lawyer mulugeta belay, legality
lawyer mulugeta belay, legality
  • Видео 25
  • Просмотров 50 998

Видео

ጊዜ ቀጠሮ እና የሰብአዊ መብት ጥሰት። Title: Demystifying Remand | Legal Insights#RemandExplained #LegalInsightጊዜ ቀጠሮ እና የሰብአዊ መብት ጥሰት። Title: Demystifying Remand | Legal Insights#RemandExplained #LegalInsight
ጊዜ ቀጠሮ እና የሰብአዊ መብት ጥሰት። Title: Demystifying Remand | Legal Insights#RemandExplained #LegalInsight
Просмотров 5725 месяцев назад
Unlock the secrets of legal remand in our latest video! Dive into its definition, significance, and the key factors involved. Whether you're a legal enthusiast or seeking clarity, this quick guide has you covered. Subscribe for more legal insights! #RemandExplained #LegalInsights
የመካድ ክስ ምንድነው የውርስና የአባትነህ አይደለህም ሙግትና። yemekad kis, disowning a child and paternity.የመካድ ክስ ምንድነው የውርስና የአባትነህ አይደለህም ሙግትና። yemekad kis, disowning a child and paternity.
የመካድ ክስ ምንድነው የውርስና የአባትነህ አይደለህም ሙግትና። yemekad kis, disowning a child and paternity.
Просмотров 4036 месяцев назад
I explore the sensitive topic of disowning a child. I aim to provide insight on the subject. Join the conversation and share your thoughts.
Laws of Ethiopia that may amaze you. Weird laws of Ethiopia.የሚያስገርሙ የሀገራችን ህጎች።Laws of Ethiopia that may amaze you. Weird laws of Ethiopia.የሚያስገርሙ የሀገራችን ህጎች።
Laws of Ethiopia that may amaze you. Weird laws of Ethiopia.የሚያስገርሙ የሀገራችን ህጎች።
Просмотров 2606 месяцев назад
@lawyermulugetabelay @BewketuSeyoumofficial @seifuonebs @comedianeshetu
5 December 20235 December 2023
5 December 2023
Просмотров 5847 месяцев назад
መጥሪያ አለመቀበል ያለው ውጤት ምንድነው በወንጀል በፍታብሔር ?
የሞራል ካሳ እና የወለድ ፍትሀዊነትየሞራል ካሳ እና የወለድ ፍትሀዊነት
የሞራል ካሳ እና የወለድ ፍትሀዊነት
Просмотров 783Год назад
@donky tu

Комментарии

  • @user-yu7no5ru6h
    @user-yu7no5ru6h 19 часов назад

    አንተ ሰው ግን ትመቸኛለህ❤

  • @asnakechdendena
    @asnakechdendena 5 дней назад

    ባማደር ውል ሽጨ ናባሬ ሳውቹ ስም ላማቃያር ፍልጎ ናባር ምንማራግ አለባት

  • @emanmuhamed4403
    @emanmuhamed4403 8 дней назад

    Abro Eyeseru Bekesris????

  • @kuncho11
    @kuncho11 9 дней назад

    እናት በሕይወት ከሌለቸሰ?

  • @DerejeTeklewold
    @DerejeTeklewold 11 дней назад

    ባል የመጀመሪያ ሚስቱን ፈቶ ሌላ ሚስት አገባ ከዛ ሞተ ከመጀመሪያ ሚስቱጋር እያሉ የተሰራ ቤት ውስጥ ነው ሁለተኛ ሚስት የምትኖረው ልጆች ሁለተኛ ሚስት ልጅ አልወለደችም ከመጀመሪያ ሚስት የተወለዱ ልጆች ወጪ ቤቱን መሸጥ እንፈልጋለን ማለት ይችላሉ ወይ አመሰግናለሁ

  • @engdamosoengdamoso5746
    @engdamosoengdamoso5746 14 дней назад

    እባክእ ስለ ሞግዚት እና ስለ እናት ልዩ ነትን አስረዳኝ በህግ አግባብ እንዴት እንደሚታይ

  • @Swungne
    @Swungne 14 дней назад

    ባል ለሚስቱ ሚስት ለባሎ ስጣታ የማይቀሳቀስ ሆነ ተንቀሳቃሽ ንብረት ስጦታ መሰጣጠት ይችላሉ ወይስ

  • @yobaltube
    @yobaltube 15 дней назад

    ከባንክ ብድር ተበድሬ ነበር በንግድ ፈቃዴ ብቻ ሌላ ዋስትና የለውም እና መክፈል አልቻልኩም ምን ሊደርስብኝ ይችላል እባክህ አስረዳኝ ስለጨነቀኝ ነው

  • @user-zp3yk3mv6t
    @user-zp3yk3mv6t 16 дней назад

    እባክህ አኔ ሁለት ሴት ልጆች አሉኝ እና ዓመት ልጅ የምኖረው ከእናቴ ጋር ተጠግቼ ነው በቀበሌ ቤት ታዲያ ቤቱ በልማት ሊነሳ ነው ስለዚህ ቤት ማግኘት እችላለሁ ወይ

  • @yasmin-vi6er
    @yasmin-vi6er 20 дней назад

    ❤❤xiyaqe bamni lixayq children ? Bamin

  • @reshidnuri7376
    @reshidnuri7376 Месяц назад

    በአግባቡ ባልተከፉፈለ በውርስ የመጣን ንብረት የወረሰው ወራሽ በሞተ ጊዜ ንብረቱን እንደገና ለህጋዊ ወራሽ ማከከፋል ይቻላል ወይ?

  • @seniBekele
    @seniBekele Месяц назад

    በስልክ ባናግሮት እባክዎ

  • @seniBekele
    @seniBekele Месяц назад

    የሶስት ሰዎች ቤት አንዱ ፈርሞ ወይም ተዋውሎ ቢሰጠው ጥፋተኛ ሆኖ ተፈረደበት

  • @sparktube8572
    @sparktube8572 Месяц назад

    mulugeta it is very supportive ,gn 1 tyaka alegn ye ayat wers sihon melkam , gn ye wendm wers hono ketewerashu wendmoch mehal 1du kedmo kemote yesu ljoch teteki werash nachew weys keriwochu wendmoch bcha ywersalu?

  • @user-qi2ur2rl7w
    @user-qi2ur2rl7w Месяц назад

    ምስት ሞታ ባል ጋር ንብረት ካለ ምሰት ልጅ አልወለደችም ህግ በምናይነት አግባብ ይሰጣል

  • @user-do3uy9ci7q
    @user-do3uy9ci7q Месяц назад

    ቪዲዮዎችህ በጣም አስተማሪና እና ጠቃሚ ናቸዉ። አንቀፆቹን እየጠቀስክ ብትሰራልን የበለጠ ይጠቅመናል እላለሁ።

  • @MenenhailesilaseMenenhai-pm4cz
    @MenenhailesilaseMenenhai-pm4cz Месяц назад

    በመጀመርያለምታቀርበው ጠቃሚምክርሳላመሠግንአላልፍምወደጉዳዬሥገባ የውርስቤቶችነበረኝ ቀድምበቤቴሠቦቼግቢ ሳላገባ እነዚሕ ቤቶችአኛውንከባለቤቴጋር አድሰናል ሌሎቹንግን በክራይአፍርሶበአዲሥመልተሠርቶለረጅምአመት በውል በተሠጠኝስልጣን ተዋውዬ ወጭውንያወጣውይሔው ተከራይሲሖን በፍችወቅት በውርስያገኘውትን የናትያባቴንቤት ፍችሣይፈፀምነው የተሠራውእና የጋራነውቤቱ ተብሎመወሠን የሕግአግባብነው

  • @mimiimekuria7722
    @mimiimekuria7722 Месяц назад

    ስልክ ወይም ቴሌግራ ካለ

  • @alemzegeye-ws4cd
    @alemzegeye-ws4cd 2 месяца назад

    yedimst trat ygolawal

  • @amenkiya7030
    @amenkiya7030 2 месяца назад

    ስለ ቤት ተከራይ እና አከራይ መብት ምን ይላሉ ብዙ ጊዜ አከራይ ነው መብት ያለው ያለ አግባብ ኪራይ ሲጨምሩ አቤቱታ የምናቀርብበት ቦታ አናቅም ብናቅም መፍትሄ የለም አባክህን ክቡር ዳኛ ስለ ተከራይ መብት ምን ይላሉ ያለ አግባብ ስለሚጨመር ኪራይ

  • @dawitsolomon7573
    @dawitsolomon7573 2 месяца назад

    ሙሌ ስለምትሰጠን ድንቅ የህግ ዕውቀት እናመሠግናለን

  • @dawitsolomon7573
    @dawitsolomon7573 2 месяца назад

    ሙሌ ስለምትሰጠን ዕውቀት እናመሠግናለን

  • @AndualemAbebe-uc9gh
    @AndualemAbebe-uc9gh 2 месяца назад

    ሙሉ ከ 18 አመት በኋላ ልጁ ንብረት ከሶ ሊወስድ ይችላል

  • @AbrahamHailu-ol6ip
    @AbrahamHailu-ol6ip 2 месяца назад

    እንዴት ነው ስልክህን ማገኛት የምችለው

  • @DirshayeKida
    @DirshayeKida 2 месяца назад

    የአንደኛ አመት የህግ ትምህርቱን አስተምረን (introduction to law)

  • @AshebirLukaso
    @AshebirLukaso 2 месяца назад

    Thank u so much

  • @AbdlhadiMujibAkmelAbdlhadiMuji
    @AbdlhadiMujibAkmelAbdlhadiMuji 3 месяца назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ በመኖርያ ቤት ኪራይ ዚርያ ዘርና ሀይማኖትን የቤተሰብ ቁጥር ቀጥጥርን ኢ ሰባዊ የስነ ልቦናን ችግር እዲደርስብኝ እያደረጉኝ ነው አከራይ ባልና ማሚስት ለመክሰስ አስቤ ከአቅም እጦት የተነሰ ፍርሀት አደረብኝ እባክህ የህግ ባለሞያ እርዳታህ እፈልጋለሁ ያለሁት አ,አ ወረዳ 02 ላፍቶ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ነኝ ?

  • @AbdlhadiMujibAkmelAbdlhadiMuji
    @AbdlhadiMujibAkmelAbdlhadiMuji 3 месяца назад

    😍😍

  • @nati6621
    @nati6621 3 месяца назад

    የግሌ ነው ብዬ የማሳውቀው ፍርድ ቤት ከተጋባን ቡሀላ ነው ሙሌ

  • @user-ls2wb6sd2r
    @user-ls2wb6sd2r 3 месяца назад

    አንድ ሴት ከባሏ ስትፉታ ለልጅ ማሳደጊ ብላ ንብረት አልተካፈለችም ቤቱን ሸጠው ና ሌላቤት ገዛ ያች ሴት ምን ማድረግ አለባት

  • @surafelman5865
    @surafelman5865 4 месяца назад

    በዚ ሰአት ከሚገባው በላይ ሰው ያስፈልገኛል አቤቴ በሚባለው ሰው እጠራለው እሱ ግን አያምንም ወንድሜ ፈልጎኝ መቷልከዛሬ ስድስት አመት በፊትአሁን ላይ ሰላሳ ስድስት አመቴ ነው የአጎቴ ልጆች ወንድማችን ይሉኛልእነሱ ያመኑ ይመስላሉ ምን ዋጋለው እሱ ካላመነ አሁን ላይ እናቴ አያቴ በስምንት ወር ልዩነት ሞተውብኛል ከነሱ ጋር ነበር የምኖረው የሱንም ነገር ቁርጤን ማወቅ እፈልጋለው እርዱኝ

  • @surafelman5865
    @surafelman5865 4 месяца назад

    እባሆትን ይርዱኝ ስለእግዚያብሄር ብለው

  • @afradantube1866
    @afradantube1866 4 месяца назад

    በእኔ እምነት ጠበቃ ሙሉጌታ ምርጥ፣ የህግ እውቀታቸው የላቀ፣ መልካም ስነ-ምግባር የተላበሱ ድንቅ እና አንደበተ ርእቱ ኢትዮጵያዊ ናቸው።

  • @endexchekol5148
    @endexchekol5148 4 месяца назад

    በሽያጭ ውል መነሻ የደረሰ ጉዳት ማለትም ሽያጩ ረቂቅ ነው በሚል የመንደር ውሉ ቀሪ በመሆኑ ምክንያት በገዢ ላይ የሚደርስ ጉዳት ከሳሽ በከፈለው ገንዘብ ወለድ ልክ ነው የሚካሰው ያለው የትኛው ሕግ ነው??

  • @addisuwolde9898
    @addisuwolde9898 4 месяца назад

    Lej weldewu Enatna abat baysmamu yelej masadgiya yemiwesnwu kemn anstar nw

  • @mameelast
    @mameelast 4 месяца назад

    Thank you Lawer

  • @tisbe2146
    @tisbe2146 4 месяца назад

    ጤና ይስጥልኝ ፤ አንድ ጥያቄ ነበረኝ፡ በውርስ ቤት እኩል መብት ካላቸው ወንድም አማቾች የቅድሚያ መብት አንደኛው ቀድሞ ስለጠየቀ ብቻ ሌሎቹም ተቃውማቸውን ገልፀው ለኛም ይፈቀድልን ብለዉ ሲቀርቡ የስር ፍ/ቤት ቅድሚያ የጠየቀው እርሱ ነው በማለት ብቻ ለእርሱ ቢፈቅድም በይግባኝ የስር ፍርድ ቤት ውሣኔ ተሽሮ ለሁሉም ቅድሚያ ተከልክሎ ነበር ሆኖም በቱ በጨረታ ሂደት ላይ እያለ በድጋሚ ወደ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሄዶ ቅድሚያ በመጠየቄ ለኔ ይገባል የተቃወሙትም በኔ መዝገብ ላይ ነው እኔ ቀድሜለሁ በማለት በሠበር ችሎት ሊታይ ይገባል ሲል ችሎቱም ተቀብሎ አፈፃፀሙ እስከ ቀጠሮ ድረስ ታግዶ እንዲቆይ ትእዛዝ ሠጥቶ እየጠበቅን ነው ። ይህ ያስኬዳል ወይ ? ሠበርስ ያስቀርባል ወይ ?

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 4 месяца назад

    ሰለም ክቡር ጠበቃ እኔ በኮድ 2 መኪና ወንጀል ተሰርቶብኝ ነው ጉደዩን ወደ ፍ/ቤት ልወስድ ነው በንግድና ትራንስፖርት ህግ መሰረት በኮድ 2 ሠሌዳ መኪና ለክራይ አገልግሎት ይውላል ወይ?

  • @user-mf1gt3sz1s
    @user-mf1gt3sz1s 4 месяца назад

    ምርጥ ማብራሪያ ነው። አያት ሞተ፣ ከዚያ ደሞ ልጅ ሞተች። የልጅ ልጅ እናቴ አባቴን ወርሳ ስለሞተች የአያቴን ንብረት ታካፍለኝ ብላ ክስ አቀረበች። እዚህ ላይ ልጅ ወራሽነት አላሳወጀችም ፣ የወረሰችውም ንብረት የለም። ይህ እንደት ነው የሚሆነው?

  • @user-lc5hp2bf9g
    @user-lc5hp2bf9g 4 месяца назад

    በአንድ ድርጅት ዉስጥ 5ዓመት አገለገልኩኝ ,የ30ቀን የማስጠንቀቂያ ጊዜ 10ቀን ሰራሁ 20ቀኑ የዓመት ረፍት ነበረኝ ረፍቴን ተጠቅሜ ከ30ቀኑ በኃላ ግን የአገልግሎት አንከፍልሽም የዓመት ረፍት የ30ቀን ማማያነት መጠቀም አይቻልም አሉኝ ህጉ ምን ይላል አመሰግናለሁ

  • @belaylema1972
    @belaylema1972 4 месяца назад

    ባልና ሚስት ንብረት ካፈሩ በሓላ አንዳቸው ቢሞቱ ልጆች ውርስ ባላፈሩት እዴት የወርስ ተካፋይ ሊሆኑ ይችላሉ ይህ የብዙ ቤት ችግር ስለሆነ በህግ ደረጃ እንዴት ይታያል ?እስካሁን የተከታተልኩት በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ

  • @AsfawGizaw-xf4gg
    @AsfawGizaw-xf4gg 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ! በእውነት በጣም ደስ የሚል የህግ ማብራሪያ ስለ ምትሰጠን! የኔ ጥያቄ ባልና ሚስት አብረው እየኖሩ ሚስት በትዳሯ ብትማግጥ ነገር ግን መረጃም ማስረጃም ባይገኝ ከባሏ አልጋ ብትለይ ባሏን ባታከብር ባትንከባከብ ባትታዘዘው ሆነ ብላ ትዳሩ እንዲናጋ ብታደርግ ባል በህግ እንዴት ነው መጠየቅና መክሰስ ወይም መብቱን ማስከበር ያለበት የሚችለው?በሚስት ላይስ ህጉ የሚወስድባት እርምጃ ምንድነው?

  • @mokunigatu3994
    @mokunigatu3994 5 месяцев назад

    L/ Muligeta timhirthin betam new miwedewu bertalign.... 5th DDU law temari negn ❤❤❤❤

  • @tadesseashagre9061
    @tadesseashagre9061 5 месяцев назад

    የተጋባነዉ በሽማግሌ ነዉ የሽማግሌ ዉሉ ለይ የግል ቤት አስመዝግቤ ነበር ሲሸጥ ሚስቴ መፈረም አለባት ወይስ የለባትም ሳትፈርም ብሸጠዉ ከህግ አፃር እዴት ይታያል

  • @user-jx2qs1rk3c
    @user-jx2qs1rk3c 5 месяцев назад

    የመኪናም ስራልን ኮድ 1 መኪና

  • @zeinablebanon1339
    @zeinablebanon1339 5 месяцев назад

    መንደር ጋብቻ ውልና ውጤት አለውኒ

  • @user-hc7qi2hf2h
    @user-hc7qi2hf2h 5 месяцев назад

    keep it up for your good work!!!

  • @zeinablebanon1339
    @zeinablebanon1339 5 месяцев назад

    ፊራማ

  • @zeinablebanon1339
    @zeinablebanon1339 5 месяцев назад

    የመንደር ጋብቻ ውልና ውጤት አለዎ

  • @zeinablebanon1339
    @zeinablebanon1339 5 месяцев назад

    እባክህ ቢሮህ የትነው