ስርዓተ ቅዳሴ ክፍል ስምንት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 26

  • @gashawalemayehu659
    @gashawalemayehu659 4 года назад +1

    ብዙዎቻችን ስርዓተ ቅዳሴን አናውቅም፣ ያወቅነውም ቢሆን በሽምደዳ እንጂ ቃሉን፣ትርጉሙን፣ ስርዓቱን እና ስርዓቱ ለምን እንደሚደረግ አናውቀውም። ይህን ትምህርት የተከታተለ ቅዳሴን በተለይም ስርዓቱን ይማርበታል። ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @sabahalshehri-pd5wz
    @sabahalshehri-pd5wz Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በበረከት ይጠብቅልን።

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ዲያቆን !

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @friendsandfamily9294
    @friendsandfamily9294 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwat yasmalegn deacon

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 4 года назад +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @ነፃሆዴ
    @ነፃሆዴ 4 года назад

    ቃለህወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
    ቡእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 4 года назад

    Kale hywet yasemaln

  • @እግዚአብሔርመልካምነዉበመ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kersebizunesh8569
    @kersebizunesh8569 2 года назад

    Edimena tena yadl

  • @Uae-ql6ld
    @Uae-ql6ld 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫

  • @sairkisairki3906
    @sairkisairki3906 4 года назад

    አሜን፫ ቃለህወት ያሠማልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስጋ
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 4 года назад

    እግዚአቤሔ፣ይመሰገን

  • @RobelMesgena
    @RobelMesgena 2 месяца назад

    💚💛❤️

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 4 года назад +1

    አሁን ትክክለኛ ስርዓቶቹን እየተማርን ነው !!!!

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 года назад

    Qale hywetn yasemaln memhr

  • @bethelhemalemu1564
    @bethelhemalemu1564 9 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን ዝእውቱ ላይ ህዝብ አብሮ ይላል?

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 4 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኖ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ቅዳሴ ላይ ብዙውን በንባብ ያለዜማ ይባላል ለምሳሌ ዝ:ውእቱ በተለይ በውጭው አለም የተለመደ ነው ትክክል ይሆን ወይ?

  • @betelhemezeze370
    @betelhemezeze370 4 года назад

    ተማሪዎቹ እየፃፉ የማይማሩት ለምንድነው ? ያቆመበትን ሲጠይቅ ገለጥ አድርገው እንኳን የማይመልሱት ?

  • @DawitAssefa-u1t
    @DawitAssefa-u1t 20 дней назад

    Kale hiwot yasemal memhire
    Btm nw makeberh memhr (Dena walachu?😅😅)
    Enkun memhru tamariwichu erasu memhiran nachew be ewunetu

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 2 года назад

    ወዳጄ ቅዳሴ ብለህ ይሔ ሁሉ ተጨማሪ ወሬ ብሶት ለምን አስፈለገ? ለተማሪ ይሔንን ሁሉ ጊዜ ወስደህ የጭቅጭቅ ጊዜ ማድረግህ መልካም አልመሰለኝም የሚዲያ ሕግ ተጠቀም ከመጻፍህ በፊት የሚመጣዉን ችግር እወቅ መልካም ለመሥራት ስትነሳ ከተቃራኒ ፈተና እንደሚጋረጥ ማወቅ አለብህ የዚህን ገጠመኝ በረጅሙ ለተማሪ ለጉባኤ ማዉራቱ ማሰልቸት እንዳይሆን ብዬ ነዉ።

    • @زينبمحمد-ش2ف6خ
      @زينبمحمد-ش2ف6خ 3 месяца назад

      ኣውቀህ ሙታሀል መጀመራ ኣንተለራስህ ክትችት ውጣ