They lose you Ashe, best teacher ever in poly university Bahir Dar. I had been your student before almost 10year and I remember your logic or the way you define everything and your phone blackberry. Thank you for everything
Ashe betam migerm hasab new ye gbi temariwochnn btasben tru new bye asbalehu.Hyweten le andena lemecheresha gze mekeyer efelgalehu.gn egezah yasfelgenal.
OMG !!!!!!! ATO ASHENAFI YOU ARE WONDERFUL LEADER LIKE YOUR NAME .YOU CAN EXPERSS YOUR THOUGT FOR ME AND IT TOUCH MY HEART .so what i decided to do is that I want to start to begin my life jourany from zero.I am sure to achieve my goal by taking your advice.THANK YOU MY LEADER !!!!!!
I started living my vision when I heard your explanation of " the power of now". One day I will achieve my dreams and meet you in body Ashe. God bless you!
Ato Ashenafi and his team, I wanted to take a moment to express my sincere gratitude for your Impact Seminar RUclips channel. Your videos have been an invaluable resource for me in my personal and professional development. Your insights and wisdom have helped me to better understand myself Thank you
1 ማሳበብ ማቆም
2 ሀሳብን አጥርቶ ማየት
3 ቶሎ ውጤት አለመጠበቅ
4 ፍርሀትን ማስወገድ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ፍርሀትን ማስወገድ ሳይሆን ፍርሀት እያለ እርምጃ መውሰድ ነው። እናመሰግናለን!
አሼ የዘመናችን አብሪ ኮከብ ነህ ! በእውነት አንተ የኢትዮጵያ ስጦታ ነህ !!
አሁን ገና የጭንቅላቴን ጭንቅ አፀዳህውውው
😮😅😢😅😢😊😊😅😮😅😊😮😅😢😮 2:11 😊😢😅😅😢 2:12 2:12 😮😊😅😮😅😅😮 2:13 😅😅😮😅😢😮😢😅😢 2:15 😅😢😅 2:16 😢😢😅😅😮😮😊😊😅😮😅😮 2:17 😮😅😢😅😢😮😊 2:18 😮😮😅😅😅😮😅😮😅😅😊😅😮😅😮 2:19 😅😮😊😢 2:19 😅😮 2:19 😮 2:19 😅😢😅😢😮😅😢😅😮😅 2:20 😅😢😅😅 2:21 😢😅😮😢😅😢😅😮😅😮😮😮😊😢😮 2:23 😊😊 2:23 😮😅 2:23 😅😅😊😮😊😅😮😮😮😊😅😢😮😅 2:25 😅😅😮😅😅😢😊😅😅😮😮😅😅😢😮😅😊😢😅😮😮😅😅😮😅😢😅😅😢 2:24 😅😅😮 2:28 😢😅😊😅😢😅😅 2:2😅😮😅😢😮 2:29 😮😊😢😅 2:29 😅😅😢😅😢 2:29 😅😢😅😮😅😢😅😮😅😊 2:30 😢😮😅😮😅😮😅😮 2:30 😢😅😅😮😢😮😅😅😮😅😢😅😅😢😢😊😮😊😅😮 2:32 5 😢😅😅😮😮😅😮
😮😅😢😅😢😊😊😅😮😅😊😮😅😢😮 2:11 😊😢😅😅😢 2:12 2:12 😮😊😅😮😅😅😮 2:13 😅😅😮😅😢😮😢😅😢 2:15 😅😢😅 2:16 😢😢😅😅😮😮😊😊😅😮😅😮 2:17 😮😅😢😅😢😮😊 2:18 😮😮😅😅😅😮😅😮😅😅😊😅😮😅😮 2:19 😅😮😊😢 2:19 😅😮 2:19 😮 2:19 😅😢😅😢😮😅😢😅😮😅 2:20 😅😢😅😅 2:21 😢😅😮😢😅😢😅😮😅😮😮😮😊😢😮 2:23 😊😊 2:23 😮😅 2:23 😅😅😊😮😊😅😮😮😮😊😅😢😮😅 2:25 😅😅😮😅😅😢😊😅😅😮😮😅😅😢😮😅😊😢😅😮😮😅😅😮😅😢😅😅😢 2:24 😅😅😮 2:28 😢😅😊😅😢😅😅 2:2😅😮😅😢😮 2:29 😮😊😢😅 2:29 😅😅😢😅😢 2:29 😅😢😅😮😅😢😅😮😅😊 2:30 😢😮😅😮😅😮😅😮 2:30 😢😅😅😮😢😮😅😅😮😅😢😅😅😢😢😊😮😊😅😮 2:32 5 😢😅😅😮😮😅😮
ሃሳቡ: የንግግሩ ለዛ ልስላሴው: የአባትነት መጎሱ: ክላሲካሉ: ተደማምሮ በተደጋጋሚ እንድናዳምጠው ይጋብዛል:: እግዚአብሔር ብዙ ነገር ይስጦት
በጣም
አሼ አንተ በጣም ትለያለህ ምትናገረው ነገር በፍፁም ከኔ ጋ የመዋሃድ አቅም አለው በጣም ይጋባል ። አመሰግናለሁ
በእውነት አቶ አሸናፊ ድንቅ ትምህርት ነው ያስተዋለ ሰው በትምህርት በርግጠ ኝነት ለውጥ ያመጣል ማሳበብ የብዙ ሰዎች ችግር ነው እኔ ከአንተ ትምህርት ቡሀላ ከዜሮ ጀምሬያለው አንድ ቀን ትልቅ መድረክ ላይ እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ አመሰግናለው
እኔ ሙስሊም ነኘ በ ሀይማኖቴ እንድጠነክር ያንተ ትምህርት ረድቶኛል :: thank you🙏
የሚገረም ነወ ጋሽ አሼ ቀን በቀን የመግለፀ የማስረዳት ፣ የማሳመን እርግጠኝነትህ ኢነርጂ ጥበብ ተላብሰሀል ዋው❤❤❤እኔ ፍረሀት ይሰማኛል አሁን እኔ ይህ ሊኞረኝ ነወ በዚ ዋጋ ልገዘ ነወ የሚል ፍረሀት ይህ ስሜት ለመስማት 3 ዓመት ፈጀቶብኛል
አቶ አሸናፊ የኔን ብቸኛ ችግር ነው የነገርከኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ድምፃዊ መሆን ፅኑ ፍላጎቴና ጥልቅ የሆነ ስሜቴ ነበር ተሰጦውም አለኝ ደስታዬም በዛ ውስጥ እንደሆነ አቃለው የምወደውን ለመሆንም ሞክሬ ነበር ግን የገለፅከው ውርር የሚያረግ ፍርሃት እንዳላረገው አርጎኛል የሚሰማኝን ፍርሃት ልገልፀው ይከብደኛል ከባድ ፍርሃት ነው እሱን ማሸነፍ አልቻልኩም ደሞኮ ትቼው ስኖር ውስጤ ያለው ስሜት አያስቀምጠኝም ለምን ይለኛል ይቆጨኛል እስካሁን …ይሄን ፁሁፍ ብታነበው ደስ ይለኛል
ቀጣይ ይኑረው የምትሉዐ✋✋✋
የተባረክ ሰው ነህ እንዲገባን የምታደርገው ጥረት መልካምነትህን ያሳያል ዘመን ይባረክ
አሼ ደጋግሜ ባዳመጥኩት ቁጥር ነጭ ጤፍ ዘርቶ እስኪበቅል አየዋለሁ እያለ ፍጥጥ ብሎ እንደሚጠብቅ ገበሬ ስትል ከነ አክትህ እንዴት እንዳሳቅከኝ ማርያምን ፖዝ አድርጌ ነዉ የፃፍኩት አቤት እንዴት እንረዳልህ አንተ የተረዳኸዉን አቤት እኔ ግርም ነዉ የሚለኝ ተባረክ የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ !!!!
አሽዬ የኔ አባት😍 የፍርሃት ስሜትህን ማለፍ የምለው በጣም አሁን አስፈላጊ ነገር ነበር አሁን ተረድቻለሁ አመሰግናለሁ🙏
ከልብ አመሰግናለሁ ለተመልካች ም ይሁን ለአድማጭ ያለውን ልዩ መስተንግዶ በደንብ ነው ሚታየኝ ሰለሆነም ምህረትንና ጤንነትን እለምንልሃለው
እሽ በጣም ነው የምወድ እግዛብሄር ይይወትህን ይባርክ የምትሰጠን ትምህርት ያለህ ከሰስት በግፅ እና ኢነርጂ በተሞላ አደበትህ ነው አመሠግናለሁ ሂወቴን ቀይረኸዋል
ዋዉ ቃላት የለኝም ለማመስገን እግዚሐብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ❤❤
አቶ አሼ በጣም አመሰግናለሁ የኒ ጥያቂ ሰወ ከልጅነት trauma እንዴት መዳን እንደሚቻል ነው thank you 🙏🏽
አቶ አሸናፊ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ዘመንህን ይባርከው።
great
Sekam
አንተን ከሰማሁ ❤❤❤ ደኃነት ያላሰበ ጉድጓድ ይካተታል።
እድሜ ከጤና ያድልህ አሼ።
They lose you Ashe, best teacher ever in poly university Bahir Dar. I had been your student before almost 10year and I remember your logic or the way you define everything and your phone blackberry. Thank you for everything
አሼ የሆንከውንና የምትኖረውን ስለምትናገር የንግግርህ ፍሰት ይገርማል። እግዚአብሔር ይባርክህ ካንተ ብዙ ተምሬያለው
አሽየ አተእቁ ና ተወዳጅ ሰው ነህ አተየምትላቸው ሀሉ ያስደስቱኛል የምታነሳቸውን ሁሉ እተገብራቸዋለሁ ይኸው ፈጣሪ በሚያቀው ድፍን 3ት አመት ሆነኝ ግን ምንም ከፍታ አልታየብኝም አሸ እነማን ያዘዋል ያተ ተማሪዎች እደሆኑ አውቃለሁ እነሱ እዴት ቢረዱህ ነው እዚህ ደረጃላይ የደረሱት አሸ መለወጥ ትፈልጋለህ ብለህ አጠይቀኝ ምክንያቱም በጣ በጣ መለወጥ ከሚፈልጉት ሰዎች ውስጥ የመጀመርያው እኔ ነኝ አሸ ከናትህጋር ያሳለፍከውን ሁሉ እኔም አሳልፌዋለሁኢቭን እኳን እናተ ዱባ እየበላችሁ ነው እኛ ግን ስቆ እና የሾላ ፍሬ እየበላን ነበረ አሸ እና መለወጥ አትፈልግም ትለኛለህ እኔ አተን አግኝቸ እዳለ ያለፍኩበትን ነግሬህ መገዱን ብታሳየኝ ደስይለኛል እደ ማን ያዘዋል እደአተ መሆን እፈልጋለሁ አሸ ከቻልክ ደውልልኝ 0933499696
አሼ አመሰግናለው ረጅም እድሜ ከ ጤናጋ ተመኘው ከልቤ ቀስ ብለህ መንገዴን እያሳመርክልኝ ነው በደንብ እየትማርኩ ነው ፍትፍት አድርገህ ነው ምታስረዳኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
32:49 ene kesew gar megbabat kebdognal betam sibza zmtegn new mn ladrg?
የምርጦች ሁሉ ምርጥ አሼ ለተጠቀመበት ሕይወት ቀያሪ ትምህርት ሁሉንም video በተደጋጋሚ አይቸዋለሁ አመሰግናለሁ LONG LIFE ❤❤❤
Ashe❤
እና መሰግናለን ዶክተር አሼ ለኔ እንደ ሐኪም ስለጠቀምከኝ ነዉ!
አሹዬ በጣም እናመሰግናለን
የሰማነዉን የምንተገብር ያድርገን🙏 15:18
አመሰግንሃለሁ! ቤትህም መጥቼ በሚገርም ትህትና ከምሳ ግብዣ ጋር ለዓምሮም ለስጋም ለግሰኸኝ ተመልሻለሁ! የህይወት ልሳን ነህ እናመሰግናለን ።❤❤
በጣም ነው እምናመሰግነው በሽወች ከፍለን እማናገኘውን እውቀት በነፃ ስለምትሰጠን
አሹዬ በጣም እናመሰግናለን ሰምተን ለመተግበር ያብቃንን🙏
የቋንቋ አጠቃቀምህ እና ለዛህ በራሱ ነፁህ ሀሳብ እንድሰንቅ የደርገኛል።
ከልብ አመሰግናለሁ ሁሌም ታስደምመኛለህ ድንቅ መካሪ ነህ
@@eyobtefera5718 እውነትህን ነው ገራሚ ነህ ታድለህ
Thanks dear teacher ashu may God bless you. ፍቓድህ ከሆነ ስለ middle age crisis የሚባለው ብትሰራልን ኣሪፍ ነበር ❤❤❤❤❤
በጣም ሚገም ነው ።አብዛኛዉን ቪዲዎች ተከታተልኩኝ በጣም ብዙ እራሴን ለመቀየር የሚጠቅሙ ግንዛቤወችን አገኘሁ አመለካከቴን ለመቀየርም ከፍተኛ ጥረት እያደረሁ ነው። ነገር ግን ሀሳቤን ሸር ሚያደርገኝ ጕደኛ ላገኝ አልቻልኩም እናም ብቸኝነትን እመርጣለሁ ይህ ደግሞ ነገ ነገ ሌላ ተፅኖ ይፈጥርብኝ ይሆን ብዬ እሰጋለሁ። እና ምን ማድረግ አለብኝ ትላለህ ጋሽ አሽ?
.....ምርጥ መልዕክት አሼ እናመሰግናለን በርታልን....አስፈላጊ ነጥቦችን አንስተህ መልሱን በግልጽ አስቀምጠህልናል...ችግሩ እያንዳንዱ ሰው በምን ላይ ብቃት እንዳለው ለማወቅ አስቸግሮታል..የሰው ልጅ ከአምላክ .የተሰጠህና መህሊት እንዴት ማወቅ ይችላል ማግኘት ይችላል ነው ጥያቄው? ስለዚህም ምላሽ ካለህ አብራራልን!!
አሹዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እወድሃለሁ ኑርልኝ
ምንም ሥተት የለውም ምክንያቱም ፍርሀትህን ተጋፍጠኀዋል ❤❤❤
Wow አሼ ምርጥ ነው በጣም ነው ላመሰግንህ እወዳለው ለኔ አባት ማለት ነህ አሼ የሆነ ጥያቄ ነበረኝ እየተለወጥኩኝ እራሴ ላይ እየሰራሁ ሰለሆነ ያለፈው ፓራዳያም የሚያቁኝ ሰዎች ጋር ከቤተሰብ ጋር ስሆን መጥፍ ነገር ሀፕን ማለት ማንፌስት የሚያደረግ ይመስለኛል ምን ላድርግ አሼ
Ashe tebarek
ዎውአባቴ የመከረኝ ያክል ነው ልቤን የከፈትክልኝ አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን አሼ!🙏 ብዙዎች ከፈጣሪ የተሰጣቸውን አለምን የሚቀይር ችሎታ ይዘውት ወደ መቃብር የሚወርዱት ያንን ነገር ከሚያሳኩበት መንገድ ይልቅ የማያሳኩበትን ምክንያት ሲተነትኑ ስለሚኖሩ ነው። ትምህርትህ ይህንን ለሁላችንም ግልፅ ያደርግልናልና እናመሠግናለን።🙏🙏🙏
ውድ አሼ አመሰግናለሁ 🙏
Thank you very much for your advise. I have plan to join your 6 week training.
አዳዴ ነገርች ከቃል በላይ ሲሆኑ ምንሊገልጸው ይችላል ያተነገር እደዛ ነው አላህ ያቆይህ እረጅም እድሜና ጤና
ስለ ፍርሀት የገለፅካት ነክታኝ ነው እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ያደኩትም የኖርኩትም መንፈሳዊ ተቋም ውስጥ ነው መዝሙር እየዘመርኩ እያገለገልኩ ነው ያደኩት ኢንስትሩመንት የመጫወትም ፀጋ አለኝ ደስ እያለኝ እና ምንም የድካም ስሜት ሳይሰማኝ ነው ተለማምጄ የጨረስኩት ግን ፍርሀቴን እንዴት እንደማስረዳህ አላውቅም ለሰዎች ኩራት ይመስላቸዋል እኔ ግን ፍርሀቴ እስካሁን አስሮ ይዞኛል ብዙ መገልገል የሚፈልጉ ሰዎች አሉ እኔ ግን እሸሻለሁ እያለቀስኩ ለፈጣሪዬ ፀልያለሁ እንግዲህ አንድ ቀን ከፍርሀት ነፃ እሆን ይሆናል
Selam nw
ወንድሜ ካንተ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ ፍርሃት አስሮኛል ምን ያስፈራሻል ይለኛል ሰው ግን ስሜቱን የሚረዱት አይመስለኝም የሆነ አስፈሪ ነው
Ashe betam migerm hasab new ye gbi temariwochnn btasben tru new bye asbalehu.Hyweten le andena lemecheresha gze mekeyer efelgalehu.gn egezah yasfelgenal.
በጣም ልዩ ዕይታ ነዉ keep it up!
ምምህር አሸናፈ ጥቃሜ ትምህረት ነዉ ቅጥልብት !
እናመሰግናለን ደስ የሚል ምክር ነው እስኪ የስራ ሀሳብ ካለህ አካፍለኝ መጀመር እፈልጋለሁ
Begugut eyetebeku neber yalefut 3 videoch betam temechtewugnal yelb msganaye ydreskh
ጋሽ አሼ ከቅርብጊዜ ወዲህ ትምህቶችህን ተከታትያለሁ ብዙ ትምህትም አጊንቻለሁ በኔም በድርጅቴም ጥሩ የሚባል ለውጥ አለ ለውጡ ቀጣይነት ያለው እንዲሆንልኝ ካንተጋር በአካል ተገናኝቼ መመካከር ይኖርብኛል እናም አድራሻህን በምን ማግኘት እችላሁ? እባክህ
አሼየዘሠናችንምርጥአስተማሪነኽ
አሜን አመሠግናለሁ
memir endet nh and ken beakal tegenagnten enawera yihonal yante timirt hiwoten keyirotal amesegnalw
በጣም እናመሰግናለን መምህር ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም ምንድነው
1, ከሰው ጋር እንዴት ነው መኖር ያለብን(ከማህበረሰቡ ጋር አላማዬን ሳልስት)
2, ከጓደኞቼ ጋር እንዴት ነው መኖር ያለብኝ እንዴትስ ልምረጥ? መምህር ቢችሉ ይመልሱልኝ
ፈጣሪ ይስጦት ። እኔም የተግባር ሰው ያደርገኝ ።
በጣም አስተማሪ ሰው ነህ 👏👏
በጣም አመሠግናሁ
አሼ እናመሰግናለን
OMG !!!!!!! ATO ASHENAFI YOU ARE WONDERFUL LEADER LIKE YOUR NAME .YOU CAN EXPERSS YOUR THOUGT FOR ME AND IT TOUCH MY HEART .so what i decided to do is that I want to start to begin my life jourany from zero.I am sure to achieve my goal by taking your advice.THANK YOU MY LEADER !!!!!!
Ashe timehrtocheh betam tekami nachew❤❤❤❤❤❤
I’m Proud of you, brilliant & amazing man, keep up.
Ohhh My God its the first time when i watch your vidio its so amazing & intersting for me. Thanks so Much.
አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏 ጋሽ አሼ
I love Teacher ashenafi you have impact in my life 🙏 have long life 💟💟 u
እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ ታዬ
Thanks 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
tanks very good advice
አቶ አሸናፊ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው
ግን አንድ ሰው አሁን ያልካቸው ነገሮች በሙሉ ለማድረግ የጤና ችግር ካለበት ምን አይነት መንገድ መከተል ይችላል እባክህን መልስልኝ
Thanks. It was really inspiring and educational. I got a lot of valuable lessons from it. Keep it up.
ኧንደምን ከረምክ አቶ አሸናፊ የሁልገዜ ተከታታዪክ ነኝ እንተን ካወኩ 2 እመት ሆነኝ በራሴ ላዪ የባህሪ ለውጥ እምጥቻለሁ ግን አንተን በአካል ወዪም በስልክ ማገኘት ብችል የበለጠ ጥሩ ይሆናል ብዬ ኧመኛለሁ 😊ግን እሁንም ከልብህ ስለምታገለግለን ዘመንህ አይለቅ !!ኧግዛብኄር ይባርክህ!!
Ashe ክብር ይስጥልን... ❤️❤️❤️
አመሰግናለው
Ashe abzto ybarkih
Thank you
I started living my vision when I heard your explanation of " the power of now". One day I will achieve my dreams and meet you in body Ashe. God bless you!
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥለኝ
Ashe be akal bagegnh des yileghal. I hope endemagegnh
Thank U, Ato Ashe.........
የምር ሂወት ነው it's deep....ንግግርዎን ስሰማ ጊዜ አለመኖሩ በጣም ነው የደነቀኝ።🥉🏆🎖🥇
አሼ በጣም ነው ምወድህ❤ ። የኔ ጥያቄ ዓላማዬን እራሱ አላውቀውም እና እንዴት ማወቅ እችላለሁ ???
ማሳበብ ማቆም
እንዴት ላድርገው?
አላማን ማጥራት
ውጤት ወዲያው የማየት አባዜ
የፍርሃትን ስሜት ማለፍ
❤ yes Ashu Addunyaa ni jijiraa nufii jradhu
በርታልኝ
ዋውውውው እጅግ ጥሩ ትምህርት ናው
አሼ ያልከውን ሁሉ ነገር ተረድቼዋለው ግን እኔን ያስቸገረኝ ስንፍና ነው
ይሄን ስል በስንፍናዬ እያሳበብኩ እንደሆነ አውቃለው ግን እንዴት ከስንፍና ልውጣ?
የተረዳከኝ ይመስለኛል😊
አሼ በጣም አመሰግናለው መቼም የንተን ቪዲዬ አንድ ያመለጠኝም የለም፣ እንደው የንተን ትምህርት ወረቀትና እስክርቢቶ ይዤ እንደምከታተለው ትምህርቴላይ ባተኩር ፡ የት እንደምደርስ ፡ አንድ ጥያቄ አለኝ፡
1: እኔ የሚመስለኝ የአብዛኞቻችን ችግር፡ ህልሜን እንዴት ላሳካ ሳይሆን፡ እኔን ጨምሮ መክሊታችንን አለማወቅ ነው፡ ምን እንደምናሳካ አለማወቅ፡ ይሄን እስካላወቅን ድረስ ወደፊት ለመሄድ በጣም ያዳግታል።
እንደው ከቻልክ በዚላይ 1ቪድዬ ብትሰራ፡ አመሰግናለው።
Very nice speech 👏
ato ashenafi bzu sew lisemaw migebaw sew betam deep yehone problem nw solve miyaregew just be nesa
Wow these is amazing your every little word what you have said is my problem but now I’m gone change it thanks
እግዚአብሔር ይባርክህ
በረከታችን ነህ!!!
እትዮ ልጌባኔው ቄጢታ ባካል ህጄ ሜማረ ህልም ሆኖብኛል i can't wait 😊😊😊😊😊😊😊
እናመሰግናለሁ ❤🎉🎉🎉
Ye. Ashe program betam new yemwedow ena.enamesegnaln
Dhugaa bayyee bareeda dh🎉🎉🎉❤
Ato Ashenafi and his team,
I wanted to take a moment to express my sincere gratitude for your Impact Seminar RUclips channel. Your videos have been an invaluable resource for me in my personal and professional development.
Your insights and wisdom have helped me to better understand myself
Thank you
Min malet endalebegn alakim, I Thank you,
Long live obboo Ashannaafii Taayyee
Thank you sir
እኔ ፍራሀትነው ማስወገዲ ያቃተኝ ሴት ስለሆንኩ ጥቃትን እፈራለሁ ቢዝነስ ዴሞ ከተለያዩ ሰዎችጋርመገናኝት ግዲ ይላል
I’m changed person by the will of God Jesus Christ Amen