- Видео 114
- Просмотров 100 434
Hiwot Bebet ሕይወት በቤት
Кения
Добавлен 8 авг 2021
ይህ ቻናል በጋብቻ እና በቤተሰብ ሕይወት እንዲሁም በግል ሕይወት አመራር ዙርያ ግንዛቤን ይሰጣል::
የመፅሐፌ ምረቃ part 2
" ለጋብቻችሁ " የሚለው መፅሐፌ ለሁሉም የሕይወት ክፍል በሚሆን መልኩ ተፅፎ ተመርቋል :: የመፅሃፉም ምረቃ ይህን ይመስላል
Welcome to our family, marriage and relationship channel!
Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and healthy ways to resolve conflicts.
Subscribe now and join us as we explore all things related to love, caring, families, communities and connection.
Welcome to our family, marriage and relationship channel!
Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and healthy ways to resolve conflicts.
Subscribe now and join us as we explore all things related to love, caring, families, communities and connection.
Просмотров: 303
Видео
የመፅሐፌ ምረቃ
Просмотров 4832 месяца назад
Welcome to our family, marriage and relationship channel! Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and healthy ways to resolve conflicts. Subscribe now and join us as we explore all things related to love, caring, families, communities and connection. " ለጋብቻችሁ " የሚለው መፅሐፌ ለሁሉም ...
ሁለቱ የባል የሀላፊነት አቅጣጫዎች
Просмотров 7968 месяцев назад
ወሳኝ የሆኑ 2 የባል የሀላፊነት አቅጣጫዎች አሉ:: እነዚህን 2 ተግባሮች ከተገበረ ጋብቻው እንዲፀና እና እሱንም እንዲረካ ያስችለዋል Welcome to our family, marriage and relationship channel! Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and healthy ways to resolve conflicts. Subscribe now and join us as we explore all things rela...
ሴቶች ከእናታችሁ ምን ተመከራቹ ?
Просмотров 4438 месяцев назад
እናቶች ለሴት ልጆቻቸው ከህይወት ተሞክሮ ካሳለፉት የሚሰጡት ምክር በልጆቻቸው የጋብቻ ህይወት አሉታዊ ወይም አዎንታዊ ተፅዕ አለው:: ሴቶች ከእናታችሁ የሰማችሁት ምክር ምንድነው ? በዚህ ቪዲዮ ለዚህ ጉዳይ ሚዛን ሰጪ ሃሳብ ታገኛላቹ እዩት Welcome to our family, marriage and relationship channel! Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and healthy ways to resolve ...
ሚስቶች ራሳችሁን ለባላቹ ስጡ
Просмотров 6338 месяцев назад
አንዲት ሚስት ራሷን ለባሏ መስጠት ከቻለች ትልቅ ብቃት እንዳላትና መብሰሏን ማሳያ ነው:: ይህን ማድረግ ካልቻለች ግን ገና የበታችነት ስለሚሰማት ከባሏ ለመብለጥ ፉክክር ላይ ነች ማለት ነው:: ሚስቶች ራሳችሁን ለባላቹ ሰጥታችኃል ? ለዚህ ጥያቄ ይህንን ቪዲዮ ተመልክተው መልስዎን ይስጡ Welcome to our family, marriage and relationship channel! Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family...
ሴትነት ማንነቷ እና ስህተቷ
Просмотров 7749 месяцев назад
ሴት ልዩ የሆነ ተፈጥሮ እና ማንነት አላት:: ይህንን ልዩ ተፈጥሮዋን እራሷም ባለማወቋ ወንዱም ባለመረዳቱ ውጤታማ እንዳትሆን አድርጓታል:: ለብዙ ስህተትም አጋልጧታል:: ይህንን ጉዳይ በዚህ ቪዲዮ አንስተናል ይመልከቱት Welcome to our family, marriage and relationship channel! Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and healthy ways to resolve conflicts. Su...
የወንድነት ቀውስ እና መገለጫው
Просмотров 6439 месяцев назад
ወንድነት የተለያየ ተግባራዊ መገለጫ አለው::ወንድነት , ባልነት እንዲሁም አባትነት ሲሆን በዚህ ቪዲዮ እንደ አባት ያለውን ቦታን ተግባር እናያለን ተመልከቱት Welcome to our family, marriage and relationship channel! Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and healthy ways to resolve conflicts. Subscribe now and join us as we explore ...
ወንድ እንደ አባት
Просмотров 3539 месяцев назад
ወንድነት የተለያየ ተግባራዊ መገለጫ አለው::ወንድነት , ባልነት እንዲሁም አባትነት ሲሆን በዚህ ቪዲዮ እንደ አባት ያለውን ቦታን ተግባር እናያለን ተመልከቱት Welcome to our family, marriage and relationship channel! Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and healthy ways to resolve conflicts. Subscribe now and join us as we explore ...
የአባትነት መለኪያ
Просмотров 661Год назад
የአንድ ማህበረሰብ ጤናማ መሆን በቀጥታ ከእናትነት እና ከአባትነት ጋር ይገናኛል:: አሁን ያለው ማህበረሰብ ላለበት የተበላሸ ሁኔታ ብቻ ሳይሆን የሚፈወስበትም መንገድ የእናትነትና የአባትነት ተግባርን በማወቅ ነውና ተግባሩ ምን እንደሆነ ለማወቅ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ Welcome to our family, marriage and relationship channel! Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and health...
የኮበለለው የአባት ማንነት
Просмотров 326Год назад
ዘመናዊነት የአባትን ማንነት አስኮብልሏል ከዚህም የተነሳ ትውልድ እየተበላሸ ምን እየመሰለ እንደመጣ በግልፅ ማየትይቻላል:: ይህ ቪዲዮችግሩን ብቻ ሳይሆን መፍትሄውንም ያገኛሉ ይመልከቱት:: Welcome to our family, marriage and relationship channel! Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and healthy ways to resolve conflicts. Subscribe now and joi...
ጎጂ የግንኙነት አይነቶች
Просмотров 777Год назад
ጋብቻን መገንባት ብቻ ሳይሆን ጋብቻን ከሚጎዳ ግንኙነት መጠበቅም ያስፈልጋል :: ብዙዎች የገነቡትን ጋብቻ ያፈረሱትም ጎጂ ከሚባሉ ግንኙነቶች ራሳቸውን ባለመጠበቃቸው ነው:: ታዲያ እነዚህ ግንኙነቶች የትኞቹ ናቸው ? መልሱን በዚህ ቪዲዮ ያገኙታል ይመልከቱት Welcome to our family, marriage and relationship channel! Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and healthy ways ...
ባልና ሚስትን አንድ የሚያደርጉ 3 ነገሮች
Просмотров 779Год назад
. አንድነት በሌለበት የጋብቻ ህይወት በጣም ከባድ ነው:: አንድነትን ከፈለግን ሂደቱን መቀበል የግድ ነውና ሂደቱ ምን እንደሆነ በዚህ ቪዲዮ ይገኙታል ይመልከቱት Welcome to our family, marriage and relationship channel! Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and healthy ways to resolve conflicts. Subscribe now and join us as we explor...
ሕይወት ከፍቺ በኃላ 2 የሚያደርጏቸው 3 ድርጊቶች
Просмотров 466Год назад
ወደ ፍቺ የሚገቡ ሰዎች ፍቺው እረፍት የሚሰጣቸው ይመስላቸዋል:: ነገር ግን አዲስ የቀውስ አቅጣጫ መግባታቸውን ሊያውቁ ይገባል :: ከፍቺ በኃላ እነዚህን 3 ነገሮች ያደርጋሉ ይመልከቷቸው Welcome to our family, marriage and relationship channel! Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and healthy ways to resolve conflicts. Subscribe now and join...
ሕይወት ከፍቺ በኃላ 1
Просмотров 758Год назад
ወደ ፍቺ የሚገቡ ሰዎች ፍቺው እረፍት የሚሰጣቸው ይመስላቸዋል:: ነገር ግን አዲስ የቀውስ አቅጣጫ መግባታቸውን ሊያውቁ ይገባል :: ታዲያ ከፍቺ በኃላ ያለው ሕይወት ምን ይመስላል ? ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ Welcome to our family, marriage and relationship channel! Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and healthy ways to resolve conflicts. Subscribe ...
Hiwot bebet 98. እርማት !!በጋብቻ እና በቤተሰብ ጉዳይ ለምንሰራ
Просмотров 478Год назад
ስለ ጋብቻ እና ቤተሰብ ብዙ ሰዎች በተለያየ መንገድ ሲያነሱ ማየት በጣም ደስ ያሰኛል::በዚህ ትልቅ ጉዳይ የምንሰራ ሰዎች ልምድ ብንለዋወጥ እና ልንተናነፅ ይገባልና በዚህ ጉዳይ ትንሽ ሀሳቤን ላካፍል እስቤ ይህንን መልዕክት ማስተላለፍ ፈልጌ ነው እዩትና ሀሳባቹን አጋሩኝ:: Welcome to our family, marriage and relationship channel! Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and he...
Hiwot bebet 97. ጋብቻን ስኬታማ የሚያደርጉ 3 ነገሮች
Просмотров 1,1 тыс.Год назад
Hiwot bebet 97. ጋብቻን ስኬታማ የሚያደርጉ 3 ነገሮች
Hiwot bebet 95. በጋብቻ ገንዘብ ትልቅ ጉዳይ መሆኑን ባውቅ ኖሮ
Просмотров 593Год назад
Hiwot bebet 95. በጋብቻ ገንዘብ ትልቅ ጉዳይ መሆኑን ባውቅ ኖሮ
Hiwot bebet 94. መካከል የባል እና የሚስት ድርሻ ምን እንደሆነ ሳላገባ ባውቅ ኖሮ ?
Просмотров 679Год назад
Hiwot bebet 94. መካከል የባል እና የሚስት ድርሻ ምን እንደሆነ ሳላገባ ባውቅ ኖሮ ?
Hiwot bebet 93. ጋብቻ ከባል/ከሚስት ጋር ብቻ ሳይሆን ከሌላ ቤተሰብ ጋር እንደሚያገናኝ ባውቅ ኖሮ
Просмотров 491Год назад
Hiwot bebet 93. ጋብቻ ከባል/ከሚስት ጋር ብቻ ሳይሆን ከሌላ ቤተሰብ ጋር እንደሚያገናኝ ባውቅ ኖሮ
Hiwot bebet 92. ሳላገባ ይህን ባውቅ ኖሮ ክፍል 2ግጭት እና አለመስማማት መኖሩን እና መፍትሔውን ባውቅ
Просмотров 504Год назад
Hiwot bebet 92. ሳላገባ ይህን ባውቅ ኖሮ ክፍል 2ግጭት እና አለመስማማት መኖሩን እና መፍትሔውን ባውቅ
Hiwot bebet 91. ሳላገባ ይህን ባውቅ ኖሮ ክፍል 1 ፍቅር ብቻ በቂ አለመሆኑን
Просмотров 855Год назад
Hiwot bebet 91. ሳላገባ ይህን ባውቅ ኖሮ ክፍል 1 ፍቅር ብቻ በቂ አለመሆኑን
Hiwot bebet 88. የኔ የሆነውን ሰው በምን አውቃለሁ ?
Просмотров 695Год назад
Hiwot bebet 88. የኔ የሆነውን ሰው በምን አውቃለሁ ?
Hiwot bebet 86. ምላሽ አሰጣጥ በጋብቻ 2መፋታት ወይስ መፋቀር ?
Просмотров 389Год назад
Hiwot bebet 86. ምላሽ አሰጣጥ በጋብቻ 2መፋታት ወይስ መፋቀር ?
Hiwot bebet 85. ምላሽ አሰጣጥ በጋብቻ ችግርን መቀበል ወይስ መደራደር ?
Просмотров 360Год назад
Hiwot bebet 85. ምላሽ አሰጣጥ በጋብቻ ችግርን መቀበል ወይስ መደራደር ?
Hiwot bebet 84. በጋብቻ ሳያጣሩ መደምደም እና በአሉታዊነት መመደብ
Просмотров 299Год назад
Hiwot bebet 84. በጋብቻ ሳያጣሩ መደምደም እና በአሉታዊነት መመደብ
Thank you! I came across this youtube channel by accident. I never knew it exists, though I have listened to your teachings and interviews before. More subscribers must join. ......with a little more effort of advertising the channel. Stay blessed!
@@abenezerkebede9429 ok I will
Thank you so much
👍🙏
እኔ እኮ ግራ የገባኝ አንድ ወንድ የራሱን ጥቅም ለማሳካት አንድ ሴትን ካገባ ቡሀላ በፍቅር ኑሮን በአግባቡ ካልኖሩ በአንደበት ንግግር እንኳ ትዳር በአይምሮ ነው እግሬ እቤት ውስጥ ስላለ ነው እያለ የስነ ልቦና ጉዳት እያደረሰ የዛች ሴት ህይወት ተመሰቃቅሎ የወለደችውን ልጅ በጥሩ አስተዳደግ ታሳድጋለች የሚል እምነት የለኝም ሳታገባ ለቀጠይ ህይወቷ ምን ይሻላታል።
እኔ እኮ ግራ የገባኝ አንድ ወንድ የራሱን ጥቅም ለማሳካት አንድ ሴትን ካገባ ቡሀላ በፍቅር ኑሮን በአግባቡ ካልኖሩ በአንደበት ንግግር እንኳ ትዳር በአይምሮ ነው እግሬ እቤት ውስጥ ስላለ ነው እያለ የስነ ልቦና ጉዳት እያደረሰ የዛች ሴት ህይወት ተመሰቃቅሎ የወለደችውን ልጅ በጥሩ አስተዳደግ ታሳድጋለች የሚል እምነት የለኝም ሳታገባ ለቀጠይ ህይወቷ ምን ይሻላታል።
Tv laye በፊት አይህ ነበር በመሃል አድራሳ ጠፋኝ አሁን ባጋጣሚ u tube👍 ላይ agegehuh በጣም አደአንቅሀለው ጤነኛ የሆነ ትውልድ ለማስቀተል የምታረገው ን ጥረት በጣም አከብራለሁ ለትዳሬ የባለሙያ meker ያስፍልገኛል አና ዋጋችሁን baweke
@@EmebetGebremeskel አመሰግናለሁ ምንም ችግር የለም በሰጠሁሽ ቁጥር ደውለሽ ነይ
ፍቺ ለመፍፅም እይሰብኩ ባለበት አጋጣሚ ነው የናንተን ቪደኦ ያገኝሁት አና የተቀመኝ ይ መሰለ ኛል ሃሳቤን yaselewetege ይ መሰለኛል
ፍቺ ለመፍፅም እይሰብኩ ባለበት አጋጣሚ ነው የናንተን ቪደኦ ያገኝሁት አና የተቀመኝ ይ መሰለ ኛል ሃሳቤን yaselewetege ይ መሰለኛል
@@EmebetGebremeskel በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የሰማሁት ተጨማሪ እገዛም ካስፈለገ ይደውሉልን 0923975454
@@hiwotbebet8489 ምን ያሀል ነው ክያችሁ
❤❤❤
Pastor Yime 🎉
እንኳን ደስ አለህ! ዘመንህ ይለምልም!
@@barnabaszemene7530 አሜን
እግዚአብሔር ስለአንተ ይመስገን! ከልቤ የማከብርህ ትልቅ ሰው ነህ! እግዚአብሔር ይባርክህ! Keep shining ... Finishing well
Semay tube ላይ ከሰማውክ በኅላ መፅሀፍን አለመግዛት አልቻልኩም......የእውነትን ቃል በቅንነት ምትናገር ብሩክ ሰው
ለሁላችንም የሚጠቅም መጽሐፍ ስላበረከትክልን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ .. ይጨምርልህ!
Keep shining Yime.
እያረክ የለህዉ በጣም ደስ ይላል በርታ በግል ስልጠ ና ትሰጣለህ እንዴ? አድራሻህን ብትጠቁምኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
@@Ashenafi-bi5uu አመሰግናለሁ በ0923975454 ይደውሉ:: እድራሻ ሳር ቤት ነው
Thank you for sharing this helpful information 🙏 🙏
እንኳን ደስ አለህ
እውነት ነው ወንድ አቅራቢና ጠባቂ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት:: ጥሩ አድርገህ ስላብራራኸው እጅ ነስቻለሁ::
I'll definitely buy this book. You are the best bible based marriage counselor! Top quality, teaching according to God's eternal council. 👍
እንኳን ደሰ ያለህ ይህ መጵሐፍ ለሁላችንም በጣም በጣም በጣም ጠቃሚ ነው ማክሰኞና ረብዕ አንተው ጋር ነኝ
እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ!
ቡሩክ ሁን ግሩም ትምሕርት ነው ያስተማርከው
👌 thanks very much 🙏
የመገኛቁጥርየትነው
@@GhGh-rf6dv 0923975454
Ene eko ebetik wet serateg neberku igazabeherin beteseb hulum selam new ahun adige enem alfolegal geta yibarek enem ahun tidar le meseret new
Man libel alastaweskushim
@@hiwotbebet8489 werke ebalalew endewm adisu betachu inde gebachu neber ye keterachug balebetek welda neber yezane yezane ortodoks neberkug
@@wardatolasa9492 astaweskush selam nesh
ፓ/ር ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል ትልቅ እዉቀት እያገኘንበት ፣እየተባረክንበት ነው።እ/ር ዘመናችሁን ትዳራችሁን፣የእርሶ የሆነውን ሁሉ ይባርክ አመሠግናለሁ።
አመሰግናለሁ
እውነት ነወ።❤❤
ምርጥ ሰው
ምርጥ ሰው፥ እግዚአብሄር ይባርክህ
Betam enamesegnalen kezih befit beRedio new mademtachuh yeneber be youtube slagegnwachuh des blognal!!
ሃሳቦችን በብዙ እጋራለሁ በርታልን። ❤❤❤
አድራሻ
አድራሻ
ሰላም አድራሻችን ሳር ቤት ነው በ0923975454 ይደውሉ
ሩሁሩሁ ልብ ያለውና ስስት የሌለበት ሰው ፍቅርን በተግባር ለማሰየት ቅንነው እናመሰግናለን መምህር❤❤❤🎉🎉🎉
thank you so much....
Ewnet nw timrth betam tru ena Astemari nw gobez..
What will happen if the woman brings the money and they both live together sharing responsibility
❤❤🎉🎉🎉
Well described
እናመሰግናለን ግን የሚስት የትዳር ሀላፊነት ምንድነው? በዝርዝር ልትነግረን ትችላለህ
ሰላም ቁጥር 50 " የሚስት ስፍራ እና ስህተት " የሚለው ቪዲዮ ላይ ታገኚዋለሽ
ውድ ወንድሜ ይመስገን:: ዛሬ ዩቲዩብ ላይ ሳይህ በጣም ደስ ብሎኛል:: በአንተ ውስጥ ለብዙዎች የሚሆን ዕውቀት እና ጥበብ ሞልቶብሀል:: በእኔ ሕይወት ትልቅ አስተዋፅኦ ፈጥረሃል:: በጣም አመሰግናለሁ:: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ::
እናመሰግናለን
ሰላም ላንተ ይሁን ለመጀመሪያ ጊዜ Ebs ጣቢያ ላይ ነበር ያንተን ኢንተርቪ የሰማሁት፡እናም ስለግንኙነት ከተለያዩ ሰዎች በሰማሁ ቁጥር የምክር አገልግሎት ማግኘት እንዳለብኝ አምኛለሁ ።ከባለቤቴ ጋር ተለያይተን 3ልጆቼን ብቻዬን እያሳደኩ ነው ይሄ መርገም ነገ የልጆቼም እጣ እንዳይሆን እባክህን እርዳኝ።
0923975454
Thank you so much 🙏 One comment please take it out the background classical music
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ለእኛ ታስፈልገናለህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔም ይህን ሥራ ሰርቼ ብር ሳይሆን በረከት እንደማገኝበት ውስጤ ነግሯኛል ስለዚህ እርዳታህን እፈልጋለሁ
Thank you so much ❤❤
ጠቃሚ ምክር እና ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
Bless you
መልካም ተግባር ነው በርቱ