❤❤❤ I Am ORTHODOX BUT NOTHING STOPS ME FROM LISTENING YOUR GOSPEL SONGS ❤❤❤ ❤❤❤ ene le paster Tekeste yalegnin fikir kibir be Minm kalat ligelstew alchilim Ejig Betam ewedhalehu akebrhalehu Specially for your beautiful wife I have a big respect ❤❤❤ Beteley beza be chinkin gize be mezmurochh abreh ejig alkishalehu eskezam alekisalehu Ene yanten Mezmuroch ende Therapist new yemtekembachew because manm belelegn be kebad chigir wust hogne erasen yetelahubetin gize yasalefkut bante new ❤❤❤❤ mezmurochih medhanitoche nachew Yesew wore endehone gud 1 semon new Manm Minm ayametam ayametam Yam alfo zare silayehuh I’m so happy !!!! ❤❤❤❤
I am not shocked you went through this. What I am shocked about is how you were able to stand after that moment. I am shocked by the magnitude of the grace and power of God. You are more beautiful and humble now than ever before.
May God bless you both. Teachable interview. ዝማሬው እራሱ ህይወቱ እንደሆነ ይናገራል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ይብዛልህ ቲጂም አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን እየመረጥሽ ስለምታቀርቢልን ተባረኪልን! Thank you so much
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የተከስተን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ፈተና ገጥሞት በነበረ ግዜ የሴትየዋ ባል ቪኦኤ ላይ ቀርቦ ከተለያዩ ስዎች ጋር ስለሁኔታው ሲናገር እስማ ነበር ተከስተ አሳዝኖኝ ነበር ግን የድንግል ማርያም ልጅ ከነባለቤትህ እንኳንም ለዚህ አበቃህ ባለቤትህ የምትደነቅ ጎበዝ ሴት ናት አብራችሁ አርጁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
Enem endezaw 🤩🤩🤩👍👍
እግዚአብሔር ይባርክህ ።
የሚያፀድቅ እግዚአብሄር የሚኮንንስ ማን ነው?
God bless you.
Le sitetochu hulu halafnet mewsedh ena tihitnah betaàaam tilq sew mehonih yasayal.
Bless you🙏🥰🥰🥰
ተኬ አንተም ሚስትህም ግሩም ናችሁ በጣም ትደነቃላቸሁ, የጌታ ምህረት የበዛላቸሁ, አንተን ለምደራችን የሰጠ ጌታ ይባረክ
'ድካም ደክሜአለሁ አጥፍቻለው ኃላፊነት እወስዳለሁ ' ተኬ በግሌ በጣም አመሠግንሀለው ተባረክ ያጠፋውን አጥፍቻለው የሚል ብዙ ክብር ይገባዋል ምንም አጥፍተው እንደማያውቁ በሰው ድካም ላይ የሚዘምቱ ..... ከተኬ ይማሩ
በህይወቲ ከማደንቃቸው የእግዚአብሒር ሲቶች ፀጋ የበዛላቸው ያንተንባለቢት እ/ግ ይባርካት
ተከስተ በጣም የሚወደድ አገልጋይ ነው መሳሳት በሰው ባህሪ ውስጥ ያለ ድካም ነው ከስህተት መመለስና ፈጣሪን ይቅርታ መጠየቅ ደግሞ ተገቢም በቂም ይመስለኛል ተከስተ እንዳለው ባለመገልጡ ካልሆነ በስተቀር ክርስቶስም ሁሉም ኃጢያት ሰርተዋል ብሏል::
የሰውን ጥፋት አጉልተው ይሚያራግቡ ሁሉ ሊያራግቡ ከሚፍልጉት በላይ የተደበቀ ወንጀል ያለባቸው እንደሆኑ ይታመናል አንተ ስህተትህ ታዉቆ ከጨልማው ወደሚያበራው ብርሃን የወጣህ ነህ ይልቅስ በጨለማ ውስጥ ላሉት ዘምር ::
እንኳን ለእግዚያብሔርና ለእግዚያብሔር ሕዝብ ቆምክለት ሰው ሰውነቱን አይለቅም እንወድሃለን
ጌታ ቸር ነው እንደሰው አይደለም ያቆመህ ጌታ ይባረክ ጌታኮ ቸር ነው
Ooo tekestye enkon geta radeha
አንተ እንደ ዳዊት ነህ ልብህ ቶሎ የሚመለስ እና የፍቅርና የምታገለግለውን ህዝብ አክባሪ ነህ ተባረክ
የክርስቶስ እየሱስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያነጻል። ከሁሉም አይነት አሜን እንወድሀለን ❤❤❤❤
Amen
Wossen amen
amen❤❤
@@tigistkebede6606❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 👏
ሰዉ ሁሉ በየቤታችን በሀጢያት የማንወድቅ ይመስል ያን ግዜ ሚዲያዉ ሁሉ እንደዛ ወሬዉን ሲያራግበዉ ያኔ በጌታ ፊት ጌታ እየሱስ እንዲያበረታህ በቤታችን የፀሎት ግዜ ላይ ልክ በአካል እንደምናዉቅህ ሰዉ ነበር ስንፀልይልህ የነበረዉ ።ጌታ ዛሬ በክብሩ አክብሮህ ሳይ እና ለነፍስ የሚሆኑ ዝማሬዎችን እንድንሰማ ስለረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ። አሁንም ዘመንህ ይለምልም።
ለባለቤትህ ያለኝ አክብሮት ጌታን በልቧ የታመነች እደገና በመከራ የፀናች የተባረከች ናት ❤
BLESS U.
❤❤❤
I Am ORTHODOX BUT NOTHING STOPS ME FROM LISTENING YOUR GOSPEL SONGS
❤❤❤
❤❤❤
ene le paster Tekeste yalegnin fikir kibir be Minm kalat ligelstew alchilim
Ejig Betam ewedhalehu akebrhalehu
Specially for your beautiful wife I have a big respect
❤❤❤
Beteley beza be chinkin gize be mezmurochh abreh ejig alkishalehu eskezam alekisalehu
Ene yanten Mezmuroch ende Therapist new yemtekembachew because manm belelegn be kebad chigir wust hogne erasen yetelahubetin gize yasalefkut bante new
❤❤❤❤
mezmurochih medhanitoche nachew
Yesew wore endehone gud 1 semon new
Manm Minm ayametam ayametam
Yam alfo zare silayehuh I’m so happy !!!!
❤❤❤❤
Me too,like Tekeste and Tg konjo too❤
ቅብጥርጥር
@@brainfuel9593 kinat choho yemayiweta agannt new
Kitil bel ( bey)🐍🐍🐍🐍
@@Heavennebiyu:-ተባረክ ይብዛልህ እግዚአብሔርን የሚያከብር መዝሙር ከእግዚአብሔር ነው የተኬ መዝሙሮች ደግሞ አይጠገቡም
እኔም እንዳንቺ
ልጅ ሁኜ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤታችን በተከራዩ ሰዎች ምክንያት ኘሮቴ... ስለነበሩ ያንተን መዝሙር ይከፍቱ ስለነበር በውስጤ ቀርተሃል!! አሁን ጌታ እረድቶኝ ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ መጥቻለሁ::
ተመስገን !
Eseyyyyyyy
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Eseeey
ክብሩ ይስፋ
ትግስት አንቺም በጣም ድንቅ ነሽ :አጠያየቅሽ እርጋታሽ ማዳመጥሽ እጅግ ደስ ይላል ተባረኪ::
እ /ር ይባርክህ ፓስተር ተከስቴ። ልጄ የዛሬ 22 ዓመት አፉን የከፈተው ባንተ ዝማሬ ነው። አሁን አድጐ የህክምና ዶክቶሬት የመጨረሻ ዓመት ተማሪ ነው። ሁሌም ትዝታችን ነው። ጌታን ስላንተ እንባርከዋለን።
BLESS U.
❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ተመስገን ተመስገን ሀሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ይሰራል ስራዉን..❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤😭😭😭😭😭
ዋናውን ሚና የተጫወተችው እረዳትነትዋን በተግባር ያስመሰከረችው ባለቤትህ ስለ ይቅር ባይ ልብዋ በጣም እየተደነቅሁ ጸጋን ያበዛልሽ እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት አንቾም ዘመንሽ ይለምልም በጉዋዳሽ ጌታሽን ያከበርሽ አንቺ ይህን ሚና ባትጫወቺ ኖሮ ይሄ ሁሉ ክብር የዝማሬ ባርኮት አይፈስም ነበር ተባረኪልን!
My thoughts exactly. የምትደነቅ ሴት ናት። ቀሪው ዘመናቸው ይባረክ
ሁሉም ለበጎ ነው ዋናው አንተ ጠንክረህ ወደ እማይጠገበው አገልግሎትህ ተመለስክ ባለቤትህም ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ጸጋውን ያብዛልህ ተኬ ወንድሜ ።ቲጅዬ እንችም ተባረኪ
🙏❤🙏
ፃድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ይነሳልም።
ወንድሜ ተከስተ በጣም የተወደድክ ነህ።
ባንተ ህይወት የተከሰተው ስው መሆናችንን ማሳያ ነው።በፀጋው ተሸፍነን እንጂ ሁላችን ከክብራችን የወረድን ከክብር ውርደትን የመረጥን የአዳም ልጆች ነን።እኔ በበኩሌ ምንም አይደንቀኝም!!!
ተባረክ እንወድሀለን!!!!❤❤❤
ውይይይይ ሀሌሉያ፣ አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ባይኖር ፣ በሂወት ባልኖርን ስሙ ይባረክ ፣ ተባረክ ወንድሜ ከምስክርነትህ ብዙ ተምረናል 🙏🙏🙏
ይህንን ዬመሰለ አፅናኝ መዝሙር ታፈልቅ ዘንድ በዚህ መሰበር ውስጥ አለፍህ ተባረክ❤
አቤት ወንድም ተከስተ እንኳን ጌታ እረዳክ ባንተ ዉስጥ የጌታይን ልብ አይቻለዉ ተባረክ 😊😊😊😊
BLESS U.
ተኬ ተባረክልኝ! ይብዛልህ! ቲጂዬም ተባረኪልን!! ይህንን ቃለምልልስ ከልብ ያደመጠ የህይወቱ መንገድን የሚያቀና ነው:: ለኔም ይህ ሆኖልኛል:: ብርክ በሉልኝ❤️
❤ጠያቂዋም ተጠያቂውም ድንቅ ናችሁ። ስወዳችሁ!!!!!!!!❤
ዋዉ በጣም የሚገርም ትልቅ ምስክርነት የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ ዛሬ ላይ ዝማሬ ስብከት መሆን የሚችል ነገር ወጣ በመዝሙርህ ከተጽናኑ ሰዎች አንዱ ነኝ ግን በምስክርነትህ ትልቅ መረዳት አግኝቻለው ዘመንህ ይባረክ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ
መዝሙር በለሊት የሰጠኝ
ቃል ገብቶልኛል አውቃለሁ
ላይጥለኝ ደግሞሞ ላይተወኝ :
በጨለመብኝ ሰአት በዚህ ዝማሬህ ጌታ አፅናነቶኛል ያብዛልህ ይህን ፀጋ
ትህትናህ በግልፅ ይታያል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንዳነደ የሚፈርዱ ሰወች እነኳን ኖሩ:: እነሱ ሲፈርዱ ወደ እግዚአብሔር አብዝተን እንድንቀርብ መነገድ ይሆናሉ:: የቆመ ቢመስለው ይጠንቀቅ""
ተባረኩ ብዙ ተምሬበታለሁ በሁለቱም ቃለ መጠይቅ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏🙏
አልተቆለፈም የይቅርታ ደጁ
ዛሬም ይራራል ላመነ በልጁ።
በጌታ ቲጂዬ አንቢብው መልእቴን ለተኬ አድርሽልኝ በመጀመርያ አንቺን ጌታ ይባርክሽ ስለአቀረብሽልን ደግሞ ሁሌታችሁም ቃለምልልስ ሳይሆን የቤተሰብ ውይይት ነበረ የምመስለው እንዳያልቅብኝ እየሰሰትኩ አለቀብኝ ውይይታችሁ። ልቀጥል ቲጂዬ ተኬ ድካም ውስጥ በነበረበት ወቅት እኔ ከሀገር ውጭ ነበርኩ ወታደር ስለሆንኩ በወቅቱ መዝሙሮቹ በነበርኩበት ግዳጅ ቀጠና ሆኜ ከጆሮዬ አይወርዱም ነበረ እና የፌስቡክ ገፅ ላይ ያልጠበኩትን የጠላት የስድብ ወርጅብኝ ዘመቻ አየሁ በጣም ደነገጥኩ መቋቋም ስያቅተኝ ልክ እንደ እኔው ሌላ ሀገር በግዳጅ ምክንያት የነበረ ጓደኛ ነበረኝና ስነግረው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እሱ አበረታትቶኝ አይዞህ የነሳል አለኝና ።ይሄውልህ ፀግሽ ሰው መውደቅ ሳይሆን ክብደቱ ወድቆ መቅረት ነው እና አሁን ማልቀስህን ትተህ እ/ር እንድያበረታው አብዝተህ ፀልይ አለኝ እሺ ብዬ የፌስቡክ አካውንቴን ድሌት አድርገው እንዳላይ ለረጅም ግዜ አንድም ቀን ሳላቋርጥ እፀልይለት ነበረ እ/ር በአድስ ክብር እንደምገልጠው ስገባኝ አመስግኜ ጨረስኩ ከዛ እማኝ በምለው ስዲ ተገለጠ የፀሎቴ መልስ ነው ብዬ ጌታን አመሰገንኩ በቃ እኛ የማንም ውለታ የማንም እጅ የሌለብን የእ/ር ልጆች በመስቀል ላይ ዋጋ የተከፈለልን የኢየሱስ አምባሳደሮች ነን ኢየሱስ ጌታ ነው የትኛውም ድካም የትኛውም ውድቀት ከጌታ አይለየንም እኔ እንደሁም የተኬ መውደቅ ለሌላ ክብርህ ሆነለት አበቃሁ ፅፌ ስለማልጨርሰው ተባረኩልኝ ሁለታችሁም።ፀጋዬ ነኝ ከጂማ።
Antm tebarek sw yalayew tlk agelgilot new yantm end ant yalutn leleloch yemimalidutn ig/r yabzalin
ተባረክ አንተም
ተኬ ትህትናህ ሰው ይገዛል ተባረክ የተሰበረ ልብ ያለው ሰው ምንም ነገር ውስጥ ቢገባ እ/ር ይወደዋል ምህረትንም ያበዛለታል ትህትናህ ገዝቶኛል 💖🙏
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ቴከስተ ዝማሬዎችህ ብቻ ሳይሆን ንግግሮችህ ሁሉ በማስተዋል እና በጥበብ በእውቀት የተሞሉ ናቸው በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ተባረክልን በጣም እናመሰግናለን ። ቲጂዬም እንደሁለው አድናቂሽ ነኝ እርጋታሽ ጊዜ ሰቶ መስማት ለእንግዶችሽም ለእኛም በጣም ደስ ይላል እና ቢስተካከል ብዬ የማስበው ውሃ እና ሶፍት ቴብል ላይ አድርገሽ ከእንግዳው ፊት ብታስቀምጪ ጥሩ ነው በተረፈ እናመሰግናለን ተባረኩ።
I am not shocked you went through this. What I am shocked about is how you were able to stand after that moment. I am shocked by the magnitude of the grace and power of God. You are more beautiful and humble now than ever before.
BLESS U.
🙏❤🙏
ባለቤትክ የተባረከች ድንቅ ሴትናት መቼም እርግጠኛ ነኝ ለሷ ያለክ ፍቅርና አክብሮት እንዴትእንደጨመረ።የተወደድሽ ውድሽንና በረከታችንን እንዲነሳ ፀጋ ሰለበዛልሽና ስለተረዳሽው ተባረኪ።በዛም ወገን ያሉ ጥንዶችን የጌታ ፀጋና ምህረት ትዳራችሁን ደግፎ እንዳቋመውና እንዳስረሳችሁ ሙሉ እምነት አለኝ።እኛ የምናመልከውጌታ እንግዲህ ይህ ነው ትንሳዬ ሆኖ ዳግም ህይወትን የሚያድስ ድንቅ ነው ።
🎉😅
የተወደድክ ወንድማችን ተኬ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው በብዙ ይገለጥብህ በርታ ቲጂዬ አንቺንም ጌታ ይባርክሽ!
ድንቅ ዝግጅት!
(አዘጋጅና አቅራቢዋ፥ ትዕግስት እጅጉ፥ እግዚአብሔር አምላክ ከላይ ከፀባኦት ይባርክሽ፤ እንወድሻለን።)
ameennn
I genuinely wanted to encourage TG how she is serving the body of Christ immensely. Keep shining and rising 💖
አቤት ትህትና እርጋታ በደንብ ከእዚያብሄር ጋር ጊዜ ወስደክ በደንብ ተሰርተክ አንፀባርቀክ እንደወጣክ መዝሙሮችክ እና የቃል እዉቀትክ ያስታውቃል
ያለፍክበት ነገር ከፍ አድርጎሃል ምክንያቱም እግዚአብሔር በይቅርታው በሚታመኑ ደስ ይለዋል ከዳዊት ቀጥሎ በኛ ዘመን ደግሞ እግዚአብሔር እንደልቤ ያለው አንተን ነው ብዬ በግሌ አምናለሁ ኑርልን ለምልም
አንተ የእግዚአብሔር ፀጋ መገለጫ ነህ! በብዙ ተባረክ ተኬዋ! ቲጂ እርጋታሽና የአጠያየቅ ጥበብ ሽ የሚደነቅ ነው።
እኔ በእውነት ጌታ ያውቃል ክርስትና ከነ ውበቱ ተኬ ውስጥ አያለሁ ሁልጊዜ ከሱ በጣም ብዙ ነገር መማር ይቻላል ሰው መንፈሳዊ ሲሆን እና ሲያድግ እንደ ተኬ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ባለ ቤትህም ድንቅ ሴት ነች ለምልሚልኝ ቲጂዬ አንየቺ አንደኛ ነሽ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ያለሽ boldness እና ለጌታ ያለሽ ፍቅር በጣም ደስ ይለኛል ክበሪልኝ የኔ እህት
እውነትም "የምህረቱ መገለጫ ምልክቱ "
የጌታን ባለብዙ ምህረት ባለቤት መሆን አይተንብሀል ፣ ተባረክ ። ደግሞ ትህትና በዕውቀት ያልከው ትልቅ ነገር ነው። አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
ቲጂዬ የኔ ጎበዝ በብዙ ተባረኪልን
ኬክ የሆነ ሰው ዝማሬህ ብቻ አይደለም ስብዕና ሁሉ ነገረህ ደስ የሚል ሰው ተባረክ ተኬ እንወድሃለን❤
ምንም ሃጥያት የሌለበት የመጀመርያዉን ድንጋይ ይወርዉር ቢባል አንድ ሰዉ ይኖር ይሆን? እንኳን አላጣንህ ዉድ ወንድማችን። ባለቤትህ ድንቅ ሴት ናት ተባረኪ ዉዴ።
2015በፈረንጆች ትዝ ይለኛል መስተንግዶ እየሰራው ነበር እና መጠጥ እየጠጡ ስሙን ሲያጠፍ ነበር ነገር ግን የጠላት ወሬ እንደሆነ ውስጤ ይነግረኝ ነበር ይገርማል እግዚአብሔር እድሜ ሰጠኝና ይሐው በግልፅ ሰማው እግዚአብሔር ያከበረ ሁልጊዜ ፈተና ይበዛበታል ተኬ ተባረክልኝ
You’re inspiration for all young Christians❤& we still love and respect you ❤
የሚገርም ነው ሰይጣን ወጥተህ ትጠፋለህ በሎ ሲጠብቅ ጌታ እየሱስ በልዩና በሚለቅ ቀባት ገለጠህ ዘርህ ይባረከ
Getako new ❤
😢😢😢❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏❤🙏
ሰው ድካሙን ሲያምን በጥፍ ተለቅልቆ የመጣ እድለኝ ሰው ማለት አንተ ነህ ዳዊት ህይወት እንዲህ ነበር ድመቅ ዘመንህ ይብራ
የተፈጠረው ስህተት ሌሎችን ለማስተማር ነው እንጂ ዝም ብሎ አይደለም። በጣም ነው የሚወድህ ። ትህትናህ! !!!
ዉድ ፓስተር ጌትነት የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ አሜን።❤ዉድ ፓስተር ስለ ትህትናህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።❤ስለ ዉድ ባለቤትህ ይቅርና በመከራህ ሰዓት ከጎንህ በመቆሟ ከልብ አመሰግናታለሁ።እህቴ ታላቅ ሰው ነሽ አከብርሻለሁ ፣ዘመንሽ ይባረክ❤መቼም ሰው ሁሉ ለፈተና የተጋለጠ መሆኑን እያወቅን እራሳችንን ንጹሕ ለማድረግ እንጣጣራለን።ግን አንቺን በጌታ ጸጋ አልደፈረሽም ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን❤።
ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ!ድንቅ ትምህርት ሰጪ ነው❤
ተኪዬ የኔ ትሁት ስወድህ እኮ! እግዚአብሔር የረዳው ሰው እንዲህ ነው። ባንተ ላይ የተገለጠው ፀጋ፣ እግዚአብሔር ለትሁታን ፀጋን ይሰጣል ለሚለው ቃል ማረጋገጫ ነው።
ዋዉ የእንዴ ገና አምላክ ይባረክ እንኳን በለፍከው መንገድ ሁሉ ጌታ እራዳልክ 🎉
ወንድሜ ተከስተ በጣም እንወድአለን። ጠላት እንዳስበው አልሆነብህም ይልቁንም በብዙ ክብር ወጣህ ስይጣን ወደገደል የገፍህ መስሎት ወደ ከፍታህ አወጣህ የሆነው እንኳን ሆነ ጌታ ይባረክ።
በእውነት የዛን ቀን በ voa ስሰማ እንደ አንድ አማኝ ቅስሜ ተሰብሮ ሰውነቴ ሲንቀጠቀጥ ነበር ከሁኔታው በበላይ voa ላይ በንደዛ ሲቀባበሉና ሲያወሩ አልቅሻለሁ እስካሁኗ ሰአት ሳይህ እናደዳለሁ🤔 ግን አንቺ ማነሽ ብትለኝ ምናልባትም ካንተ የባሰ ሃጢያት ይኖርብኛል ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ ባልሳሳት አምና ሲውዲን መተህ ነበር እና እኔና ትንሽ እህቴ ሱቅ ሄደንሱቁ ፊት ለፊት እዛ ቁጭ ብለህ አሁን ስሙን እማላስታውሰው ዘማሪ ከአንተ ጋር ነበር ።እህቴ በጣም ትወድሃለች እና ውይ ሄጄ ሰላም ልበለው ስትለኝ እኔ አልለ ውም አንቺ ከፈለግሽ ሂጂ አልዃትና እሷም አላለችህም ።እና በዚ አጋጣሚ በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ 🙏
እግዛብሄርየረዳው ሰው ነህ ተክየ በሃጥያት የማይወድቅ ሰው የለም ዋናው ወደ ምንጩ መመለስ ነው ተባረክልን
ተከስተ ወንድሜ ትህትናህ በጣም ያስደንቃል :: ለካስ ለዚህ ነው ወድቀህ ያልቀረኸውና ዝማሬዎችህም ክብር ና ሞገስ እየጨመሩ የሚባርኩን? እግዚአብሔር ለትሁታን ፀጋን ይሰጣልና አሁንም እጥፍ ድርብርብ ትህትና እንዲሁም ሞገስስና ፀጋ ይብዛልህ :: አንተ ታላቅ በረከታችን ነህ:: 🎉
ወደ ጌታ ሳልመጣ ከረጅም አመት በፊት በር ዘግቼ የተኬን መዝሙር እየሰማሁ ያለቀስኩት መቼም አልረሳውም ወደ ጌታ እንድመጣም ምክንያት ሆኖኛል ስለተሰጠህ ድን ጸጋ ስሙ ይባረክ ተኬ ተባረክ ተወዳጅ ነህ ❤❤❤❤
እኔ ብቻ ያንተን ውድቀት የረሳሁት? ሁሌም አንተን ሳስብ በዝማሬዎችህ መባረከን እንጂ ወድቀህ እንደነበር ትዝ አይለኝም ያደኩት እስካሁንም የምሰማው የምባረክበት ዘማሪ ነው ተከስተ ጌታ ዘላለምህን ያለምልመው ባለቤትህም ልጆችህም ሁሉ ይባረኩ
Iska mecarsha samu gin minmi alwokum min gatimoti nebara??
በዉድቀት ዉስጥ አሳልፎ የማይሰጥ ሁልግዜ እንደገና እድል የሚሰጥ ጌታ ስሙ ይከበር ካንተ ብዙ እንማራለን ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ
እልልልልልል አሜን አሳልፎ የማይሰጠ ሊቀ ካህኑ ለታርድው በግ ይሆንልት😭😭😭😭 ቃል የለኝም ጌታ እየሱሰ
BLESS U.
ዛሬ እንደሀገር እንዳንተ እይነት ልብ ያለው አባት እኛ አጥፍተናል ሀላፍነቱን እንወስፍዳለን ብሎ የሚነሳ ሰው ቢገኝ ይሄ ሁሉ መከራ ባልመጣብን ነበር :እግዝያብሄር የተዋረደ ልብ ይስጠን:ተባረክ ወንድማችን
🙏❤🙏
ሰው ሁሉ ይስታል ግን አንተን ጠላት በዚህ መንገድ ሲያገኝህ በውስጤ በጣም ያዘንሁት ተሰብረህ እንዳትቀር እጅግ አዘኘ ከልቤ ፅልየ ነበር ጌታ ስሙ ይባረክ በብዙ ሞገብ በፊቱ ዳግመኛ አቆመህ አሁንም ለምልም ዘመንህ ይባረክ ሚስትህን ጌታ ይባርካት ልባም ሴት ናት እንወድሀለን ተኬ
🙏❤🙏
መውደቅ መሽነፍ ሳይሆን ወድቆ መቅረት ነው መሽነፍ; ወርቅ ጭቃ ውስጥ ስለወደቀ ወርቅነቱን ወይም ስሙን አይቀይርም ያው ወርቅ ነው; የሚያስፈልገው ውሀ ውስጥ መክተት ነው: ፓስተር ተኬ አንተ ድንቅ ነህ እንኳን ቆመህ ደክመህም እወድሀለው❤️
እግዚአብሔር የሚምረውን ይምረዋል የሚራራለትን ይራራለታል ምህረት ለወደደና ለሮጠ አይደለም ከሚምር ከእግዚአብሔር እንጂ እንደሚል አንተ የምህረቱ መገለጫ ነህ እንደዝማሬህ እኛ ሁልጊዜ ጌታን እያሳዘንን ንስሀ ሳንገባ ለምንዘምረውና ለምናገለግለው ምሳሌአችን ነህ ተባረክ ለምልምልን
መጋቢ እና ዘማሪ ተከስተ ጌትነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ...በአንተ መዝሙሮች እጂግ በጣም ተባርከንበታል አንድዬ ፀጋውን ያብዛልህ😍
መጋቢ ተኬ በጣም የምወደው ዘማሪ ነው በድካም ውስጥ ሆኜ እንኳን ወደ ውስጤ የሚመጣው የተኬ መዝሙር ነው ተኬ ከነባለቤትህ ተባረኩልኝ ዘመንህ በቤቱ ይልቅ ለምልምልኝ ❤❤❤❤❤
ተኬ በእውነት ይህን የልዑልን የምህረት እጅ በዝማሪክ በብዙ ተባርኬበታለው ። ተኬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልኝ!!!
ተኬ ወደቀ የምለውን ከማያምኑ ሰዎች ሲነገረኝ መስማት አልፈለኩም ነበር ማሰብ እራሱ አልፈለኩም የጌታ ልብ ያለሆ ቅነህ በበዛ ክብር ጌታ እንኳን ገለጠህ እሰይ ጌታ ሲመጣ እየዘመርክለት ያግኝህ
የመጀመሪ ያውን ዲንጋይ ሀጢያት የሌለለበት ቢባል የሚጠፋ ነው አነርሱ
በድፍረት ሰለሚኖሩ ነው አንተ እንደ ዳውት ንጽ ልብ አለህ ለለዚህ ኑው መዝሙሩ ሄወት ያለው ይህ ጉዳይ ተነስቶ የሚፈርድትን ሰዎች ሂወት ስለማውቅ በጣም አዝኝለው ጌታ ጉዳዮ ከልለብ ነው
ወንድሜ ተከስተ ጠላት ስንት ነፍስ ስትነጥቀው ቆይተህ የወደቅህ ሲመስለው መንግስታትን ነቀነቀብህ አገኘሁት ብሎ ሌበቅልህ ነበር ጌታ ልጆቹን አይችልም አይደል አቆመህ ደግሞም በበለጠ ክብር ገና የጌታን ክብርና ሀይል በዜህ መጨረሻ ዘመን በደንብ ትገልጣለህ
ቲጅዬ የጌታ ወታደር በርቺ ለፅድቅና ዘላለም ህይወት ያለሽ ቁርጥነት በጣም ያስገርማል በርቼ ጌታ ይባርክሽ
የተወደድክ ክቡር የእግዚአብሔር ሰወ ከዚ በላይ በጨመረ ክብር ይግለጥክ ባለቤትክን አመስግንልን ብርቱ ሴት ለበረከት ትሁን አሁን እሔን ሁሉ በፀጋወ ጉልበት ትወልድ ሲፅናና እሔ ካሳዋ ነወ እንዴት በመዝሙርክ እንደምንፅናና ብታቅ ደግመክ አታንሳወ ክብሩን እግዚአብሔር ይወሰድ እንኳን ከብርታትክ ከድካምክ ብዙ ተጠቅመናል ለምልምልን የእግዚአብሔር ሰወ ቲጅየየየ አንቺም ተባረኪልን ሁለታችሁም ሞገስ የጠገባችሁ ለበረከት ናችሁ
ተከሰተዬ ኦርቶዶክሰ ነኝ በጣም ነው የምወድህ በፈተና ማለፋህን አትጥላው እግዛብሔር የሚወደውን ነው ፈተና የሚበዛበት
የበለጠ አከበርኩህ! እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ለመሆኑ ምሳሌ የሆንክ ወንድማችን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ!!! ቲጂ ስላቀረብሽልን ተባረኪ!
ሰው ሆኖ የማይደክም የለም ድክመቱን ታምኖ መመለስ ግን መጽሃፍ ቅዱሳዊ ነው። ጌታ ደግሞ በሀይለኛ ያስነሳዋል። ባለቤትህ በጣም ብርቱ ጀግና ሴት ናት ጌታ ይባርካቹ።
ሰላም ይብዛላችሁ።
ሁለተኛ የዘመርከው መዝሙር በእውነት የኔን ታሪክ ቀይሮታ።even ሁሉም መዝሙሮችህ ለውጠውኛል። በሊባኖስ ፍየል እየጠበኩ እሰማ እና ከአንተ እኩል እዘምረው ነበር 😢 እግዚአብሔር ይባርክ ዘ/ተክስተ
ባለቤትህ ልባም ሴት ነች ብዙ ነገር ከርሷ ተምሬያለሁ ዘመኗ… ይባረክ ❤❤
በጣም አስተማሪ ምስክርነት እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ተኬ በእውነት ጌታ ካንተ ጋር ነው ፀጋ ይብዛልህ ......ቲጂ ሌላዎች ኢንተርቪዎችሽንም እንደዚህ ጠንከር ያሉ ጥያቄዎችን እንሺ በርቺ
ቲጂ ና ፓ/ር ተከስተ የተባረካችሁ ናችሁ!!!!
ሁለቱንም ክፍል ዛሬ ነው ያየሁት ።
እጅግ በጣም ተባርኬያለሁ።
1993 ላይ አ/አ ስቴድየም ላይ በነበረው ኮንፈረንስ ላይ አንድ ከኦርቶዶክስ ወዳጄን ይዤ ገብቼ ነበር። ከብዙ ዘማርያን ለይቶ የተከስተን
"አምነዋለሁ የኔን ጌታ ከዚህ በላይ ያበዛናል
የረገጥነውን ሳይቀር አሳልፎ ያወርሰናል።"
የሚለውን መዝሙር ሲሰማ
አሁን ገና ዘመራችሁ ብሏል።
ፓ/ር ተከስተ ግን እንደ ንስር ኀይልህን ጌታ ስላደሰልህ በበለጠ ለእኛም መባረክ ምክንያት ስለሆንህ ጌታ ይባረክ!!!!!!!
ቲጂዬም ጌታ ይባርክሽ!!!!!!!
ተኬ ባለቤትህን ዛሬ ሳይሆን የዛኔም በጣም አደንቃት ነበር ጌታ ኢየሱስ ይባርካት ትልቅ ሴት ነች ዘመናችሁ ይባረክ::
ተኩዬ ተባረክ ባንተ ዝማሬ ተባርከናል ፣ ብዙ ተጠቅመናል ፣ ለብዙዎችም መንገድ ከፍተካል ያንተንም ዝማሬዎች በብዙ መድረኮች አገልግዬባቸው ተባርኬአለሁ፣ ትጌ አንቺንም ጌታ ይባርክሽ ተከስተን በማቅረብሽ ተደስተናል።
በተሻለ ክብር የመመጣቱ ሚስጥር እራሱን ማዋረድ ነው እግዚአብሔር አሁንም ፅጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን
የተከበርክ የእግዚአብሔር አገልጋይ በአንተ መዝሙሮች በጣም ነው የምባረከው በጣም እታነፃለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ በፀጋ ለይ ይጨምርል ።
ጻድቅ 7 ጊዜ ይወድቃል 7ቴ ይነሳል ማንም ፍጽም የለም በማናስተውለው ስህተት ወደ ፀጋው ዙፋን በመቅረብ ንሰሐ ገብተህ ምህረት ተቀብለህ ፀጋን ተቀብለህ የምሕረትህ መገለጫ የሚለውን መዝሙር ዘመርክ ለሰው ሁሉ መልዕክት ነው ።እግዚአብሔር ምሕረቱ ብዙ ነው ባለቤትህም አስተዋይ እና ጠንካራ በመሆኗ ምህረት ሆነላችሁ ።ወንድሜ ቀሪው ዘመናችሁ በእግዚአብ ሐሳብ ይጠቅለል አገልግሎትህ ትዳርህ ዘመናችሁ ልጃችሁ ጌታ ይባርክ ተባርከህ ለበረከት ሁን ።🎉🎉🎉🎉
ተኬ አንተ ማለት የትውልድ ትምህርት ቤት ነህ ነገርን በእውቀት ማድረግ ማስተዋልና ጥበብ በዝቶልህ ነው ያለፍከው ዘመንህ ይባረክ እውነት ለመናገር በዛ ክፉ ጊዜ ከልቤ አልቅሼ ፀልዬልህ ነበር ጌታ ክብሩን ይውሰድ ባለቤትህ እግዚአብሔር ይባርካት ለምልሙ
ሀጥያቱን የሚናዘዛት የሚተዋት ይለማል ተኬ ተባረክ ሚስት ግን #1ምርጥ ነሽ በጣም አደንቃታለው እኔ ብሆን ብዬ አሰብኩና የይቅርታ ልቧን አደነኩ ተባረኩ ቤተብህ ሁሉ ከክፉ በቀለኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተሸፈኑ
Your songs came from healing!! That is what life is all about!!!May God bless you more and more!!
ፓስተርዬ እኔ ገና ጌታን ሳላውቅ መዝሙሮችህ እሰማና እባረክበት ነበር። ልልህ የምፈልገው መውደቅህ ሳይሆን ለመነሳት የወሰንከው ውሳኔ ነው ።የሚገርመው ደግሞ የተነሳኸው በሚገርም እጥፍ ክብር መሆኑ ነው
ከዚህ ከተዘረጋልህ ወጥመድ አንተንም ባለቤትህንም የታደጋችሁ ጌታ ይባረክ በዚያ ጨለማ ውስጥ ከጎንህ የቆሙትንም ጌታ ይባርካቸው እነሱ የእውነት የክርስቶስ ልብ አላቸው ሁላችንም የቆምነው በእግዚአብሔር ምህረት ነው እንጂ በራሳችን ጽድቅ አይደለም ። አንዳንድ አማኞች እንደ ፈርሳዊያን ናቸው ይቅር ይባላቸው ተኬ እንወድሃለን ጌታ በእጥፍ ጸጋውን ያብዛልህ
የምን ወጥመድ ነው የምትናገረው ? ወዶና ፈቅዶ የገባበት እንጂ ማንም ወጥመድ አላስቀመጠለትም።
ወይኔ ተኬ ሲዘምር ብቻ ሳይሆን ሲያወራም አፍ ያስከፍታል በስማም ተባረክ ሁላችንም ደካማ ጐን በደደደደደንብ አለብን
ጠላቴ ሆይ ብወድቅ እነሳለው በጨለማ ብቀመጥ እንኳን እግዚሐብሔር ብርሃን ይሆንልኛል ስለዚህ በኔ ደስ አይበልሽ።🎉
ተኬ በጣም የምወደው ፓ/ር እና ዘማሪ. ያንተ መዝሙሮች ልክ እንደ መጽሃፍ ቅዱስ ለተለያዩ ችግሮቻችን መጽናኛ ናቸው. (Interview) ኢንተርፊዎቹሁ ስሰማ ደግሞ ከሕይወትህ ቡዙ ተማርኩኝ ትህትናህ ግልጽነትህ ሞጎስህ እና ብአጠቃላይ ትለያለህ. ለዚህ ይመስለኛል ሰይጣን ዲያብሎስ በጣም እንዲቆጣ ያደረከው. ደስ የሚለው ግን እንኳንም ነካካህ ክቡር አስጨመረልህ አገነነህ. ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ኑርልን በጣም እንወድሀለን... ቲጂዬ ተባረኪ እንደ ሁሌ የሚያንጹን የሚያስተምሩን እንግዶች ስለ ምትጋብዢልን ደግሞ አንችም ለእንግዶችሽ ያለሽ ክቡር በዛላይ ትእግስትሽ እርጋታሽ ምን አለ እንደው ቡዙ አቅራቢ እና አዘጋጆች Interviewers ከንቺ ቢማራ ወይም አንችም ማሰልጠኛ ተቋም ቢኖርሽ, አንዳንዱ እኮ የጠየቀውን ጥያቄ እንኳ እንዲመለስለት አይጠብቅም በላይ በላይ ሰውዬውን ግራ አጋብቶ ቁጭ... ብቻ ተባረኪ ቲጅየ ❤
ጌታ በምህረቱና በጸጋው ባለጠጋ ነው። ይገርማል በጣም ።ብዙ ቁምነገር ያስተምራል ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድም ተኬና እህት ቲጂ
ቲጂዬ እግዛብሄር ዘመንሽን ይባርክ በጣም ጥያቄ ሆኖብኝ የነበሩ ጉዳዮችን አንስተሸ ጠየቅሽልኝ ተባረኪ! ተክዬ አንተ እኮ መድረክ ላይ ስትወጣ ጉባኤ ዉስጥ የእግዛብሄር ሞገስ እና መገኘት እንዳለ የናገራል ተባረክ ገና ብዙ ታገለግላለህ የታመነልህን ይቅር ያለህን ጌታ ገና ገና በብዙ ይባርክሃል! ባለቤትህን እጅግ የተወደደች በእዉነት ብዙ ኢትዮጲያዊ ሴቶች ልንማርባት የምትገባ ሴት ናት ዘመንዋ ይባረክ! ትዳርህ በብዙ ይባረክ ሰይጣን ሚበረታዉ ብዙ ሞገስ ያየበትን ሰዉ ነዉ ጌታ በደሙ ይከልላችሁ!
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ባለቤትህ ልባም ሴት ናት ጌታ አንተን እሷንም ልጆችህንም ይባርክ መከራ ሲመጣ አንድም ከጌታ ጋር በደንብ እንድንጠጋጋ እና እንድንማር እንድጠነክር ነው ቲጂዬ እሕቴ ጌታ ይባርክሽ እወድችኃለሁ
እኅታችን ቲጂ አንችንም ጌታ ይባርክሽ በአገልግሎትሽ በጣም ነው የምባረከው ።በጣም ነው የምከታተለው።
በጌታ ፀጋ በርችልን
ብዙ ነገር ተቀቢይሎ ከምስክሪነቱ እግዚአብሔር ሰው ጌታ ዘመንን ይባረክ የተወደድክ እግዚአብሔር ሰው ❤
ተሰላም ለናተ ይሁን እኔ ስለተከስተ መናገር ቃል ያጥረኛል በሱ አገልግሎት እኔን ጨምሮ አይኔ እያየ ብዙዎች ከጌታ ጋር ተጣብቀዋል እሱላይ ያለዉ የእግዚአብሄር ክብር እሚገርም ነው ያለፈዉ ፈተና የባሰ ክብር ጨመረለት ንፁ ሰዉ ስለሆነ ጠላት አፈረ የማ ልጆች ነን የየሱስ እኮ ነን እኛ ቤት ይቅርታ ያባት ዉርስ ነዉ ምህረት ብቻ አይደለም ያደረግንለት የበለጠ ወደድነዉ አከበርነዉ ብርክ ያልክ ነህ ተባረክ
ጌታ መልካም ነው ሁላችንም የሚህርቱ ውጤት ነኝ ክብር ለጌታ ይሁን ባላቤትን ጌታ ይባርካት
ትጂ ጌታ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ ስል ሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤
ሰይጣን አገባቡን አሳምሮ ሲወጣ አመድ ቀብቶ ይወጣል።የእዉነት የምትገርም አይነት ሴት ነች ባለቤትሕ አንተን ታድጋ ትዳርዋን አተረፈች እግዛብሔር ይባርካት ከሰዎች ጀርባ የሚሰራ አጋንት አከርካርውን ሰብራ በክብር አወጣቻቹ ክብር ለሰማያዊው አምላክ ይሑን።
ድንቅ ነው👌 አቤት እርጋታችሁ እንዴት ደስስስስስ ይላል አይኖቼን ሳልነቅል ነው ያየሁ የሰማዃችሁ የትህትና ጥግ🙏❤🙏
ተኬ አንተ የተባረክ የእኛ በረከት ነህ ዘመንህ ይባረክ ጌታ አሁንም ጸጋውን በእጥፍ ያብዛልህ ጌታ በአንተ ሆኖ ሁል ጊዜ የጽናናኛል በመዝሙርህ ተባረክ ስለንተ ጌታ ይባረክ ሰው በወደቀው ላይ ድንገይ ይጥላል ጌታ ግን የወደቀውን አንስቶ ይጠቀምብታል ጌታ ዘመንህን ለእርሱ ያድርገው ብዛልን እንውድሃለን
May God bless you both. Teachable interview. ዝማሬው እራሱ ህይወቱ እንደሆነ ይናገራል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ይብዛልህ ቲጂም አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን እየመረጥሽ ስለምታቀርቢልን ተባረኪልን! Thank you so much
ዘማሪ/ ፓስተር ተከስተ ጌትነት በጣም የምወደው እና የማደንቀው ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው. የሚዘምራቸው መዝሙሮች በሙሉ ያለፈበት ውጣውረዶች ያሉበት ናቸው. ሁላችን ከእርሱ የምንማረው ብዙ ነገር አለ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ. እግዚአብሔር ይባርክህ ተኬ
This is not simply an “interview “ honestly it is Gospel Teaching… may God bless you abundantly!!!!
ስወድህ ተኬ ሚስትህ በጣም ልበቀና ነች ጌታ ይባርካት ፣በሰውኛ ከባድ የሚባል ነገር ፣ በማስተዋል ከጎንህ በመቆሟ፣ከእግዚአብሄር ይቅርታና ምህረት የሷ ይቅርባይነት እንደማይበልጥየተረዳች ፣ አስተዋይና የተወደደች የጌታ ሴት ፣ክብረት ይስጣት ፣ልጃችሁን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ። በፍቅር አርጁ 🙏
"የፀጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ":: It is a blessing to see you with more glory Tekeste. Bless you and your GOD fearing wife.
እስከ ዛሬ የተከስተን መዝሙር ለመስማት ይከብደኝ ነበር ከተፈፀመው ነገር ከዚ ኢንተርቪው በኋለ በራሴ አፈርኩ እኔ ማንነኝ ጌታ ምህረትን ያድርግልኝ ተፈውሻለሁ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
ወንድሜ ተከስተ የዛሬውን አገልገሎት ጠላት ለማስቆም ሲያስብ በአደባባይ አዋረድኩት የምህረት አምላክ በእጥፍ ዝማሬ ፣ስብከት ፣ሞገስ የገለጠህ የልጅነትህ አግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ።❤❤❤❤
🙏❤🙏
እውነተኛ ምስክር ለነፍስ ያድናል እንደሚል የእግዚአብሔር ቃል የእግዚአብሔር ሰዎች ተኬ ና ቲጂ ምስክርነት ን ደጋግሜ የሰማሁት ።ተጠቀምኩኝ።may God bless and keep U.
በእንዴት ባለ ስስት ፍቅር እንደሰማውህ የእውነት ተወዳጅነትን የሰጠህ ጌታ ነው ተባረክልን ጌታ ቸር ነው
ተኬ ተባረክ አተስ በግልጥ ተናገርክ ስንቱ አልታይም እያለ ስንት ነገር እያደረጉ ሚያገለግል አለ ማንም ሳይወድቅ እዚ የደረሰ የለም ዋናው ጌታን ይቅር በለኝ ብሎ ማገልገል ነው
በወደክበት ሰዓት ድንጋይ የጣሉብህ ሰዎች አሉ ፣አንተግን የጌታን ምሕረት አስብሀ ከልብህ ይቅርታ አድርግላቸው
አንድ ቀን መውደቅ ትዝ ብሎኝ አያውቅም ትዝ የሚለኝ በልጅነቴ የሰማውት መዝሙሮች እና የአሁኑ ቁጥር 6 አልበም ነው ጌታ እየሱስ ይባርክክ