Hiwot bebet 2.ጋብቻ-1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • በዚህ ክፍል ጋብቻ ምንድን ነው ለሚለው ጥያቄ መልስ የምናገኝበት ይሆናል

Комментарии • 23

  • @tsehayhabte5335
    @tsehayhabte5335 8 месяцев назад +1

    Yimesgen ewintegna Ena gobez
    Neh egzaber yibarkih

  • @sofiyasofi8175
    @sofiyasofi8175 Год назад +2

    እርጋታህ በጣም ነው በአንተ ትምርት ራሲን እንዳይ አርገህኛል አምስግን አለሁኝ

    • @sofiyasofi8175
      @sofiyasofi8175 Год назад +1

      እርጋታህ በጣም ነው ምወድልህ

  • @sophiatsegaye
    @sophiatsegaye Год назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @haileeyesusslmn9
    @haileeyesusslmn9 2 года назад +2

    ይሜ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ባስተማርከን ብቻ ብዙ ነገር አውቄአለው በሕይወቴ እየተገበርኩትም ነው ✝እግዚአብሔር ፡ ይክበር ፡ ስላንተ ።

  • @nigisthabte3285
    @nigisthabte3285 3 года назад +1

    ይመስገን በጣም ጠቃሚ ነዉ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የሚቀጥለዉን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው

  • @makedistakele6417
    @makedistakele6417 2 года назад +2

    ተባረክ

  • @haileeyesusslmn9
    @haileeyesusslmn9 2 года назад +1

    ✝እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ።

  • @richwithgod8839
    @richwithgod8839 2 года назад +1

    እናመሰግናለን! በደንብ ሰፋ አድርገህ አሳድገው።

  • @Asse.babanto
    @Asse.babanto 2 года назад +1

    ታላቅ ሰው በጣም እናመሰግናለን

  • @Benyam-Alemu
    @Benyam-Alemu 2 года назад +1

    እጅግ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ program ነው በውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።
    ጋብቻ 2 ከ RUclips pageህ ጋር ፈልገን ማግኘት አልቻልንም መምህር።

    • @hiwotbebet8489
      @hiwotbebet8489  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ
      ቁጥር 2 የተዘለለው ቁጥር 1 የሚለው 2 ጊዜ ስለተፃፈ ነው:: በትኩረት ማየትህን ያሳያል በድጋሚ አመሰግናለሁ

    • @Benyam-Alemu
      @Benyam-Alemu 2 года назад +1

      @@hiwotbebet8489 ይቅርታ ይደረግልኝ መምህር ብየ የጠረሆት በ ፖሮግራሙ እርሶ እንደ መምህር እኛ እንደተማሪ ትምህርት እያገኘኝበት ስለሆነ ነው።
      ለአፉጣኝ ምላሾ እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይክብርልኝ።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 3 года назад

    Xiruu ewqet endinoren eyeredahen new!! amesgnalehuu!!ketilbet!!!!

  • @lidyahabte9375
    @lidyahabte9375 2 года назад

    tabarkelge das yelae

  • @proballer11
    @proballer11 2 года назад

    Be metifo weym tiru balhone gabicha wusit yadegu wetatochin ye gabicha firacha endet masweged ychala?endets wedegabicha mamitat ychalal?

  • @jerrymeles9321
    @jerrymeles9321 3 года назад

    👌👌

  • @proballer11
    @proballer11 2 года назад

    Be tiru yalhone gabicha weym ginignunet wusit yadegu wetatochin endet wedegabicha mamitat ychalal?firachachewu endet masweged ychalal?

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 года назад

    Betam enamsegenalen 🙏

  • @proballer11
    @proballer11 2 года назад

    How to learn to be affectionate in marriage?

  • @richwithgod8839
    @richwithgod8839 2 года назад +1

    ፕሮግራምህን ስታስተላልፍ በምስል እና መሸጋገሪያ ነገር ቢኖረው የበለጠ ሳቢ ይሆናል

    • @hiwotbebet8489
      @hiwotbebet8489  2 года назад +1

      እሺ እናደርጋለን
      በጣም አመሰግናለሁ