Комментарии •

  • @tigi886
    @tigi886 3 месяца назад +5

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስፈልግህ ብቻ ሳይሆን በኔ መስራት ስትፈልግ እኔ እንዳልከለክልህ እርዳኝ🙏 ዘመንህ ይባረክ ነብይ ዘኔ።

  • @elizabethberhane3898
    @elizabethberhane3898 3 месяца назад +4

    አሜን። አሜን ።መንፈስ ቅዱስ አንተ የህይወት ስርአት ነህ። አፅናኝም ወላጅም አንተ ነህ፣ ረዳት፣ አስተማሪ... መንፈስ ቅዱስ ሆይ እርዳን። ተፅናንቶ የቀረ ሰው ሆኖ መኖርን አስችለን ። ባሪያህን እየባረክ እየባረክ... ባርከው።

  • @TeshomeBulamoo
    @TeshomeBulamoo 2 месяца назад

    ተባራክ ዘመንክ ቡሩክ ይሁን አሜን ፓሰቴር ዘኔ እንደ ቀሉ መኖር ለሁለችን ይሁን ፀጋ ይብዘልክ

  • @asnakechregassa4270
    @asnakechregassa4270 3 месяца назад +4

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ!ፀጋው ይብዛልህየብዙዎች አባት ሁን አሁንም!❤❤❤

  • @BirtukanMokonintunebo
    @BirtukanMokonintunebo 3 месяца назад

    አሜን አመን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ጸጋ ይቸመርል❤️❤️❤️

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y 3 месяца назад +3

    wowowowowowoክብር ሁሉ ለመንፍስ ቅዱስ ይሁን ❤❤❤ ተባረክ ነብይ ዘነበ❤❤❤

  • @manyazewalhizkiyas7518
    @manyazewalhizkiyas7518 3 месяца назад +4

    ዛሬ አንድ ነገር ገባኝ ከመንፈሰ ቅዱስ ጋር ሲኖር የዓለምን ህይወት ሳይሆን የ መንግስተ ሰማይን ህይወት የመኖር ልምድ በዓለም በመኖር መኖር ሆኖ ተረድቼዋለሁ ጌታ በመንፈስቅዱስ መብዛት ያብዛልን

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 3 месяца назад +2

    ጌታ ሆይ ስም ይባርክ የእግዚአብሔ ሰው ዘመን ይባርክ መንፈስ ቅዱስ ና እፍልጋሌው😢😢😢 መንፈስ ቅዱስ ሕይወት ስራት ነው አባቴ ና❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 3 месяца назад +2

    በማያልቀው አይሉ ኢየሱስ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 3 месяца назад +2

    ዉይ ዘኒ ምን ልበልህ? ዘለአለምህ ይለምልም። ነፍሴን እንዳረሰረስካት እንዲሁ ረስርሰህ እለፍ። ❤❤❤❤

  • @elsasolomon9655
    @elsasolomon9655 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ተባርከያለሁ ነብይ ዘኔ ፀጋ ይብዛልህ

  • @tessydaniel9739
    @tessydaniel9739 3 месяца назад +2

    ዘንዬ ባንተ ዉሰጥ አምላኬን እየየሱሰን እንዳይ ሰለምታደርገኝ ባንተዉሰጥ የሚሰራዉ የአ/ቸር መንፈስ ሰሙ ለዘለዓለም ክብር ምሰጋና ለጌታ ይሁን ።ዘንዬ አሁንም ከዚህ በላይ ፀጋወን አብዝቶ ይጨመርልህ ጌታ ሁሌ ይጠቀምብህ ለብዙዎች መፍትሔ ያድርግህ ተባረክልኝ በጌታ ዉድ የሇንከዉ ወንድሜ ንርልኝ❤

  • @user-uo9fe1ts8y
    @user-uo9fe1ts8y 3 месяца назад +1

    ውድ የጌታ ሰው አስተምሮህን ወደድኩት❤❤ አዎ ጌታ በሰማይ እንጂ በውስጣችን የሚኖር ለመሆኑ መገንዘብ ያቃተን ሆነናልና እንስማው፣ እናናግረው እናማክረው አሜን። የጌታ ሰው ፀጋው ይብዛልህ አመሰግናለሁ።

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 3 месяца назад +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ውይ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው መንፈስ ቅድስ❤❤❤❤❤

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 3 месяца назад +3

    Oh መንፈስ ቅዱስ የኔ ናፍቆት

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 месяца назад +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻

  • @user-nl1gr6wi3m
    @user-nl1gr6wi3m Месяц назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏

  • @botin6076
    @botin6076 3 месяца назад

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee amasaginalewu le hulum neger yene getaaa tkxxx so much ❤❤🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q 3 месяца назад +2

    ዘኔዋ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ ቃላት የለኝም

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 3 месяца назад

      በትክክል❤❤❤

  • @asefu472
    @asefu472 3 месяца назад

    ጌታ ይባርክህ ወንሜ ዘኒ

  • @user-yb5eb3sb9k
    @user-yb5eb3sb9k 3 месяца назад +2

    Tabarak Amen Amen hallelujah ❤️🙋❤️

  • @user-bu2sg6im3w
    @user-bu2sg6im3w 3 месяца назад

    አመን አመን አመን አመን አመን አመን መንፈስ ቅዱስ ወልካም ና እፈልጋለሁ ተረድች እንድ ኖር አንተ የማይፈልግ ሕይወት ከእኔ ይራቅ ከመንግሥት እንዳ ቀር እባክ በመንፈስ ቅዱስ እንድኖር እርዳን❤❤❤😢😢

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 3 месяца назад +1

    ነቢይ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @TeshomeBulamoo
    @TeshomeBulamoo 2 месяца назад

    የጌታ ሰላም ይብዘለችሁ

  • @mesimesi3695
    @mesimesi3695 3 месяца назад

    አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏

  • @zed8788
    @zed8788 3 месяца назад

    እግዚአብሔር በሚገኝበት መገኘት ይሁንልን ::
    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ነብይ ዘነበ :🙏🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 месяца назад

    አሜን❤😊

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 3 месяца назад +1

    ❤GOD is good every second!

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq
    @WonderfulWinterSled-hf9vq 3 месяца назад +1

    ነብይ ዘኔ ፀጋው ይብዛልክ ❤ ❤ ❤

  • @meazatadesse2067
    @meazatadesse2067 3 месяца назад

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶይባርክህ እውነትም በውስጥ ገብቶ ለቡዙወች እየፈሰሰ ነው ይብዛልህ

  • @user-xr3jp5cw8l
    @user-xr3jp5cw8l 3 месяца назад

    ዘኔ ጌታ ይቨባርክኽ የሚገባው ን የጌታ መንፈስቅዱስ ከእኛ ጋር ያለዉ እዉነት ገልጣሃል በእኛ የሚኖር ፈቃዱን የሚያደርግ እዉነት ገላጭ መንግስቱን አረጋጋጭ እንግዲህ ለሁሉ እንዲደርስ በጹሁፍ ቢቀርብ መሐልካም ነው ጌታ ይባርክኽ [ኢዮሳፍጥ ከጅማ]

  • @WorkuChalie-tg9vo
    @WorkuChalie-tg9vo Месяц назад

    tebarekilin nebiy zinabu

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 3 месяца назад

    ❤❤❤❤ዘኔዋ የተወደድህ ወንድሜ የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛልህ።🎉🎉🎉

  • @teracota_00
    @teracota_00 2 месяца назад

    አሜን !

  • @asterdegu9426
    @asterdegu9426 3 месяца назад

    ጌታ ይባርክህ ደግሜ ነው የሰማሁት❤

  • @BergaDender
    @BergaDender 3 месяца назад

    የተወሳሰበውየመፍታት አቅም የተቸረህ በትጋትማሳደግ የቻልክ የዘመናችን የቋጠሮ መፍቻ ቁልፍ ስለሆንክ ከልቤ መረቅሁህ አብዝቶ ባራኪ ነህና!!!!!!ተባረክ ። አሜን !!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @HG-ww6fm
    @HG-ww6fm 3 месяца назад

    ተባረክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 месяца назад +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 3 месяца назад

    ጌታ ፀጋውን ድርብ እጥፍ ያብዛልህ።ወገኖች ከፊለፊት ያሉ አገልጋዮች መፅሐፍ ቅዱስ የያዙት ግደሌም ለአንድ እሁድ ወይሮብ አይከብደም ሞባይል ከሞባይል አናንብ ባካቹ ኳየሮች ተው ቃሉን መፅሐፍ ቅድስ ያዙ ፀጋውም ይብዛላቹ

  • @tigist5851
    @tigist5851 3 месяца назад +13

    ዘኔ ዘመንህ ይባረክ በእንባ ጀምሬ በእንባ ነው የጨረስኩ መንፈስ ቅዱስን መግለጽ ከባድ ነው ግን በውስጣችን ስላለ መረዳት አይከብድም እኛ ጠፍተን እሱ ይድመቅ ይታይ ተባረክ ፍጻሜህም እንዲሁ ስለሚሆን ክብሩን ጌታ ይውሰድ። ❤❤❤

    • @user-sr6ir1rv1n
      @user-sr6ir1rv1n 3 месяца назад

      ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወበጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ

  • @amanberaki1285
    @amanberaki1285 3 месяца назад

    ስጦታችን

  • @AsratTasfaye
    @AsratTasfaye 3 месяца назад

    ዘነ፡ሰላም፡ላንተ፡ይሁን፡እ/ር፡ፀጋውን፡ያብዛልህ
    አንድ፡ነገር፡ልጠይቅህ፡ሀዋሳ፡ከተማ፡ቱላ፡ሙሉወንገል፡መተህ፡ነቤሬ፡ዋይ፡

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 Месяц назад

    Be blessed brother

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 месяца назад

    ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 месяца назад

    O my God,,,,, powerful message,,,,, what a word,,,,,,,,,uuuuuuffffffffoooooooyyyyyy,,,,,, praise God,,,,this is my Jesus ♥️♥️♥️👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @FikirAbirami
    @FikirAbirami 3 месяца назад

    Amen❤❤

  • @mirtineshamen1177
    @mirtineshamen1177 3 месяца назад

    GOD bless my brother!!!

  • @WeyniTshaye
    @WeyniTshaye 3 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥 ❤❤

  • @DavidHope-el8dh
    @DavidHope-el8dh 3 месяца назад +1

    Blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y 3 месяца назад +1

    ድንቅ ቃል ነው ።

  • @user-rs8yq7nd2h
    @user-rs8yq7nd2h 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን እንጠብቅሀለን አባ ናና ወሰደን ካላተ ምንም የሚያስደስተን ነገር የለም አባ በመሰውያህ ሆነን እንጠብቃለን ያተን መምጣት 😍🙏🙏

  • @CheAmedere4
    @CheAmedere4 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 3 месяца назад

    Ameeeen Ameeen Ameeen Kibir Lageta Yehuni Geta Yebarki Zamani Hiwoti Bageta Yebarki Zaniy❤❤❤❤❤❤

  • @selinachannel1870
    @selinachannel1870 3 месяца назад +2

    Menfesaw abate Buruk eko neh ❤❤

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 3 месяца назад

    Tebarek

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 3 месяца назад

    ዘኔዬ ተባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😍😍😍😍🥰🥰አሜን

  • @botin6076
    @botin6076 3 месяца назад

    Amennnnnn tabarki wedimeee tkxxx so much ❤❤

  • @user-rs8yq7nd2h
    @user-rs8yq7nd2h 3 месяца назад

    ሌላ አፅናኝ ዪሰጣችዋል አሜን አሜን 😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YetnayitKebde-fe1fs
    @YetnayitKebde-fe1fs 3 месяца назад +1

    አሜን

  • @yordanosyoutube3050
    @yordanosyoutube3050 3 месяца назад

    ዘኔዬ ተባረክ🎉🎉🎉አሜን

  • @user-bv8yy9gn5e
    @user-bv8yy9gn5e 3 месяца назад +1

    Geta Iyesus Anzio yibarkih

  • @haymanotleta347
    @haymanotleta347 3 месяца назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @selamawitAsefa
    @selamawitAsefa 3 месяца назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @birhanwubshet
    @birhanwubshet 3 месяца назад

    Wow thanks God bless you!!!!!!!!!!!!!!!

  • @nigatubezabih6813
    @nigatubezabih6813 3 месяца назад +1

    Hallelujah

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 3 месяца назад

    God bless you so much brother ❤️🙏🏽🙏🏽💞🙏🏽🙏🏽💞

  • @user-sj7ru6dr9x
    @user-sj7ru6dr9x 3 месяца назад

    Amen Zene be blessed

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 месяца назад

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @user-jn5hh5dq2q
    @user-jn5hh5dq2q 3 месяца назад

    Amennn amennnn❤❤❤❤❤❤❤ Tabarkln

  • @botin6076
    @botin6076 3 месяца назад

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 месяца назад

    Geta abzto yebarkeh ❤

  • @EYOBAMESHE
    @EYOBAMESHE Месяц назад

    N/Zenne ante lemdrachn ke IGZABHER Yetesexehen bereketachin neh.

  • @user-hj7ct4zm5c
    @user-hj7ct4zm5c 3 месяца назад

    tebarek

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch1026 3 месяца назад

    AMEN 🙏 JESUS IS LORD JESUS IS LOVE ❤ GLORY TO JESUS
    Holy Spirit in the name of the Lord Jesus Christ BLESS IN JESUS NAME prophet

  • @Ameha-hh7lx
    @Ameha-hh7lx 3 месяца назад

    አቤት እግ/ር በየዘመናቱ ሠው አለው

  • @teshaydesta790
    @teshaydesta790 2 месяца назад

  • @aronfembaye3926
    @aronfembaye3926 3 месяца назад

    #መንፈስ_ቅዱስ highlight ይደረግ እባካችሁ? @Wengel tube

  • @ToranBurte-Gojjoo
    @ToranBurte-Gojjoo 3 месяца назад

  • @IssacAbigial
    @IssacAbigial 3 месяца назад

    Tebarek