላል እኔማ ሞክሪው እነግርሻለው ፅጉሽዬ ይሄ ቀላል ይመስለኛል ይህንን የሰራ እጅ ይባረክ ውዴ እናመሰግናለን በጣም ሺር ስላደረግሽን በርቺልኝ የምወድሽ

  • @እናቱyoutube
    @እናቱyoutube 2 года назад +1

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እድሁም ክርስቲያ ወገኖቸ ሰላም ብያለሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበረን ሠላም ለሀገራችን ፍቅ

  • @rosatube6848
    @rosatube6848 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ ፅግዬ 🙏🙏 ዋው ዋው ልዬ ነው የሚገርም ነው በአመድ ሣሙናይሰራል እኔ በጣም ነው የተማርኩበት አንችን አለማድነቅ አይቻለም እሔን የመሠለ እውቀት እና ሙያሽን ስላካፈልሽኝ እናመሠግናለን እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏👍👍👌👌💖💖

  • @genettube527
    @genettube527 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነዉ ለዚህ ቤት ይሁን ፅግሻይ የኔ ዋ እንዲት ነሽ በርችልም ዋው ነዉ ስራሽ በእውነቱ እንደኒ አይነቱ ይጠቀምበታል እማ እናመሰግናለን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ 🙏

  • @meleketmereja
    @meleketmereja 2 года назад

    ሰላም ፅግሻዬ እንኳን በሠላም መጣሽ ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ ፅግዬ 🙏🙏 ዋው ዋው በጣም እምትደነቂ ነሽ እኔ ምንም አይቸም ሰምቸም አላውቅም ነበር እሔን የመሠለ ሙያሽን እውቀትሸን ስላካፈልሽ እናመሠግናለን እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ🙏🙏👌👌👍👍💖💖

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ ዋዉ በጣም የሚያምር ሳሙና ነዉ እንዴ በቃ ስደት ምን አለአኝ ሀገር ገብቻ ሳሙና ላምርት እንጂ 😂 እዉነት እኔ ጥንቃሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም እናቴ የሁሉም አርያ ነሽ! 👌👍😍❤

  • @umukhalidwoldia
    @umukhalidwoldia 2 года назад +1

    ሰላም ፅጉየ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሺነ በጣም እናመሰግናለን ግን ሳሚናው አረፋት አለው ብታሳይነ ይበል ጥሩ ነበር 😍👌

  • @tigistgurmu1173
    @tigistgurmu1173 2 года назад

    ይገርማል ሳሙና በጣም ተወዷል እንጠቀማለን በጣም እናመሠግናለን😘

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ 🙏

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 года назад +1

    ሰላም ፅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው በጣም ሳሙና ነው የሰራሽዉ እናመስግናልን አሜን አሜን አሜን

  • @mekatube1532
    @mekatube1532 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ፀጊየ እውነት በጣም ልባ ሴት ነሽ መልክ ስጠኝ እጅ ሙያ ከጎረቤት ይባላል እናመሰግናለንእህት ቀጥይበት ካች ብዙ ሙያወቹን ቀሥሚለሁ

  • @habitam
    @habitam Год назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ማማዬ ኑሪልን 🙏🥰🥰ጀግና ነሸ ♥♥♥ግን ሳሙና ስስራ እደዚህ መሆኖን አላውቅም ነበር

  • @Rolti1
    @Rolti1 Год назад

    ስላምሽ ይብዛልኝ ጵግዬ እናመስግናለን ክበሪልኝ ❤

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም ለአንች ይሁን ድግዬ እህቴ በአለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን ፅግዬ ለአሰራርሽ

    • @alammuhamed8364
      @alammuhamed8364 2 года назад

      ሰላም ውዴ ደምርኝ ደምሬሻለሁ

  • @ኡሙአብዲልወሀብ
    @ኡሙአብዲልወሀብ Год назад

    የምገርም ሙየ ነዉ የኔ እነት በርች አለህ ጉልበት ይሥጥሸ♥♥

  • @enatmedia-
    @enatmedia- 2 года назад +1

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ውድ እናት ፅጉዬ የኔ ጀግና አንቺ ትለያለሽ የአመድ ሳሙና" የምር ኑሮ በዘዴን እያስተማርሽን ነው በጣም እናመሰግናለን(ሼር)

    • @alammuhamed8364
      @alammuhamed8364 2 года назад

      ሰላም ውዴ ደምርኝ ደምሬሻለሁ

  • @ዮስራዩትዩብ
    @ዮስራዩትዩብ 11 месяцев назад +1

    በጣም ጎበዝ ከናዛሬ አየሁ ጠካራነሺ በርቺ❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  11 месяцев назад

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከበሩልኝ

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 2 года назад +1

    እውነት ለመናገር ሳሙና እንዴት እንደሚሰራ አያውቅም ነበር it is very amazing thank you for shearing

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад

      ሁላችንም።ታሰታውሱ።ክሁንያህያኩቲሳሙና።

  • @bayhseayalnhe
    @bayhseayalnhe 3 месяца назад

    ዋዉ ❤❤

  • @abewerku3381
    @abewerku3381 2 года назад

    ዋው በጣም ቀላል አሰራር ነው ላጋራሽን እውቀት አመሰግናለው የሩዙ ዱቄት መጠን ግን 5ግራም ብቻ ነው

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 года назад

      አዎ አለማድረግም ይቻላል እኔ ያርግኩት ካለ ሩዝ ዱቄት ስለስራሁ ነው ስለ ተጠየቅኩ ደግሜ ስለስራሁት ነው አንድ አይነት እንዳይሆን ነው

  • @niceworld2181
    @niceworld2181 2 года назад +1

    ወቸ ጉድ ምን አይነት ብልሀት ነው ቃላት የለኝም ለዘዴሽና ለእውቀትሽ ጽገየ ጓለቦየ ግርማይ 👍👌

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 года назад

    ፅጉ በጣም የሚገርም ነገር ነው ያሳየሽኝ በጣም የሚገርም ስራ

  • @AyelechWolde
    @AyelechWolde 6 месяцев назад

    ❤❤igeshii yibaki
    Gini xiyaqeq alegne indeti libisi ka zayiti ayibalashimii❤❤malisi