“እንደ ጸና ቀረ" የመጽሐፍ ምረቃ ቢሾፕ ዳዊት ሞላለኝ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 70

  • @Jemilajesus
    @Jemilajesus 4 месяца назад +48

    መዝሙሩን ሰምተው ጌታን ከተቀበሉት መካከል እኔ አንዷነኝ ፓ ስተር/ዘማሪ ተከስተ አመሰግናለሁ።

    • @BettyBahiru
      @BettyBahiru 4 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @Jesus-4721
      @Jesus-4721 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤ ተባረክ የዘላለም ህይወት አለሽ congra

    • @dawitdebebe2224
      @dawitdebebe2224 4 месяца назад +1

      Me too

    • @nebechacha1534
      @nebechacha1534 4 месяца назад

      የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ።

    • @yeabsiradebebe8316
      @yeabsiradebebe8316 4 месяца назад +1

      Wow❤

  • @widasegloballogisticsllc7432
    @widasegloballogisticsllc7432 4 месяца назад +14

    አይ ዴቭዬ አንተም እኮ በረከታችን ነህ! ለወንጌላዊ ያሬድ ስለ 'የወጣትነት' ምስክርነት የተሰጠው ምላሽ ፈገግ ያሰኛል..ተባረኩ! ድንቅ ምስክርነት!! መልካም ወዳጅነት!

  • @user-sk3yi3kx5i
    @user-sk3yi3kx5i 4 месяца назад +1

    የጌታችን ሠራዊት ናችሁ ! ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @aseryegeta1603
    @aseryegeta1603 4 месяца назад +7

    ተከስተ አባቢ love you🥰🥰....አንተ ለኔ የክፍለዘመኑ ዘማሪ ነህ...ብዙ ምለው አለኝ ግን ቃል ሰለማይበቃኝ ዘማሪ ነህ በቃ...ባንተ መዝሙር አፌን ፈትቻለሁ❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 месяца назад +3

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD BISHOP DAWIT MOLALIGN.

  • @user-my8xs3iq6r
    @user-my8xs3iq6r 4 месяца назад +1

    ተኬ በረከታችን ነህ ለምልምልን......

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 4 месяца назад +2

    ስለተከሰተ ማብራሪያ አያስፈልገንም ሁላችንም ተባርከንበታል ተባረክልን ወንድማችን እንወድሀለን

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 4 месяца назад +1

    እ/ር በ አንተ ባፈሰሰው የዝማሬ ፀጋ የብዙዎቹን ልብ አንኳኩቶ ብዙዎች ወደ ጌታ መንግስት ተጨምረውበታል ከእንግዲህም ብዙ የተዘጋባቸው ልብ የሚከፍት የዝማሬ ፀጋ ይጨመርልህ 🙏🙏

  • @Abenyhe
    @Abenyhe 4 месяца назад +6

    የሚንወዳችሁ እናንተ ለኛ በረከቶቻችን ናችሁ

  • @user-lc6mm2fd2u
    @user-lc6mm2fd2u 4 месяца назад

    GOD bless you

  • @user-mr3jq7ws8u
    @user-mr3jq7ws8u 4 месяца назад

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 4 месяца назад

    ውድ የጌታዬ ልጅ ነህ!!!
    ተኬ እንወድሀለን!!
    የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ !!!!❤❤❤

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j 4 месяца назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ይፈውሰን ዴቭ::

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 4 месяца назад +4

    ግሩም መልዕክት ቢሾፕ ዴብ

  • @user-qn1wk9ug8v
    @user-qn1wk9ug8v 4 месяца назад

    ቀሪ ዘመንህ ከኢየሱስ ጋር የፀና ሆኖ ይቀር

  • @user-fw4qv5nl1j
    @user-fw4qv5nl1j 4 месяца назад +2

    አዲስ አበባ 25 ሚሊዮን ገደማ ነበር በዛ ዘመን ብዙ የቆሎ ተማሪዎች አጎዛ ለብሰው ከተማው ላይ ነበሩ ዶሮ ማነቂያ ስጋ ቤት አከባቢ ስለዚህ ይህ የታወቀ ነው በመዠሙርህ 90ዎቹ እጅግ በጣም ተፅናንተናል ፈጣሪ ይባርክህ

  • @bettybreaep
    @bettybreaep 4 месяца назад +2

    Enkwan Egziabher erdah tebarekln❤❤❤

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 4 месяца назад +3

    Amen,tebareku lezelealeme

  • @sophiasayed260
    @sophiasayed260 4 месяца назад

    Bishop Dawit, real Christian. God bless you

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g 4 месяца назад

    ተባርክ ፓስተርዬ ተከሰተ በእውነት 💞💞💞💞👏👏🙌🙌❤️❤️❣️🤗🙏🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 месяца назад +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD BISHOP AND SINGER DAWIT MOLALIGN.

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 4 месяца назад

    የተባረካችሁ የአባቴ ልጆች🙏🙏🙏

  • @MelatTesfaye-zp8hn
    @MelatTesfaye-zp8hn 4 месяца назад +3

    ተኬ ተባረክ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 месяца назад +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ያከበረክ የእግዚአብሔር ክብሩ የሚታይብህ ወንድማችን አሁንም እግዚአብሔር ዳርቻህን ያስፋ በርታ አንተ እየበረታህ ሄድክ እሰይ እንኮን ሆነልህ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 4 месяца назад

    ፓስተር ተኬ እንኳን ጌታ ረዳልህ አንተ ድንቅ ነህ ልምልም

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 4 месяца назад +2

    Yetberkchu nachu pastere deve hule fanii bezu zemene nurioine tsaga yibzilike

  • @Yalfal12125
    @Yalfal12125 4 месяца назад

    ምርጥ መዝሙር

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 месяца назад +1

    ABSOLUTELY.

  • @cr7fansport845
    @cr7fansport845 4 месяца назад +1

    Teke geta awhunim abizito yibarkih!

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 4 месяца назад

    Yes, he is young for God’s work!

  • @israelasfau1919
    @israelasfau1919 4 месяца назад

    አሚን እግዚአቡሔር ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 4 месяца назад +1

    በጣም በፓስተር ትተከስተ በጣም በመዝሙር እባረካለሁ

  • @habtamuyimam3249
    @habtamuyimam3249 Месяц назад

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-od2vs3of1y
    @user-od2vs3of1y 4 месяца назад

    Ameeeen Ameeeen Hallelujah JESUS Christ 🔥🙌🙏 Egzihaber yebbarak

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 4 месяца назад +1

    Wawo ytbarkachu guba haliluya stamru yhayalan guba Divya tki eGzabhir Grme ylgal ymlwe zemari 11 honital msemat yjmrkut ytkinm zmariwch kljent eskewkt kadbti ayelygm btam naw mnewdachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤Aaaaaaaa

  • @Ethiopian197
    @Ethiopian197 4 месяца назад +1

    የተወደዴ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 месяца назад +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 месяца назад +1

    DEFINITELY SIR.

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m 4 месяца назад +1

    Gteta yemesgen enkwan lez adershe bwendmachen esk betsbh😍💙💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nebinoh
    @nebinoh 4 месяца назад +1

    Tebareku❤❤❤❤❤

  • @maryehaile
    @maryehaile 4 месяца назад

    እኔም ተባርካለው

  • @user-zi8mu7km5g
    @user-zi8mu7km5g 4 месяца назад

    enem getan yagagnahut basu mazmur nw

  • @gospelmusictube2784
    @gospelmusictube2784 4 месяца назад

    እንወድሃለን ተኬ❤❤❤

  • @Bukashe
    @Bukashe 4 месяца назад +4

    Bishop Dave, beautiful message at the same time you’re full of sense of humor 🤣🤣

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh 4 месяца назад +1

    ♥️♥️👍

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @zizu6148
    @zizu6148 4 месяца назад +1

    Where can I get this book, please?

  • @user-fe3ie4cx2i
    @user-fe3ie4cx2i 4 месяца назад

    2mot:6:18

  • @assefagebremichael4826
    @assefagebremichael4826 4 месяца назад

    Be-Sheet Dawit Molalign! ወሮበላ! Who ordained you to be a Be-Sheet!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 месяца назад +2

    WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 4 месяца назад +1

    Saw haGre lay yaln edit maGgt edmnchl mrja bstn tru nabre msehafun

  • @mercy2243
    @mercy2243 4 месяца назад +1

    Kkkk ayee pastor dave😅 agelgelot kejemere 30 amet yemolawen seweyee😅😅😅

  • @birhanuasres8211
    @birhanuasres8211 4 месяца назад +1

    Lizemer tegwgn ...pasteron😂😂😂😂😂

  • @semberesaytefakakale8103
    @semberesaytefakakale8103 4 месяца назад +1

    መዝሙሩን ሰምቼ ጌታን የተቀበልኩ ነበርኩኝ የሰዉ ሚሰት ከደፈረ በዋላ እሱን አይቼ የሌላ ሰዉ ሚሰት ጋር ሄድኩኝ እሱ የሚያረገዉ ነገር ትክክል ሰለሚመሰለኝ በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ እንደፀና ቀረ😂😂

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 3 месяца назад

      ትልቅ ውሸት ከሳሹ ወድቋል

  • @user-fw4qv5nl1j
    @user-fw4qv5nl1j 4 месяца назад +1

    ፓስተር ዲቭ ባንተም መዠሙር ተባርከናል ተከስተ ደግ ባይሆን ይገርምኝ ነበር ተርቦ ለምኖ ያውቃል በዛ መንገድ አልፎል ስለዚህ የምርጫ ቅስቀሳ ይመስላል

  • @abelmoges9148
    @abelmoges9148 4 месяца назад +1

    ተከስተ ያቺን ባልዬውን ሳሎን ዱቅ አርገህ እንጸልይ እያልክ ስትከካት የነበረችው ሴትዮ ግን ምን ደረሰች??

  • @Abenyhe
    @Abenyhe 4 месяца назад +1

    የሚንወዳችሁ እናንተ ለኛ በረከቶቻችን ናችሁ

  • @Abenyhe
    @Abenyhe 4 месяца назад

    የሚንወዳችሁ እናንተ ለኛ በረከቶቻችን ናችሁ