Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰብሪዬ ስወድህ አትጥፍብን እባክህን ትምህርቶችህ እኮ ልብ ላይ ቁጭ የሚሉ ምርጥና መሳጭ የማይጠገብ ነው።ሰብሪን የምትወዱ 👍
Hakeka betam new yemwdew
ዶክተርዘይን ሁሌም። ተሰብሪጋብትሰራ። ትምህርቶቹ በጣም አሪፍ ናቸዉ ። ጀዛክ አላህ ኽይረን።
ለኛም ሷሊሁን ዳረን ግን ግን ግን ዱኒያ የሚፈልግ እዳይሆን አላህ ፈሪ ብቻ ይሁን ምንም አይኑረው
سها
ዉድድድድድድድድ
ትክክል ብለሻል
Lke belesal ehta
ሳህ
እኔ ትዳሬን ን ከአሏህ እንጂ ከሰው አልከጁልም
Tikikil bilashel mar Agot min yilali maselashi tidar faligoshi ymaxel enji faligashiw atihejim bilo ytertal
hayat mohammed ሳህ
ሰበብ ማድረግ ግድነው ዝብሎ ቁጭ ብሎ ትዳር ሰጠኝ ማለት አይችልም
ትክክል ዉድ
ሳህህ ማር አላህ ኢማኑሙሉየሆነውን ይወፍቀን
ለምን ታገባለህ(ሽ) የሚለው እኔ በበኩሌ መልስ እኔ ያገባሁት የተበታተነው ሂወቴ ለመሰብሰብ ክፍተቴ ለመጠገን ነው በቃ ትዳር በጣም አሪፍ ነው በፍቅር የተሞላ ትዳር አላህ ይወፍቃችሁ ለኛም አላህ ዘላቂ ያድርግልን ያረብ እስኪ አሚን በሉ
አሜን
ለይላ ነኝ ስደተኛዋ አሚንንን
አሚንንንንን
አሚንንንንን ያረብ
አሚን ያሰብ
እኛ ሤቶች እራሣችን ሷሊህ ለመሆን እንሞክር ሷሊህ ባል ሷሊህ ባል እንላል እራሣችንን እንገምግም እኛ ከአላህ ጋያለንን ግንኙነት እናሣምር ጥሩ ተሥፋ አድርገን ዱአ እናድርግጥሩ እድወፍቀን
ሠሕ ትክክል ሐቂቃ
አውትክክል
በጣም ተመቸሽኝ ውዷ እህቴ ሧሊህ ሥንሆን ነው ሧሊህ ባል የምናገኘው አላህ ሧሊህ ያድርገን ያረብ
ሳህ እህቴ
ትክክል
አዙቢላህ እኔ ብሞት አልደውልም ቆሜ እቀራለው ውጂ ሴትነቴ ክብሬ ነው እሱ ፈልጎ ይምጣ እንጂ እኔ ፈልጌው ልሄድ !!!!!!አላህ ሷሊሁን ወዶኝ ቤተሰቤጋር ይምጣ እንጂ እኔ ደውዬለት ??ሀሀሀሀ ሴቶች ሀያ አድርጉ
እረዉነትሺንነዉ እኔ የምለዉ ደዉየ ምን ፈለግሺ ቢለኝ ምንፈለኩ ልለዉ ነዉ ጉዲ እኮነዉ
ትክክል እህት
ያሩሂ ገልቢ ሳህህህህ ሴት ሀያእ ሲኖራት ፈልጎይመጣል
ልጠይቅህየነበረው ረሳሁት ነዋ! ኪኪኪኪኪ
እረ ወላሂ ንገሪልኝ እማ ምነዉ ሸዋ ደሞ ደዉየ አግባኝ ልልለዉ አልሀምዱሊላህ አግብቻለሁ አላህ ያሳምርልኝ እጅ
የትዳር ኮርስ ብታሥተምረን አሪፍ ነዉ ኮሜቶች ሀያእ ይኑራችሁ ትዳር በአላህ እጅ ነዉ ዱአ አዱርጉ
ልክ ብለሻል እህት ዶክተር ዘይን የትዳር ኮርስ እንፈልጋለን ግን ትዳር የአላህ ስጦታ ነው
እኮ ካአላህ ስጦታጋ ሰበብ የግድ ነው
ለሀዉለዉላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ ምን አይነት ግዜ ነዉ ትዳር በቢሮ ኸረ ያኢላሂ ትዳር ሰዉ ሳይሆን አላህ ነዉ የሚመርጥልን ያረቢ ሷሊሁን ባል ወፍቀኝ
ሳህ ትክክል መልካምትዳር ያአሏህስጦታነዉ
አላህ ነው ሁሉም የሚሰጠው ሀቅ ነው ግን ያላ ገብ ሰወችን ማጋባት ሀራም ያደረገው ማነው ለነገሩ ያለ ኢስላህ ተማሪ ሆነሽ ምን ተማራላችሁ ክክክክክክ ደብተር ገዙ እና 8የሰራችሁት ወንጀል ፃፍ እና አቀረቡ የሚል ኡሰታዝ የሚሰተምረ ይህን ብትይ ምን ይገኛል ልክ ነሽ ያላ ገቡን ሰወችን ማጋባት ሀጀል አለው ገባሽ በስልክ መሆኑ ብቻ አላውቅም ይህን እንጅ በአካል ይችላል
@@iloveyoufather7956 አልሀምዱሊላህ አል ኢስላህ ብዙ ነገር አሳዉቆኛል ደግም የደብተር ምናምን ምን ለማለት ነዉ ?? እና ለጋብቻ ቢሮ ጉድ አይመጣዉ
ናእም መልካም ትዳር ከአሏህነው ግን 24ሠአት ከመጀናጀን የነሡ ሀሣብ በጣም ሀሪፍነው ሠበቡን እስከጥግ አድርሠሽ ከዛ በአሏህ መመካትነው ይሄ ሀሣብ ለሠበብ እጅ ትዳር ያምራል ማለት አይደለም አሣማሪው አሏህነው
@@እኔከሙስሊሞችነኝእኔከሙስ ትክክል ብለሻን አሏህይምረጥልንለማለትያሀልነዉ ስበቡንም ማዲረስ ግዲይለናን
ከስደት መልስ አላህ ሳሊህ የሆነውን ይወፍቀን
አሚን ያረብ
አሚን አሚን የአላህ
Amin Amin ehta
አሚን
የኔን ያጥቴን ፍላጭ ከአላህ ብቻ ነው የምጠብቀው, ,, ያርብ አንተ የሩቅ ሚስጥር አዋቂው የሆንከው አላህውየ, ,,,,,,, በምላሴ ከምናገርው በላይ የልቤን ታውቃለህ, ,,,,,,, የኔን ውድ ካንተ ነወ የምፍልገው (በዱአ) ኢሻ አላህ እኔ አላህን የምፍራ ሷሊህ ከሆንኩ ያተም ስጦታ ምርጡን እደሚሆን 100% ادعوني استجب لكم سبحانك يا ربيእስኪ አሚን በሉ አትከፍሉበት, ,, ባይሆን አላህ መቅቡል ያድርግልኝ ኢሻ አላህ ይሆናል አላህን ፍሪ ፣የሚስቱን ሀቅ የሚጠብቅተቅይ የሆነ ምላሳችን ከዝክር እዳይቦዝን, ,,,, የሚያስታውሰን የፍርድ ሶላቶችን በጀማአ የሚሰግድ ሰግዶም የሚያሰግድ ባጭሩ ስራው ተግባሩ በቁርአን እና በሀድስ የሚመራ ምርጡን የአላህን ባሪያ አላህ ይወፍቀን, ,,, እኛንም በዱኒያላኝ የባሏን ሀቅ ጠብቃ አላህ በጀነቱ በፍለግሽው ግቢ የምትባል የጀነት ሙሽራ ያድርገን አሚን ያርብ
አሚን አሚን ያረብ።
አሚን ሀያቲ
አሚን አሚን ያራብብብብ
አሚንን ትክክል
አሚን አሚን ያረብ
ዶክተረ እና ሰብሪ አላህ ሀያታችሁን ያርዝምልኝ በዚህ ሰአት የናፈቀኝ እውነተኛ እና አላህን የሚፈራ ሰው ነው ያጣሁት መልኩም ሀብቱም ቀርቶብኝ አላህን የሚፈራ ብቻ ከሆነ በቂየ ነው ውድ እህቶ አላህ ህይረኛውን አላህን የሚፈራውን ይወፍቀን
አሚንን
😭😭😭😭😭😭😭👈🤲☝️ya alah atew berah meth erezkegn
አህለን ወሰህለን ወንዲም ሶብር አህለን አትጥፋ አላህ ሶልህ ያርገን ሶልህ ይወፍቀን ያረብ ስደት በቃችሁ ይበለን
ዶክተር ዘይኔ ትምህርቶችክ ምክሮችክ ልዩ ናቸው አላህ ይጨምርልክ ስብሪንዬ ምጥን ያሉ ትምህርቶችክ አይጠገቡም እናም አትጥፍብን
ዶክተር ዘይኔ እና ወዴማቸን ሰቤሪ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ሰወዳቹ ትዳሬ የእማን ግማሽ ነዉ አላህ መልካም ትዳር የስጠንን. እና ካአሰብነዉ በላይ የመበጀን መልካም ትደሬ የወፍቀንንን. እኔም ተደስተን ቤተሰባችን አላህ የምናስደስትበት ትዳሬ የስጠንንንንንንንንን. , ኸምድያ ቢንት አማን. ዘዋጅ ሰይድ አድናቂነኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ.
ወንድም ሶብሪ ወላሂ በጣም ትምህርትህን በጉጉት ነው እምጠብቀው ጀዛከላህ ኸይር ግን ብዙ አትጥፍብን ሰትጠፍ ያ ቆንጆ ትምህርትህ ይነፍቀነን
እር ሴቶች አላህ እደኔ አይነት ባል ይስጣችሁ የኔ ባል አላህን እሚፈራ ሳሊህ መልከ መልካም ምንም የጎደለው የለም ለኔ ክብር አለው አላህ ልጅ ይስጠን ዱአ አርጉልን አላህ አይለየን ባድኒያም ባኬራም
እጅግ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ወደተግባር ይገባማማገጥ እዳይሆን በቀጥታ ማገናኘት ፕሮግራመለን ውበት ይሰጠዋል ከአጅሩሌላ
ማሻ አሏህ ደስ ይላል ወንድም ሶብሬ & ዶ/ር ዘይኔየእውነት አሳስቧችሁ ሀሳቡን ማንሳታችሁ ከአሏህ በታች ሰበብ ይሆናል አሏህ ያላገቡትን እህት ወንድሞች ሷሊህ ትዳርን ይወፍቃቸው እኛንም ትዳራችንን አሏህ ያሳምርልን ሷሊህ ልጆችንም አሏህ ይወፍቀን ያረብ ☝☝☝ትዳር ግን ከአሏህ ነው ሰው ግን ሰበብ ነው አሏህ ለመልካም ነገር ሰበብ ያድርገን ከመጥፎም ነገር አሏህ ይጠብቀን ☝☝☝
ባልና እቅልፍ በራሱ ይመጣል አታካብዱ አላህ አዴምን ፍጥሮ ለብቻው እዳልተወው ማንንም ብቻውን አይተወውም
Gb Ccc እውነት ነው
እውነት ነው
ወይጊዜ
@@marya-fo6ho እዉነት ነዉ
እኔም ወላሂ እናቴን አባቴን መካደም እፈልጋለሁ እና ቤተሰብን የሚያከብር ሰው በጣም ደስይለኛል ከወንድም ከሴትም ሁሉም ወላጁችን የሚያስደስት ደስይለኛል
Uaq Dxb አኔም
እኔም
አኔም ማር
ማሻ አላህ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው እኔም አትርሱም በዱአችሁ ሷሊህ ባል እንዲገጥመኝ
تعلم Arabic አች ሱሊህ ከሆንሽ ጀሊሉ ይወፋቅሻል
እኔ እንዲህ ሷሊህ ለመሆን ስበብ እያደረሥኩ ነው ረሁሙ ጌታ ያብጀው
ሀባይብ እኛ ለትዳር ምን ያክል ብቁ ነን አህላቃችን ያማረ ከሆን አል ፈታህ የሆነ ጌታ አለን የምንፈልገዉን ነገር ፈቲህ ያደርግልናል ግን እኛ በዉጬዉ ሀገር ያለን ሠወች እራሳችን እፈትሽ ሽኩራን ዘዋጂ ሠኢዶች
ኧሄ ፕሮግራም የመጀመሪያ ግዜ ነው ሳየው ወይም ሳዳምጠው ኧኔ አላገባሁም ግራ ገብቶኛል ክክክ ጥሩ ፕሮግራም ነው ሂሉ ማሻላህ
በል እግድህ ሶልሁን ዳረን ግን ብር ፈላጊ ታይሆን ድን ያለው🙄
😂😂😂😎
😂😂😂
እሯ አላህይስጥሽ
ማሻአላህ ሸቃሎች አለፈልን በዶክተር ዘይኔ በኩል ሳሊህ ባል እናገኛለን ክክክ በርቱ አላህ ያግዛቹ ሰበቡን አድርሱ እጂ ትዳር ከአላህ የሚሰጥ ወድ ስጦታነው
ሱቡሀናሏህ ያረቢ ምን አይነት ግዜ ነው የደረስነው
በጣም ደስ ያምል ሀሳብ ነው ምክንያቱም ሰይታዉቁ ታጋብቶ ስታዉቁ መፈታት ሆኖዋል ዘማኑ ስለዝህ በነንቴ በኩል ያማጣ ትዳር በጣም ጥሩ ሀሳብ ስለሆና
እኔ አላገባሁም ግን አስባለሁ አልተሳካልኝም ሱብሀን አላህ ከጨረስን ቡሀላ ይፈርሳል ለምን እንደሆነ አላቅም ብቻ አላህ ይረዝቀኝ ሷሊሁን ያረብ የማይፈርሰዉን ያአላህ ወላሂ ግራ ይገባኛል ያአላህ ብቻ መሶበር ነዉ እኔ ወላሂ ልጅ እመኛለሁ ብቻ
አይዞሽ ውዴ ማይታኸርሸይ ኢላ ቢኸይር ነው ችግር የለም
አብሽሪ እህቴ አሎህ ላች ጡሩአልሆን ይሆናን አሎህያሜስቀርው ለኸይሩነው ሌላው የቡዙ ሴቶች ገና ከመጣቱ ከልክ ያለፈ ግነኙነት ሲበዛ ወዱራሱ ይንቃን አወለን አሎህን እንፍራ
ብዙ ቦታ ኮሜንትሽን አየሁት ምን ያህል እንደተጎዳሽ ግልፅ ነው ማማየ ቅር ካላለሽ አድራሻሽን ላኪልኝ በምችለው ላግዝሽ በሀሳብም በሁሉም ብቻ በምችለው
አላህ ሁላችንንም ሳሊህ ያድርገን። ኽር ለሰራችህትም። ጀዛከላኽር
@@galaxyyppp287 አላህይወፍቅኪ
በጣም ጥሩ ትምርት ነው ጀዛኩሙላሕ ኸይር
ወላሂ እንዴት እንዳዝናናችሁኝ ሁሉም አላህ ኸይር የሆነ የህይወት አጋር ይለግሰን ወንድም ሶብሪ ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ ጀዛችሁ አሏህ ይክፈላችሁ
የወደፊት ባሌ ይህን የወንድሞች ምክር ብትሠማ ብዬ ተመኘሁ
እኔም ሰምቶ ይሆናል ኢንሻ አላህ
ወላሂ በጣም እረ ለወዶቹ አስተምሩልን በተለይ ንፅህና እባካቹሁ ወዶቺ ተማሪ
በሰማልን😂😂
እረኔስአላደርገውም አላህይስጠኝእጂ ደሞበስልክልፈልግአላደርገውምአኡዙቢላ አያይኑረን
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ አላህ ያግዛችሁ አላህ ይጨምርላችሁ
ማሻ አላህ ሁለት ምርጦች አህለን ወሰህለን አኺይ ሶብሪ ሙሀመድ ት/ትህ እያዝናና ልብ የሚገዛ ነዉ ወላሂ በጣም ይመስጠኛል ትምህርትህ ቀጥልበት አትጥፋ አላህ ይገዛችሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን በያላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛላች አላህ ይጠብቃችሁ አለአላህ ብዬ እወዳችኃላሁኝየእናንተዉ የዘወትር አድማጫችሁ ኩኩ ነኝ
ውድ ወድሞች ጀዛከላህ። ኸይርሠብሪ እባክህ አትጥፍ ጡሩ ትምርት ነው የምታቀርብልን
እኔ አታስዋሹኝ አደለም በሶሻል ሜዳ በስልክም ሆን በሌላ አልነካውም ያው መከረኛው አባቴ ይዳረኝ እጅ ከወደሱ የመጣ ልፍችም ይመቻል እና ከዛ ውጭ ተገትሬ ልቅር ወላሂ በማላደርገው አልደራደርም እድሜ ለስዴት😢😢😢😢
ትክክልልል
ማሻ አላህ ጀዛኩምሏህ ኸይር ጀዛ ወንድም ሶብሪ አትጥፋብን ወላሂ የትዳር ነገር ከባድ ነው አላህ ያብጀው
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በድጋሜ አህለን ወንድሞቸ ሰብሪ አትጥፋ እሽ ከሌለንማ የለንም ያው ያለነውን በየቦታው ተበታትነን ስለሆነ የምንስማቹህ ሁላችንም በያለንበት አላህ ሰላም ያድርገን ደስ ትላላቹህ በፈገግታ ነው የጀመራቹህት በጣም ትልቅ ጉዳይ ነው የጀመራቹህት ቀጥሉበት እኔ ግራ ከተጋቡት ነኝ የማያቸው የምሰማቸው ባለትዳሮች ግራ አጋብተውኛል ከአረቡም ከሀበሻውም ከአረቦች ዲናቸው ላይ ጥሩ ያልኳቸው ባሏ ሁለተኛ ሚስት ሊያገባ መሆኑን ከሰማች አላሁ አክበር ቤቱ ድብልቅልቁ ነው የሚወጣ እኔም ግራ እየገባኝ እንዴ አላህ ፈቅዶለት ብየ ግራ እጋባለሁ የሀበሻው ደግሞ ጭቅጭቅ የሚጋቡት ለትዳር ሳይሆን ለገንዘብ ይመስላል ሌላው የልጂ ነገር ሲነሳ ያንገሸግሻቸዋል እሚፋቱም አሉ ሌላው ቅርብ ጊዜ የገጠመኝ አንዱ አገር ልጂ ወልዷል ሚስቱን ፈቷል እዚህ ሌላ አግብቶል ባረባ ነገር ይጨቃጨቃሉ ባልና ሚስት እኔም ምን አይነት ይሆን የሚገርመኝ እላለሁ ይህ ሰው የራሴ ቤተሰብ ነው እኔፌስቡክ ተጠቃሚ አይደለሁም አንድ ቀን እሰኪ ልክፈትና አንዳንድ ዳእዋ ልላክ ብየ ሳወርዱ በሱ ስም ከፈተልኝ ልቀይርም ሳልል በከፈተልኝ ዳእዋ መላክ ጀመርኩ አንድ እህቴ በሱ ስም ስለሆነ እያቆላመጠች አመሰገነችኝ እኔም በድንጋጤ እንኳንም ባለቤቱ አላየችው ብየ ቁጥሬን ላኩላትና በዋትሳኘ ገባችልኝ እገሌ ምንሽ ነው ስላት ወደፊት የማገባው አለችኝ ነገሩ ገረመኝና ያለችዋን በቅጡ ሳያስተዳድር እህቴ እሱ ባለ ትዳር ነው እባክሽ በትዳር ውስጥ ብጥብጥ አትፍጠሪ የትዳር መፍረስ ሰበብ አትሁኝ መሰል ምክሮች ነገርኳት እየዋሸሽ ነው አለችኝ ማመን አቅቷት እኔም ላችቺ ከዋሸው ለአላህ ብን ብየ አልመልስም ነው አልኳት እሱም ፎከረብኝ ውሸቱ ስለተጋለጠ እናም እባካቹህ እህቶቸ የፌስቡክ ትውውቅ ይቅርባቹህ ሳትውቁት ትዳር ውስጥ ብጥብጥ እየፈጠራቹህ ነው እናንተም እውነቱን ስታውቁ ትጎዳላቹህ እኔ በዚህ ሁሉ ግራ ብጋባም ዱአ አደርጋለሁ ከአላህ ጋር ሳወራ ደስ ይለኛል ለምድነው የምታገባው ለሚለው እኔ አላህን የምለምነው የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ፍች የሌለበት ማለቴ ነው የዱኒያ የትዳር አጋሬ በአሄራም ሁረል አይን የምሆንለት የትዳር አጋር እንዲሰጠኝ ነው የምለምነው በዚህ ውስጥ ብዙ ነገሮች አለ መልካም ልጆች መልካም ስራ አብሮ መስራት ቤተሰብን ማክበር ሽርክ ላይ ያሉትን ወደ ተውሂድ አብሮ መጥራት ማስተማር የተቸገሩትን መርዳት ብቻ ዘርዝሬ አልጨርሰውም ለአንድ ነገር ብየ ወደ ትዳር መግባት አልፈልግም ለዚህ ሁሉ መጀመሪያ እንዳላቹህት እውቀት ያስፈልጋል የትዳር ኮርስ መውሰድ አለብኝ ጓደኞቸ ዘመዶች አግብተዋል ሆኖም እደኔ ሳላውቅ ትዳር መግባት አልፈልግም ትዳር ለኔ ቀላል ዛሬ ገብቼ ካልሆነ ነገ እወጠዋለሁ የምለው አይደለምና ቅድሚያ እንወቅ ሌላው ሰው እንደቤቱጂ እንደ ጎረቤቱ አይሆንም ነው የሚባል አስተካክሉት ሰርጋችንን እንዳቅማችን በረሱል ሱና እናድርገው መጨረሻው እንዲያምር ሀሳባቹህ አስፈላጊ ነውና እናግዛቹሀለን በኔ በኩል ግን አሁን እዳ ላይ ነኝ ስጨርስ ኢንሻ አላህሌላው ዶክተር ዘይኔ ስጦታውን ሰጠህልኝ???????
የሚገርመኝ የሚለው የሚገጥመኝ በሚል ይታረም
ለአላህ ምን ብየ ልመልስ ነው አልኳት በሚል ይታረም
በቴሌግራም ልቀቅልን ለሰው መላክ ፈልጌ ነው
አህሌን ወንድም ሶብሪ እባክህአትጥፋ በዚህ ነገር ውጤታማ እደምትሆን እምነት አለኝ ለባለትዳሮች የትዳር ኮርስ ትምህርቶች ብትሰጠን ደስ ይለናል እዴ አረሳሁህም ዶ/ር ዘይኔ በጣም እንወድሀለን በርታ ከባልደረቦችህ ጋር ጀዛ ከላህ ከይረን
ማሻ አላህ ተባረከላህ ደስ ይላል ቀጥሉበት ጡሩ ነው ወንድሞቼ
ማሸ አላህ ዶክተር ዘይኔና ወንድም ሶብሪ ጀዛኩም አላህ ኸይረን በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱልን👍
ጀዛኩሙላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ እና ሶብሪ ሙሀመድ ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥሉበት አጋቡ አሪፍ አሳብ ነው ወላሂ ዝሙት ተበራክቷል አላህ ይጠብቀን ቀልዳችሁ ደግሞ ፈገግ ያደርጋል ማሽ አላህ
አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ይላል አላህ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ ላላገቡ ሳሊሁን ላገቡ ሳሊህ ልጅ በኢማን የተሞላ ህይወት እመኛለሁ ቢእዝኒላች ወንድም ሰብሪ ማሻ አላህ ትምርትህ በልብ ይሰርፃል ያተ ሚስት ምናኛ የታደለች ናት እዳተ አይነቱን ላላገቡት
ጀዛኩሙላ ኸይር በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ በተለይ ለእኛ ለሴቶች
Kkkkkkk mashaa Allah .....Allah.yibariik fikum በጣም ደስ ይላል ያዝናናል በውስጡ ትልቅ ትምህርት አለው ጀዛኩሙላሁ ከይር
በመጀመሪያ አልሀምዱሊላ በመቀጠል ለእህቶቸም ለወንድሞቸም። አላህ ጥሩን ይስጣቺሁ እኔ ግን አልሀምዱሊላ አግብቻለሁ። ግን በእዱአ አትርሱኝ። እ. ወ . ።
እኔስ ከአላህ ጠብቀዋለሁ ኢሻ አላህ እናተ ሰበብ ልትሆኑ ብችሉም ግን አጋቡኝ አልልም የራሴ የምለው ሰው በራሱ ግዜ ይመጣል አለህ በፈቀደበት ሰአት ኢሻ አላህ ሀያዕ ይኑረን ያአኽዋቲ አላህን ለምኑ ይወፍቃችሃል ለናተ የተከተበው ምንም ቢሆን አይቀርም ሊዘገይ ይችላልጂ ሶብር ይኑረን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሁለት ዕንቁዎች አላህ ይሀፍዛችሁ አሪፍ ት/ት ነው ወላሂ። እኔኳ ስለትዳር ግራ ከተጋቡት ነኝ አላህ ላላገባነው እህት ወንድሞች በሙሉ መልካሙን ወንድ መልካሟን ሴት ይወፍቀን ይወፍቃችሁ
አህለን ወሳህለን የኛ ምርጦች ሰላማችሁ ብዝት ብዝት ይበልልን በጣም ፈገግ እያደረገ ደስ የሚል ትምህርትነው ጀዛኩም አሏህ ኸይረን
ጥሩ ስራ ነው ትዳር ለለለው አላህ ሷሊሁን መልካሙን ትዳር ይወፍቃቸው እኔስ ተገላግያለሁ
ክክክክክክ
ለእንዷ እጋር ባልሽን
Gdjdjdi Jdhehhdh ክክክክክ ትክክል
@@gdjdjdijdhehhdh3528 ነይ ተደረቢ
ህህህህህ
ማሻ አላህ በርቱ ብዙ ፈለጊ እና ታፈሊን መገናኛት ከይር ነው
በሉ ዶክተር ዘይኔ ወንድም ሶብሪ ጀዛከላህይር አሣባቹ። ጡሩ ነወ እኔም ያቺውነሽ ቤተሠብ ነኛ ብዙ ተለውጥንበታን። አላህምዱሊላሂ
አላህ ያበርታቹ በአሁኑ ሰአት አንገብጋቢ የሆነ ነገር ነው ያነሳቹቱ በርቱ ኒቃብ ላባሻ ልጅ ግን የሰራችው አክሽን የሚያስቅ ነው ለኔ ግን አጀቴን በላችዉ የምትፈልገውን ማግኛታ ደስ ይላል
ማሻ አላህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ዶ/ር ዘይነ ብዙ ትዳር ፈላጊ አሉ እኔ እንኩዋን ሰርጌ ገና ቢሆንም ላገባ ነዉ እንሻ አላህ ከ ስደት መልስ ቃል ገብቻለሁ
ማሻአላህብሮግራማቹበጣምአሥተማሪነውአህይጨምራል
አሪፈ ነው ሀሣቡ በሀራምም ይሚያግናኙ አሉ አላህ ይጠበቀን በረቱ ቀጥሎበት ልኔም ሧሊሁን አሏህ ይወፈቀኝ ያዱንያ ፈቅረ በቻ ይተጠመደ ሳይሆን ልአኸይራውም ይሚሰራ
ሶብሪ ሙሀመድ ምርጥ ወድማችን አተኮ ወላሂ ከሴት ልብ ያለህ ይመስለኛል። ማለቴ በቃ መልክትህ ሁሉ ከልብ ነው ወላሂ ከልቤ ያለ ነው የምትናገረው ወላሂ በዚህ አፃር ወዱ ሁላ እዳተ ቢሆኑ እላለሁ ወላሂ ላአዚም፣ ግን አትጥፋ ሁለየ ብቅ በል ት/ትህ አይጠገብም
በጣም አሪፍ ምክር ነው ዉዶች ጄዛክ አሏህ አለህ ይጠብቃችሁ
ጀዛኩሙላህ ኸይር ወንድሞቼ አላህ ለሁላችንም ዲንና አኽላቅ ያለው ትዳር ይወፍቀን ምኞቴ ነው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ውበርካቱ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው አላህ የጠብቃቹ ዶክተር ዘይኔ እና ውንድም ሳብሪ በጣም እናመሰግናለን ግን እውነት ለመናገር ለምንድን እውነተኛ ፍቅር የጠፋው ሁሉም ገንዘብ ብቻ ነው የሚፈልገው ውንዱም ግን ለምን አንደኛ ቀጥሉበት አሪፍ ነው እኔ ግን ትዳር በደላላ የከብደኛል እንኳ ትዳር ስራም አስቸጋሪ ነው ግን አግብታ የፈታች ሴት የተደፈርች ሴት ማግባት ነውረ ነው እውነቱ ለመናገር ሳያገቡ ያገቡ ሴቶች በጣም ብዙ ናቹው ብቻ ሁሉም ውንዶች አግብታ የማታቅ ብለው ነው ጥያቄ የሚያቀርቡ ግን እመኑኝ አብዛኛው ሴቶች ሳያገቡ ያገቡ ናቸው ታዳ እንዲት ሴት አግብታ ወይም የተደፍረች ሴት ከሆነች ለምን የሪቋታል እውነት መናገር ሀራም ነው እንዴ ለማንኛውም ከሀሪም እንራቅ እና ውድ ሀላል እንግባ ብላቹ ነው ሀሳቡን ያመጣሁች እናም በርቱ ግን የሚቀርቡ ውንዶች መስፈርት ሲነገራቸው ብን ብለው የጠፋሉ ለምንድነው ቆይ ትዳር ዝም ብሎ ነው የሚገባው ቤተሰብን የሚያከብር ከራሱ ቤተሰብ ይጀምራል ምክንያቱም የሱ እናት አባት እህት ካከበር ሚስትም ያከብራል የሚስትም ቤተሰብ ያከብራል
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሁ ወበረካቱሁ አህለን ፊኩም ዘዋጁ ሰኢድ ኧኺ ሶብሪ እንኳን ብቅ አልክልን ከዘዋጁ ሰኢድ ጠፍተክ ነበረ ማሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ዶክተር ዘይኔ በርታ በል ካንተ ብዙ ነገር እጠብቃለን አላህ ቅዋውና ቀድሩ እዲሰጥክ ዱዓእ አደርጋለሁ
ጀዛኩመ አላህ ኸይር ወድሞቼ አላህ የሚፈራ ትዳር ይወፈቀን ኢሻአላህ
ጅዛከላሁኽይርን ወድምሶብሪ. ዶክተርዘይኔ ማንነቴንዙሬየማይበትፕሮግራም ነው.
እኔ ኮሜት ማንበብ ዉሥጤ ነዉ ባዳዶች ፈገግ እያልኩ አብሽሩ ኮሜቶች ጠንክሩ እዲሑም ዶክተር ዘይኔ እዲሑም ሦብሬ ጀዛኩማላ ሕይረን ግን እነሧሊሐን አጋቡልን ቀኑ ራቀብኝ ያቸዉነሽ አለኩሊሐል ጥሩ ሐሣብ ነዉ ያሸራሸራችሑት አላሕ ሕይር ጀዛችሑን ይክፈላችሁ
አይ ኮመንታተሮች እስኪ አላህ ይዘውጃችሁ በያላችሁበት ለትዳር ዘመቻ አትውጡ ወጥራችሁ ዱአ አርጉ ።ማግባቱ መዳሩ ቀላል ነው ግን ህይረኛ ባል መሆኑን ዘላቂ ለመሆኑ ዱአ ያስፈልገዋል በዱአ በርቱ ባይ ነኝ ።
በጣም ወሏሂ
ነአም ትክክል ብለሻል አሏህ ዘላቂ ያድርግልን
Kkkk
@@ሳሊሀትየሸገርልጅፍቅር እረ ምኑ ያስቃል ዘመዴ የምር ድአ ነው የሚያስፈልገው ለዘላቂ ትዳር
ዉይ በጣም ተመቸሺኝ
ማሺ አላህ ተባረከላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ ዶ/ረ ዘይኔ ቀጥሉበት
ሣሊሀንና ማሜን አጋባልኝ እልቅ አሣቤ የነሡ ነገር ሁኖብኝ ነው
ክክክክክ እሱ እኮ አይደለም ያሚያጋበው የሚተጋባው ቢንት መሀመድ ናት እሷን ጠበቅ
@@የፍርዶስእናየኡስማንከወል ክክክክ አውቄ አለሁ መልክቱ እደሚያደርስ ተስፋ አለኝ ለቢንት መሀመድ
@@zm3148 እሽ በቃ እንግዲህ ዶክተር ዘይኔ ሰምተሃል
አር እኔም ቀንም ሌትም ሀሳቤ የሷሊሀና የማሜ ነው ያስቸገርኝ ማሜን ለሳሊሀ ጋላርገ እኔ ምን እደምል አላቅም
@@ዜድነኝማሚንናፋቂ አብሽር ማሜን ልድረው ነው ሷልሃን ሰርግ ተጠርተሻል
Masha Alha jaza kalha khayr wandmoche doktar sabri yilmadbek temrtek batam das yilal azenagnim batam asetamari naw jaza kalha khayir
ጥሩ ኮርስነው ለተማረበት ጀዛኩም አላህ ኸይራ
በጣም ደስ የሚል ነው በዚሁ ቀጥሉበት ለምን ታገባላችሁ የሚለው ፕሮግራም አው ስንት አለ በተለይ በከተማ ይግ ጓደኛ የሚባል ነገር ፣ ስንት ሆናችሁ ከተጋባችሁ 2 እሽ በፍቅር ቢባሉ ደሞ 5 ይላሉ እንደት አይነት ፍቅር ነው ሳይጋቡ አረ እባካችሁ በተለይ እናዚህ ሶሻል ሚዳ ላይ የሚታዩት እጭ ስንት አለ በጓደኝነት እያሉ ገና ነኝ ግን በጓደኝነት የወለድነው ልጅ ነው አያሉ ሳይጋቡ ልደት ያከብሩ ይታያል ለትዳር ገና ነኝ ብለው በወራችው ጓደኛ አለኝ ብለው የፍየል ጨቅላ ይመስል ልጅ አስከትለው ይመጣሉ ፣እሽ አገባችሁ ሲባሉ አይ ወደፊት ሰርጉ ና የልጃችን ልድት አንድ ላይ ነው ይላሉ ወይ ጉድ ነው።አረ ስንቱ
መሸአላህ ደሰትላላቹሁ ጥሩ ነገረነው የጀመራቹህ ገን ዶከተረዘይኔ &ሶብሪ እረ በአገራችን የተጣላን የሚሰታረቅ ሚዲያ የለንም እሱን የበለጠ ብከፈቱልን ወላሂ በአገራችን ሰትየተጣሉ ቤተሰብ ባልናሚሰት አለ ወላሂ ይህን ሚዲያ የሚከፈት ያአላህ
ማሻላህ ወንድሞቼ በርቱ አሳባቹ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላቹ
ጅዛክላህ ኸይር እድው እባክህ እስኪሶሊሁን ፍልግልን ለኝም
አጂብ አሏህ ያሳካላችሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው የጀመራችሁት ማሻአሏህእንግዲህ ትዳር ምን እንደሆነም ጭምር ታስጨብጣላችሁ ብዬ እገምታለሁ
ማሻአላህ ጥሩ ምክር ነዉ ጀዛኩላህ ኸይር መልካም ስራችሁን አላህ ይቀበላችሁ ያረብ
ማሻ አላህ በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው ዶክተር ዘይኔና ወንድም ሶብሪ ጀዛኩም አላህ ኸይረን በርቱልን
እኔ ስደተኛ ነኝ ኣላህ ሷሊህ ወንድ እንዲሰጠኝ ዱኣ አርጉልኝ በርቱ ይህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ቀጥሉበት
ትዳር የአላህ ስጦታ ነው በነገራችን ላይ እኔ አንድ የማስበው ነገር አለ? ማለትም ብዙ ኢትዮጵያዊያን በብዙ ችግር እና አላህ በጻፈብን ሙሲባ ምክንያት የሞቱ ሰዎች አሉ ከወንድም ከሴትም ለዛ ነው ሳያገቡ የቆዩ ሰዎች የነሱ ነሲብ ምን አልባት አፈር ውስጥ ይሆናል& ትሆናለች የሚል ነገር አስባለሁ።የኔ ባል ብዙ ችግር እና መከራን አሳልፎ ነው ያገኘሁት ሃላሌን በዛ መከራ መካከል አልፎ ቢሆን ኖሮ እኔም ስጠብቅ ውኖር ነበር መሞቱን ሳላቅ መኖሩን ሳላውቅ እናም አላህ ያለው ነው የሚሆነው ባይ ነኝ።
ጀዛኩምአላህኸይር በጣም ምርጥ ት ት ነዉ ምናዉ ባሌን አግንተችሁት አንድ ሁለት ምክር ሰተችሁት ትዳራችንን ብታድኑልኝ ሶስት ናፍስ ታድኑ ነበር
ያአላህ አብሽሪ ሁቢ
እህህህህ ኡስታዜ አብዱልም መጅድ ትዛለኝ ያረቢቢ አላህ በጀነት ፊርደወስ ያኑር እሱ ነበር ይህን እቅድ ያቀደው. ደግሞ ለኔ ዝምብሎ እጀራ በልቶ እሚተኛ ወይም በሚሄድበት የቢደአን ችግኝ የሚተክልም ሳይሆን ቁረአን ቀርቶ አስቀሪ ኪታብ ቀርቶ በተግባር በነብዩ ሱና በሰለፎች መንገድ ተጓዤ አኽላቁ ያመር ትንሹን ትልቁን አክባሪ ቢዳአ እና ሽርክን በሩቁ ሸሼ በሱና የሚያብብ እስከለተሞቱ ቁረአን ሀዲስን የሚከተል ካለ ደሃም ይሁን ጎባሳ እድሚው የገፋ ለጌታው ታዛዥ የሆነ ባሪያ ካገኛችሁልኝ ክክክ ተስማምቻለሁ ብቻ የዲን ደሃነው እማልፈልገው ተማም
ጥሩ ሀሳብ ነው ማሻ አሏህ አላህ ይጨምርላቹሁ ጠንክሩ
እኔማ ግራ ተጋብቻለሁ የሚቀርቡኝ ሁሉ ይሸሹኛል ያረህማን ያፈታሁ አተ ታውቃለህ ጌታየ ወንዶች ግራእያጋባችሁን ነው
አብሽሪ ሁቢ እኔስ ለጉድ ይንጋጋሉ ባሉ አልሀምዱሊላህ የኔን ማንነት የሚያውቁ
አላህ ይወፍቀን ያረብ ፋጡሚ
መሽአላ በጣም ደስይላን ትክክ ቁማ እዳትቀር ቁሞ እዳይቀር እያሉ ድረዉን የህዉ ምስቅልቅልአች ወጣ ትዲር ሳነዉቀዉ እየዲ ሩን ለኛም ለልጅቻችነም አልሁንም በተረፍ ዱአ አጉልን
ጥሩ ሀሳብ ነው በርቱ አላህ ይጨምርለቹሁ
እኔማ መቸም በዚህ ነገርአላገባምም አልግባባምም
ጃዛኩም አላህ ኸየር
እኔም ማግባት እፈልጋለሁ ባይሆን በቀዷበቀደር የምታምን ይህ ካለ ሁሉም አለ አድራሻ ሳውዲ ሁሉንም ከትዳርጋር ለመጀመር
ማሻ አላህ ጥሩ ሀሳብ ነው በርቱ ጀዛኩም አላህ
መሻ አላህ ጀዛኩሙላሁ ከይረን እኔ ግን አልቻልኩም ትዳር ይመጣለኛል ግን ቤተሰቦቸ እና ታላቅ እህቴ አልፈቅድ አሉ ይሄን ስሪ የሄን ማድረግ አለብሽ ላግባ ስላቸዉ ገናነሽ ምነዉ ቆላሽ ምናምን ነዉ እሚሉኝ ወላሂ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላዉቅም
ውይይ እኔስ ታላቄ ሳታገባ እኔ አገባሁ እንዴውም ትዳር ስትይዢ ደስ ይላቸው ነበር ሱብሃን አላህ ይገርማሉ
እኔ ቢከፈት ደስይላን ካለው የችግር ሁኔታ እርግጥነው ከባድ ነው ሆኖም ውጤቱ በጣም ሀሪፍ ይሆናል ብየ አስባለሁ እሄስታሰብ ግን ሀገርንና አካባቢን ወሳኝነት ቢደረግ ለምሳሌ አድስአበባ የአድሳበባን ፣ደሴ ፣የዛው አካባቢ ከዛደግሞ የቤተሰቦችም ማስተዋወቅ አስፈላጊ ይሆናል ተጋቢወቹ ደግሞ ፣በደብ ቢተዋወቁ ፣የኢኮኖሚደረጃ፣የስራሁኔታ፣እድሜ እሄሄነገር ትኩረት ተሰቶት ቢሰራ ሀራምና፣ፈሳድ ይቀንሳል ብየ አስባለሁ ወላሁ አለም!
እረ ኡስታዝ ትዳር በቢሮ እ ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ባሌንም ሷሊህ አድርግልኝ አሚን👏
እንኳን በሜዳያ በ ቤትሠብም መጥቶ አያሠትማምንም እርዝቅ በአላህ ነው አላህ ከይሩን ነገር የውፍቅን ለሁላቺንም
ጀዛኩማላህ
Ma sh Allah wendem sbir usetaze abeduligafer wlahe LA Allah biy kalibe naw yamiwedachu Allah ytebkachu jezakum Allah keyr wendeme
ወይ ኮመንት ሠጮች ያአሏህ ሀቂቀተን ሀእያ ወየን ራህ እረ ሦብር አድርጉ አፀያፊ ኮመንት በመፃፍ ምንይገኛል ...
ትክክል ወላሂ
ما شاء الله هذا البرنامج مره جميل الله يحفظكم
አልሀምዱሪሊላህ ሷሊህ ባል አለኝ
ጀዛኩሙላህ ኸይር
ልክነቹ ወንድሞቼ ሹኩረን እኔም እን አንድ ሰዉ ማግበት እፈልገለዉ ግን የአለህ ፍቀድነዉ አለገበዉም ግን ቤተሰብ አለፍትነ አለብኝ
ኧረ የመጨረሻዋን ቁጥር እዳትቀድሙኝ የበናት ክክክክ ጀዛከላህ ኸይር ዶ/ር ዘይኔ ዘና አደረከን
መሸአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላቺሁ. ወዲሞቸ. አላሁ ተፈላጊን እና አፈላላጊን አላህ ያገናኚ መልካሙን ይወፉቀን ለሁላቺንም ያረብ።።
እናቴ እሚለው ልጅ ሀሳቡን እጋራለሁ በኔ የደረሰ ነውባለቤቴ ከቤተሰቡም ከቤተሰቤም አይስማማም እና ቁስሌን ነካ አሏህ ይፈርጀው ምትመቸውን ይግጠመው
ለአንችም የተሻለውን ይግጠምሽ
ማሸአለሕ በጠም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ይመቻችሑ
ዋሊኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፣ አላህ መልካሙን ትዳር ይስጠን በአሁን ስዓት የሚገባ ሳይሆን ግራ የሚጋባ ነው ያለው፣ ጥያቄ ነበረኝ መልስ እጠብቃለሁኝ እኔ በጣም የሚወድኝ አህላቁ ድኑ ያማር ሶሊህ እኔም የምወደው ልጅ ነበር ግን ቤተሰብ ዘመድ ነው አይሆንም አለኝ ግን ዝምድናው እሩቅ ነው ምን ላድርግ መንታ መንገድ ላይ ነኝ ምክር ስጡኝ
በሸሪአው ማግባት ይፈቅዳል ቤተሰብ ግን በሀገር ባህል ስለሆነ ዘመዷን አገባች ይላሉ
@@f2271 አወ ፉፉየ ግን ይህን የድሮ ብሀል ይዘው ፣ ወላሂ በጣም የማደርገው ጠፍቶኛል ዱዓ አድርጊልኝ
ሰብሪዬ ስወድህ አትጥፍብን እባክህን ትምህርቶችህ እኮ ልብ ላይ ቁጭ የሚሉ ምርጥና መሳጭ የማይጠገብ ነው።ሰብሪን የምትወዱ 👍
Hakeka betam new yemwdew
ዶክተርዘይን ሁሌም። ተሰብሪጋብትሰራ። ትምህርቶቹ በጣም አሪፍ ናቸዉ ። ጀዛክ አላህ ኽይረን።
ለኛም ሷሊሁን ዳረን ግን ግን ግን ዱኒያ የሚፈልግ እዳይሆን አላህ ፈሪ ብቻ ይሁን ምንም አይኑረው
سها
ዉድድድድድድድድ
ትክክል ብለሻል
Lke belesal ehta
ሳህ
እኔ ትዳሬን ን ከአሏህ እንጂ ከሰው አልከጁልም
Tikikil bilashel mar
Agot min yilali maselashi tidar faligoshi ymaxel enji faligashiw atihejim bilo ytertal
hayat mohammed ሳህ
ሰበብ ማድረግ ግድነው ዝብሎ ቁጭ ብሎ ትዳር ሰጠኝ ማለት አይችልም
ትክክል ዉድ
ሳህህ ማር አላህ ኢማኑሙሉየሆነውን ይወፍቀን
ለምን ታገባለህ(ሽ) የሚለው እኔ በበኩሌ መልስ እኔ ያገባሁት የተበታተነው ሂወቴ ለመሰብሰብ ክፍተቴ ለመጠገን ነው በቃ ትዳር በጣም አሪፍ ነው በፍቅር የተሞላ ትዳር አላህ ይወፍቃችሁ ለኛም አላህ ዘላቂ ያድርግልን ያረብ እስኪ አሚን በሉ
አሜን
ለይላ ነኝ ስደተኛዋ አሚንንን
አሚንንንንን
አሚንንንንን ያረብ
አሚን ያሰብ
እኛ ሤቶች እራሣችን ሷሊህ ለመሆን እንሞክር ሷሊህ ባል ሷሊህ ባል እንላል
እራሣችንን እንገምግም
እኛ ከአላህ ጋያለንን ግንኙነት እናሣምር
ጥሩ ተሥፋ አድርገን ዱአ እናድርግ
ጥሩ እድወፍቀን
ሠሕ ትክክል ሐቂቃ
አውትክክል
በጣም ተመቸሽኝ ውዷ እህቴ ሧሊህ ሥንሆን ነው ሧሊህ ባል የምናገኘው አላህ ሧሊህ ያድርገን ያረብ
ሳህ እህቴ
ትክክል
አዙቢላህ እኔ ብሞት አልደውልም ቆሜ እቀራለው ውጂ ሴትነቴ ክብሬ ነው እሱ ፈልጎ ይምጣ እንጂ እኔ ፈልጌው ልሄድ !!!!!!አላህ ሷሊሁን ወዶኝ ቤተሰቤጋር ይምጣ እንጂ እኔ ደውዬለት ??ሀሀሀሀ ሴቶች ሀያ አድርጉ
እረዉነትሺንነዉ እኔ የምለዉ ደዉየ ምን ፈለግሺ ቢለኝ ምንፈለኩ ልለዉ ነዉ ጉዲ እኮነዉ
ትክክል እህት
ያሩሂ ገልቢ ሳህህህህ ሴት ሀያእ ሲኖራት ፈልጎይመጣል
ልጠይቅህየነበረው ረሳሁት ነዋ! ኪኪኪኪኪ
እረ ወላሂ ንገሪልኝ እማ ምነዉ ሸዋ ደሞ ደዉየ አግባኝ ልልለዉ
አልሀምዱሊላህ አግብቻለሁ አላህ ያሳምርልኝ እጅ
የትዳር ኮርስ ብታሥተምረን አሪፍ ነዉ ኮሜቶች ሀያእ ይኑራችሁ ትዳር በአላህ እጅ ነዉ ዱአ አዱርጉ
ልክ ብለሻል እህት ዶክተር ዘይን የትዳር ኮርስ እንፈልጋለን ግን ትዳር የአላህ ስጦታ ነው
እኮ ካአላህ ስጦታጋ ሰበብ የግድ ነው
ለሀዉለዉላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ ምን አይነት ግዜ ነዉ ትዳር በቢሮ ኸረ ያኢላሂ ትዳር ሰዉ ሳይሆን አላህ ነዉ የሚመርጥልን ያረቢ ሷሊሁን ባል ወፍቀኝ
ሳህ ትክክል መልካምትዳር ያአሏህስጦታነዉ
አላህ ነው ሁሉም የሚሰጠው ሀቅ ነው ግን ያላ ገብ ሰወችን ማጋባት ሀራም ያደረገው ማነው
ለነገሩ ያለ ኢስላህ ተማሪ ሆነሽ ምን ተማራላችሁ
ክክክክክክ ደብተር ገዙ እና 8የሰራችሁት ወንጀል ፃፍ እና አቀረቡ የሚል ኡሰታዝ
የሚሰተምረ ይህን ብትይ ምን ይገኛል
ልክ ነሽ
ያላ ገቡን ሰወችን ማጋባት ሀጀል አለው ገባሽ
በስልክ መሆኑ ብቻ አላውቅም ይህን
እንጅ በአካል ይችላል
@@iloveyoufather7956 አልሀምዱሊላህ አል ኢስላህ ብዙ ነገር አሳዉቆኛል ደግም የደብተር ምናምን ምን ለማለት ነዉ ?? እና ለጋብቻ ቢሮ ጉድ አይመጣዉ
ናእም መልካም ትዳር ከአሏህነው ግን 24ሠአት ከመጀናጀን የነሡ ሀሣብ በጣም ሀሪፍነው ሠበቡን እስከጥግ አድርሠሽ ከዛ በአሏህ መመካትነው ይሄ ሀሣብ ለሠበብ እጅ ትዳር ያምራል ማለት አይደለም አሣማሪው አሏህነው
@@እኔከሙስሊሞችነኝእኔከሙስ ትክክል ብለሻን አሏህይምረጥልንለማለትያሀልነዉ ስበቡንም ማዲረስ ግዲይለናን
ከስደት መልስ አላህ ሳሊህ የሆነውን ይወፍቀን
አሚን ያረብ
አሚን አሚን የአላህ
Amin Amin ehta
አሚን ያረብ
አሚን
የኔን ያጥቴን ፍላጭ ከአላህ ብቻ ነው የምጠብቀው, ,, ያርብ አንተ የሩቅ ሚስጥር አዋቂው የሆንከው አላህውየ, ,,,,,,, በምላሴ ከምናገርው በላይ የልቤን ታውቃለህ, ,,,,,,, የኔን ውድ ካንተ ነወ የምፍልገው (በዱአ) ኢሻ አላህ እኔ አላህን የምፍራ ሷሊህ ከሆንኩ ያተም ስጦታ ምርጡን እደሚሆን 100% ادعوني استجب لكم سبحانك يا ربي
እስኪ አሚን በሉ አትከፍሉበት, ,, ባይሆን አላህ መቅቡል ያድርግልኝ ኢሻ አላህ ይሆናል
አላህን ፍሪ ፣
የሚስቱን ሀቅ የሚጠብቅ
ተቅይ የሆነ
ምላሳችን ከዝክር እዳይቦዝን, ,,,, የሚያስታውሰን
የፍርድ ሶላቶችን በጀማአ የሚሰግድ ሰግዶም የሚያሰግድ
ባጭሩ ስራው ተግባሩ በቁርአን እና በሀድስ የሚመራ ምርጡን የአላህን ባሪያ አላህ ይወፍቀን, ,,, እኛንም በዱኒያላኝ የባሏን ሀቅ ጠብቃ አላህ በጀነቱ በፍለግሽው ግቢ የምትባል የጀነት ሙሽራ ያድርገን አሚን ያርብ
አሚን አሚን ያረብ።
አሚን ሀያቲ
አሚን አሚን ያራብብብብ
አሚንን ትክክል
አሚን አሚን ያረብ
ዶክተረ እና ሰብሪ አላህ ሀያታችሁን ያርዝምልኝ በዚህ ሰአት የናፈቀኝ እውነተኛ እና አላህን የሚፈራ ሰው ነው ያጣሁት መልኩም ሀብቱም ቀርቶብኝ አላህን የሚፈራ ብቻ ከሆነ በቂየ ነው ውድ እህቶ አላህ ህይረኛውን አላህን የሚፈራውን ይወፍቀን
አሚን
አሚንን
አሚንን
😭😭😭😭😭😭😭👈🤲☝️ya alah atew berah meth erezkegn
አህለን ወሰህለን ወንዲም ሶብር አህለን አትጥፋ አላህ ሶልህ ያርገን ሶልህ ይወፍቀን ያረብ ስደት በቃችሁ ይበለን
ዶክተር ዘይኔ ትምህርቶችክ ምክሮችክ ልዩ ናቸው አላህ ይጨምርልክ ስብሪንዬ ምጥን ያሉ ትምህርቶችክ አይጠገቡም እናም አትጥፍብን
ዶክተር ዘይኔ እና ወዴማቸን ሰቤሪ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ሰወዳቹ ትዳሬ የእማን ግማሽ ነዉ አላህ መልካም ትዳር የስጠንን. እና ካአሰብነዉ በላይ የመበጀን መልካም ትደሬ የወፍቀንንን. እኔም ተደስተን ቤተሰባችን አላህ የምናስደስትበት ትዳሬ የስጠንንንንንንንንን. , ኸምድያ ቢንት አማን. ዘዋጅ ሰይድ አድናቂነኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ.
ወንድም ሶብሪ ወላሂ በጣም ትምህርትህን በጉጉት ነው እምጠብቀው ጀዛከላህ ኸይር ግን ብዙ አትጥፍብን ሰትጠፍ ያ ቆንጆ ትምህርትህ ይነፍቀነን
እር ሴቶች አላህ እደኔ አይነት ባል ይስጣችሁ የኔ ባል አላህን እሚፈራ ሳሊህ መልከ መልካም ምንም የጎደለው የለም ለኔ ክብር አለው አላህ ልጅ ይስጠን ዱአ አርጉልን አላህ አይለየን ባድኒያም ባኬራም
እጅግ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ወደተግባር ይገባማማገጥ እዳይሆን በቀጥታ ማገናኘት ፕሮግራመለን ውበት ይሰጠዋል ከአጅሩሌላ
ማሻ አሏህ ደስ ይላል
ወንድም ሶብሬ & ዶ/ር ዘይኔ
የእውነት አሳስቧችሁ ሀሳቡን ማንሳታችሁ
ከአሏህ በታች ሰበብ ይሆናል
አሏህ ያላገቡትን እህት ወንድሞች ሷሊህ ትዳርን ይወፍቃቸው እኛንም ትዳራችንን አሏህ ያሳምርልን ሷሊህ ልጆችንም አሏህ ይወፍቀን ያረብ ☝☝☝
ትዳር ግን ከአሏህ ነው ሰው ግን ሰበብ ነው አሏህ ለመልካም ነገር ሰበብ ያድርገን
ከመጥፎም ነገር አሏህ ይጠብቀን ☝☝☝
ባልና እቅልፍ በራሱ ይመጣል አታካብዱ አላህ አዴምን ፍጥሮ ለብቻው እዳልተወው ማንንም ብቻውን አይተወውም
Gb Ccc እውነት ነው
ትክክል
እውነት ነው
ወይጊዜ
@@marya-fo6ho እዉነት ነዉ
እኔም ወላሂ እናቴን አባቴን መካደም እፈልጋለሁ እና ቤተሰብን የሚያከብር ሰው በጣም ደስይለኛል ከወንድም ከሴትም ሁሉም ወላጁችን የሚያስደስት ደስይለኛል
Uaq Dxb አኔም
እኔም
አኔም ማር
ማሻ አላህ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው እኔም አትርሱም በዱአችሁ ሷሊህ ባል እንዲገጥመኝ
تعلم Arabic አች ሱሊህ ከሆንሽ ጀሊሉ ይወፋቅሻል
እኔ እንዲህ ሷሊህ ለመሆን ስበብ እያደረሥኩ ነው ረሁሙ ጌታ ያብጀው
ሀባይብ እኛ ለትዳር ምን ያክል ብቁ ነን አህላቃችን ያማረ ከሆን አል ፈታህ የሆነ ጌታ አለን የምንፈልገዉን ነገር ፈቲህ ያደርግልናል ግን እኛ በዉጬዉ ሀገር ያለን ሠወች እራሳችን እፈትሽ ሽኩራን ዘዋጂ ሠኢዶች
ኧሄ ፕሮግራም የመጀመሪያ ግዜ ነው ሳየው ወይም ሳዳምጠው ኧኔ አላገባሁም ግራ ገብቶኛል ክክክ ጥሩ ፕሮግራም ነው ሂሉ ማሻላህ
በል እግድህ ሶልሁን ዳረን ግን ብር ፈላጊ ታይሆን ድን ያለው🙄
😂😂😂😎
😂😂😂
እሯ አላህይስጥሽ
ማሻአላህ ሸቃሎች አለፈልን በዶክተር ዘይኔ በኩል ሳሊህ ባል እናገኛለን ክክክ በርቱ አላህ ያግዛቹ ሰበቡን አድርሱ እጂ ትዳር ከአላህ የሚሰጥ ወድ ስጦታነው
ሱቡሀናሏህ ያረቢ ምን አይነት ግዜ ነው የደረስነው
በጣም ደስ ያምል ሀሳብ ነው ምክንያቱም ሰይታዉቁ ታጋብቶ ስታዉቁ መፈታት ሆኖዋል ዘማኑ ስለዝህ በነንቴ በኩል ያማጣ ትዳር በጣም ጥሩ ሀሳብ ስለሆና
እኔ አላገባሁም ግን አስባለሁ አልተሳካልኝም ሱብሀን አላህ ከጨረስን ቡሀላ ይፈርሳል ለምን እንደሆነ አላቅም ብቻ አላህ ይረዝቀኝ ሷሊሁን ያረብ የማይፈርሰዉን ያአላህ ወላሂ ግራ ይገባኛል ያአላህ ብቻ መሶበር ነዉ
እኔ ወላሂ ልጅ እመኛለሁ ብቻ
አይዞሽ ውዴ ማይታኸርሸይ ኢላ ቢኸይር ነው ችግር የለም
አብሽሪ እህቴ አሎህ ላች ጡሩአልሆን ይሆናን አሎህያሜስቀርው ለኸይሩነው ሌላው የቡዙ ሴቶች ገና ከመጣቱ ከልክ ያለፈ ግነኙነት ሲበዛ ወዱራሱ ይንቃን አወለን አሎህን እንፍራ
ብዙ ቦታ ኮሜንትሽን አየሁት ምን ያህል እንደተጎዳሽ ግልፅ ነው ማማየ ቅር ካላለሽ አድራሻሽን ላኪልኝ በምችለው ላግዝሽ በሀሳብም በሁሉም ብቻ በምችለው
አላህ ሁላችንንም ሳሊህ ያድርገን። ኽር ለሰራችህትም። ጀዛከላኽር
@@galaxyyppp287 አላህይወፍቅኪ
በጣም ጥሩ ትምርት ነው ጀዛኩሙላሕ ኸይር
ወላሂ እንዴት እንዳዝናናችሁኝ ሁሉም አላህ ኸይር የሆነ የህይወት አጋር ይለግሰን ወንድም ሶብሪ ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ ጀዛችሁ አሏህ ይክፈላችሁ
የወደፊት ባሌ ይህን የወንድሞች ምክር ብትሠማ ብዬ ተመኘሁ
እኔም ሰምቶ ይሆናል ኢንሻ አላህ
ወላሂ በጣም እረ ለወዶቹ አስተምሩልን በተለይ ንፅህና እባካቹሁ ወዶቺ ተማሪ
በሰማልን😂😂
እረኔስአላደርገውም አላህይስጠኝእጂ ደሞበስልክልፈልግአላደርገውምአኡዙቢላ አያይኑረን
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ አላህ ያግዛችሁ አላህ ይጨምርላችሁ
ማሻ አላህ ሁለት ምርጦች አህለን ወሰህለን አኺይ ሶብሪ ሙሀመድ ት/ትህ እያዝናና ልብ የሚገዛ ነዉ ወላሂ በጣም ይመስጠኛል ትምህርትህ ቀጥልበት አትጥፋ አላህ ይገዛችሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን በያላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛላች አላህ ይጠብቃችሁ አለአላህ ብዬ እወዳችኃላሁኝ
የእናንተዉ የዘወትር አድማጫችሁ ኩኩ ነኝ
ውድ ወድሞች ጀዛከላህ። ኸይርሠብሪ እባክህ አትጥፍ ጡሩ ትምርት ነው የምታቀርብልን
እኔ አታስዋሹኝ አደለም በሶሻል ሜዳ በስልክም ሆን በሌላ አልነካውም ያው መከረኛው አባቴ ይዳረኝ እጅ ከወደሱ የመጣ ልፍችም ይመቻል እና ከዛ ውጭ ተገትሬ ልቅር ወላሂ በማላደርገው አልደራደርም
እድሜ ለስዴት😢😢😢😢
ትክክልልል
ማሻ አላህ ጀዛኩምሏህ ኸይር ጀዛ ወንድም ሶብሪ አትጥፋብን ወላሂ የትዳር ነገር ከባድ ነው አላህ ያብጀው
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በድጋሜ አህለን ወንድሞቸ ሰብሪ አትጥፋ እሽ ከሌለንማ የለንም ያው ያለነውን በየቦታው ተበታትነን ስለሆነ የምንስማቹህ ሁላችንም በያለንበት አላህ ሰላም ያድርገን ደስ ትላላቹህ በፈገግታ ነው የጀመራቹህት በጣም ትልቅ ጉዳይ ነው የጀመራቹህት ቀጥሉበት እኔ ግራ ከተጋቡት ነኝ የማያቸው የምሰማቸው ባለትዳሮች ግራ አጋብተውኛል ከአረቡም ከሀበሻውም ከአረቦች ዲናቸው ላይ ጥሩ ያልኳቸው ባሏ ሁለተኛ ሚስት ሊያገባ መሆኑን ከሰማች አላሁ አክበር ቤቱ ድብልቅልቁ ነው የሚወጣ እኔም ግራ እየገባኝ እንዴ አላህ ፈቅዶለት ብየ ግራ እጋባለሁ የሀበሻው ደግሞ ጭቅጭቅ የሚጋቡት ለትዳር ሳይሆን ለገንዘብ ይመስላል ሌላው የልጂ ነገር ሲነሳ ያንገሸግሻቸዋል እሚፋቱም አሉ ሌላው ቅርብ ጊዜ የገጠመኝ አንዱ አገር ልጂ ወልዷል ሚስቱን ፈቷል እዚህ ሌላ አግብቶል ባረባ ነገር ይጨቃጨቃሉ ባልና ሚስት እኔም ምን አይነት ይሆን የሚገርመኝ እላለሁ ይህ ሰው የራሴ ቤተሰብ ነው እኔፌስቡክ ተጠቃሚ አይደለሁም አንድ ቀን እሰኪ ልክፈትና አንዳንድ ዳእዋ ልላክ ብየ ሳወርዱ በሱ ስም ከፈተልኝ ልቀይርም ሳልል በከፈተልኝ ዳእዋ መላክ ጀመርኩ አንድ እህቴ በሱ ስም ስለሆነ እያቆላመጠች አመሰገነችኝ እኔም በድንጋጤ እንኳንም ባለቤቱ አላየችው ብየ ቁጥሬን ላኩላትና በዋትሳኘ ገባችልኝ እገሌ ምንሽ ነው ስላት ወደፊት የማገባው አለችኝ ነገሩ ገረመኝና ያለችዋን በቅጡ ሳያስተዳድር እህቴ እሱ ባለ ትዳር ነው እባክሽ በትዳር ውስጥ ብጥብጥ አትፍጠሪ የትዳር መፍረስ ሰበብ አትሁኝ መሰል ምክሮች ነገርኳት እየዋሸሽ ነው አለችኝ ማመን አቅቷት እኔም ላችቺ ከዋሸው ለአላህ ብን ብየ አልመልስም ነው አልኳት እሱም ፎከረብኝ ውሸቱ ስለተጋለጠ እናም እባካቹህ እህቶቸ የፌስቡክ ትውውቅ ይቅርባቹህ ሳትውቁት ትዳር ውስጥ ብጥብጥ እየፈጠራቹህ ነው እናንተም እውነቱን ስታውቁ ትጎዳላቹህ እኔ በዚህ ሁሉ ግራ ብጋባም ዱአ አደርጋለሁ ከአላህ ጋር ሳወራ ደስ ይለኛል ለምድነው የምታገባው ለሚለው እኔ አላህን የምለምነው የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ፍች የሌለበት ማለቴ ነው የዱኒያ የትዳር አጋሬ በአሄራም ሁረል አይን የምሆንለት የትዳር አጋር እንዲሰጠኝ ነው የምለምነው በዚህ ውስጥ ብዙ ነገሮች አለ መልካም ልጆች መልካም ስራ አብሮ መስራት ቤተሰብን ማክበር ሽርክ ላይ ያሉትን ወደ ተውሂድ አብሮ መጥራት ማስተማር የተቸገሩትን መርዳት ብቻ ዘርዝሬ አልጨርሰውም ለአንድ ነገር ብየ ወደ ትዳር መግባት አልፈልግም ለዚህ ሁሉ መጀመሪያ እንዳላቹህት እውቀት ያስፈልጋል የትዳር ኮርስ መውሰድ አለብኝ ጓደኞቸ ዘመዶች አግብተዋል ሆኖም እደኔ ሳላውቅ ትዳር መግባት አልፈልግም ትዳር ለኔ ቀላል ዛሬ ገብቼ ካልሆነ ነገ እወጠዋለሁ የምለው አይደለምና ቅድሚያ እንወቅ ሌላው ሰው እንደቤቱጂ እንደ ጎረቤቱ አይሆንም ነው የሚባል አስተካክሉት ሰርጋችንን እንዳቅማችን በረሱል ሱና እናድርገው መጨረሻው እንዲያምር ሀሳባቹህ አስፈላጊ ነውና እናግዛቹሀለን በኔ በኩል ግን አሁን እዳ ላይ ነኝ ስጨርስ ኢንሻ አላህ
ሌላው ዶክተር ዘይኔ ስጦታውን ሰጠህልኝ???????
የሚገርመኝ የሚለው የሚገጥመኝ በሚል ይታረም
ለአላህ ምን ብየ ልመልስ ነው አልኳት በሚል ይታረም
በቴሌግራም ልቀቅልን ለሰው መላክ ፈልጌ ነው
አህሌን ወንድም ሶብሪ እባክህአትጥፋ በዚህ ነገር ውጤታማ እደምትሆን እምነት አለኝ ለባለትዳሮች የትዳር ኮርስ ትምህርቶች ብትሰጠን ደስ ይለናል እዴ አረሳሁህም ዶ/ር ዘይኔ በጣም እንወድሀለን በርታ ከባልደረቦችህ ጋር ጀዛ ከላህ ከይረን
ማሻ አላህ ተባረከላህ ደስ ይላል ቀጥሉበት ጡሩ ነው ወንድሞቼ
ማሸ አላህ ዶክተር ዘይኔና ወንድም ሶብሪ ጀዛኩም አላህ ኸይረን በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱልን👍
ጀዛኩሙላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ እና ሶብሪ ሙሀመድ ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥሉበት አጋቡ አሪፍ አሳብ ነው ወላሂ ዝሙት ተበራክቷል አላህ ይጠብቀን ቀልዳችሁ ደግሞ ፈገግ ያደርጋል ማሽ አላህ
አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ይላል አላህ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ ላላገቡ ሳሊሁን ላገቡ ሳሊህ ልጅ በኢማን የተሞላ ህይወት እመኛለሁ ቢእዝኒላች ወንድም ሰብሪ ማሻ አላህ ትምርትህ በልብ ይሰርፃል ያተ ሚስት ምናኛ የታደለች ናት እዳተ አይነቱን ላላገቡት
ጀዛኩሙላ ኸይር በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ በተለይ ለእኛ ለሴቶች
Kkkkkkk mashaa Allah .....Allah.yibariik fikum በጣም ደስ ይላል ያዝናናል በውስጡ ትልቅ ትምህርት አለው ጀዛኩሙላሁ ከይር
በመጀመሪያ አልሀምዱሊላ በመቀጠል ለእህቶቸም ለወንድሞቸም። አላህ ጥሩን ይስጣቺሁ እኔ ግን አልሀምዱሊላ አግብቻለሁ። ግን በእዱአ አትርሱኝ። እ. ወ . ።
እኔስ ከአላህ ጠብቀዋለሁ ኢሻ አላህ እናተ ሰበብ ልትሆኑ ብችሉም ግን አጋቡኝ አልልም የራሴ የምለው ሰው በራሱ ግዜ ይመጣል አለህ በፈቀደበት ሰአት ኢሻ አላህ ሀያዕ ይኑረን ያአኽዋቲ አላህን ለምኑ ይወፍቃችሃል ለናተ የተከተበው ምንም ቢሆን አይቀርም ሊዘገይ ይችላልጂ ሶብር ይኑረን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሁለት ዕንቁዎች አላህ ይሀፍዛችሁ አሪፍ ት/ት ነው ወላሂ። እኔኳ ስለትዳር ግራ ከተጋቡት ነኝ አላህ ላላገባነው እህት ወንድሞች በሙሉ መልካሙን ወንድ መልካሟን ሴት ይወፍቀን ይወፍቃችሁ
አህለን ወሳህለን የኛ ምርጦች ሰላማችሁ ብዝት ብዝት ይበልልን በጣም ፈገግ እያደረገ ደስ የሚል ትምህርትነው ጀዛኩም አሏህ ኸይረን
ጥሩ ስራ ነው ትዳር ለለለው አላህ ሷሊሁን መልካሙን ትዳር ይወፍቃቸው እኔስ ተገላግያለሁ
ክክክክክክ
ለእንዷ እጋር ባልሽን
Gdjdjdi Jdhehhdh ክክክክክ ትክክል
@@gdjdjdijdhehhdh3528 ነይ ተደረቢ
ህህህህህ
ማሻ አላህ በርቱ ብዙ ፈለጊ እና ታፈሊን መገናኛት ከይር ነው
በሉ ዶክተር ዘይኔ ወንድም ሶብሪ ጀዛከላህይር አሣባቹ። ጡሩ ነወ እኔም ያቺውነሽ ቤተሠብ ነኛ ብዙ ተለውጥንበታን። አላህምዱሊላሂ
አላህ ያበርታቹ በአሁኑ ሰአት አንገብጋቢ የሆነ ነገር ነው ያነሳቹቱ በርቱ ኒቃብ ላባሻ ልጅ ግን የሰራችው አክሽን የሚያስቅ ነው ለኔ ግን አጀቴን በላችዉ የምትፈልገውን ማግኛታ ደስ ይላል
ማሻ አላህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ዶ/ር ዘይነ ብዙ ትዳር ፈላጊ አሉ እኔ እንኩዋን ሰርጌ ገና ቢሆንም ላገባ ነዉ እንሻ አላህ ከ ስደት መልስ ቃል ገብቻለሁ
ማሻአላህብሮግራማቹበጣምአሥተማሪነውአህይጨምራል
አሪፈ ነው ሀሣቡ በሀራምም ይሚያግናኙ አሉ አላህ ይጠበቀን በረቱ ቀጥሎበት ልኔም ሧሊሁን አሏህ ይወፈቀኝ ያዱንያ ፈቅረ በቻ ይተጠመደ ሳይሆን ልአኸይራውም ይሚሰራ
ሶብሪ ሙሀመድ ምርጥ ወድማችን አተኮ ወላሂ ከሴት ልብ ያለህ ይመስለኛል። ማለቴ በቃ መልክትህ ሁሉ ከልብ ነው ወላሂ ከልቤ ያለ ነው የምትናገረው ወላሂ በዚህ አፃር ወዱ ሁላ እዳተ ቢሆኑ እላለሁ ወላሂ ላአዚም፣ ግን አትጥፋ ሁለየ ብቅ በል ት/ትህ አይጠገብም
በጣም አሪፍ ምክር ነው ዉዶች ጄዛክ አሏህ አለህ ይጠብቃችሁ
ጀዛኩሙላህ ኸይር ወንድሞቼ አላህ ለሁላችንም ዲንና አኽላቅ ያለው ትዳር ይወፍቀን ምኞቴ ነው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ውበርካቱ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው አላህ የጠብቃቹ ዶክተር ዘይኔ እና ውንድም ሳብሪ በጣም እናመሰግናለን ግን እውነት ለመናገር ለምንድን እውነተኛ ፍቅር የጠፋው ሁሉም ገንዘብ ብቻ ነው የሚፈልገው ውንዱም ግን ለምን አንደኛ ቀጥሉበት አሪፍ ነው እኔ ግን ትዳር በደላላ የከብደኛል እንኳ ትዳር ስራም አስቸጋሪ ነው ግን አግብታ የፈታች ሴት የተደፈርች ሴት ማግባት ነውረ ነው እውነቱ ለመናገር ሳያገቡ ያገቡ ሴቶች በጣም ብዙ ናቹው ብቻ ሁሉም ውንዶች አግብታ የማታቅ ብለው ነው ጥያቄ የሚያቀርቡ ግን እመኑኝ አብዛኛው ሴቶች ሳያገቡ ያገቡ ናቸው ታዳ እንዲት ሴት አግብታ ወይም የተደፍረች ሴት ከሆነች ለምን የሪቋታል እውነት መናገር ሀራም ነው እንዴ ለማንኛውም ከሀሪም እንራቅ እና ውድ ሀላል እንግባ ብላቹ ነው ሀሳቡን ያመጣሁች እናም በርቱ ግን የሚቀርቡ ውንዶች መስፈርት ሲነገራቸው ብን ብለው የጠፋሉ ለምንድነው ቆይ ትዳር ዝም ብሎ ነው የሚገባው ቤተሰብን የሚያከብር ከራሱ ቤተሰብ ይጀምራል ምክንያቱም የሱ እናት አባት እህት ካከበር ሚስትም ያከብራል የሚስትም ቤተሰብ ያከብራል
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሁ ወበረካቱሁ አህለን ፊኩም ዘዋጁ ሰኢድ ኧኺ ሶብሪ እንኳን ብቅ አልክልን ከዘዋጁ ሰኢድ ጠፍተክ ነበረ ማሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ዶክተር ዘይኔ በርታ በል ካንተ ብዙ ነገር እጠብቃለን አላህ ቅዋውና ቀድሩ እዲሰጥክ ዱዓእ አደርጋለሁ
ጀዛኩመ አላህ ኸይር ወድሞቼ አላህ የሚፈራ ትዳር ይወፈቀን ኢሻአላህ
ጅዛከላሁኽይርን ወድምሶብሪ. ዶክተርዘይኔ ማንነቴንዙሬየማይበትፕሮግራም ነው.
እኔ ኮሜት ማንበብ ዉሥጤ ነዉ ባዳዶች ፈገግ እያልኩ አብሽሩ ኮሜቶች ጠንክሩ እዲሑም ዶክተር ዘይኔ እዲሑም ሦብሬ ጀዛኩማላ ሕይረን ግን እነሧሊሐን አጋቡልን ቀኑ ራቀብኝ ያቸዉነሽ አለኩሊሐል ጥሩ ሐሣብ ነዉ ያሸራሸራችሑት አላሕ ሕይር ጀዛችሑን ይክፈላችሁ
አይ ኮመንታተሮች እስኪ አላህ ይዘውጃችሁ በያላችሁበት ለትዳር ዘመቻ አትውጡ ወጥራችሁ ዱአ አርጉ ።ማግባቱ መዳሩ ቀላል ነው ግን ህይረኛ ባል መሆኑን ዘላቂ ለመሆኑ ዱአ ያስፈልገዋል በዱአ በርቱ ባይ ነኝ ።
በጣም ወሏሂ
ነአም ትክክል ብለሻል አሏህ ዘላቂ ያድርግልን
Kkkk
@@ሳሊሀትየሸገርልጅፍቅር እረ ምኑ ያስቃል ዘመዴ የምር ድአ ነው የሚያስፈልገው ለዘላቂ ትዳር
ዉይ በጣም ተመቸሺኝ
ማሺ አላህ ተባረከላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ ዶ/ረ ዘይኔ ቀጥሉበት
ሣሊሀንና ማሜን አጋባልኝ እልቅ አሣቤ የነሡ ነገር ሁኖብኝ ነው
ክክክክክ እሱ እኮ አይደለም ያሚያጋበው የሚተጋባው ቢንት መሀመድ ናት እሷን ጠበቅ
@@የፍርዶስእናየኡስማንከወል ክክክክ አውቄ አለሁ መልክቱ እደሚያደርስ ተስፋ አለኝ ለቢንት መሀመድ
@@zm3148 እሽ በቃ እንግዲህ ዶክተር ዘይኔ ሰምተሃል
አር እኔም ቀንም ሌትም ሀሳቤ የሷሊሀና የማሜ ነው ያስቸገርኝ ማሜን ለሳሊሀ ጋላርገ እኔ ምን እደምል አላቅም
@@ዜድነኝማሚንናፋቂ አብሽር ማሜን ልድረው ነው ሷልሃን ሰርግ ተጠርተሻል
Masha Alha jaza kalha khayr wandmoche doktar sabri yilmadbek temrtek batam das yilal azenagnim batam asetamari naw jaza kalha khayir
ጥሩ ኮርስነው ለተማረበት ጀዛኩም አላህ ኸይራ
በጣም ደስ የሚል ነው በዚሁ ቀጥሉበት ለምን ታገባላችሁ የሚለው ፕሮግራም
አው ስንት አለ በተለይ በከተማ ይግ ጓደኛ የሚባል ነገር ፣
ስንት ሆናችሁ ከተጋባችሁ 2 እሽ በፍቅር ቢባሉ ደሞ 5 ይላሉ እንደት አይነት ፍቅር ነው ሳይጋቡ አረ እባካችሁ በተለይ እናዚህ ሶሻል ሚዳ ላይ የሚታዩት እጭ ስንት አለ በጓደኝነት እያሉ ገና ነኝ ግን በጓደኝነት የወለድነው ልጅ ነው አያሉ ሳይጋቡ ልደት ያከብሩ ይታያል
ለትዳር ገና ነኝ ብለው በወራችው ጓደኛ አለኝ ብለው የፍየል ጨቅላ ይመስል ልጅ አስከትለው ይመጣሉ ፣እሽ አገባችሁ ሲባሉ አይ ወደፊት ሰርጉ ና የልጃችን ልድት አንድ ላይ ነው ይላሉ ወይ ጉድ ነው።
አረ ስንቱ
መሸአላህ ደሰትላላቹሁ ጥሩ ነገረነው የጀመራቹህ ገን ዶከተረዘይኔ &ሶብሪ እረ በአገራችን የተጣላን የሚሰታረቅ ሚዲያ የለንም እሱን የበለጠ ብከፈቱልን ወላሂ በአገራችን ሰትየተጣሉ ቤተሰብ ባልናሚሰት አለ ወላሂ ይህን ሚዲያ የሚከፈት ያአላህ
ማሻላህ ወንድሞቼ በርቱ አሳባቹ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላቹ
ጅዛክላህ ኸይር እድው እባክህ እስኪሶሊሁን ፍልግልን ለኝም
አጂብ አሏህ ያሳካላችሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው የጀመራችሁት ማሻአሏህ
እንግዲህ ትዳር ምን እንደሆነም ጭምር ታስጨብጣላችሁ ብዬ እገምታለሁ
ማሻአላህ ጥሩ ምክር ነዉ ጀዛኩላህ ኸይር መልካም ስራችሁን አላህ ይቀበላችሁ ያረብ
ማሻ አላህ በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው ዶክተር ዘይኔና ወንድም ሶብሪ ጀዛኩም አላህ ኸይረን በርቱልን
እኔ ስደተኛ ነኝ ኣላህ ሷሊህ ወንድ እንዲሰጠኝ ዱኣ አርጉልኝ በርቱ ይህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ቀጥሉበት
ትዳር የአላህ ስጦታ ነው
በነገራችን ላይ እኔ አንድ የማስበው ነገር አለ? ማለትም ብዙ ኢትዮጵያዊያን በብዙ ችግር እና አላህ በጻፈብን ሙሲባ ምክንያት የሞቱ ሰዎች አሉ ከወንድም ከሴትም ለዛ ነው ሳያገቡ የቆዩ ሰዎች የነሱ ነሲብ ምን አልባት አፈር ውስጥ ይሆናል& ትሆናለች የሚል ነገር አስባለሁ።
የኔ ባል ብዙ ችግር እና መከራን አሳልፎ ነው ያገኘሁት ሃላሌን በዛ መከራ መካከል አልፎ ቢሆን ኖሮ እኔም ስጠብቅ ውኖር ነበር መሞቱን ሳላቅ መኖሩን ሳላውቅ እናም አላህ ያለው ነው የሚሆነው ባይ ነኝ።
ጀዛኩምአላህኸይር በጣም ምርጥ ት ት ነዉ ምናዉ ባሌን አግንተችሁት አንድ ሁለት ምክር ሰተችሁት ትዳራችንን ብታድኑልኝ ሶስት ናፍስ ታድኑ ነበር
ያአላህ አብሽሪ ሁቢ
እህህህህ ኡስታዜ አብዱልም መጅድ ትዛለኝ ያረቢቢ አላህ በጀነት ፊርደወስ ያኑር እሱ ነበር ይህን እቅድ ያቀደው. ደግሞ ለኔ ዝምብሎ እጀራ በልቶ እሚተኛ ወይም በሚሄድበት የቢደአን ችግኝ የሚተክልም ሳይሆን ቁረአን ቀርቶ አስቀሪ ኪታብ ቀርቶ በተግባር በነብዩ ሱና በሰለፎች መንገድ ተጓዤ አኽላቁ ያመር ትንሹን ትልቁን አክባሪ ቢዳአ እና ሽርክን በሩቁ ሸሼ በሱና የሚያብብ እስከለተሞቱ ቁረአን ሀዲስን የሚከተል ካለ ደሃም ይሁን ጎባሳ እድሚው የገፋ ለጌታው ታዛዥ የሆነ ባሪያ ካገኛችሁልኝ ክክክ ተስማምቻለሁ ብቻ የዲን ደሃነው እማልፈልገው ተማም
ጥሩ ሀሳብ ነው ማሻ አሏህ አላህ ይጨምርላቹሁ ጠንክሩ
እኔማ ግራ ተጋብቻለሁ የሚቀርቡኝ ሁሉ ይሸሹኛል ያረህማን ያፈታሁ አተ ታውቃለህ ጌታየ ወንዶች ግራእያጋባችሁን ነው
አብሽሪ ሁቢ እኔስ ለጉድ ይንጋጋሉ ባሉ አልሀምዱሊላህ የኔን ማንነት የሚያውቁ
አላህ ይወፍቀን ያረብ ፋጡሚ
መሽአላ በጣም ደስይላን ትክክ ቁማ እዳትቀር ቁሞ እዳይቀር እያሉ ድረዉን የህዉ ምስቅልቅልአች ወጣ ትዲር ሳነዉቀዉ እየዲ ሩን ለኛም ለልጅቻችነም አልሁንም በተረፍ ዱአ አጉልን
ጥሩ ሀሳብ ነው በርቱ አላህ ይጨምርለቹሁ
እኔማ መቸም በዚህ ነገርአላገባምም አልግባባምም
ጃዛኩም አላህ ኸየር
እኔም ማግባት እፈልጋለሁ ባይሆን በቀዷበቀደር የምታምን ይህ ካለ ሁሉም አለ አድራሻ ሳውዲ ሁሉንም ከትዳርጋር ለመጀመር
ማሻ አላህ ጥሩ ሀሳብ ነው በርቱ ጀዛኩም አላህ
መሻ አላህ ጀዛኩሙላሁ ከይረን እኔ ግን አልቻልኩም ትዳር ይመጣለኛል ግን ቤተሰቦቸ እና ታላቅ እህቴ አልፈቅድ አሉ ይሄን ስሪ የሄን ማድረግ አለብሽ ላግባ ስላቸዉ ገናነሽ ምነዉ ቆላሽ ምናምን ነዉ እሚሉኝ ወላሂ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላዉቅም
ውይይ እኔስ ታላቄ ሳታገባ እኔ አገባሁ እንዴውም ትዳር ስትይዢ ደስ ይላቸው ነበር ሱብሃን አላህ ይገርማሉ
እኔ ቢከፈት ደስይላን ካለው የችግር ሁኔታ እርግጥነው ከባድ ነው ሆኖም ውጤቱ በጣም ሀሪፍ ይሆናል ብየ አስባለሁ እሄስታሰብ ግን ሀገርንና አካባቢን ወሳኝነት ቢደረግ ለምሳሌ አድስአበባ የአድሳበባን ፣ደሴ ፣የዛው አካባቢ ከዛደግሞ የቤተሰቦችም ማስተዋወቅ አስፈላጊ ይሆናል ተጋቢወቹ ደግሞ ፣በደብ ቢተዋወቁ ፣የኢኮኖሚደረጃ፣የስራሁኔታ፣እድሜ እሄሄነገር ትኩረት ተሰቶት ቢሰራ ሀራምና፣ፈሳድ ይቀንሳል ብየ አስባለሁ ወላሁ አለም!
እረ ኡስታዝ ትዳር በቢሮ እ ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ባሌንም ሷሊህ አድርግልኝ አሚን👏
እንኳን በሜዳያ በ ቤትሠብም መጥቶ አያሠትማምንም እርዝቅ በአላህ ነው አላህ ከይሩን ነገር የውፍቅን ለሁላቺንም
ጀዛኩማላህ
Ma sh Allah wendem sbir usetaze abeduligafer wlahe LA Allah biy kalibe naw yamiwedachu Allah ytebkachu jezakum Allah keyr wendeme
ወይ ኮመንት ሠጮች ያአሏህ ሀቂቀተን ሀእያ ወየን ራህ እረ ሦብር አድርጉ አፀያፊ ኮመንት በመፃፍ ምንይገኛል ...
ትክክል ወላሂ
ما شاء الله هذا البرنامج مره جميل الله يحفظكم
አልሀምዱሪሊላህ ሷሊህ ባል አለኝ
ጀዛኩሙላህ ኸይር
ልክነቹ ወንድሞቼ ሹኩረን እኔም እን አንድ ሰዉ ማግበት እፈልገለዉ ግን የአለህ ፍቀድነዉ አለገበዉም ግን ቤተሰብ አለፍትነ አለብኝ
ኧረ የመጨረሻዋን ቁጥር እዳትቀድሙኝ የበናት ክክክክ ጀዛከላህ ኸይር ዶ/ር ዘይኔ ዘና አደረከን
መሸአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላቺሁ. ወዲሞቸ. አላሁ ተፈላጊን እና አፈላላጊን አላህ ያገናኚ መልካሙን ይወፉቀን ለሁላቺንም ያረብ።።
እናቴ እሚለው ልጅ ሀሳቡን እጋራለሁ በኔ የደረሰ ነው
ባለቤቴ ከቤተሰቡም ከቤተሰቤም አይስማማም እና ቁስሌን ነካ
አሏህ ይፈርጀው ምትመቸውን ይግጠመው
ለአንችም የተሻለውን ይግጠምሽ
ማሸአለሕ በጠም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ይመቻችሑ
ዋሊኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፣ አላህ መልካሙን ትዳር ይስጠን በአሁን ስዓት የሚገባ ሳይሆን ግራ የሚጋባ ነው ያለው፣
ጥያቄ ነበረኝ መልስ እጠብቃለሁኝ
እኔ በጣም የሚወድኝ አህላቁ ድኑ ያማር ሶሊህ እኔም የምወደው ልጅ ነበር ግን ቤተሰብ ዘመድ ነው አይሆንም አለኝ ግን ዝምድናው እሩቅ ነው ምን ላድርግ መንታ መንገድ ላይ ነኝ ምክር ስጡኝ
በሸሪአው ማግባት ይፈቅዳል ቤተሰብ ግን በሀገር ባህል ስለሆነ ዘመዷን አገባች ይላሉ
@@f2271 አወ ፉፉየ ግን ይህን የድሮ ብሀል ይዘው ፣ ወላሂ በጣም የማደርገው ጠፍቶኛል ዱዓ አድርጊልኝ