ጠቃሚ የህግ ምክር ። ፖሊስ ሲይዘን መርሳት የሌለብን መብት ፣ ጋብቻና ብድር፣ ጋብቻና የጋብቻ ውል፣ ዎስትና። Legal Advice, marrage, police

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024

Комментарии • 20

  • @kidist1955
    @kidist1955 Год назад

    እንኳን ደህና መጣኽ 🙏🙏

  • @danimine5309
    @danimine5309 Год назад

    Thanks keep on going

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @reactnative6644
    @reactnative6644 Год назад

    Am Happy to see you. 🤩🤩🤩🤩🤩

  • @alifumer2116
    @alifumer2116 Год назад

    Hi lawyer keep it up

  • @MeseretFikadu-tz7ib
    @MeseretFikadu-tz7ib Год назад +1

    እባክህ የስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ በጣም እፈልግካለሁ እባክህ

  • @seniBekele
    @seniBekele 4 месяца назад

    በስልክ ባናግሮት እባክዎ

  • @ebrahimfenthe5134
    @ebrahimfenthe5134 Год назад

    እናመሠግናለን ወንድማችን በርታልን እናመሠግናለን

  • @seniBekele
    @seniBekele 4 месяца назад

    የሶስት ሰዎች ቤት አንዱ ፈርሞ ወይም ተዋውሎ ቢሰጠው ጥፋተኛ ሆኖ ተፈረደበት

  • @AbrahamHailu-ol6ip
    @AbrahamHailu-ol6ip 5 месяцев назад

    እንዴት ነው ስልክህን ማገኛት የምችለው

  • @Swungne
    @Swungne 3 месяца назад

    ባል ለሚስቱ ሚስት ለባሎ ስጣታ የማይቀሳቀስ ሆነ ተንቀሳቃሽ ንብረት ስጦታ መሰጣጠት ይችላሉ ወይስ

  • @AlemAlem-z4h
    @AlemAlem-z4h 2 месяца назад

    አድራሻቹ የት ነው

  • @adanemulugeta1286
    @adanemulugeta1286 26 дней назад

    ባል ሁለት ሚስቶች የነበሩት እና ከመጀመርያ ሚስቱ ጋር የተፋታ እና ከሁለተኛ ሚስቱ የሚስቱ ድርሻ እንዳለ ሆኖ የራሱን ድርሻ መስጠት ይችላልን በፍርድ ቤት አሳውጆ ?

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 7 месяцев назад

    ሰለም ክቡር ጠበቃ እኔ በኮድ 2 መኪና ወንጀል ተሰርቶብኝ ነው ጉደዩን ወደ ፍ/ቤት ልወስድ ነው በንግድና ትራንስፖርት ህግ መሰረት በኮድ 2 ሠሌዳ መኪና ለክራይ አገልግሎት ይውላል ወይ?

  • @yoftahebizuayehu1386
    @yoftahebizuayehu1386 Год назад

    Ere mule police siyizen mersat yepelebnn neger nigeren please 🤲🤲🤲🤲

  • @SileshiWorkneh-j2d
    @SileshiWorkneh-j2d 9 месяцев назад

    አንድ የግል ድርጅት ሰራኛ ተቀጥሮ ከሚሰራበት ድርጅት ውጪ ያለፍላጎቱ ሌላ ድርጅት ሄዶ እንድሰራ ሊገደድ ይችላል ወይ? ለምሳሌ አባትዮ ድርጅት ቀጥሮ እየሰራ እስከከፈልኩህ ድረስ የልጄ ድርጅትም ሄደህ ስራ ቢባል የቀጠረኝ ድርጅት ይሄ እስከሆነ ድረስ ያለተጨማሪ ጥቅማ ጥቅም ሌላ ድርጅት ሄጄ አልሰራም የማለት መብት አለወይ?

  • @MeseretFikadu-tz7ib
    @MeseretFikadu-tz7ib Год назад

    እኔ ከጓደኛዬ ጋር ሶት አመት አንድ ቤት አንድ አመት በስደት ተለያይተን አሳልፈናል አሁንም አብረን ነን ግን አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለንም በዚህ ጉዳይ ላናግርክ እፈልጋለሁ

  • @mimiimekuria7722
    @mimiimekuria7722 4 месяца назад

    ስልክ ወይም ቴሌግራ ካለ

  • @raheemaraheema9402
    @raheemaraheema9402 9 месяцев назад

    ኮሞት ትመልሳለህ እፃፍ ጥያቄ

  • @tigistmekuria5253
    @tigistmekuria5253 Год назад

    Ethiopia eko wendema alnagerem belu endeza la police yemetachwale mite new mitebekachew . Shmagele ayelu , wetat mematat bech new . Eze ena menorebat USA gen anta endalkew almenager mebet new