#ስለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 44

  • @etsegenetlemma4898
    @etsegenetlemma4898 3 минуты назад

    በርቺ በጣም ግልፅና ንፁሕ ሰው ነሸ❤

  • @HilinaKebere
    @HilinaKebere 40 минут назад

    Ehite betam enamesegnalen tilik timhirt new le ehtoch yakafelshiew enem banchi temesasay anuanuar lay negn thank you for sharing!

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 5 часов назад

    እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ምክርሽ ሁሉ ይጠቅማል እድሜ ጨምሮ ይስጥሽ

  • @rorukonjo3810
    @rorukonjo3810 6 часов назад +1

    ትክክል አውነቱን ነው የተናገርሸው አህቴ ቀጥይበት

  • @Faith-g9f
    @Faith-g9f 5 часов назад

    ትክክል እማ

  • @samiraabdulrahman4963
    @samiraabdulrahman4963 9 часов назад +1

    ፅግዪ በጣም እናመሰግናለን እህቴ ትልቅ ትምህርት ነዉ ቅድመ ዝግጀት እድሜ ሽን ያርዝምልን❤❤❤❤❤

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 11 часов назад

    የቅንልኝ ጸጌዬ 🙋❤ የምትሰጭው ትምህርት በቀላል የሚታይ አደለም ለትውልድ🌹🌹🌹🌹 የምታስተላልፊው መልክት በጣም የሚመሰገን ነው ክብር ላንቺ

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 7 часов назад

    Betam enamsegenaln tebareki edmana tena yesteln

  • @yalemworkhailu1247
    @yalemworkhailu1247 3 часа назад

    አዴስ ነኝ የሚገርምነዉ እዴህ እንማማር እነመሰግነለን 39:41

  • @kokobe1346
    @kokobe1346 7 часов назад

    Berech ehitachen ❤

  • @tsigedesta1081
    @tsigedesta1081 6 часов назад

    Awo ❤❤❤

  • @seke6733
    @seke6733 6 часов назад

    🙏❤️

  • @sebleabebe8547
    @sebleabebe8547 4 часа назад +1

    እባክሽ ላብ ሊገለኝ ነዉ መተኝት አልችልም ሰዉ ፌት ከሆነ ይብስበታል ምንድነዉ መፍቴኤዉ

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 8 часов назад

    የምትገርሚ ጎበዝ ደግ ሴት ነሽ በርች እህቴ።❤

  • @Chnbfxzs65
    @Chnbfxzs65 10 часов назад

    ሰለትምህርትሽ በጣም እናመሰግናለን

  • @MasiMasi-bq5dj
    @MasiMasi-bq5dj Час назад

    ዥግዬእንዴትነሽምንእደምንበላንገሪኝ

  • @meserat1627
    @meserat1627 5 часов назад

    የኔ ዶክተር መድሀኒት ሰቶኛል ሆርሞን ማስተካከያ

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 4 часа назад

    አረ ፅግዬ መሙዋሙቂያው ምግብ ምንድነው? ይኹን ሚስጢር ግለጭልን።

  • @tsegaarbed8676
    @tsegaarbed8676 8 часов назад

    ሰላም ፅጌ ዘረባኪ ብጣዓሚ ፅቡቅ ግሊፅሊፅ አቢልኪዯ

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon8504 46 минут назад

    ፈቴን በጣም ነው የሚያልበኝ ምን ላድርግ

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 8 часов назад

    እሚገርም ነው በየቤት ሁሉም በውሰጡ የቸገረው ነገር ነው ይወጣሸው ተባረኪልን አመጋገቡን ቶሎ ብለሸ ንገራን የነገርሸን ቅጠል አልገባኝም

  • @TsionWores
    @TsionWores 9 часов назад

    Tsigye thanku❤❤

  • @elsabethnesibu4858
    @elsabethnesibu4858 6 часов назад

    ፅግዬ አመሰግናለሁ እኔ 54አመቴ ነው የምትይሁሉ በሰውነቴ ይታያል ነገር ግን ስኳር ደም ግፊት አለብኝ

  • @etagtadesse9242
    @etagtadesse9242 10 часов назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ብዙዎች በዝምታ እራሳቸውን ጎድተዋል

  • @YeromNegatu
    @YeromNegatu 11 часов назад

    የኔእናትበጣምእናመሠግናለንየምግብንነገርአደራንገሪን

  • @kesanetyoutuber7634
    @kesanetyoutuber7634 10 часов назад

    Da te si impara molto ❤❤❤❤

  • @tamhaila2060
    @tamhaila2060 11 часов назад

    ፅግዬ የኔ ደግ❤

  • @abialazar3134
    @abialazar3134 5 часов назад

    Betam new yemamsgnshe Betsbe hojalew

  • @lemelmabrahm661
    @lemelmabrahm661 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤u love you

  • @SerkalemTakele-f5y
    @SerkalemTakele-f5y 9 часов назад

    በዚዉ ቀጥይ እባክሽ ሰለማዲያት ማጥፉያ ንገርኝ

  • @freweyniferreira6981
    @freweyniferreira6981 10 часов назад

    ❤❤❤

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 11 часов назад

    አንበሳ ነሽ ቀጥይ ባክሽ አስተምሪን በተለይ ለዚህ አይነት ችግር. ሁልዋም እኮ ስለማትተነፍስ ነው እንጂ ስንት አለ በየቤቱ😂😂❤

  • @kesanetyoutuber7634
    @kesanetyoutuber7634 10 часов назад

    😍😍😍😍

  • @menberemenweyelet2252
    @menberemenweyelet2252 10 часов назад

    TERU MEKER NEW TANKYOU

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 6 часов назад

    45 is to early

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  6 часов назад

      @@meletsega6255 እረጣ ሳይሆን ቅድመ እረጣ ነው የጀመረኝ

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st 8 часов назад +2

    ፁግይየአንቺ ባል ጣሊያናዊ ነው የአበሻ ወንድ ከተንከባከብሽው ነገ ልደብድብሽ ነው የሚለው የደረሰበት ያውቀዋል ተባረኪልን

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 10 часов назад

    በቅድሚያ ለመልካምነትሽ እያመሰገንኩ የምግቦቹን ዝርዝር ብትነግሪን

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 8 часов назад

    ምንም አያሳፍርም ትምህርት ነው

  • @seni680
    @seni680 11 часов назад

    Oh ገባኝ

  • @seni680
    @seni680 11 часов назад

    እረጣ ማለት የደመመቆም ነው