ስርዓተ ቅዳሴ ክፍል 3 በመምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 26

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 Год назад +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @et1062
    @et1062 Год назад

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ምርምር ሁሉም ያሉት ባላማበብ እና ባለማወቅ ስንቱን ጥፋት አጥፍተነዋል ከዚህም በኃላ ለሁላችንም ልቦና ሰቶ እድንተገብረው አምላክ ይርዳን

  • @sabahalshehri-pd5wz
    @sabahalshehri-pd5wz Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 4 года назад

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣የሂወት፣እንጀራነው፣የመገብከን፣ወለላይቱ፣ድንግል፣ማርያም፣ባላችሁበት፣ትጠብቅልን፣ተዋህዶ፣ለዘላለም፣፣ትኑርልን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን መምህራችን አሜን፫

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @genetube1227
    @genetube1227 4 года назад +2

    *ሁሉም ትምርት እየተቀረፀ ይተላለፍልን መምህር ቤተክርስትያን ሄደን እማንከታተል በአረቡ ምድር ያለን ሰዎች እናዳምጣለን*

  • @gonderc885
    @gonderc885 4 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፍፃሜውን ያሳምርልህ ወንድም አለም

  • @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
    @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 4 года назад +1

    ረቡኒ😍 ኑርልኘ በእድሜ በጤና ያቆይህ አምላከ ቅዱሳን እምዬ ቤተክርስቲዪን ሁለንተናሽ ማማሩ😭

    • @heucgsyx5609
      @heucgsyx5609 4 года назад

      ረቡኒ ማለት መምህር ሆይ የተባለበት ለጌታ ነው እና አስፈላጊ ነው ለሰው መምህራችን ቢሆንም የስው ለስው የጌታም ለጌታ ብናደርገው አይሻልም?

    • @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
      @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 4 года назад

      @@heucgsyx5609 ትርጉሙ መምህር ሆይ
      ወይም ሊቅ የሚለውን ይተካል ግብጾችን ጋ ብትመጡ መምህራኖች የሚጠሩበት ረቡኒ ነው። እኛ ጋ እኛ የማናውቀው ነገር ሲነገር አድስ ስለሚሆንብን ነው።

    • @heucgsyx5609
      @heucgsyx5609 4 года назад

      @@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ እሺ እኔ ቅድስት መግደላዊት ናት ለጌታችን በትንሳኤው ጌታ ሆይ ያለቹ እና ችግር የለም ይቅርታ።

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 года назад

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 4 года назад

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ዩርዳኖሰ አበበ

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 года назад

    Kale hiwet yasemaln memhracn abyetu ende cernetu mhratu yasadrln.....

  • @helengebremichael5890
    @helengebremichael5890 4 года назад

    Amen amen amen 🙏 🌴🌿🌲

  • @sairkisairki3906
    @sairkisairki3906 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን አብዝቶ ይባርክልን አሜን።
    ትምህርቱን በድምጽ ብቻ አታድርጉ ቢቻል በቪዲዮ ብታደርጉት ብዙውን ጊዜ ትምህርት በአይን ይገባል ይባል የለ! በተጨማሪም መምህር በምስል የሚያስረዳውን ትምህርት ለመረዳት ያስችላል።
    እባካችሁ?

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад +1

    የታለ ካንድ ጀምሮ ላገኛዉ አልቻልኩም

    • @aragasharagash1540
      @aragasharagash1540 2 года назад

      እታች ውርጅ አለ

    • @_beth20_
      @_beth20_ Год назад

      ruclips.net/video/LC7B0kMP3Po/видео.html

  • @konjitfassil5281
    @konjitfassil5281 4 года назад

    D/n yordanos temeherete teru hono gen yemastawekeya gagata mendenew ?

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 4 года назад

    ruclips.net/video/WanIu0Dhc_0/видео.html ጷግሜ እና የመጨረሻው ዘመን |ንፅፅር| መምህር ዘላለም ወንድሙ !!!!