ሞት የተፈረደባቸው ሰዎች ሊገደሉ 24 ሰዓት ሲቀር የሚደረገው አስገራሚ ስርአት Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2023
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 183

  • @AmanuelDes-qq9vn
    @AmanuelDes-qq9vn 9 месяцев назад +63

    ንስሀ አስገቡኝ ብሎ የሚጠይቅ ላይክ

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 9 месяцев назад +48

    ከእግዚአብሔር ጋር ሳወራና ስፀልይ እውላለሁ😢😢😢

  • @Oromtitti5581
    @Oromtitti5581 9 месяцев назад +20

    አላህን የማስታስ በቂ ሰኣት አለኝ እንደውም ኣሪፍ ነው አላህ ወንጀል ከመስራት ይጠብቀን😢መጨረሻችንን ያሳምርልን🤲ለ ሁለተኛው ቤታቸው ከሚዘጋጁ ባሪያዎች ያድርገን🤲

  • @genetdangedange
    @genetdangedange 9 месяцев назад +44

    ስጋን የሚገሉትን ሳይሆን ነፈስን ወደ ሲሆል የሚያወርደውን ኢየሱስን ፈሩ

    • @hermanos7255
      @hermanos7255 9 месяцев назад +7

      እየሱስ ወደ ሲኦል ለማስወረዱ ከመጽሀፍ ቅዱስ ማረጋገጫ አላነበብንም እኮ የት ነው ያለው ?

    • @amuasefa8939
      @amuasefa8939 9 месяцев назад +2

      ነፍስን ከስዖል ያስመልጣል ኢየሱስ

    • @hermanos7255
      @hermanos7255 9 месяцев назад +2

      ለማስመለጡም ለማስወረዱም ምንም መረጃ የለም እውቀት ፈልጌ እኮ ነው ለመበሻሸቅ አይደለም ቦታውን ጠቁሙኝ ያልኩት ካላገኛቹህት እኔም አላገኘሁትም የለምና እባካቹህ በእውቀት እና በእውነት ይሁን
      *ስናመልክም
      *ስንናገርም
      *ስንሰብክም
      *ስንፅፍም

    • @MlashKashsay-om7dc
      @MlashKashsay-om7dc 9 месяцев назад

      ​@@hermanos7255ፍልስፍና መሆኑ ነው በእውቀት ሀይማኖት የለም በእምነት እንጂ

    • @tinsaeyadeta5663
      @tinsaeyadeta5663 9 месяцев назад +1

      ማቴ 10፤28 አንብብ😢

  • @Yerutawedag-f4i
    @Yerutawedag-f4i 9 месяцев назад +25

    ፈጣሪዬን እያለቀስሁ ስለምነው ስፀልይ እውላለሁ😢 እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምንም ለምኝልኝ እላታለሁ😢

  • @seadiyoutbe4855
    @seadiyoutbe4855 9 месяцев назад +16

    💔😭ያረቢይ መጨከሻችንን አሳምርልን😭🙏

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 9 месяцев назад +30

    እርግጣኛ ነኝ ለሞት 24 ከተሠጣ ያንን 24ቱን በፆምና በፀሎት አሣልፈለሁ ነገሩ ይገለባጣል እንዳ መርድክዮስ ነገር ይሻረል

    • @user-wi6lo6xd6m
      @user-wi6lo6xd6m 9 месяцев назад +2

      እንደ እግዚአብሔር ስናስብ እውነት ነው ግን እንደ ሰዎውይ ባፋችን እደ ምናወራው አይደለም በዛ ቦታ ሁነን ስናስበው ነው የሚገባን

    • @axeykidist7522
      @axeykidist7522 9 месяцев назад +1

      men aregeshe neber sew gelshe kehones

    • @johnbekele8200
      @johnbekele8200 4 месяца назад

      መረዶኪዮስ ነብሰ ገዳይ አልነበረም ይልቁንስ ሞት ለታወጀበት አይሁድ ህዝብ ዘብ የቆመ እንጂ !!

  • @birukeyob7794
    @birukeyob7794 9 месяцев назад +7

    ከልጅነተ ጀምሬ የሰራዉትን በደለን ይቅር እንድለኝ ብቻ እጸልያለዉ''🙏🙏🙏

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 9 месяцев назад +7

    አላህ መጨረሸመቺንን ያሳምርልን 😢

  • @Marefi216
    @Marefi216 9 месяцев назад +3

    ፈጣሪ የፈጠረውን ፍጡር ማንም ማጥፋት አይችልም ...ሁሉም ፈራጆች ሰይጣናም ናቸው

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 9 месяцев назад +9

    የዛሬው ደግሞ Adventure ነው ለመስማት በጣምምምምም ይከብዳል!!!!! እግዚአብሔር ሆይ ቀኔን ሳላውቅ ያለምንም እንግልት ድንገት ውሰደኝ🙏🙏🙏

  • @tenawt6636
    @tenawt6636 9 месяцев назад +7

    ውይይይይይይይይ ሰቅላት ባይኖር እውነት በጣም ያማል 😢😢😢😢😢

  • @mesumasu125
    @mesumasu125 9 месяцев назад +18

    እኔ ፋጣሪን እማፀናሎ እውነት 😭😭😭😭😭

  • @hanahailu3073
    @hanahailu3073 9 месяцев назад +7

    ቻይና የታሰረችው ናዝራዊት ጉዳይ ምን ደረሰ ይሆን ?

    • @AhmadAhmad-lv2hp
      @AhmadAhmad-lv2hp 9 месяцев назад +1

      Eni eyasebkat neber😔😔

    • @user-yy4gd8gv4d
      @user-yy4gd8gv4d 3 месяца назад

      እኮ እኔ ሁሉም አስባታለው ምን ሁና ይሆን😢

  • @madi8643
    @madi8643 9 месяцев назад +3

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ረጅም ምነው ባልሰማስ ማን አስገደደኝ

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt 3 месяца назад +1

    ከባድነው ምን ማድረግ እንደምችል እራሱ ማሰብ ይከብዳል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን

  • @Astela-bh1ei
    @Astela-bh1ei 9 месяцев назад +2

    እመብርሀንን ተወዳጅ ልጃን እድትለምንልኝ እማፀናታለሁ እለምናታለሁ😢😢😢😢😢😢

    • @Astela-bh1ei
      @Astela-bh1ei 9 месяцев назад

      ምን አይነት ህግ ነዉ😢😢😢😢😢😢

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p 9 месяцев назад +3

    ነሰሀ ንስሀ ንስሀ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ፀሎት

  • @ggbb87
    @ggbb87 9 месяцев назад

    Abelo ihen zena kanebebish buhala min tesemash .....specially "yemechershaw gursha" sound😢😢😢

  • @user-eo3mm4ln1v
    @user-eo3mm4ln1v 9 месяцев назад +1

    ..... Therefor we must Strat to pray

  • @user-ny4sp7ds1o
    @user-ny4sp7ds1o 3 месяца назад +1

    መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon9782 9 месяцев назад +10

    ማነው እንደኔ በእንባ ይሰማው 😭😭😭ሞት አይቀርም ግን ከባድ ነው

  • @SumayaM-ns3dl
    @SumayaM-ns3dl 9 месяцев назад

    😢😢😢😢 nesaha gabalo qaxilo betesaben aqife isimachawalo yasakafwutn sawoch iqirta xayiqalo

  • @BuraAb
    @BuraAb 9 месяцев назад

    በጣም ነው ደስ የሚለኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ 🙏🙏🙏

  • @alnejoum7442
    @alnejoum7442 9 месяцев назад +1

    ewnt betam lbe ysberal 😢😢😢

  • @hamuyefetu3625
    @hamuyefetu3625 9 месяцев назад +2

    Oooow betam kebad new simetu ene yemmot yahl new yetesemagn 😭😭

  • @mulugirmawmulu9476
    @mulugirmawmulu9476 9 месяцев назад +1

    ፈጣሪን ተንበርክኬ እማፀናለሁኝ ❤❤❤

  • @user-kw5yh2oj2j
    @user-kw5yh2oj2j 3 месяца назад +1

    ሰው መሆን ፈተና😢 ፈጣሪ ከፈተና ይሠውረን

  • @SinafikreSinafikre
    @SinafikreSinafikre 3 месяца назад

    አንድ ለሊት የመጨረሻ ቢሆን መጀመሪያ ወደ ፈጣሪዬ ልመናዬን አደርሳለሁ ነፍሴን እንዲቀበል ለሰራሁት ሁሉ ሃጥያቴ ፍቅር እንዲለኝ እለምናለሁ ቀጥሎ ያስቀየሙኝም ወይም ያስቀየምኳቸውን ሰዎች ይቅርታ በልቤ እጠይቃለሁ የቅርብ ባይሉኝም እኔ ግን ያለኝ አማራጭ ይሄንን ማድረግ ነው አሜን🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔

  • @safiaalahbabi6563
    @safiaalahbabi6563 9 месяцев назад

    Kebadi new betam

  • @estub45
    @estub45 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢mn lebel

  • @mesumasu125
    @mesumasu125 9 месяцев назад

    እንኳን በሳላም መጣኪ አበልዬ

  • @LemLemFeleke-jb6pc
    @LemLemFeleke-jb6pc 9 месяцев назад

    Be geta be eyesus sim higi yemayigedb eyesus yimetal and keni

  • @natanemyonatal
    @natanemyonatal 9 месяцев назад +1

    Nseha egebalew❤❤

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 9 месяцев назад

    አላህ ወንጀሌን እንዲምረኝ ለምናለው ዱአ አደርጋለው

  • @gechberihun8938
    @gechberihun8938 3 месяца назад

    woy anchi alem ,betaam yasaznal.

  • @ethiopi7868
    @ethiopi7868 4 месяца назад

    hulunm yikerta eteykalehu

  • @selammesitube
    @selammesitube 4 месяца назад +1

    ንሰሐ እገባለሁ ስጋዉ ደሙን እቀበላለሁ😥😢

  • @genet-gk4lp
    @genet-gk4lp 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔርን ተንበርክኬ ይቅርታ በመጠየቅ እፀልያለሁ

    • @tiztaEyoba-eq9py
      @tiztaEyoba-eq9py 9 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😢

  • @originalabesha7480
    @originalabesha7480 9 месяцев назад

    Hodam! Hode ader!

  • @segedball7394
    @segedball7394 9 месяцев назад

    abelox እንደዚህ አይነት ሌላም ድገምልን

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol 9 месяцев назад

    ያሥዝናል

  • @hamuyefetu3625
    @hamuyefetu3625 9 месяцев назад +1

    First 😊😊

  • @mubetubeharari
    @mubetubeharari 9 месяцев назад

    Abela yasazenal 😢

  • @user-lw6sv3cc7l
    @user-lw6sv3cc7l 9 месяцев назад +4

    በስማም እኔ ከበደኝ😢😢😢

  • @BirhanuDegel-xt1op
    @BirhanuDegel-xt1op 9 месяцев назад

    Lasarawuu haxiati yiqiirita ixayiqalo inidegana niisa gabaloo

  • @user-fm2nj4jd9o
    @user-fm2nj4jd9o 9 месяцев назад +1

    Nhsa gebalw😢

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 3 месяца назад

    በሰማምለመሰማት ከበደኘ

  • @Anes.m.n.r
    @Anes.m.n.r 6 месяцев назад +1

    አምላኬን ማረኝ ብዬ እጸልያለሁ

  • @nahoomnahoom5294
    @nahoomnahoom5294 4 месяца назад

    Ow !!! My lord.

  • @AmnVane
    @AmnVane 3 месяца назад

    Abela batame new miwodike ka southe africa

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 9 месяцев назад +1

    Alhamdulillah የምሞትበትን ቀን አላቀውም!

  • @HayimFiker
    @HayimFiker 9 месяцев назад +1

    ሲጨንቅ

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 9 месяцев назад

    ለሰራሁት ጥፍኣት ኣምላኬ ይቅር እንድለን ንሳሀ እገባሎ❤

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 9 месяцев назад +3

    ኢትዮጵያ ላይ የሞት ፍርድ ብኖር ኖረው ማንም ማንም የተነሳ አይገለም ነበር ትክክል የገደለ ይገደል አይን ያጣፋ አይኑሁ ይጥፋ ትክክክለኛ ፍርድ ነው ላጠፋ ሰው

    • @denkiesile4827
      @denkiesile4827 4 месяца назад

      ፍርድ የእግዚአብሔር የፈጣሪ ስራነው

  • @hamuyefetu3625
    @hamuyefetu3625 9 месяцев назад +1

    Abelaye adenkhalehu yegna aljezira ❤

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 9 месяцев назад +2

    Jesus Christ 😢😢🙏🙏☝️☝️☝️

  • @kamashbirhanu2630
    @kamashbirhanu2630 9 месяцев назад +1

    In the name of Jesus

  • @miraftefera7886
    @miraftefera7886 9 месяцев назад

    አቤላ ስለ xxxtentacion ስራልን። እባክህ እባክህ።❤❤❤

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 9 месяцев назад

    ወይይይ ፈጣሪ ሆይይይይ💔😭

  • @saraDesta285
    @saraDesta285 2 месяца назад +1

    💔😭እፍፍ ምንኛ መራራ ነው ግን💔

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 9 месяцев назад

    የበለጠ ማሰቃየት ነዊ እንዲጓጉ ነዉ ለመኖር ይሄሰ ግፍ ነዉ

  • @genetarsietayaa2843
    @genetarsietayaa2843 9 месяцев назад +1

    Sijemare ante hushatami neki abale

  • @abdohayredin9225
    @abdohayredin9225 9 месяцев назад

    😢😢

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s 9 месяцев назад +9

    የሞት ፍርድን የሚሞተዉ ብቻ ሳይሆን ዳኛዉም በጣም ይጨነቃል 😢እህቴ የምትሰራበት አረብ ዳኛ ነበር የሞት ፍርድ እደነገ ሊፈርድ ዛሬ አዳሩን በጣም ተጨናቆ ሲያጨስ ያድራል አለች በጭቀት የተነሳ ታሞ ሞተ 😢

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 9 месяцев назад

      እዉነትነዉ ነፍሥ ዉሠድከባድነዉ😭😭

  • @LemLemFeleke-jb6pc
    @LemLemFeleke-jb6pc 9 месяцев назад

    Le sew zend yemayichal le nazertu le eyesus chilal

  • @user-xc6vg8qe1w
    @user-xc6vg8qe1w 9 месяцев назад +2

    ያለኝን ንብረት በሙሉ ለበጎ አድርጋለሁ ።

    • @MihretFeyisa-yb1sl
      @MihretFeyisa-yb1sl 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 9 месяцев назад +2

      ለአመታት ታስረሽ የዉስጥ ሱሪም የለሽኮ😅

    • @gizegize-eb8ql
      @gizegize-eb8ql 9 месяцев назад

      ​@@user-zc5cv2jg5s😂😂😂

  • @MudinHusen-vm1ow
    @MudinHusen-vm1ow 9 месяцев назад +1

    ንስሀ እገባለው ያለብኝን የሰው እዳ ካለብኝ ይቅር እንዲሉኝ እጠይቃቸዋለው

  • @user-vg5wp5jf8f
    @user-vg5wp5jf8f 5 месяцев назад

    Abel iwodhalw

  • @user-ty2dc7le6s
    @user-ty2dc7le6s 9 месяцев назад

    Rip😭😭😭😭😭😥😥😥😥

  • @alemuamina5848
    @alemuamina5848 9 месяцев назад

    😭😭😭

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 4 месяца назад

    ስው በስው ባይፈርድ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው

  • @ktube8920
    @ktube8920 9 месяцев назад +1

    መጥፎ ስራ ካልሰራችሁ የሞት ፍርድ አይመጣባችሁምኮ ስራውን ሲሰሩት የሞት ፍርድ እንደሚያስከትል እያወቁ መስራት ቀውስነት ነው መሞቱን ማወቅ ያለበት ሊገደል ሲል ሳይሆን ጥፋቱን ለመስራት ሲያስብ ነበር አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 9 месяцев назад

    😢

  • @abdetachala3589
    @abdetachala3589 9 месяцев назад

    Qenun mulu benisaha nw micerisew

  • @user-zm1uv9ze4p
    @user-zm1uv9ze4p 7 месяцев назад

    Im not sure yet

  • @eliasmekonen6609
    @eliasmekonen6609 9 месяцев назад

    About Tupac Shakur we’ll wait Ab mann

  • @mesumasu125
    @mesumasu125 9 месяцев назад +2

    5ኛ አንዳይኛ ቢያረጉ እግዚአብሔር ይረዳቹዋል 😢😢😢😢

  • @user-hq5te1qk3j
    @user-hq5te1qk3j 3 месяца назад

    የበድልኳቸውን ሁሉ ይቅርበልኝ እላለሁ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 9 месяцев назад

    እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc 9 месяцев назад

    😢😢😢😢

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 9 месяцев назад

    😭😭😭😭😭

  • @BiniamTadios-fx2kc
    @BiniamTadios-fx2kc Месяц назад

    Unnecessary

  • @Bilalesmali-rq1gi
    @Bilalesmali-rq1gi 5 месяцев назад

    🤧😭

  • @user-he3wh7gz9b
    @user-he3wh7gz9b 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @Miko-if9zp
    @Miko-if9zp 9 месяцев назад +2

    ኮሜንት አድራጊዎች ምድረ ሽንታም አትፍሩ መሞታቹ አይቀር😭😭🤣🤣

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 9 месяцев назад

    ሞን ያሃል አስቀሞጥ የምን ምግብ ነው ይልቅ ወደ እግዚአብሔር እፀልያለሁ ይቅር እንድለኝ እንጂ ግን አይድርግብን የራሱ ቤተመቅደት ራሱን ያፍርሰው የኛም ከማፊረስ ይጠብቀን ሞት ለይቅቀር አማማታችን ያሳምርልን😢

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 9 месяцев назад

    እግዚኦ ማረን ፈጣሪያችን ሆይ!በቁማቸው ሞተዋል እኮ ስንት ጊዜ ነው የሚገደሉት!?

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c 9 месяцев назад

    ወይኔኔኔ😥😥

  • @user-gc7qe2hx4k
    @user-gc7qe2hx4k 8 месяцев назад

    የሰው ልጅ ሁሌም ቢሆን ሞት እንዳለበት መርሳት የለበትም ይህች አለም አጭርና ጊዛዊ ናት ከሞት በኀላ ተንሳኤ እንዳለ ማወቅ አለበት አልሀምዱሊላህ ኢስላም ያለመፍትሄ ችግርን አያመጣም መጨረሻችን ያሳምርልን፡፡

    • @user-gc7qe2hx4k
      @user-gc7qe2hx4k 8 месяцев назад

      ሞት ቁርጠኛና አስፈሪ ቢሆንም ትክክለኛ ሙስሊም ግን ሞትን ሳይሆን ከሞቱ በኃላ ላለው ስራው ብቻ ነው ሚጨነቀው፡፡

  • @MakkahAlaryani
    @MakkahAlaryani 9 месяцев назад

    አፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭☝☝

  • @samueldriba8731
    @samueldriba8731 7 месяцев назад

    😪😪😪😪😪😪😭😭😭😭😭

  • @user-zf2wp9vs2n
    @user-zf2wp9vs2n 9 месяцев назад

    Americamei yemotei firdei Ale indee 😮

  • @gxggsyd991
    @gxggsyd991 9 месяцев назад

    የሙሴ ህግ ያሥጠላል ኦኦኦ እግዚአብሔር እጀሠራኝ እርሡ ያፍርሰኝ😢

    • @hermanos7255
      @hermanos7255 9 месяцев назад +1

      ሙሴ በራሱ ህግ አላወጣውም የፈጣሪ ህግ ነው

  • @user-yx8hh1zx5b
    @user-yx8hh1zx5b 4 месяца назад

    ወንጀል የሠሩ በእሥር ብ ቻ ቢቀጡ ጥሩ ነው እላለሁ።

  • @user-yy4gd8gv4d
    @user-yy4gd8gv4d 3 месяца назад

    እስከ ሚያልቅ እኔ ትንፋስ አጠረኝ በተለይ በኤሌትሪክ የመቶ ሳይ የፀፀት ስሜት እንደ ተሰማው ተሰማኝ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ 😢😢😢😢 ይቅር በለኝ ወላዲት አምላክ ሆይ ምሕረት ከልጅሽን እሻለው 😢😢😢😢 🥺 በጣም ያስጨንቀመል 🥺😢😢😢

  • @Mastermahi1
    @Mastermahi1 3 месяца назад

    Abelo ጨካኝ ነህ ለካ
    እንደዚህ አይነት progran ተው

  • @Shirehome
    @Shirehome 9 месяцев назад +1

    ስለ 37 አመታት በሰማይ የተሰውረው 914 pan america አውሮፕላን ስራልን

  • @ArsemaDemeke-rq6gm
    @ArsemaDemeke-rq6gm 9 месяцев назад

    🙈🙈🙈

  • @user-fiyonat
    @user-fiyonat 9 месяцев назад

    ጨካኝ አለም 😢💔