“እንደ ጸና ቀረ" የመጽሐፍ ምረቃ ስብከተ ወንጌል ነቢይ ዘነበ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 84

  • @alazarwolde1790
    @alazarwolde1790 5 месяцев назад +22

    በጣም ደስ የሚል አጓጊ እኛ የሚያስተምር የእግዚአብሔር ምህረትና ክብር የገነነበት መጸሐፍ ሆኖ አግኝቻለሁ። ተኬ መዝሙሮችህ ሁሉ እግዚአብሔር እንዲህ በል እንዲያ በል እያለህ የምትጽፋቸው ነዉ የሚመስለኝ። በመዝሙሮችህ ውስጥ ያለው መንፈስ ከነበርኩበት ከጨለማ ህይወት ወደ ሚደነቅ ብርሃን አምጥቶኛል ክብር ለኢየሱስ ይሁን። ተኬ በጣም ነው የምወድህ በእውነት መጻሐፉን ሳነበው ስለአንተ ደግሜ ደጋግሜ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ። እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ! በለላ መጸሐፍ ዳግም እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏🙏🙏

  • @user-xg2rj3gf4l
    @user-xg2rj3gf4l 5 месяцев назад +1

    Wowww thanks Jesus Christ hallelujah glory 🙇🏻😇🙌🙌🙌😇😇😇😇😇😇😇😇

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 4 месяца назад

    ጌታ ከዚህ በበለጠ ክብር ይግለጥህ ወንድማችን የታመነ አምላክ እግዚአብሔር ሰውን በፍጹም የማይጥል እንደገና አንስቶ ስላቆመህ በህይወትህ ያለፈው ፈተና ለእንደገና ክብር ስለሆነ ጌታን እባርከዋለሁ ለኔም ያንድ ሰሞን የጸሎቴ ርዕስ ነበረና መልሱን በአይኔ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል በፍጹም ግልጽነት በመጽሐፍህ ስለባረከን ጌታ አንተንም ቤተሰብህንም ይባርክ! ከዚህ በበለጠ በድካምህ ኀይሉን ይግለጥብህ! እንደጸናችሁ ቅሩ ተባረኩ!

  • @mikitesfaye3603
    @mikitesfaye3603 5 месяцев назад +2

    አሜን ተትቶልኛል ❤️

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 5 месяцев назад +15

    አሜን አሜን ሽቱዬ ይሰበር ለጌታዬ ግሩም መልዕክት ነው ዘኔ ተባርከሃል

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 5 месяцев назад +6

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ እስይይይ የሆንኩለትን ብሆንለት የተተወልኝ እዳ ልክነው ሀሌሉያ ጌታይባረክ ፓስ ዘኔ ዘመንህ ይለምልም ክብሩን በላይክላይለገለጠልህ የክብሩ ባለቤት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይወሰደው

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk 5 месяцев назад +2

    ዘኔ እዎድሃለዉ ❤️ ጌታ ፀጋዉን ያብልክ ተባረክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t 5 месяцев назад +4

    አሜን እኔም ጌታ ኢየሱስ የተወልኝ ይቅር የተባልኩ ሰው ነኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን WOW እንደት ደስ ይላል
    ተባረኩ

  • @user-wp3lz9xi3r
    @user-wp3lz9xi3r 4 месяца назад

    በጣም ደስ ብሎኛል ዘማሪ ተኬ ጌታ በሁሉ ስለረዳኸ ና በነብይ ዘነበ መልክትም ነፍስ አልቀረልኝም ግን ትልቅ ስጋት አድሮብኛል ይኸውም ጉባኤው ን ስመለከት ። የአንድ ዘመን ትውልድ ብቻ ሆነብኝ የትውልድ ክፍተት ያሳያል ። ጌታ ሁላችንንም ይርዳን ❤

  • @geliladegu8802
    @geliladegu8802 5 месяцев назад +5

    ፓስተር ተባረክ ዘኔ የተወደድክ ትሁት ባርያ መጋቢ ተባረክ ❤

  • @yosiefyacob1746
    @yosiefyacob1746 5 месяцев назад +14

    ነብይ ዘነበ ድንቅ ድንቅ የሆነ መልዕክ ተባረክ። እዳችን ተሰርዟል።አሜን

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s 5 месяцев назад

      ነብይነትን አንቺ (አንተ)ጨመርክለት

  • @habtomtewelde6189
    @habtomtewelde6189 5 месяцев назад +1

    Neby zene egziabher ybark ante letwldi bereket neh paste dave I love you more blessings

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 5 месяцев назад +6

    የዘኔ መልክት ስጠብቅ ነበር ተባረክ worship ያደረጉትም እንደ ምትለቅልን ተስፍ አደርጋለው

  • @user-sf2pc9wu8o
    @user-sf2pc9wu8o 5 месяцев назад +1

    መፅሃፉን አንብቤው በጣም ነው የተባረኩት።ተባረክ ወንድም ተከስተ ዘመንህ ይባረክ!!!!!

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru7129 5 месяцев назад

    አሜን አሜን ጌታ ለዘላለም ይባረክ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Maranata224
    @Maranata224 5 месяцев назад +7

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሕ ዉድ ወንድሜ ዘኔ ኑርልን እንወድሃለን :: ወንደሜ ተክሽ ደሞ እንካን ለመጽ ሓፍ ምርቓት አበቓ ይጨምርልሕ ይትረፍረፍልሕ እንወድሃለን ::

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 5 месяцев назад +4

    ስወድክ ነብይ ዘኔ

  • @hassanalsadi1462
    @hassanalsadi1462 5 месяцев назад

    እዳችንን የከፈለው እየሱስ ይባረክ ።❤

  • @tigistdessaleng94
    @tigistdessaleng94 5 месяцев назад +2

    ዋዉ እግዚኣብሔር ይመስገን ስለ ስብከቱም ስለ መፅሀፉ ቡዙ እንደ ተተወለት እና እዳእንደ ተከፈለለት መኖር እንድንችል እግዚኣብሔር ይርዳን መፀሀፋን እንዴትማግኘት እችላለሁ (Seattle , Washington) ያለሁት ተባረክ ተኬ ብዙ ተባርከና ባንተ መዝሙሮች!!!

  • @marthayohannes7309
    @marthayohannes7309 5 месяцев назад +1

    Yesssssssssss tikikil bilehal wondimiye tebarekelig bebizu prophet.😢😢😢 Amen Amen Amen Amen Hallelujah 😢😢😢❤🎉❤

  • @dahab1812
    @dahab1812 5 месяцев назад +3

    Betam natural zemari neh gota yesus meliso kibru yglet bante lay
    Lezi zemen lekudusna yemashagr xegan na tibeb ymulabh❤❤😇😇🔥🔥🔥

  • @mimigreenmelbourne3264
    @mimigreenmelbourne3264 5 месяцев назад +1

    AMEN HE PAID IT TO MY LIFE.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 5 месяцев назад +2

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PROPHET ZENEBE GIRMA.

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 5 месяцев назад

    Ameeeen Ameeeeen Ameeeen Kibir Lageta Yehuni Geta Yebarki Zamani Yebarki Zane ❤❤❤❤እንኮን ጌታ እራደክ ተኬ ዘማን ሁሉ በጌታ ይበርክ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistashenafi5722
    @tigistashenafi5722 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክህ ዘኔዬ ❤❤❤❤

  • @meseretgirma6404
    @meseretgirma6404 5 месяцев назад

    በመጵሐፉ በጣም ተባርኬበታለሁ ደግሞም ተምሬበታለሁ የጌታን ምህረትና ማዳን አይቼበታለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተኬ ከዚህ በላይ በክብር ተገለጥ።

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 5 месяцев назад +3

    አንተ ብሩክ ነብይ ዘኔ ስለአንተ ቃል የለኝም ዘመንክ ይለምልም❤❤❤❤
    ተኬ ዘመንክ ይባረክ ሁሌም ትባርከናለክ❤❤❤❤❤

  • @haimeteabrham722
    @haimeteabrham722 5 месяцев назад +5

    ተባረክ

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg 5 месяцев назад +2

    Take getaa iyasus yibarkh ❤❤❤❤❤ameeen ameeen hallelujah

  • @alazarhabtamu5683
    @alazarhabtamu5683 5 месяцев назад

    wow production telahu sergen teserulgalachu eshii 😔

  • @Foxythefurry1
    @Foxythefurry1 5 месяцев назад +1

    Geta Eysus Geta newe Eysus yadnal
    Geta Eysus hoye temsgn ❤❤❤
    GOD bless you and your family pastor ❤❤❤

  • @sarasaro229
    @sarasaro229 5 месяцев назад

    Ameeeen 🥰🥰🥰

  • @SesaySesay-qv9tm
    @SesaySesay-qv9tm 5 месяцев назад +1

    🎉🎉mini libeli ishi tebarek ine qalati axauwti🎉🎉

  • @user-yb5eb3sb9k
    @user-yb5eb3sb9k 5 месяцев назад

    Amen be eysuse sem be eysuse sem Amen hallelujah Amen hallelujah 👏👏👏💐💐☝️✝️✅🙌🎸🎹🏆🎶🎵Tebarek

  • @tsegayemersawi4761
    @tsegayemersawi4761 5 месяцев назад

    ተኬ ስለአንተ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መጽሐፍቱ ውስጥ ያለው እውነተኛ ታሪክ ሁሉ ልቤ ነክቶታል
    በተለይ የ30ዎች የሞት አዋጅ
    ነገህን አይቶ በደሙ የሸፈነኽ ጌታ ይመስገን

  • @user-wt1ek3vg4z
    @user-wt1ek3vg4z 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🥰🥰🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️ታባረክ

  • @user-zv1po1uq2p
    @user-zv1po1uq2p 5 месяцев назад

    የእ/ሔር ሰው ፓስተር ጌታ ይባርክ ተባረክ

  • @burteburte3756
    @burteburte3756 5 месяцев назад

    አባ ወድሃለሁ🔥🔥🔥😭💝💝💝💝💝💝🔥📖🔥📖🔥🔥🔥🔥📖📖📖🔥🔥🔥📖👏
    ተመስገን ስለ ሁሉም💝💝💝💝💝💝

  • @alemitumenedo3578
    @alemitumenedo3578 5 месяцев назад

    Amen 🙏 to god ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @barnabaszemene7530
    @barnabaszemene7530 5 месяцев назад +1

    ዘመንህ ይለምልም!

  • @saronanaye
    @saronanaye 5 месяцев назад

    Ameeeeeen ❤❤❤❤❤elililllllllllllli 💃💃💃💃💃💃🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁Thank you lord Jesus 💞my savior ! efoye ❤

  • @Mengistu-g5g
    @Mengistu-g5g 2 месяца назад

    Thanks

  • @alemitumenedo3578
    @alemitumenedo3578 5 месяцев назад

    ኢየሱስ ረዳታችን እና አዳኛችን ነው።

  • @tizzetekassa4879
    @tizzetekassa4879 5 месяцев назад

    Amee

  • @wondimugetachew7288
    @wondimugetachew7288 5 месяцев назад

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @sahaalenaze5943
    @sahaalenaze5943 5 месяцев назад +1

    Amen Amen 🙏🙏🙏🙏👏👏🙌🙌

  • @user-gk1yp3me4k
    @user-gk1yp3me4k 5 месяцев назад

    Pastor Tekiy 🎉❤ tebarke

  • @rekikgetachew8058
    @rekikgetachew8058 5 месяцев назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 5 месяцев назад

    Amennnn.beyeus sim.netsa.negn.simu yibarek zenewa tebarek

  • @edenbayisa
    @edenbayisa 5 месяцев назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gadamitiku-dn3bo
    @gadamitiku-dn3bo 5 месяцев назад

    Amen GOD Bless you

  • @user-sn8my9dt2k
    @user-sn8my9dt2k 5 месяцев назад

    ወወወ,ደሰ,ይላል,ታካሳታን,ዉዳሉ❤❤

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 5 месяцев назад

    Ameeeeeeeeeeen Hallelujah

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 5 месяцев назад

    Wow amazing message be blessed more

  • @rahelsime186
    @rahelsime186 5 месяцев назад

    Haleluyaaa zenewa zemenih yilemlim

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 5 месяцев назад

    God bless you Tebarek

  • @natisolomon8601
    @natisolomon8601 5 месяцев назад

    Amen 🙏🏾

  • @tsegawbediru3935
    @tsegawbediru3935 5 месяцев назад

    Zena ተባረክ

  • @user-sy2fz6gk2t
    @user-sy2fz6gk2t 5 месяцев назад

    we love you teke❤❤❤❤❤

  • @shitolegesse2590
    @shitolegesse2590 5 месяцев назад

    ተባረክ አሜን

  • @gutemaanota3939
    @gutemaanota3939 5 месяцев назад

    Amen.

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 5 месяцев назад

    Amen

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 5 месяцев назад

    ተባረክዎው

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 5 месяцев назад

    ይገርማል መፅሀፍ ቅዱስን ማንበብ ሊቀር ነው መሰለኝ ሁሉም ሞባይል መሰልጠን ይሉሀል ይሄ ነው 😊

    • @johnf906
      @johnf906 5 месяцев назад

      በእግር ብቻ ይኬድ ነበር፣ በመኪና፣በባቡር፣በአውሮፕላን፣በመርከብ መሄድ ዛሬ አነጋጋሪ አልሆነም።።
      ዛሬ ሞባይሉም፣iPAD፣ኮምፒውተር ወዘተ መፅሐፍ ቅዱስን በተለያዩ ትርጓሜዎች እንድናነብ፣እንድንሰብክ፣እንድናገለግል፣እንድናስተምር፣በአፋጣኝ አለሙን ሁሉ እንድንደርስ ጌታ አዘጋጅቶልናል።።። ልብን ሰፋ አድርጎ በራስ ዘመን የተሰጠንን ኃላፊነት በብቃት ተወጥቶ ለማለፍ ተጠርተናል።
      ተባረኩ።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 5 месяцев назад

    amen

  • @etetugerma8202
    @etetugerma8202 5 месяцев назад

    You are bilsed ❤♥💖

  • @etetugerma8202
    @etetugerma8202 5 месяцев назад

    Zadya I love 💘❤you my little brother 💙❤

  • @HailuWorku-vg5mv
    @HailuWorku-vg5mv 5 месяцев назад

    Amine amine tebirke

  • @user-rc3rs1jx2q
    @user-rc3rs1jx2q 5 месяцев назад

    Ufaaaaaaaa znyee

  • @rahelsime186
    @rahelsime186 5 месяцев назад +1

    Tekyachin biruk neh dink behonu zimarewochih hulem endetebarekugn new

  • @user-ds8gc2kj5e
    @user-ds8gc2kj5e 5 месяцев назад

    Pastor dawit my father

  • @user-iv6vo9ts1f
    @user-iv6vo9ts1f 5 месяцев назад

    ታሪኬን ቀያሪ፡ ውበት ማንነቴ

  • @YenenehAmots-qu5xj
    @YenenehAmots-qu5xj 5 месяцев назад

    Hulum mndnew metsaf kidus alyazum bye asebku, melsu mn yhun? myawk kale?

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤አሜንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤አሜንንንንን❤❤❤❤አሜንንንንንን

  • @user-fe3ie4cx2i
    @user-fe3ie4cx2i 5 месяцев назад

    2mot:18

  • @getaredagnbefikadu5325
    @getaredagnbefikadu5325 5 месяцев назад

    እኔ፡የምለው፡ጉባኤው፡የፈረንጅ፡ጉባኤ፡አይደል፡ለምንድነው፡የኮራ፡

  • @bereketgizaw6529
    @bereketgizaw6529 5 месяцев назад

    እረ እባካችሁ መፅሃፍ ቅዱስ ያዙ ይሄ ምን አይነት ነገር ነው ? እኔ እስከማውቀው አያሣፍርም ያሣፍራል እንዴ?

  • @user-xv8bk6oo3s
    @user-xv8bk6oo3s 5 месяцев назад

    ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ ትወናው ይበዛል. በደንብ መጽሐፍ ቅዱስን የሚያውቅ ቀርቦ በያፋጥጣቹ .ባዶ ናችሁ. ሕዝቡም ሳቅና ፊዝ ፈልጎ የመጣ ነው

    • @Rose-vw4gw
      @Rose-vw4gw 5 месяцев назад

      አንተለምንአታፋጥጣቸውም??ካወክለምዝምትላለህ?እውቀትህንተጠቀምበት❤

    • @johnf906
      @johnf906 5 месяцев назад

      በመፅሐፍ ቅዱስ ሰው ይለወጣል፣የድሮ የሐጢአት መንገዱን ይተዋል። በቅድስና ለመኖር ኃይል ያገኛል።። መፋጠጡን ምን አመጣው???፦፦