“እንደ ጸና ቀረ" የመጽሐፍ ምረቃ ፕሮግራም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024

Комментарии • 29

  • @hirutmogesofficial3057
    @hirutmogesofficial3057 6 месяцев назад +4

    እሰይ ክብር ሁሉ ለሕያው እግዚአብሔር ይሁን🙏 ጌታ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን ጌታ ዘመንህን ያለምልም ከዚህም በላይ በብዙ ሞገስ እና ፀጋ ተገለጥ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ማንም አያስቁምህ !!

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 6 месяцев назад +1

    ያጸናህ ጌታ አንተንና ቤትህን የታደገ አምላክ ስሙ ይባረክ! ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን! ቀሪ ዘመንህ ይለምልም

  • @user-fu4mt1ti5b
    @user-fu4mt1ti5b 6 месяцев назад +1

    ተኬ መፅሀፍህን መክደን አቅቶኝ የጀመርኩበት ቀን ላይ ነው የጨረስኩት ተባረክ እጅግ ተጠቅሜበታለሁ የጌታ ምህረት እና ፀጋ እንዴት እንደሚረዳ አይቼበታለሁ ስለአንተ እና ስለቤተሰብህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ!
    እንደፀናህ ቅር

  • @yitbarekfikadu1595
    @yitbarekfikadu1595 6 месяцев назад

    Glory Be to God!

  • @israelasfau1919
    @israelasfau1919 6 месяцев назад

    ወንድሚ ተከስተ እንደዚ እግዚአብሒር እንደዚ አክብሮህ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሒር ይሁን❤️❤️❤️

  • @Bukashe
    @Bukashe 6 месяцев назад +2

    It seems like remarkably well organized event! I’m so impressed! Glory be to our awesome God for his grace, and mercy, for allowing you all to be together♥️🙏🏽

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 6 месяцев назад

    አሜን ተባረኩኩኩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 месяцев назад +1

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 месяцев назад +1

    WELCOME ALL THE GREAT GOD'S GENERALS.

  • @zewdituzelleke4804
    @zewdituzelleke4804 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ታማኝ ነው .. በምህረቱ ባለጸጋ የሆነ አባትና አምላክ ስላለን ደስ ይላናል.. እንኳን ጌታ እረዳህ .. እንኳን ደስ አላችሁ።🎉🎉🎉

  • @selamawitmohammed3192
    @selamawitmohammed3192 3 месяца назад

    Bante lay meretun yabeza yebarek

  • @menberekebede6740
    @menberekebede6740 5 месяцев назад

    Pastor Tekeste
    Congratulations

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 6 месяцев назад +1

    ግሩም ግዜ ፣ እንደ ጸና ቀረ

  • @maranata1484
    @maranata1484 6 месяцев назад

    አንተን የረዳህ ጌታ እኔንም ይርዳኝ

    • @johnf906
      @johnf906 5 месяцев назад

      በደንብ ደስ ብሎት ከጠበቁት በላይ ይረዳዎታል።
      ማንስ ሊያስቆመው ይችላል???
      ኢሳ 60: 1 ብርሃንሽ መጥቶአልና፥ የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ፥ አብሪ።
      2 እነሆ፥ ጨለማ ምድርን ድቅድቅ ጨለማም አሕዛብን ይሸፍናል፤ ነገር ግን በአንቺ ላይ እግዚአብሔር ይወጣል ክብሩም በአንቺ ላይ ይታያል፤

  • @samuelseyoum5785
    @samuelseyoum5785 6 месяцев назад

    Praise God. We expect more from you. ትንቢተ ዳንኤል 12:13 አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ድረስ ሂድ፤ አንተም ታርፋለህ፥ በቀኑም መጨረሻ በዕጣ ክፍልህ ትቆማለህ።
    KJV
    Dan 12:13 But go thou thy way till the end be: for thou shalt rest, and stand in thy lot at the end of the days.

  • @helan.salamo4033
    @helan.salamo4033 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 6 месяцев назад +1

    ተኬ በጣም እናመሰግናለን

  • @febimohamde4685
    @febimohamde4685 6 месяцев назад +1

    ትኬ እንወድሀለን ❤❤❤❤

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 6 месяцев назад

    Amen geta iyesus yibarkchu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selammulugeta704
    @Selammulugeta704 2 месяца назад

    u cant imagene how i can love u our bellesed

  • @amarechdane4056
    @amarechdane4056 6 месяцев назад

    አሜን አሜን 🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️👏👏👏👏🤲🤲🤲💯💯📖📖📖🙌🙌🙌

  • @yordagebre1651
    @yordagebre1651 6 месяцев назад

    👏🙏🙏

  • @lakewmaria7859
    @lakewmaria7859 6 месяцев назад

    ❤❤❤🎉

  • @tebakinegn-ww4sf
    @tebakinegn-ww4sf 6 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tingirtfiseha7283
    @tingirtfiseha7283 6 месяцев назад

    ለምልም ወንድም አለም

  • @menberekebede6740
    @menberekebede6740 5 месяцев назад

    Pastor Tekeste
    Congratulations