ፀጉር ብዛቱ እንዲጨምር እንዲወፍር እንዳይሳሳ ኑ አብራችሁኝ ተጠቀሙ://: @natural hair treatment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #elsabeautynt #haircare #hair
    #habeshahair #ethiopianbeauty #hairtok
    Horizon Organic Heavy Whipping Cream, 16 Fl Oz One Pint a.co/d/0p2RoHY
    #amazon

Комментарии • 109

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 11 дней назад +8

    ኤልሲዬ ቆንጆ መልካም ላይሽ ብቻ ሳይሆን ውስጥሽ ውብ ነው ካንቺ ብዙ መማር ይቻላል ታጋሽነትሽ መልካምነትሽ ምን ተብሎ ምን እንደሚቀር አላውቅም ባጠቃላይ ለስው ያለሽ ክብር የእውነት ይጋባል ዘርሽ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በብዙ ተባረኪ ❤❤🎉🎉

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 дней назад +1

      አሜን ያንቺ ይለያል የኔ ደግ ተባረኪ

  • @kidestberhanuwoldeamanuel8911
    @kidestberhanuwoldeamanuel8911 5 часов назад

    ምርጥ ሴት አይን ስር ለሚጠቁርና ለሚያብጥ እባክሽ መላሽን ወዲ በይ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 часа назад

      አለ ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 11 дней назад +1

    ሰላምሸ ይብዛልኝ ኤልሰዬ እንኳን ደህና መጣሸ በጣም ቆንጆ ዉህድ ነዉ ያሳየሸን ተባረኪልኝ🙏🥰❤️❤️

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤልሲዬ፣ትሁት ነሽ።❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 11 дней назад

    ኤልሲዬ የኛ መልካም ትጋትሽን አደንቃለሁ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ ስለቅንነትሽ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ የልጅሽ እናት ያድርግሽ እወድሻለሁ ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 дней назад

      አሜን የኔ ደግ ተባረኪ

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 9 дней назад

    ሰላም ኤልሲዬ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለፀጉር ጠቃሚ የሆነ ትሪትመንት ነው እንዴት እራስ እንደሚያደርግ ቅቤ እሬት ማር ብና ሁሉም ግብአት የየራሱ ጥቅም አለው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤️🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  8 дней назад +1

      ሙሉዬ በቀደም ያንቺን ጮርናቄ ሰርቼ ቀጥታ ነበር የቡና ቁርሴ አረኩት

    • @mulutube2116
      @mulutube2116 7 дней назад

      @@elsabeautynt አመሰግናለሁ የኔ መልካም❤️🙏

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ 11 дней назад

    ኤልስዬ እንኳን አደረሰሽ ስለ ሁሉም ነገር ከልብ እናመሰግናለን ተባረኪልን

  • @alonaduro
    @alonaduro 11 дней назад

    Wow great sharing my friend ❤❤❤

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 11 дней назад

    Elsi thank you for sharing us this very useful content, it is natural hair treatment I will try it.

  • @gedamyfru1009
    @gedamyfru1009 11 дней назад

    ኤልስዬ ጎበዝ ታጋሽ እህት ነሽ አምላክ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ።።❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 дней назад

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ኤልስየ የኔ መልካም ሴት ዘመንሽ ይባረከ አች ስትቀቢ ሳይ የኔ አናት እራሠ ማርያምን እሁ እያልኩ ነው በእጅሽ አስተሽ እራስሽ ላይ ስታደርጊው እኔም እረካሁ እንኳን አንች የተቀባሽሽዋ ደስ ሲል እኔ ፀጉር ቤት ሶስት ቀን ብቻ ነው እስከዛሬ የሄድኩኝ ከእንግዲህ ላለመሄድ ውሰኛለሁኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 дней назад

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 11 дней назад +1

    ኤልሲ ማርን አምኜ ፀጉሬ ላይ 😂 ይከብዳል ሌሎቹ ቅቤ ቅቤነው ኦሊቬራ ደግሞ ምርጥ ውህድ

  • @lemlemtadesse7870
    @lemlemtadesse7870 10 дней назад

    Elsiey bzu gze sayhon andand cize yeanchi trtment etekemalehu betam new ytekemeg tebareki ❤❤❤

  • @genetbahilibi6105
    @genetbahilibi6105 11 дней назад

    አንደበትሽ ስርአትሽ ይማርካል ሁሌም አይወስድብሽ ❤️you are blessed 🙏stay blessed 🙏🥰

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  10 дней назад

      የኔ ደግ AMEN, thank you so much.

  • @tiegistbedada645
    @tiegistbedada645 11 дней назад

    አቤት እርጋታሽን ስወደው:: ጌታ ይባርክሽ🙏

  • @FasikaGeberehana
    @FasikaGeberehana 4 дня назад

    ኤልሲ ሰላም ላንቺ ይሁን ለእይን ሽፋሽፍ የሚሆን ካለሽ እ/ር ዘመንሽ ይባርክ በርቺ

  • @ማርታጓልራያ
    @ማርታጓልራያ 6 дней назад

    ይመችሽ❤❤❤

  • @fetiyakedir946
    @fetiyakedir946 10 дней назад +1

    ኤልሰዬ ማር ግን ለፀጉር ያሸብታል ይባልህ የለ?

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 10 дней назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ኤልስዬ ትህትናሽ ስርአትሽ ልበቀናነትሽ የበለጠ ውብ አድርጎሻል የኔ መልካም❤❤❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 11 дней назад

    Wow wow wow 😳

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 дней назад

      yene deg tebareki balewiletaye live sigeba ney

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 8 дней назад

    Thank you!

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 11 дней назад

    እናመሰግናለን 🎉🎉

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 дней назад

      ፅግሽዬ ወደ ጣሊያን ተመለሽ?

  • @famouseblue7825
    @famouseblue7825 11 дней назад +2

    ኤልሲ የቅቤ ኣወጣጠ ክሬሙ በፎቶ ኣሳይኝ በደንብ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 дней назад +1

      እሺ የኔ ቆንጆ

    • @famouseblue7825
      @famouseblue7825 11 дней назад

      @@elsabeautynt
      አመስግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 11 дней назад

    ኤልሲዬ እንኳን መጣሸ🎉🎉🎉🎉

  • @FrehiwotSelam-u5o
    @FrehiwotSelam-u5o 8 дней назад

    Elsi 98 % olivera lexeqem freshun alageghem

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 10 дней назад

    እዴት ነሸ ኤልሴየ እህቴ በርች ውድ እህቴ ጎበዝ ይመችሸ እማየየየ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  10 дней назад

      Artist Amanuel በጣም አመሰግናለሁ

  • @tetetete7436
    @tetetete7436 10 дней назад

    ተባረኪ የኔ እህት❤

  • @lilinoricucci3290
    @lilinoricucci3290 10 дней назад

    Eyayenew adege tsegureshim Elsi Wow

  • @hanazenebezebebe4690
    @hanazenebezebebe4690 11 дней назад

    Yene marrrrrr yager laji ❤❤❤

  • @akberetfikroy4552
    @akberetfikroy4552 8 дней назад

    Elsye shikor

  • @MeazaMaxi
    @MeazaMaxi 10 дней назад

    ኤልሲ ይመችሽ

  • @hirutdesta8573
    @hirutdesta8573 11 дней назад

    ሰላም ኤልሳ ሰላምሽ ይብዛ ❤️

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 11 дней назад

    ስላም ኤልሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ ፀጉሬ በጣም አምሮአል እድሜ ላንቺ ግን አምሮአል ተብሎ አይተውም እሄ ትሪትመንት ደግሞ እንዴት የበለጠ እንደሚያሳምረው አምናለሁ በደንብ እጠቀምበታለሁ ብርክ በይልን::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 дней назад

      ጎበዝ ያንቺ ጉብዝና ነው በርቺ

  • @fikirtebirhan931
    @fikirtebirhan931 11 дней назад +2

    ኤልሲ እኔ ግን በጣም ነው የተቸገርኩት የማላረገዉ የለም ግን ይነቀላል በተለይ ከፊት ምን ላርገዉ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 дней назад +1

      አይረንሽን እና ቫይታሚን ዲ መጠንሽን ቼክ አርጊ ግዴለሽም

    • @fikirtebirhan931
      @fikirtebirhan931 10 дней назад

      @@elsabeautynt❤❤❤❤እሽ የኔ ውድ እህት ኤልሲ

  • @fikirtebirhan931
    @fikirtebirhan931 11 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 10 дней назад

    ኢልሲ ❤

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 11 дней назад

    የትኛውን ወተት ነው ቅቤ የሚያወጣው ? እባክሽ ንገሪን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  10 дней назад

      heavy milk የሚለው ቆይ በ discription box ላይ አረግልሻለሁ ከአማዞን ፎቶውን አይተሽ አንቺ ከሚመችሽ ጋ ትገዣለሽ እሺ

    • @rahelpaulospaulos1349
      @rahelpaulospaulos1349 10 дней назад

      @@elsabeautynt እሺ ኤልስዬ thank you 🙏

  • @etu9731
    @etu9731 4 дня назад +1

    ኦሊቬራ ባለፈው ተገቢ ፀጉር አያወጣም😮

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 дня назад

      አልገባኝም

    • @etu9731
      @etu9731 3 дня назад

      ይቅርታ ኦሊቬራ ለፊት ሲቀቡት ፀጉር አያወጣም ወይ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 дня назад

      @@etu9731 አያወጣም

  • @hananHanan-cv4bd
    @hananHanan-cv4bd 10 дней назад

    ❤❤❤

  • @DanialDaniel-on2xh
    @DanialDaniel-on2xh 11 дней назад

    ኤልሳ አሪፍ 👍

  • @elsabahta6395
    @elsabahta6395 11 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 11 дней назад

    ኤልሲ አረብ ሀገር መተሽ ነበር እደ 😅 ወላ የምትለዉን ቃል አወቀሻት😅👍👍👍❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 дней назад

      ኦ አረብኛ ነው እንዴ? አረብ አገር ለትንሽ ቀን አይቻታለሁ እንጂ አልኖርኩም

    • @GenteSofe
      @GenteSofe 11 дней назад

      @@elsabeautynt አወ አረበኛ ነዉ ኤልስየ እኳንም ቶሎ ያመለጥሽ በቆየሽ ቁጥር መመለሻዉ ያጥራል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 дней назад

      @@GenteSofe የመጣሁት አገር ለማየት ለአንድ ሳምንት ነው

    • @GenteSofe
      @GenteSofe 11 дней назад

      @@elsabeautynt 👍❤

  • @eyerusalemterefe8160
    @eyerusalemterefe8160 11 дней назад

    እንዴት ነሽ ኤልሳችን❤

  • @birtukanbeyene1296
    @birtukanbeyene1296 11 дней назад

    አረ በጣም ነው ያስቀናሽኝ

  • @abebawmariamtaye5666
    @abebawmariamtaye5666 11 дней назад

    Elsie kefite genbare eyetemelete new endet temeles Al?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 дней назад

      ሬት ማታ ቀብተሽ ጠዋት እጠቢው

  • @Hiyba123
    @Hiyba123 11 дней назад

    Elsiey konj❤

  • @smdsmd450
    @smdsmd450 10 дней назад

    Wig addrgu tblo aymkerm meknyatum bezu cheger alew

  • @embeteendale5497
    @embeteendale5497 11 дней назад

    Good morning beautiful

  • @YordiYordiGashaw
    @YordiYordiGashaw 11 дней назад

    Er Weyen Marr tsegur Yashebital Eko Min nekash🙄

  • @almazdemissieadefrs5196
    @almazdemissieadefrs5196 11 дней назад

    ኤልስዬ ኣንቺ የሴት ፈርጥ ነሽ ኣንቺን ሳይሽ እበረታለሁ እወድሻለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 дней назад

      የኔ ቆንጆ በርቺልኝ

  • @blenbantifru8047
    @blenbantifru8047 11 дней назад

    ❤❤❤

  • @sarhkhald2306
    @sarhkhald2306 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @KasachLozan
    @KasachLozan 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤