#ስለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ስለ ቅድመ እረጣና ስለ እረጣ የራሴን ላጋራችሁ Symptoms of menopause
    #shortslives
    #shortslive
    #symptoms
    #menopause
    ‪@medihntube‬
    ‪@tseghegirmay1‬

Комментарии • 373

  • @muke614
    @muke614 2 дня назад +15

    ኢትዮጵያዊ ባል ጊዜውን ጠብቆ ሚፈነዳ ቦምብ ምህረት የለሽ ጨካኝ ሁሌም ተጠቃሚነት ብቻ እራስ ወዳድነት ናቸው።

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 дня назад +4

      @@muke614 ካልተሳሳትኩ ወንድ ሁሉም አንድ ናቸው ያገሩ ህግ ይወስነዋል ውዴ

  • @asmerettesfay753
    @asmerettesfay753 День назад +5

    በጣም ኣስፈላጊ ትምህርት ነው ፡ ስንት ሰዎች ይህን ባለማወቅ ፍቺ የደረሱ ብዙዎች ኣሉ !
    ተባረኪ እግዝኣብሄር በሁሉም ነገር ይድረስልሽ !

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  23 часа назад

      @@asmerettesfay753 አሜን 🙏🏾🙏🏾ውዴ ♥️

  • @selamwongel1625
    @selamwongel1625 5 часов назад +1

    አይ ሃኪም ተይው የባህልና ሰርች አርገሽ መጠቀም ይበልጣል።እኔም አንድ ምርመራ ይቀረኛል ስጨርስ እነግርሻለሁ። አሁንም ግን ወተትና ጥሬ ስጋ አትጠቀሚ የህት ምክር ነው

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 День назад +5

    ለመጀመሪያ ግዜ በግልፅ ጥርት ያለ ነው የነገርሽን እናመሰግናለን

  • @EyoelAbebe-xm2lw
    @EyoelAbebe-xm2lw 6 дней назад +24

    በጣም ጥሩ ርዕስ ነው ያነሳሽው ልትመሰገኝ ይገባሻል የብዙ ሴቶች ችግር ነው ❤❤❤😊

  • @SolianaDessie-j5l
    @SolianaDessie-j5l 11 часов назад +1

    ልክ ነሽ ባክሽ ይጠቅማል የማይነገር ነገር ነው የነገርሽኝ ለማንም ማማከር ለሚከብድ ነው አንቺ ነገርሽን ታንኪው

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher1711 4 дня назад +22

    ከአንድ ወንድ ዶክተር ወይም ወጣት ሴት ዶክተር ከምትመክረን እንዳንቺ አይነትዋ ውብ እናት ያሳለፈችውን እናትነት ስትነግረን በጣም እያመሰገንኩኝ ነው የምሰማው።🙏🙏🙏🙏🙏

    • @abebechmersha1895
      @abebechmersha1895 День назад +1

      wwwwwwwwww

    • @abebechmersha1895
      @abebechmersha1895 День назад +1

      የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል አሉ እህቴ የሀበሻወንድ የተዳፈነ ቦምብ ያለሽው አስቆኛል

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 6 дней назад +15

    እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ምክርሽ ሁሉ ይጠቅማል እድሜ ጨምሮ ይስጥሽ

  • @soososoosos2498
    @soososoosos2498 5 дней назад +17

    በጣም ደስየሚል ትምህርት ነዉ የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ አመሰግናለሁ🙏🏻👍🏻

  • @tsehayeasfaw-te5nd
    @tsehayeasfaw-te5nd 2 дня назад +7

    አነቺ ጎበዝ ሴት ነሸ ትክክል ነው የተናገርሸው ምንም የሚጣል ነገር የለውም ሁሉንም ቤታችንን ዘግተን የምናረገው ነው

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 3 дня назад +11

    የኔ ውድ አመሠግናለሁ ዛሬ ነው ያየሁሽ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን ተባረኪ። የአመጋገቡን ስርአት ደግሞ እነግራችኋለሁ እንዳልሽ እንደ ቃልሽ እንጠብቃለን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 дня назад

      @@senaysenayet775 ውዴ ቅዳሜ ፈጣሪ ካለ 🙏🏾🙏🏾

  • @mesinigatu1153
    @mesinigatu1153 День назад +2

    አያሳፍርም ሰንት አሳፋሪ ነገር አለ ተባረኪ ተምረንበታል

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e 2 дня назад +6

    እናታችን ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ክበሪልን

  • @helenfekadu4063
    @helenfekadu4063 2 дня назад +6

    የሚብላዉን ላኪልጝ ዝርዝሩን እግዚአብሔር ይባርክቨ

  • @user-vr3bs9zx6y
    @user-vr3bs9zx6y 3 дня назад +11

    ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሠግናለን።

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 2 дня назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ብዙዎች በዝምታ እራሳቸውን ጎድተዋል

  • @meserethaile291
    @meserethaile291 2 дня назад +4

    በእውነውት ቁም ንገር ነው የምታወሪው በጣም ጥሩ ሰው ንሽ እውነተኛ እናት ወድሻሉ❤️❤️❤️❤️

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 дня назад +6

    እግዛብሔረ እድሜ ጤና፠ይሰጥልን የኔም ችግረነው ፔሬዴ ሁለት ዓመት ሆነኝ 44 ዓመቴ ነው አላገባውም አልወለድኩም ቸክ አድረጌም አላውቅም በሰደት ነው ያለውት ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን 👏

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 дня назад +3

      @@asmarech591 የኔ ውድ እንደምንም ብለሽ ተመርመሪ መድኃንያለም ካሰብሽው በላይ ይሙላልሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @rorukonjo3810
    @rorukonjo3810 6 дней назад +7

    ትክክል አውነቱን ነው የተናገርሸው አህቴ ቀጥይበት

  • @zolazuzu9832
    @zolazuzu9832 5 дней назад +5

    ማሚ በጣም ነው ምወድሽ እንዳንቺ አይነት እናት ያብዛልን ካንቺ እኛ ልጆችሽ ብዙ አንማራለን በርቺልን

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 3 дня назад +5

    እናመሰግናለን ምንም አያሳፍርም ትምርት ነው በስውር ብዙ አጥያት ይሰራ ኤለ ብሩክነሽ የሰው ትዳር እያዳንሽ ነው

  • @cucinaitalianaa
    @cucinaitalianaa 4 дня назад +5

    ምንም አያሳፍርም በርቼ በጣም ነው የማደቅሽ በርችልን እውነት ነው በኛ በሐበሻ ነውር ያልሆነው ነው ነውር የሚለው እውነት እየነገርሽን ነው ተፈጥሮ
    ነው ምንም የሚያሳፍር ነገር የለም በርቼ አማማር አለብን 👏👏👏👏👏👏❤👍

  • @ሰውነኝ-ቀ8ሐ
    @ሰውነኝ-ቀ8ሐ 2 дня назад +2

    ፅጌዬ የኔ መልካም መድሐኒአለም እድሜ ከጤና ይስጥሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በይ የአመጋገቡን ጀባ በይን አደራ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 дня назад

      @@ሰውነኝ-ቀ8ሐ አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ውዴ

  • @freweinikidane8847
    @freweinikidane8847 3 дня назад +6

    አሳፋሪ ነው አስነዋሪ ነው የሚሉት እኮ ችግሩ እነሱ ጋር ስላልደረሰ ነው ተባረኪ እናመሰግናለን ❤

  • @sennaitghide3375
    @sennaitghide3375 3 дня назад +4

    ሰላም ፀጌ በትክክል ጥሩ ምክር ነው
    ካሳለፍሸው ተሞክሮ ለሰው ማማከር በጣም ጥሩ ሰራ ሰለሆነ ቀጥይበት ለብዠሐኑ ትምህርት ይሆናል ተባረኪ እድሜና ጤና ይሰጥሸ ቀጥይበት ❤❤🙏

  • @kiyawondifraw9761
    @kiyawondifraw9761 День назад +1

    እጆግ በጣም የወደድኩሽ በማይሰለች አይነት መልኩ አስተማሪ እውነታን የገለፅሽ ምርጥ ሴት ነሽ

  • @etsegenetlemma4898
    @etsegenetlemma4898 6 дней назад +6

    በርቺ በጣም ግልፅና ንፁሕ ሰው ነሸ❤

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 2 дня назад +3

    የኔን ነገር ነው የነገርሽኝ❤❤❤

  • @AjebiyaJemal
    @AjebiyaJemal 4 дня назад +3

    እየተዝናናው ቁምነገር ነው የጨበትኩበት ትምህርት

  • @EmuGetu-ce7em
    @EmuGetu-ce7em День назад +1

    ትክክልነሽ ፅግዬ ጎበዝነሽ በጣም አደንቅሻለሁ

  • @abebechdemis5000
    @abebechdemis5000 2 дня назад +1

    የምታያቸው ሁሉ ትክክል ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 День назад +1

    ተባረኪ የኔ ጀግና አው እውነት ነው

  • @WesenGirma-p9q
    @WesenGirma-p9q День назад +1

    አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @ethopian3947
    @ethopian3947 6 дней назад +3

    በጣም ምሪጥ ትምህሪት ነዉ ማሚዬ ተባረክ

  • @hannawale6263
    @hannawale6263 6 дней назад +3

    አንበሳዬ እውነት እውነትዋን የስልጣኔ ጥግ ተባረኪ

  • @KalkidanWubishet1
    @KalkidanWubishet1 2 часа назад

    Thank you.

  • @retasa7652
    @retasa7652 5 дней назад +6

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ለካ ሰዉ ከ 45 ዓመት ብዋላ ሰልሆነ ነዉ አንደዚህ አይነት ባህሪ የምይሳየው አሁን ገባኝ 😂

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 5 дней назад

      ከዚያም በፊት ሊሆን ይችላል።

    • @VyrusCitrus
      @VyrusCitrus День назад

      ውሻ ይሆናል የሚባለው ለዚህ ነው እኔ በሰላሳ አምስት አመቴ እረጣ ሊጀምረኝ ነው

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w День назад

      @@VyrusCitrus
      ሐኪም ቤት ሂጂና የሆርሞን ምርመራ ይደርጉልሻል

    • @VyrusCitrus
      @VyrusCitrus День назад

      @@yifat-o4w እሺ አማክራቸዋለው ዶክተሮቹን

  • @SenuFshaye
    @SenuFshaye 7 часов назад

    Grazie mile ❤❤❤❤❤❤

  • @Kukusha19
    @Kukusha19 2 дня назад +2

    ❤በጣም ቁምነገር ነው ያወራሽው ውዴ።

  • @yemiside
    @yemiside 2 дня назад +2

    ያልሽው ሁሉ እውነት ነው ንጭንጭ ባሌን እራሱ መጠራጠር ብቸኝነት መሰማት እረ ብዙ ነው ተባረኪ።

  • @Shadom-kiran
    @Shadom-kiran День назад +1

    እናመሰግናለን እናቴ ተባረኪ እናቴን ነው የመሰልሽኝ።

  • @manbreegulae568
    @manbreegulae568 2 дня назад +1

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @AlemEshete-pt6il
    @AlemEshete-pt6il 6 дней назад +3

    በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ንገር ንው ቅድም ዝግጅት እንድናደርግ ንው ይንግርሽን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ተመሪብሻለሁ ።

  • @meseretteshomedemissie3324
    @meseretteshomedemissie3324 5 дней назад +2

    እግዚአብሄር ይባርክሽ በትክክል ማንም ሴት ላይ የሚመጣ ነው ለዛውም እድሜ ለሰጠው ግልፅነትሽ ተመችቶኛል ምክርሽ ልብን ያሞቃል ብዙ እንደምታስተምሪን ተስፋ አለኝ በርቺ ከአሁን ብሗላ በደንብ እከታተላለሁ🙏👍💐🌺🌼

  • @TsedayAfowerk
    @TsedayAfowerk День назад +2

    Wow

  • @muke614
    @muke614 2 дня назад +2

    ፍቅር ነሽ ፀግሽ

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 6 дней назад +2

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ለእረጣ እድሜ ያድርሰን ።

  • @AlmazHailu-iq8ql
    @AlmazHailu-iq8ql 3 дня назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጠቃሚ ነው

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 6 дней назад +3

    ዋዉ በእውነት በጣም ግልፅነሽ ምክርሽም በጣም ጠቃሚነው ተባረኪ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 46:07

  • @BeliTadesse-f8t
    @BeliTadesse-f8t 3 дня назад +1

    የምትየው ሁሉ ይታይብኝል እና አመሰግናለሁ እኔ በሽታ መስሎኝ ነበር ግን እድሜ ነው ❤❤

  • @KINGOFPIRETS-u6w
    @KINGOFPIRETS-u6w 5 дней назад +3

    በጣም ትከክክ ኘሸ አኔ በጣም ነው የተጠቀምሁት

  • @mimimame2115
    @mimimame2115 6 дней назад +2

    በጣም ጥሩ ትምርት ነው

  • @fyametagirma6940
    @fyametagirma6940 2 дня назад +2

    እረ ቁምነገር ነው የምታወሪው። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 День назад

    ዋው ምቅርቲ 🙏

  • @EsraelMesele
    @EsraelMesele День назад +1

    እረ፡ብዙ፡ሰዉች፡ይጠቅማል

  • @eneyatola6499
    @eneyatola6499 3 дня назад +2

    እናመሰግናለን

  • @AkiAbay
    @AkiAbay День назад

    ፅቡቅ ትምህርቲ እዩ ናይታ ቆፅሊ.ሽም ብትግርኛ.ታይ ይበሀሌ

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e 2 дня назад +1

    እውነት ነው አሚን

  • @maryworkeye8446
    @maryworkeye8446 6 дней назад +1

    ትክክል ነሽ ሁሉንም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናመሰግናለን

  • @መድዬሀይሌ
    @መድዬሀይሌ 6 дней назад +1

    አያሳፍርም በጣም እናመሰግናለን

  • @madamelena1513
    @madamelena1513 3 дня назад

    Thank you sis በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የኔ እህት እናመሰግናለን

  • @BirtukanRegassa
    @BirtukanRegassa 2 дня назад

    እውነት እያሳወቅሽን ነው ትክክል ብለሻል በጣም ነው የማመሰግነው በርችልን

  • @AyaleAshagre
    @AyaleAshagre 5 дней назад +1

    ፅግዬ በጣም ጎበዝ 🙏🙏🙏🙏

  • @sarah14252
    @sarah14252 5 дней назад +2

    Very true 👏🏻👏🏻😍

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 3 дня назад +1

    በርቺልን❤❤❤

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 6 дней назад +9

    እናመሰግናለን እናቴ ረዥም እድሜ ይስጥልን እውነት ነው የብዙ ሰው ችግር ነው አስተምሪን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @hirutassefa398
    @hirutassefa398 5 дней назад +1

    ግልፅ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 6 дней назад +1

    ጥሩ ትምርት ነው

  • @MekdesBekele-gh4zb
    @MekdesBekele-gh4zb 3 дня назад +1

    ትክክል ነው ❤

  • @tsegaarbed8676
    @tsegaarbed8676 6 дней назад +2

    ሰላም ፅጌ ዘረባኪ ብጣዓሚ ፅቡቅ ግሊፅሊፅ አቢልኪዯ

  • @yewogneshadam3533
    @yewogneshadam3533 3 дня назад

    አመስግናለሁ አስፈላጊ ትምህርት ነው ያካፈልሽን

  • @sentatessma6690
    @sentatessma6690 21 час назад +1

    Please teach me how to make coffee

  • @firebekele
    @firebekele 6 дней назад

    ጥሩ ነው የየምታስተምሪ የማላቀውን እዳቅ ስላስተማርሺኛ :: በማንኛውም እድሜ ላይ ላላቹህ ይጠቅማቹሀል ::
    አመስግናለሁ ❤🙏🏾❤

  • @AjebiyaJemal
    @AjebiyaJemal 4 дня назад

    ፅጌ እውነት በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ውዴ

  • @abigaelmehari9118
    @abigaelmehari9118 3 дня назад +2

    ለመጀመርያ ግዜ ነው ያየሁሽ ደግሞ በ መኖፓውዛ ገብቸ በዚህ ጉዳይ እያሰብኩ እያለሁ ልክ የልቤ ኣውቀሽ እምትናገሪው ነው የተሰማኝ ኣመሰግናለው እህቴ ተባረኪ ❤

  • @sophiaahmed7316
    @sophiaahmed7316 День назад

    Relly u are so nice

  • @emebet.neterab
    @emebet.neterab 3 дня назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ጽግዬ❤

  • @TigistHailu-iw3dp
    @TigistHailu-iw3dp 3 дня назад

    ተባርክ እህቴ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @Sweeta-q3b
    @Sweeta-q3b 2 дня назад

    Very important listen. God please you.

  • @enush7338
    @enush7338 3 дня назад

    ተባረኪ ደግሞ ስታምሪ❤❤

  • @fanataye7334
    @fanataye7334 День назад

    ወይኔ የኔእናት እግዚአብሄር ይባርክሸ ብዙነገር አስተማርሽኝ ዛሬ ነው ያየሁሽ

  • @Meaza-j4i
    @Meaza-j4i 3 дня назад

    በጣም አስቸማሪ ነው ቀጥይበት

  • @Zetet2499
    @Zetet2499 2 дня назад

    በጣም ጥሩ ርዕስ😘😍

  • @סרקאלםזריהון
    @סרקאלםזריהון 4 дня назад

    ፀግሽ በታም ነው የምናመሰግነው 99 ፐርሰንት ልክ ነሽ🙏🏾🙏🏾

  • @BirtukanRegassa
    @BirtukanRegassa 2 дня назад

    በፍፁም ትክክል ነሽ

  • @ekram-s5t
    @ekram-s5t 5 дней назад

    የኔ ውድ ፅግዬ በጣም አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ይስጥሽ እማኮ❤❤❤❤❤❤ ለኔ አንቺ ብዙ ነገር አግቼበታለሁ ጠቅመሺሻል ተባረኪልኝ

  • @tsegatesfay5930
    @tsegatesfay5930 2 дня назад

    Educational, thank you so much. God bless you.

  • @zebibaanderson5107
    @zebibaanderson5107 19 часов назад

    የሱፍ ይሚጠጣው እንዴት ነው አሰራሩ እባክሽን

  • @sirakdane698
    @sirakdane698 5 дней назад

    ጀግና እናት ተባረኪ

  • @MenbereYeshima
    @MenbereYeshima 18 часов назад

    ❤❤❤🙏

  • @HewanMengiste
    @HewanMengiste 3 дня назад

    Thank you for sharing God bless you ❤🙏

  • @zizi5972
    @zizi5972 2 дня назад +1

    ያልሺዉ ሁሉ ጀምሮኛል ለካ እረጣዉ ነዉ😂 አመሰግናለሁ ሙን ጉድ አጋጠመኝ ብየ ስጨናነቅ ነበዉ

  • @Mehuba-fk1gs
    @Mehuba-fk1gs 3 дня назад

    እናመሰግናለን ጥሩምክርነው❤🎉

  • @SisayneshGabe
    @SisayneshGabe 3 дня назад

    የቅጠሉ ስም አልገባኝም በተረፈ በጣም ጎበዝነሽ እግዝአብሄር ይባርክሽ !!

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  3 дня назад

      @@SisayneshGabe ቅጠሉማ እኔም አልገባኝም ውዴ

  • @almazbekele842
    @almazbekele842 5 дней назад

    ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @genetbaye4595
    @genetbaye4595 2 дня назад

    You very pon perse.you did good .this good idea. Thank you for advice

  • @faizasaeed2571
    @faizasaeed2571 2 дня назад

    ጎበዝ ነሽ ግን

  • @mamieawraris9341
    @mamieawraris9341 3 дня назад

    አዎ ትክክል ነው ❤

  • @GalaxyPp-j4q
    @GalaxyPp-j4q 6 дней назад

    የኔዬእናት ፅጌዬ አላህ እረጂም እድሜዬ ይስጥሺ ትክክልነሺ

  • @MerafAbrha
    @MerafAbrha 3 дня назад

    ፅግዬ አመሰግናለሁ የኔ ውድ