ስርዓተ ቅዳሴ ክፍል 4 በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 63

  • @selam7747
    @selam7747 4 года назад +4

    ዲያቆንዬ ምላድርግህ ከልብ ከልብ እግዚአብሔር በዚች ምድር እዉነትን እንድትዘራ የላከህ ትጉህ ገበሬ ነህ የብዙ ሰው ህይወት እየለወጥክ ነው አንተ ደከምክ እንጅ ከሁሉም በላይ እውነትን ማወቅ እንኩዋን ማወቅ ቀላል እይደለም

  • @HannHann-s6r
    @HannHann-s6r Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስማልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከታቹሁ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saramulugeta7527
    @saramulugeta7527 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ ርዕስተ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምን

  • @ኢትዮጵያአበባየ
    @ኢትዮጵያአበባየ 4 года назад +2

    የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምሎት💐💚💛💞

  • @fikirtameryamzemene6052
    @fikirtameryamzemene6052 4 года назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!! የሰማነውን ሥርዐትን እንተ ገብር ዘንድ ልቦናችን ያቅናልን። ጸጋው ያብዛልን ያቆይልን።

  • @asreseshetieasres9831
    @asreseshetieasres9831 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን የትም የማላገኘውን ህይወቴን ሙሉ ስደናበርበት የነበረውን ስርዓተ ቅዳሴ ትምህርት አገኘው እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርቱን ለሌሎች እናካፍል። የሚችግራቸው የሚርባቸው ካህናት እና መምህራን እንዳሉ መስማት እንዴት ይሰብራል የዚህ ግፍስ ወዴት ይወስደናል እኛ ብዙ በልተን እንዳንወፍር እንጠነቀቃለን እስከ አሁን ለአጠፋነው ፈጣሪ ይቅር ለወደፊቱ እግዚአብሔር አስራት እንክፈል የምንችለውን ሁሉ እናደርግ እኛም መረጃው ለሌላቸው ምእመናንን ማስተማር አለብን

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 года назад +1

    በእዉነት መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አቤቱ የሰማነውን እንድንተገብረዉ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን እንዴት ደስ የሚል ስብከት ነው አቤት ስርዐቱን ብናከብር እኮ ይሄ ሁሉ መሀት ከእኛ በራቀ እኔ ሁልጊዜ አሀዱ ሊባል ትንሽ ሲቀረዉ ነው የምደርሰው ስንት የማናውቀው ስርዓት አለ በስማም እዚህ ቤሩት ቅዳሴ በእስክሪን ላይ ይደረግና ሁላችንም አብረን እናመሰግናለን እዉነት ደስ ይላል
    በእውነት መምህር አልተቆጣህም ስርዓት የሚያስተምር ስለሌለ ነው እኮ እኛም የምንስተዉ እንደዉ መድሃኒዓለም ዘርህን ያብዛልህ ቃላት ያጥረኛል በእድሜ በጤና ያቆይልን
    አቤቱ ለሀገራችን ለቤተክርስቲያናችን ሰላምን ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ክፉዎችን ይያዝልን በቃችሁ ይበላቸዉ 👐😭እስካሁን ያቃጥሉት አልበቃቸዉም ምን አይነት ጉድ ነው የመጣብን አቤቱ ማረን 😭😭😭

  • @በምነትዩቱብ
    @በምነትዩቱብ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ክብረን ያድልልን

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት 4 года назад +2

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እምወድህ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ngstigalkdusmikael2879
    @ngstigalkdusmikael2879 3 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እደዉ እደት ብየ ለገጠራማዉ ምእመን ይሄት ስብከት ላድርስላቸዉ በቅዳሴ ሰአት ብዙ ስርአቶች ይጣሳሁ ባለማወቅ እግዚያብሔር ልቦና ይስጠን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ኑርልን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በጤና በበረከት ይጠብቅልን።

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን
    ውድ እና ወርቅ የተዋህዶ ኩራት መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ በረከቱን ያብዛልህ አሜን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን መምህራችን በቤቱ ያፅናልን አሜን፫

  • @alamsahai3958
    @alamsahai3958 3 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @asefatesfaye9772
    @asefatesfaye9772 2 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን

  • @haymehaymewelde425
    @haymehaymewelde425 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 года назад

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን ለኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል ለህይወት ያድርግልን

  • @sabahalshehri-pd5wz
    @sabahalshehri-pd5wz Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ashenafizenebe6135
    @ashenafizenebe6135 4 года назад

    ✝️ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🙏
    እረሱ ይቅር ይበለን🙏🙏🙏

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 4 года назад

    Enquan bedehna metah Wendme diyakon Yordanos Abbebe 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷stebk stebk metah tmhrtu ende wha yarekal💒💒💒

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 4 года назад

    Amen amen amen kalhywatn yasmaln tasfa mengsta semaytn yewrsln bedma basga yetabekln yaglglot zamenene yarzmln yesmanwen balbonhn yasdrln ledhnat yehunln

  • @hkshsh5230
    @hkshsh5230 4 года назад

    አሜን፫ቃለ ህይወት ይስማልን
    እኔም የስማሁትን አምላክ ቅዱሳን በልቡናያ ይሳድርብኝ አሜን፫

  • @ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልንነ አሜን፫💚💛❤🌻🕊🕊🕊🕊

  • @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ
    @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ 4 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ዳቆን ገብረ መድህን ቃለህይወን ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ሀይለ አጋንንትን ከእግርህ በታች ያስገዛልህ እኛም ሰሚ ብቻ ሳንሆን ፈጻሚ እንሆን ዘንድ ወላድተ አምላክ ትርዳን አሜን

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች
    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ከቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከት ይድረሰን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 4 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር:: ጸጋውን ያብዛልህ::

  • @abebaa8056
    @abebaa8056 4 года назад

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን። ብዙ እውቀትን አግኝተናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን
    አይይ እኛ ዲራማና ቲክቶክ ላይ ተሰክተን እንውላለን ጣፋጭ ጥምህርቶችን እንጠላለን ማስተዋል ያድለን

  • @brehanehabetamu1306
    @brehanehabetamu1306 4 года назад

    Amen amen amen

  • @brehanehabetamu1306
    @brehanehabetamu1306 4 года назад

    Egziabher yemsgen

  • @tikinedi8911
    @tikinedi8911 4 года назад

    Amlkaa kudusan kala hiyoti kala barkataa yasamaleen baa ewnt mamiracheen

  • @ethio_snippet
    @ethio_snippet 4 года назад

    Amlak egziabher bereketn yadlen

  • @Eden-g3v
    @Eden-g3v Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @LijMeleTube
    @LijMeleTube 4 года назад +5

    🌼🌼እንኳን አደረሳችሁ 🥰በ 2013🌼🌼
    👉ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን
    👉ክፋትን ሳይሆን ደግነትን
    👉ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን
    👉ክህደትን ሳይሆን እምነትን
    👉ትቢትን ሳይሆን ትህትናን
    👉ቂም ሳይሆን ይቅርታ ፈጣሪ ያድለን 🙏🙏🙏
    #ልጅ_መሌ_የተዋህዶ_ነኝ_ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት #pin አድርጉን🌼

  • @brehanehabetamu1306
    @brehanehabetamu1306 4 года назад

    Amen

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @RobelMesgena
    @RobelMesgena 3 месяца назад

    💚💛❤️

  • @hkshsh5230
    @hkshsh5230 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በተለይ ስለየወር አበባ ላይ አገር ቤት ሆኛ በስባት ቀን ታለፈ ብኋላ አብቅ ነበር ።ግን ስደት ላይ አንዳንድ መምህራን የወር አበባ ላይ ሆና ቤተ ክርስቲያን ግቢ ግብታ ቅዳሴ ጠበል መጠጣት ትችላለች እርኩሰት በእየሱስ ክርስቶስ ተሽሮል ስሉ ግራም ይግባኝ ነበር።እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሁን በማዳመጥ ጥያቄያ መልስ አገኝሁ ።በእውነት እግዚአብሔር ስማይዊ ዋጋ ይስጥልኝ መምህር የወርዳኖስ ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад

    ቃለሂዎትያሰማልን አንድና ሁለትየት ነዉ ማገኛቸዉ አጣለቸዉ

  • @shewitshow2258
    @shewitshow2258 4 года назад

    I’m not trying to be negative but guys come on isn’t too much advertising, the main message is to spread the words of god not to make profit

  • @መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ

    እሽ እናዳምጣለን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ruclips.net/video/3Js7Li9t75I/видео.html

  • @ኢትዮጵያአበባየ
    @ኢትዮጵያአበባየ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለበከትን ያስማልን ተስፉ ርዕስ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን