በመሬት ጉዳይ ውክልናን ማገድና ሌሎች የህግ ጉዳዬች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 сен 2022

Комментарии • 5

  • @tekilebirhanie897
    @tekilebirhanie897 Год назад

    ሰላም አቶ ሙሉጌታ በመጀመሪያ ለምትሰጠን የህግ ምክርና አገልግሎት ልባዊ ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ ። አንድ ወዳጀ ከጋብቻ ውጭ ሁለት ልጆች ወልዶ ልጆችን ብቻውን እያሳደገ ነው። ሁኖም የልጆቸ እናት ስለሆነች ከእንግዲህ በኋላ ሌላ ትዳርም አልይዝም ብሎ የጋራ መኖሪያ ቤት የቤተሰብ ስም ዝርዝር ሲያስገባ የልጆቸ ሞግዚት ስለሆነች ብሎ ያስመዘግባል ። የጋብቻ አቅርብ ሲባል ከትዳር ውጭ ልጆችን እንደወለደ ሁኖም በአለብኝ የጤና ችግር ምክንያት የልጆቸ ሞግዚት በመሆኗ ያስመዘገበ መሆኑና ትዳር የሌለውን ከማህበራዊ ፍርድ ቤት መረጃ አውጥቶ አያያዘ። በመጨረሻ ቤቱን ሊረከብ ሲል በእሷ ስም ቦታ ስለአለ የጋራ መኖሪያ ቤቱን ማግኘት አትችልም ተባለ። ከዚህ ላይ በጥያቄነት የማነሳው ልጆችን ለመውለድ የግድ ትዳር ያስፈልጋል ወይ?? ከላይ ያለዉ ሁኔታ ሁለቱን ሰዎች በጋብቻ የተጣመሩ ባልና ሚስት ናቸው ማለት ይቻላል። ከዚህ በፊት በማህበራዊ ፍ/ቤት የተያዘው መረጃ አያገለግለም ወይ?? ሰውየው ቀድሞ የልጆቹን ሞግዚት ማሳወቁ ስህተት ነው ወይ ?? ይህንን ጉዳይ ከህግ አንፃር አይተህ ትንታኔ እንድትሰጠን ስንል እንጠይቃለን :: ለበለጠ መልስህን አገኝ ዘንድ በ0918712839 ቴሌግራም አካውንት ብታሳውቀን። እናመሰግናለን!!ከሰላምታ ጋር!!

  • @user-hg8un3oh2w
    @user-hg8un3oh2w 13 дней назад

    አድራሻቹ የት ነጭ

  • @torrpaxmanorpaton5873
    @torrpaxmanorpaton5873 Год назад

    𝓟Ř𝔬𝓂𝔬𝐒ϻ ❤️

  • @lemlemlemlem4776
    @lemlemlemlem4776 Год назад

    ሰላምለአንተይሁን ህጉ ለሱቆች ይመለከታል ወይ ያለማስወጣት

  • @azebgebregziabher2447
    @azebgebregziabher2447 Год назад

    Le condominium yehonal?