ስርዓተ ቅዳሴ ክፍል 7 በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 22

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱሳን ቸር መድኃኔ ዓለም በእድሜ በበረከት ይጠብቅልን።

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን ዲያቆን ዮርዳኖስ

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 3 года назад

    አሜን/፫/ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በረዥም እድሜ ጤና በረከት ይጠብቅልን ያኑርልን።

  • @ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫💚💛❤🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻

  • @Shallootube
    @Shallootube 9 месяцев назад

    Deacon Yordanos Abebe is unique teacher for EOTC I admire him more than any teacher next to Aba Gebre kidan Girma.

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 года назад

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር

  • @gurassbrhanu5439
    @gurassbrhanu5439 4 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን አሜን፫||
    ቃሉን ሰምተን 30&60&100 እድናፈራ አምላካችን ፍቃዱ ይሁንልን አሜን😭😭

  • @የድንግልማርያምልጅየተዋህ

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ማስተዋል ይስጠን

  • @hkshsh5230
    @hkshsh5230 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን
    በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህራችን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 4 года назад

    Amen Kale Hywet Yasemaln

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 4 года назад

    Amen amen amen

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 4 года назад

    Kale hiwot yasemalen memhr be sega sega yitebkelen

  • @RobelMesgena
    @RobelMesgena 2 месяца назад

    💚💛❤️

  • @aberhamabere3992
    @aberhamabere3992 Год назад

    💥ካሕናት ከቤተልሔም ወደ መቅደስ ሲሔዱ ፊትና ኋላ አኳኋናቸው አልገባኝም እባካችሁ መልሱልኝ?🙏

  • @ስርጉተሚካኤል
    @ስርጉተሚካኤል 4 года назад

    qallehiwet yasemallin ena gin qidaena ehud 7 gize mesiged enchillalen malet new ?yetsega sigidet aysegedim yemil neger silesemahu new yqirita katteffahu bimellesilighn pliseeee?

  • @sinatsinat7407
    @sinatsinat7407 4 года назад

    በአሜሪካ በብዛት መጋረጃ አይዘገም። ለምን ሲባሉ ችግር የለውም ይላሉ። ስርአት ነው ይላሉ። አያውቁም እንዳንል መለኮሳት ናቸው ይህንን በብዛት የሚያደርጉት።

  • @nathanmesfin6065
    @nathanmesfin6065 4 года назад +1

    ይሄ ዩቱዩብ አካውንት የመምህር ዮርዳኖስ አበበ አይደለም።ትምህርቶቹን ስትጭናቸው ግን የመምህሩን ፈቃድ አግኝተህ ነው???

    • @-zetewahedo800
      @-zetewahedo800  4 года назад +1

      አወ ወንዶማችን ስለ መቆርቆርህ እናመሰግናለን ነግር ግን መምህር ፈቅዶልን እየሰራን ያለን

    • @hirutgejaw2236
      @hirutgejaw2236 Год назад

      @@-zetewahedo800 መምህር አልፈቀደላችሁም ጠልፋችሁበት ነው
      አካውንቱ እንደተወሰደባቸው መረጃው አለኝ ነውር ነው ።