የፊት ጸጉር ሙሉ እንዲሆን| ለፋፋና ፈጣን ፀጉር እድገት ተአምራዊው ውህድ | hair grow like crazy remedies 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 55

  • @dagemDagem-f5u
    @dagemDagem-f5u 23 дня назад +2

    ልክ ነሽ እኔ ተመችቶኛል እኔ ቀረፋና ትንሽ ዝጅብል አረጋለው

  • @Saron-y4j
    @Saron-y4j 14 дней назад

    Ewunet new ❤❤

  • @HiotGebre
    @HiotGebre 21 день назад

    Selam selam mokrew alawkm gin zare emokrewalew❤❤❤

  • @EldanaTegegne
    @EldanaTegegne 17 дней назад

    አላርግልኝአለፀጉሬ መላበይኝ

  • @ብርሐኔ
    @ብርሐኔ 23 дня назад +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን እሪፍ ፀጉር weed ነው እናመሰግናለን ኢትጵያ ሰላም ትሁንንንን ምምምምም

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 25 дней назад +1

    ዛጎልየ እንኳን ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  17 дней назад

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔውድ ልክ ነው ከልብ ነው የማመሰግነው፡፡

  • @roudhaahmed2998
    @roudhaahmed2998 25 дней назад +2

    ፀጉሪ በጣም ከስር ይነቀላል??

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 23 дня назад

    እናመስግናለን

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 22 дня назад

    DENKE TEMEHERET NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 17 дней назад

    ጥቅሙ እንድናገኘው ባናፈላው የተሻለ ይመስለኛል

  • @wonishetkassa5013
    @wonishetkassa5013 24 дня назад +1

    የናና ቅጠል ብንጨምርበት ምን ይመስልሻል።

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 26 дней назад +1

    እናመሰግናለን

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  17 дней назад

      እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 25 дней назад +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እረጅም ግዜ ጠፍተሽ ነበር

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  17 дней назад

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔውድ ልክ ነው ከዚህ በኋላ ላልጠፋ እሞክራለው እህቴ

  • @eyeartaser3773
    @eyeartaser3773 25 дней назад +1

    እናመሰግናለን።❤❤ሁሌ እንቀባው ወይስ በሳምንት????

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  17 дней назад

      እኔም አመሰግናለሁ እህቴ ጸጉራችንን በሳት ካልተሰራን በማንኛውም ጊዜ ልንጠቀመው እንችላለን፡፡

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 25 дней назад +1

    ዛጎልዬ ሠላምሺ ይብዛ አንድ ግዜ የሠራነው ለስንት ግዜ መጠቀም እንችላለን እውጭ ወይስ ፊሪጂ ውስጥ መልሺልኝ የኔ ውድ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  17 дней назад

      አሜን አሜን የኔ ውድ ላንቺም ይብዛልኝ፣ ፊሪጅ ውስጥ ካስቀመጥሽው ለ3 ጊዜ ከዚያም በላይ ማዘጋጀት ትችያለሽ፡፡ የግድ ፊሪጅ ውስጥ መቀመጥ አለበት2 ቀን ካለፈው

    • @truworkwube5569
      @truworkwube5569 16 дней назад

      አመሠግናለሁ የኔ መልካም።

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 25 дней назад +1

    በርቺ ንግግርሽ ግልፅና የሚገባ ነው።

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  17 дней назад

      አመሰግናለሁ ከልብ የኔ ውድ

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 26 дней назад +1

    ዛጎልዬ እኳን ሰላም መጣሽ ለምሰጭን ጠቃሚ ምክሮችሽና ለምትለቂልን ቢዲዎ ከልብ አመሰግናለሁ የቡናውና የፊት ክሪም በጣም ተመችቶኛል ሳቆመው ግን ፊቴ ሽፍታ የበዛበታል እሽ የዛሬውን ለኔ በጣም የሚያስፈልግ ነው እና ግን ጥቁር አዝሙድ የለኝም

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  17 дней назад +1

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔ ውድ፡፡ ደስ ብሎኛል ስለተመቸሽ አልፎ አልፎ ሩዝ ዘፍዝፈሽ አሳድረሽ በውሃው ታጠቢው ፊትሽን፡፡ ትንሽ አቆይተሽ በቀዝቃዛ ውሃ ተለቃቂው፡፡ ቢኖርሽ ጥሩ ነው ካሌለሽም ባለሽ ተጠቀሚ

    • @selamekongo4441
      @selamekongo4441 16 дней назад

      @@zagolfamily Eshe enia kongo

  • @selammulugeta4977
    @selammulugeta4977 25 дней назад +1

    ጥቁር አዝሙድ ተቀብተነው ከቆየ አይሸትም?
    ሌላው ከፍሪጅ ውጨ ብናስቀምጠው ይበላሻል?

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  17 дней назад

      አይሸትም እኔ ብዙዎች እየተጠቀምነው ነው እስከ 2 ቀን ፍሪጅ ባናስገባውም ችግር የለውም፡፡ ከዛ ካለፈ ግን የግድ ፊሪጅ መግባት አለበት

  • @ZDTE-en6yh
    @ZDTE-en6yh 23 дня назад

    ቁርንፉዱ ግን ምናክል እንደሚጨመር አልነገርሽንም ወይስ አምልጦኝ ይሁን

    • @TadelchWalda
      @TadelchWalda 20 дней назад

      አንድ በፅሁፍ ፅፋለች

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 26 дней назад +3

    የፊተለፊቴ ፀጉር ላይ እየተጠቀምኩት ነዉ ለዉጥ ካለዉ እቀጥልበታለሁ እናመሰግናል እህት

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  17 дней назад

      እጠብቀሁ እህቴ ከልብ ነው የማመሰግነው

  • @bogalechbolitno2598
    @bogalechbolitno2598 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @mdmgushhs1870
    @mdmgushhs1870 26 дней назад +1

    የመጀመረያ ኮመንት ነዉ እዳታልፊኝ የሆድ ቁርጠት መላ😊

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  17 дней назад

      እሺ እህቴ ለዘገየው መልሴ ይቅርታ፡፡ ብርድ መነሻውን እና ምን ሰአት እንደሚያምሽ ማወቅ ግድ ነው

  • @TemcheKenfe
    @TemcheKenfe 23 дня назад

    እሺ እጅሽ ይባርክ ግን እሮዝመሪ ያሸብታል ይባላል ምን ትመክሪኝለሽ እኔ ይሄን ውህድ እጠቀመዋለሁ ግን በቅባት ነው የምሰራው እና ሽበት የለብኝም ነበር እሁን ልይ እየወጣነው ምክርሽን እፈልጋለሁ❤❤❤❤❤???

    • @TadelchWalda
      @TadelchWalda 20 дней назад

      ባዝሊን ቀላቂዬ በሙቁ አቅልጪ ይወፍር

  • @setnetketsela7068
    @setnetketsela7068 25 дней назад +1

    እርጋታሽ እና እውነት መናገርሽ ስለሚያስደስተኝ ሁሉንም ቪዲዮሽን አየዋለሁ፡፡ ይሄንን ያዘጋጀሽውን ውህድ እጠቀመዋለሁ እና በጣም ለውጥ አለው እውነትም ሽበትን ያፈዛል፡፡

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  17 дней назад

      ደስ ብሎኛል መልክቴ ስለጠቀመሽ የኔውድ ኑሪልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 25 дней назад +5

    አፍልተን ስንጠቀም ያከረድዳለ ፀጉር ያቀላለ ይባላል እስቲ ልሞክረው

    • @b21e19
      @b21e19 25 дней назад +4

      ምርጥ ነው ሞክሪው ግን ተቀብተሽ ስጨርሸ ፀጉርሽን ጫፍ ጫፍን ጭቃ ቅባት ተቀቢው

  • @azalechalemu2109
    @azalechalemu2109 25 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤enwdishalyn

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  17 дней назад

      Thank You!! የኔውድ ኑሪልኝ

  • @PkPk-io7vl
    @PkPk-io7vl 26 дней назад +1

    ሹክረን ሀያት🎉🎉🎉🎉

  • @OkOk-pt1uu
    @OkOk-pt1uu 25 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 25 дней назад +1

    እኔም፣ባንቺደሥተኛነኝ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  17 дней назад

      አመሰግናለሁ ከልብ የኔ ውድ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 24 дня назад

    Welcome to zagole

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 20 дней назад

    ኮመንት መልስ ስለማትሰጪ ላይኩን ሰብስክራይብ አይገባሽም ህብ ሁሌም ክብር አለዉ

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 26 дней назад +1

    ❤❤🎉🎉🎉❤❤👌👌💪💪🌹

  • @mersensenay
    @mersensenay 25 дней назад +1

    ❤❤❤