የመንደር ውልና ውጤት በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ። ኮንዶሚኒየም ፣ መኖሪያ ቤት ሌሎች ውሎች።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 9

  • @danimine5309
    @danimine5309 Год назад

    Berta bezh melk silemetahilin enamesegnalen

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 9 часов назад

    ወንድሜ ምንተስፋ አለን ታድያ እስኪ ንገረን

  • @babbagecollege958
    @babbagecollege958 2 года назад

    Arif program new...Bertalin!!!

  • @user-dq5rm8tl1f
    @user-dq5rm8tl1f Месяц назад

    Yebet ketefa 1:16 ketefa min yideregal?

  • @asnakechdendena
    @asnakechdendena 2 месяца назад

    ባማደር ውል ሽጨ ናባሬ ሳውቹ ስም ላማቃያር ፍልጎ ናባር ምንማራግ አለባት

  • @endexchekol5148
    @endexchekol5148 6 месяцев назад

    በሽያጭ ውል መነሻ የደረሰ ጉዳት ማለትም ሽያጩ ረቂቅ ነው በሚል የመንደር ውሉ ቀሪ በመሆኑ ምክንያት በገዢ ላይ የሚደርስ ጉዳት ከሳሽ በከፈለው ገንዘብ ወለድ ልክ ነው የሚካሰው ያለው የትኛው ሕግ ነው??

  • @hr32110
    @hr32110 Год назад +1

    የአንተ ይሻላል ሌሎቹ የህግ ባለሙያ 88/97 የአየር ካረታ ገለመሌ እያሉ እንደደላ ህጉን ያምታታሉ

  • @user-ul5sq9uj4q
    @user-ul5sq9uj4q 2 года назад

    ለምታደርገው ነገር ሁሉ በቅድሚያ አመሰግናለሁ‼️🙏 ካላስቸገርኩህ ስለ ቀብድ ሁለት ጥያቄ...
    1, ቀብድ በህጋችን የጊዜ ገደብ አለ ወይ ? ለምሳል ፦ ከ2አመት ከ3አመት በሁላ ሰነዶች እስከምንዋዋል ቀብድ ልስጥህ ማለት
    2, ቀብድ የጠቅላላ ዋጋው ይሔን ያክል ፐርሰንት ድረስ የሚል ህግ አለን ወይ? ወይስ 1,100,000 ለተስማማሁት ቤት 1,000,000 ቀብድ መስጠት እችላለሁ ወይ? "አመሰግናለሁ ወንድሜ"

  • @gizenewkifle205
    @gizenewkifle205 Год назад

    እናመሰግናለን ነገር ግን በመንደር ሽማግሌዎች እና ምስክሮች ለምን ተቀባይነት የለዉም??