Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማችው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን 💚💛❤
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አሜን አሜን አሜን 🤲🙏🥰❤️
amen amen amen ❤
1ልማድ እደሆነብን ማመን 2ለምድነው የምናቆመው 3ካለቆምክ ምን ታጣለክ /ምን ታገኛለክ4ባልተለመደመልኩ ለማቆም መሞከር 5ለሰዎች መናገር 6አዲስ ልማድ ማዘጋጀት 7ራስን ማለማመድ 8በትንሹ ስኬት መደሰት 9መሳሳትን ማመን10ወደተግባር መግባት ቆጆ ሀሳብ ነው አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣህልን። ላንተም መልካሙ ሁሉ ይሁንልህ
ኡኡኡኡፉ አረ ሁሉም እጅግ ምርጥ ነዉ ፈጣር እዉቀትህን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ተባረክ እኛም ከልብህ ❤ ቁምነገር ስለምታስጨብጠን እናመሰግነዋለን ።
እኔ ያስቸገረኝ ስልኬ ላይ መጣድ ነበር ትላንት ጀምሬ ለመተው ወስኛለሁ አሁን ደሞ ይበልጥ ስልኬ ላይ የማሳልፈውን ጊዜ መተኪያ መፍትሄ ነገርከኝ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤😍😍😍🙏
እግዚአብሔር ያግዝ ት/ቶች ድንቅ ናቸው,እባክህን እንተ ባልከው መንገድ ተለማምጄው ያለብኝ ሡሥ/ልማድ ላቆም አልቻልኩም ሌላ መንገድ ይኖር ይሆን ,ሰልክህ ቁጥርህን ብታስቀምጥልኝ እና ባብራራልህ
በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው በርታልን ወዳጀ ሁሉም ሃሪፍ ነው
👍👍👍👍
👍👍👍👍👏
9 Wowwww❤❤❤
አህለንንን ምርጦቼ የኔ ጀግነ ኑርልኝ አላህ ምኞትህን በሙሉ የሰከልህ ሁለት ወንድ ልጆች አሉኝ እንደነንተ አይነት ጀግና ለረሰቻዉ ተጠቅማዉ ለሰዉ ልጅ ሁሉ እንድጠቅሙ አላህዬ ያድርግልኝ እነንተንም ከምተስቡት በለይ አቅም እዉቀቱን ይጫምርለችሁ
ሁሉም ተመችቶኛል በጣም ትችላለ ቀጥልበት እድሜ እና ጤና ይስጥ
ፈትፊታክ እኮ ነው የምታጎርሳን ባርታልን😍😍
Ewnet wodime
እና መስግናለን ወንድሜ ሁሌት ትምህረቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው በረታልን
thanks
ኡፍፍፍ አንተ ልጅ ግን ምን ይሻልሀልጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 😘😘😘😘
እንዳው መሠሎችህን ያብዛልን ምርጥ ሰው
third !! ትለያላችሁ ወንድሜ በርቱልን፡፡ በጣም እየቀየራችሁን ነው፡፡ many lik!
ቆንጆ ሃሳብ ና ምክር ነው በርቱልን አመሰግናለው🙏🙏
አመሰግናለሁ እጅግ ሲበዛ
10ኛው ወደ ተግባር መግባት የሚለውን በጣም ነው የወደድኩት
6ኛ እና 10ኛ የማይነጣጠሉ መጥፎ ልምድን ለመቆም ወና ቁልፍ ናቸው ብዬ ተረዳሁኝ 🙏 በተረፈው ሁለም ዋዋዋውውውውውው ናቸው👌
ወንድማች ሰላምህ ይብዛልን በጣም ሳላደንቅህ አላልፍም በርታልን አንተንም ከጅል ጐደኛ አላህ ይጠብቅህ ከንተም ከምታስተምረን ሱሶች አላህ ይጠብቅህ አስተሳሰብህ ያለወን ተጨባጭ ነወ የተናገርከወ በአሁኑ ሰአት ሌባም በዛ በሱስ ተጠምደዋል
jezakallah hulum naw
በርታ ስወድችሁ❤
Enem❤😍😄😆💖💋💋💋😙😇😴😴
Thank you guys.
እናመተግናለን ወድማችን ጠቃሚ ትምርት ነው።
#6 Atomic HabitsJames clearI am abig fan of you, keep it up brother.
አለህ ይጨምርልክ
thousand thanks my friend. I like atomic habit(changing one habit with another habit) very much.
ወይ ይሄልጅ ማሻአሏህ ጠቅላይ የሆነምክር
your way is to build human brain and remove laziness for their life as well as for the growth of the country. I have a great respect to you. continue it, you are welcome!!!
Very Thanks
ልማድ መሆኑን ማመመን ኣለብን ዉሎችን መቀየር ኣለብን thank you ma brother 🙏🙏
ስጠብቅህ መጣህልኘ ለቤትህ አድስ ነኘ ብርታ ጥሩ ትምህርት ነወ❤❤❤❤✅✅✅✅
ተመቸከኝ
አመሰግናለሁ ❤❤
tnxs
የእኔ ደግሞ ጫት መቃም ነው በሳምንት 3 ቀን ሊሆን ይችላል ግን በምንም ሁኔታ ቅዳሜን አላልፍም ግን 3ቀን ሳቆም 5 ኛው ቀን ላይ።እብድ እብድ ያረገኛል ,እንደው የእኔ በምንም በሰው አልመራም ግን ብቻን ስቅም ብዙ እቅማለሁ እየጎዳኝ ነው እና ቤትም ልጄን ማስጠናት አልቻልኩም በስራ ላይ ሁኜ መቃም አልወድም,ስራ ስፈታ ነው የማስፈልገኝ
በጠም ተመችቶናል አነመሰግናለን መልካም ቀን
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
ክላሲካሉ ንግግርህ ማች አርገዋል ምርጥ ነዉ
ተባረክ ወንድሜ
Really love you you are Smart
10Q my bro smart fetari yagzeh
ዋው
ሁሉም ሀሪፍ ነው አላህ ይጨምርልህ በርታልን ስኔ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወንድም ቀጥለበት ጉበዝ
ሁሉም ልዩ ነው ለኔ አላህ የተግባር ሠው ያዲርገን
እናመሰግናለን አሪፍ ትምርህት ነው የሰጠኸን
እናመሰግናለን. ስትናገር እራሴን አገኛለ እምመኝውንሁሉ. እንዲተግብርውምኞቴ ነው
Wow holem temerite sechi new tebarek
10ኛዉ መንጋድ አዋጭ ነዉ ሲበዛ ትርፋማ ያደርጋል ይመችህ ወንድሜ
ይመች ወንድሜ
ወዳጄ አቀራረብክ በጣም ምርጥ ነው በርታ
Betammmm arif ngre nw bzew ktele tnks
ara bro tnx so very much you can
እናመሰግናለን በርቱ
ዋዋዋዋውውውበጣምቆንጃነው💝💝💝
ሁሉም ተባረኩልኝ ሁፍፍፍፍ
🥰
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
እናመሰግናለን ወንድም
ተባረክ🙏
Thanks bro😊
Thank you sir god bless you more
Tebarek .
Thank you
god biss you tnx btam bro🙏
አመሠግናለሁ አሪፍ ነው
ትምህርትህ በጣም ነው ሚመቸኝ
የኔ ሱስ ስልክ ቲክቶክ ነው
ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርላችሁ
ተባረክ
Bota mekeyare best one thanks bro
እናመስግናለን
You are Amazing bro!!! Tnx
እናመሰግናለን❤
እናመሰግናለን በጣም አሰተማሪ ነዉ
Thank you So much Inspire Ethio 😍
Bemknyat new emwedk
Peace👏👏👏👏
🐒
ሰጠብቅህ መጣህ በሰሰት ናው እምጠብቅህ
ጀግና ነህ በርታ
እንወድሀለን በርታ
እናመሠግናለን ወድማችን
ዋው ቭሩ! ኮፍዴንስህ ራሱ አስተማሪ ነው ይመችህ አራዳው
Number one included all the others ideas based on my opinion.
እናመሰግናለን
10 gnaw betam garami nw. hiwot keyari nw bro
10 is a great idea, my brother thanks!!!!
ለልጆች የምሆንም አዘጋጁ እባካቹ🙏👱📤📥💻
ቁማር ገዳይ ነው ፈጣሪ ይርዳቹ ቁማር ሱስ ውስጥ ያላቹ
Berta bro
ስወድህ 😍
ለምሳሌ አንድ ሰዉ የመጥ ሡሥ ወዘተ እንዳለበት አምኖ ለመተው የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገ ነወ ነገር ግን የሚኖርበት አከባቢ ደግሞ የአልኮል መጠጥ የሚሸጥባቸው አከባቢ ነወ። ታዲያ ይህ ሠወየ አከባቢውን ለቆ ወደ ሌላ አከባቢ ለመኖር አቅም ባይኖረው በምን መልኩ ይህንን ችግር ሊወጣው ይችላል ትላለህ እባክህን መልሡን አመሰግናለሁ ያንተዉ
እንካእ በሰላም መጣ
Nice
Hulum arif new. 9 lay temechitofnal
Enter into action after you knew and being happy for a little success
Lbzuwochahn telek mefthee nw yzachulen ymetachu kberulen 🙏
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማችው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን 💚💛❤
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አሜን አሜን አሜን 🤲🙏🥰❤️
amen amen amen ❤
1ልማድ እደሆነብን ማመን
2ለምድነው የምናቆመው
3ካለቆምክ ምን ታጣለክ /ምን ታገኛለክ
4ባልተለመደመልኩ ለማቆም መሞከር
5ለሰዎች መናገር
6አዲስ ልማድ ማዘጋጀት
7ራስን ማለማመድ
8በትንሹ ስኬት መደሰት
9መሳሳትን ማመን
10ወደተግባር መግባት ቆጆ ሀሳብ ነው አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣህልን። ላንተም መልካሙ ሁሉ ይሁንልህ
ኡኡኡኡፉ አረ ሁሉም እጅግ ምርጥ ነዉ ፈጣር እዉቀትህን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ተባረክ እኛም ከልብህ ❤ ቁምነገር ስለምታስጨብጠን እናመሰግነዋለን ።
እኔ ያስቸገረኝ ስልኬ ላይ መጣድ ነበር ትላንት ጀምሬ ለመተው ወስኛለሁ አሁን ደሞ ይበልጥ ስልኬ ላይ የማሳልፈውን ጊዜ መተኪያ መፍትሄ ነገርከኝ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤😍😍😍🙏
እግዚአብሔር ያግዝ ት/ቶች ድንቅ ናቸው,እባክህን እንተ ባልከው መንገድ ተለማምጄው ያለብኝ ሡሥ/ልማድ ላቆም አልቻልኩም ሌላ መንገድ ይኖር ይሆን ,ሰልክህ ቁጥርህን ብታስቀምጥልኝ እና ባብራራልህ
በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው በርታልን ወዳጀ ሁሉም ሃሪፍ ነው
👍👍👍👍
👍👍👍👍
👍👍👍👍👏
9 Wowwww❤❤❤
አህለንንን ምርጦቼ የኔ ጀግነ ኑርልኝ አላህ ምኞትህን በሙሉ የሰከልህ ሁለት ወንድ ልጆች አሉኝ እንደነንተ አይነት ጀግና ለረሰቻዉ ተጠቅማዉ ለሰዉ ልጅ ሁሉ እንድጠቅሙ አላህዬ ያድርግልኝ እነንተንም ከምተስቡት በለይ አቅም እዉቀቱን ይጫምርለችሁ
ሁሉም ተመችቶኛል በጣም ትችላለ ቀጥልበት እድሜ እና ጤና ይስጥ
ፈትፊታክ እኮ ነው የምታጎርሳን ባርታልን😍😍
Ewnet wodime
እና መስግናለን ወንድሜ ሁሌት ትምህረቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው በረታልን
thanks
ኡፍፍፍ አንተ ልጅ ግን ምን ይሻልሀል
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 😘😘😘😘
እንዳው መሠሎችህን ያብዛልን ምርጥ ሰው
third !! ትለያላችሁ ወንድሜ በርቱልን፡፡ በጣም እየቀየራችሁን ነው፡፡ many lik!
ቆንጆ ሃሳብ ና ምክር ነው በርቱልን አመሰግናለው🙏🙏
አመሰግናለሁ እጅግ ሲበዛ
10ኛው ወደ ተግባር መግባት የሚለውን በጣም ነው የወደድኩት
6ኛ እና 10ኛ የማይነጣጠሉ መጥፎ ልምድን ለመቆም ወና ቁልፍ ናቸው ብዬ ተረዳሁኝ 🙏
በተረፈው ሁለም ዋዋዋውውውውውው ናቸው👌
ወንድማች ሰላምህ ይብዛልን በጣም ሳላደንቅህ አላልፍም በርታልን አንተንም ከጅል ጐደኛ አላህ ይጠብቅህ ከንተም ከምታስተምረን ሱሶች አላህ ይጠብቅህ አስተሳሰብህ ያለወን ተጨባጭ ነወ የተናገርከወ በአሁኑ ሰአት ሌባም በዛ በሱስ ተጠምደዋል
jezakallah hulum naw
በርታ ስወድችሁ❤
Enem❤😍😄😆💖💋💋💋😙😇😴😴
Thank you guys.
እናመተግናለን ወድማችን ጠቃሚ ትምርት ነው።
#6 Atomic Habits
James clear
I am abig fan of you, keep it up brother.
አለህ ይጨምርልክ
thousand thanks my friend. I like atomic habit(changing one habit with another habit) very much.
ወይ ይሄልጅ ማሻአሏህ ጠቅላይ የሆነምክር
your way is to build human brain and remove laziness for their life as well as for the growth of the country. I have a great respect to you. continue it, you are welcome!!!
Very Thanks
ልማድ መሆኑን ማመመን ኣለብን
ዉሎችን መቀየር ኣለብን thank you ma brother 🙏🙏
ስጠብቅህ መጣህልኘ ለቤትህ አድስ ነኘ ብርታ ጥሩ ትምህርት ነወ❤❤❤❤✅✅✅✅
ተመቸከኝ
አመሰግናለሁ ❤❤
tnxs
የእኔ ደግሞ ጫት መቃም ነው በሳምንት 3 ቀን ሊሆን ይችላል ግን በምንም ሁኔታ ቅዳሜን አላልፍም ግን 3ቀን ሳቆም 5 ኛው ቀን ላይ።እብድ እብድ ያረገኛል ,እንደው የእኔ በምንም በሰው አልመራም ግን ብቻን ስቅም ብዙ እቅማለሁ እየጎዳኝ ነው እና ቤትም ልጄን ማስጠናት አልቻልኩም በስራ ላይ ሁኜ መቃም አልወድም,ስራ ስፈታ ነው የማስፈልገኝ
በጠም ተመችቶናል አነመሰግናለን መልካም ቀን
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
ክላሲካሉ ንግግርህ ማች አርገዋል ምርጥ ነዉ
ተባረክ ወንድሜ
Really love you you are Smart
10Q my bro smart fetari yagzeh
ዋው
ሁሉም ሀሪፍ ነው አላህ ይጨምርልህ በርታልን ስኔ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወንድም ቀጥለበት ጉበዝ
ሁሉም ልዩ ነው ለኔ አላህ የተግባር ሠው ያዲርገን
እናመሰግናለን አሪፍ ትምርህት ነው የሰጠኸን
እናመሰግናለን. ስትናገር እራሴን አገኛለ እምመኝውንሁሉ. እንዲተግብርውምኞቴ ነው
Wow holem temerite sechi new tebarek
10ኛዉ መንጋድ አዋጭ ነዉ ሲበዛ ትርፋማ ያደርጋል ይመችህ ወንድሜ
ይመች ወንድሜ
ወዳጄ አቀራረብክ በጣም ምርጥ ነው
በርታ
Betammmm arif ngre nw bzew ktele tnks
ara bro tnx so very much you can
እናመሰግናለን በርቱ
ዋዋዋዋውውውበጣምቆንጃነው💝💝💝
ሁሉም ተባረኩልኝ ሁፍፍፍፍ
🥰
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
እናመሰግናለን ወንድም
ተባረክ🙏
Thanks bro😊
Thank you sir god bless you more
Tebarek .
Thank you
god biss you tnx btam bro🙏
አመሠግናለሁ አሪፍ ነው
ትምህርትህ በጣም ነው ሚመቸኝ
የኔ ሱስ ስልክ ቲክቶክ ነው
ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርላችሁ
ተባረክ
Bota mekeyare best one thanks bro
እናመስግናለን
You are Amazing bro!!! Tnx
እናመሰግናለን❤
እናመሰግናለን በጣም አሰተማሪ ነዉ
Thank you So much Inspire Ethio 😍
Bemknyat new emwedk
Peace👏👏👏👏
🐒
ሰጠብቅህ መጣህ በሰሰት ናው እምጠብቅህ
ጀግና ነህ በርታ
እንወድሀለን በርታ
እናመሠግናለን ወድማችን
ዋው ቭሩ! ኮፍዴንስህ ራሱ አስተማሪ ነው
ይመችህ አራዳው