የባልና ሚስት የግልና የጋራ ንብረት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 78

  • @ኑሪልኝኢትዮጵያ
    @ኑሪልኝኢትዮጵያ Год назад +3

    በጣም የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር በአንቺ አድሮ የሚያሣሥበኝን መልስ ሰጠኝ እግዚአብሔር አንቺንም ሥራሽንም ይባርክልሽ

  • @tiztaEyoba-eq9py
    @tiztaEyoba-eq9py Год назад

    በጣም ጥሩ ሀሳብ እናግናልን

  • @endalebereta5145
    @endalebereta5145 Год назад

    ጥሩ ማብራርያ ነው

  • @-yam-leseb9344
    @-yam-leseb9344 8 месяцев назад

    ጥሩ ት/ርት ነው 👏

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 2 месяца назад +1

    እህት ሰለአገልግሎትሽ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ጥያቄ አለኝ የእናትና የአባት ውርስ ክፍፍል በህግ እንዴት ይታያል ማለቴ በአጠቃላይ ወላጆች 6 ልጆች ነበሩአቸው ሁለቱም ሞተዋል/ወላጆች/ 1 ከእናት 1 ጉድፈቻ አሁን የእናትንም የአባትንም ንብረት የወረሰ 4ቱ ግን ከአባት የተወለዱ ናቸው ጥያቄየ ከእናት የተወለደው ከልጆች 50ፐርሰንት ድርሻ እየተካፈለ ነው ተገቢ ነው?

    • @elisi21
      @elisi21  2 месяца назад

      አዎን ተገቢ ነዉ የእናት ድርሻ 50%ስለሆነ ልጁ ብቻዉን ከሆነ 50% ነዉ የሚካፈለዉ። የአባት ልጆች 10ቢሆኑም 50%ነዉ የሚካፈሉት

    • @minilikdukem2232
      @minilikdukem2232 2 месяца назад

      @@elisi21 ተባሪኪ አመሰግናለሁ፡፡ ሳላስፈቅድሽ አንድ ጥያቄ እጠይቃለሁ ከፈለግሽ አለመመለስሽን እንደ ተገቢ እቀበለዋለሁ፡፡ የመሬትና የገንዘብ ክርክርን የመሬቱን 50% የገንዘቡን 20% ተከራክረው ቢረቱ ቢከፈላቸው አይበዛም ተገቢስ ነው? እነርሱ ጠበቆቹ ሁለት ናቸው በድጋሚ አመሰግናለሁ፡፡

  • @nobelzerihun5677
    @nobelzerihun5677 4 месяца назад

    ኤልሲ አብሮ አደጌ ጌታ ከአንች ጋር ይሁን

    • @elisi21
      @elisi21  4 месяца назад

      ኖቤልዬ እንዴት ነሽ ሰላም ነሽ ወይ

  • @solomontadesse5751
    @solomontadesse5751 Год назад +2

    እንደምን አለሽ፣ በርታልኝ ጥሩ ግንዛቤ እያገኘን ነው፣ አኔ የገጠመኝ ነገር ከመጋባታችን 8 አመት በፊት በመኖሪያ ቤት ማህበር ቦታ ወስጄ 3 ክፍል ያለው ኤልሼፕ ሰርቪስ ቤት ሰርቻለሀ፣ ከተጋባን በኋላም በቀሪ ቦታ ላይ G+1 እንስራ ብለን ኮለንና እስላብ ሰራን ፊኒሺንንግ ጣሪያ ወዘተ ይቀራሉ፣ ይህ ሆኖ እያለ ግጭት ተፈጥሮ ወደፍቺ እያመራን ነው ፣ ንብረቱን እኩል ልካፈል ተብዬ ተከስሻለሁ ፣ ምን ይመስልሀል፣ ምን ትመክረኛለህ፣ አመሰግናለሁ።

    • @elisi21
      @elisi21  Год назад

      የኣኢትዮጵያ ሀግ ባለሞያ ሴቶች ማህብር በአካል cmc ሂጂ ሚካኤል ፊት ለፊት ነው

  • @dadydady3547
    @dadydady3547 Год назад +1

    እኔና ባለቤቴ ከተጋባን ከ4 አመት በኋላየዛሬ 17 አመት ሁለታችንም የማንዛመዳቸዉ ስንጦራቸዉ የነበሩ እናት ቤት አወረሱን እናም ዉልና ማስረጃ ሄዶ የተፈራረመዉ ባለቤቴ ነዉ።በወቅቱ የግል ንብረት ብሎም ፍርድ ቤት አላስመዘገበም አሁን ማስመዝገብ ይችላል? ንብረቱስ የጋራ ነዉ የግል? እባክሽ እባክሽ በእግዚአብሄር መልሺልኝ?

    • @elisi21
      @elisi21  Год назад

      ለሁለታችሁም ከሰጡ የጋራ ነው ግን ሲያስመዘግብ በሱ ስም ብቻ ሲያደርግ ለምን ዝም ትያለሽ? ኣአንቺ ሳታይ ፍርድ ቤት ሄዶ ከሆነስ?

  • @Swungne
    @Swungne 5 месяцев назад +1

    ጤና ይስጥልኝ እህቴ በሚስቴ ስም ቤት ነበረን የኔን ድርሻ ለልጆቼ ስጦታ መስጠት እችላለው ወይስ

    • @elisi21
      @elisi21  5 месяцев назад

      በሚስትህ ስም በቻ አንዴት ሊሆን ቻለ? ፍች ተፍታችሃል? ልጆች አላችሁ?

    • @TeameKahsay
      @TeameKahsay 4 месяца назад

      ​@@elisi21
      ሰላም እህቴ በትዳር ውስጥ ሆና ውርስ ና ስጦታ አግኝታ መሬት ገዝታ ከባለቤቷ ጋር ሆና ቤት ሰሩ ና በመንደር ውል ድርሻ የለኝም ብሎ ፈረመላት::
      አሁን ግጭት ተፈጥረ ና አልፈረምኩም ውሉም አላውቀውም ብሎ ካደ ና ፍርድ ቤት ሄጄ እከሳለው እያለ ነው :: በዚህ ጉዳይ ሕጉ ምን ይላል?
      ምንስ ትመክርያታለሽ
      አመሰግናለሁ

    • @elisi21
      @elisi21  4 месяца назад

      ​@@TeameKahsay መጀመርያ ነበር ለፍርድ ቤት ማሳወቅ የነበረባት የመንደር ውሉም ቢሆን በፍርድ ቤት መፅደቅ ነበረበት

    • @TeameKahsay
      @TeameKahsay 4 месяца назад

      @@elisi21 ስለዚህ ባለቤቷም የመካፈል መብት አለው ማለት ነው

    • @elisi21
      @elisi21  4 месяца назад

      አዎን ትችላለህ ግን ንብረትነቱ የጋራ መሆንና ፍች መፈፀም አለብህ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate Месяц назад

    ግራና ቀኑ በጋራ ያፈራቸው ንብረቶች ናቸው

  • @Tube-ip9xt
    @Tube-ip9xt 5 месяцев назад

    የኔዉድ የጠየኩሽ አልገባሽም መሠለኝ መልሡ ለሌላኛዉ ኮሜትነዉ ከተቻለሽ አብራራርተሽመልሽልኝ

  • @endalebereta5145
    @endalebereta5145 Год назад

    መልካም ተጨማሪ ምክር እፈልግ ነበር

  • @mestawotbekele3690
    @mestawotbekele3690 Год назад

    🙏

  • @Swungne
    @Swungne 5 месяцев назад

    ሰብስክራይብ አድርጎት ጠቃሚ ሀሳብ ነው በተለይ አረብ ሀገር ላላቹ ለተካዳቹ ለተዋሻቹ ሚስቱ በላከችው ገንዘብ ቤት ገዝቶ ሌላ ሚስት ያገባል ከዛም ይክዳታል

  • @samsonteshome3507
    @samsonteshome3507 2 года назад +1

    ታዲያ ንብረት ያለዉ ከማግባቱ በፊት ምን ማድረግ አለብት???

    • @OgasLije-pu5hx
      @OgasLije-pu5hx Год назад

      የአንዱ ወገን የግል ንብረት ቢኖረው በጋብቻ ውሉላይ ባይዘገብስ እንዴት ነውሚሆነው

    • @Swungne
      @Swungne 5 месяцев назад

      ከጋቢቻ በፌት የግል ንብረት ማስመስገብ

  • @t.gnageya.s.balebeyet3750
    @t.gnageya.s.balebeyet3750 Год назад

    እእ እናት ከቻልሺ መልሺልኝ እኔ ከማግባቴ በፊት የጀመርኩትን ቤት ትቂት ቀርቶት ላስጨርስ ብየው ባሌን እሽ ብሎኝ ባስጨርስ ቡሀላ ፀብቢፈጠር ተጋብተን እያለ ለቤቱ ገንዘብ ጨምራለች እና እንም ከቤቱ አለበት ማለት ይችላል ወይንስ አይችልም ቤቱ በኔ ስም አይደለም በናቴነው ግን.....?

  • @ኑሪልኝኢትዮጵያ
    @ኑሪልኝኢትዮጵያ Год назад

    እባክሽ መልሽልኝ በናቴ ገንዘብ የገዛሁት ቤት አለ እና የግል ንብረቴ ነዉ ለማለት በሰጦታ በውርስ ያልሽው መረጃ የለኝም ግን ባለቤቴ ሁሉንም ስለሚያውቅ በሱ ምስክርነት የግል ማድረግ እችላለሁ ወይ ነው ጥያቄዬ

    • @elisi21
      @elisi21  10 месяцев назад

      ትችያለሽ ቻናሉ ተመልካች ስለሌለዉ ትቼዋለሁ ለዚህ ነዉ ጥያቄሽን ያላየሁት

  • @saraSara-eo8yd
    @saraSara-eo8yd 2 месяца назад

    ሰላም እህቴ እኔ አረብ ሀገር ነኚ ሰማኔ አውርድልኚ ብለው እቢ አለኚ እና 2ልጆቺ አሉን ማስደጋ እየ ላኩ ነው እና ያገኘኛን መልሽልኚ በናትሽ 😢

    • @saraSara-eo8yd
      @saraSara-eo8yd 2 месяца назад

      ቦታ ባባቴ ስም ለመግዛት እያሰብኩ ነበር ቡሀላ ችግር አያመጣም

    • @elisi21
      @elisi21  2 месяца назад

      አያመጣብሽም ግን በሚስጢር አድርጊዉ። ሰማንያ አልቀድም ካለሸሰ አንቺ በዉክልና መቅደደት ትችያለሽ።

  • @abuzartube8889
    @abuzartube8889 Год назад

    ትዳር ሳይኖርሽ ልጅ ከተወለደ ንብረት ላይ። ምን አይነት ነገር ይኖራል እስኪ ንገሪኝ እባክሽ

    • @abuzartube8889
      @abuzartube8889 Год назад

      2lijoche alune gn. Abrene anenorem ename batesebe ga esume batesebe ga new metenorewe ena eyehadekue eteyekacchewalehu ena benetala benekorarete. Yekelebe sente birr meteyeke yemeseleshale

  • @abatemulat2517
    @abatemulat2517 2 года назад +2

    በሎቸሪ የተገኘው ገንዘብ የግል ነው ?

  • @derejedesalegnebeyene7543
    @derejedesalegnebeyene7543 Год назад

    ሳና ገባ ማስመዝገብ ይቻላል እንዴ

  • @TerhasTeame-m7f
    @TerhasTeame-m7f 2 месяца назад

    Yegil nibret lemazmezgeb gize gedeb alew ende

    • @elisi21
      @elisi21  2 месяца назад

      ጋብቻ ከመፈራረም በፊት የግል ንብረት ስምምነት ይፈረማል በተመሳሳይ ቀን ወይም ከአንድ ቀን በፊት። የጋብቻ ዉል ከተፈረመ በኃላ ግን አይቻልም።

  • @sebrikamil8491
    @sebrikamil8491 2 месяца назад

    የኔ እህት እንዴት ላግኝሽ

    • @elisi21
      @elisi21  2 месяца назад

      እዚሁ ላይ ብትፅፊልኝ እመልሳለሁ

  • @hdhr7283
    @hdhr7283 Год назад

    ሲፋቱ ንብረትን በተመለከተ ፍ/ ቤት በስመምነት ካለና ከሳሽ ባይስማማ ተከሳሽ ማዘጋት አይችልም

  • @mamatube8687
    @mamatube8687 2 года назад +1

    ሰላም እህቴ እባክሽ ስልክሽን ንገሪኝ በጣም ላማክርሽ የምፈልገው የህግ ጉዳይ ነበረኝ እባክሽ አማክሪኝ

    • @mamatube8687
      @mamatube8687 2 года назад

      Yetignawu new yanchi profile

    • @mamatube8687
      @mamatube8687 2 года назад

      Elizabeth kebede tafa የጣይቱ ልጅ የሚለዉ ነው ወይ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 6 месяцев назад

    ኧረ እህቴ ወንድሜ አግብቶ ይኖር ነበር አሁን ተጣልተው የእናቴን መሬት የመካፈል መብት አለኝ ብላ እናቴን እያከራተተቻት ነው።የእናቱን ንብረት መካፈል ትችላለች ወይ መልሽልኝ እህቴ በጌታ😢😢😢

    • @elisi21
      @elisi21  6 месяцев назад +1

      አይቻልም መሬቱ በእናትህ ስም እስካለ ድረስ

    • @Tube-ip9xt
      @Tube-ip9xt 5 месяцев назад

      የኔዉድ እስኪተባበሪኝ. እኔ በስደት ነዉ ያገባሁት አሁንም ስዴትነኝ አገር ቤት ቤትሠርቻለሁ ግንእኔ ጥሬ ግሬ ነዉ ባለቤቴ ምንምአላገዘኝም እና ስሙ በአባቴ ነዉ አሁን እሡ መካፈልይችል ይችላልእዴ

    • @elisi21
      @elisi21  5 месяцев назад

      ይቅርታ ስለዘገየሁ መሬቱን መካፈል አትችልም መሬቱ አናታችሁ ስም አስካለ ድረስ

    • @elisi21
      @elisi21  5 месяцев назад

      @@Tube-ip9xt በትዳር ውስጥ ክሆናችሁ የሁለታችሁም ገቢ የጋራ ነው የሚሆነው ያው መጀመርያ ስትሄጂ ተስማምታችሁ ከሆነ አዎ

    • @Tube-ip9xt
      @Tube-ip9xt 5 месяцев назад

      @@elisi21 እሡም አብሮኝ ስዴትነበር ግን እየሠራ ቤተሠቦቹንነበርእሚረዳዉ እና ያመዋልሠርቶይታከማል. አሁን አገር ገብቷል እና እኔንብረቴንለልጄ ማድርግ ነዉ የምፈልገዉ ልደቱ የሁለታችንምናት ግን ህፃን ናት ገና እና እሡምን አላገዘኝም እናበህጉ ደረጃ ያስኪደኛልወይ

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 Год назад

    Koye ke Tegaban behola yegel neberte Belen masemzegeb encioalen

    • @elisi21
      @elisi21  10 месяцев назад

      ትችያለሽ

  • @Yaya-io3hh
    @Yaya-io3hh Год назад

    ከመጋባታችን በፊት የሠራሁት ሙሉ መረጃ ያለው ቤት አለኝ። ከተጋባን በኋላ ምንም የጨመርንበት ግንባታ የለም። አሁን ተጋጨን እና የመካፈል መብት አለኝ ትላለች ። እውነት ህግ ይደግፋታል ከቻልሽ መልሽልኝ??

    • @meazafekadu5657
      @meazafekadu5657 Год назад

      Ere yehe negher yeni Tarik new endete honk benateh zafelgi???

    • @Yaya-io3hh
      @Yaya-io3hh Год назад

      @@elisi21 በጣም አመሰግናለሁ እህቴ!

    • @ኢትዬጽያአሁን
      @ኢትዬጽያአሁን Год назад +1

      በፍርድ ቤት ካላስመዘገብክ ትካፈላለች

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Год назад

      ​@@elisi21 እህቴ ንግድዉስጥያለስ ሠዉ ሚስቱሞታበት ቢያገባ ራሱገቢቶስላመጣዉ ልጆችን የማሳድግበትነዉ ንግዱ ብሎ የግሉ ማፀደቅ ይችላል ወይስ ህጉምን ይላል ማለቴ ባይስማሙእኮ የሚነግድበትን ባክያለዉን እዳትወስድበት ብየነዉ

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Год назад

      @@elisi21 የግል ማድርግ አይቻልምነዉ የንግድ ፍቃዱንስ በልጂስም ከተደርገ እሱአ አትካፈልማ እስኪንገርኝ

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 Год назад

    በፈጠረሽ አምላክ እህቴ እንደትላግኝሽ የማማክርሽነበረኝ

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 Год назад

    Ke Tegaban behola masemzegeb encioalen neberte

  • @makaiahabdo8162
    @makaiahabdo8162 Год назад

    በአላህ ቁጥርሽን ላኪኝ እምንግርሽ ነበርኝ

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 Год назад

    ሠላም እህቴዋ ከቻልሽ መልሽልሽ ከባሌጋር ሥንጋባ በጋራቤት ልንሠራነበር እኔወደአረብአገርሥመጣ የተሥማማነው እኔቦታነበረኝ እሡእንጨትችሎልንሠራነበር ግንአላሟላም ትንሽብቻይዞ ማሟላትአልቻለም ለኩለትእኔ ግንትንሽብቻይዞ ብሩንአጠፋው ላኪናልሥራቤቱን ሢለኝ የላኩትንአጥፍተህ አልክልህም ሥለው እኔም አልሠራም ብርላኪካላክሽልኝ አልፈልግሽም ግንብርካልሠጠሽኝ አልፈታምአለኝ ሥመጪከስሸ እካፈላለሁአለኝ አሁንምንማድረግአለብኝ ለመሄድ ኮንትራቴገናነው ከቻልሽመልሽል ምክርሽያሥፈልገኛልእህቴ

    • @elisi21
      @elisi21  10 месяцев назад +1

      ይቅርታ ስቸዘገየሁ መሬቱ የግልሽ መሆኑን ማረጋገጥ ከቻልሽ ችግር የለም መፋታት ከፈለግሽ እሱ እንቢ ስላለ ሳይቶን አንቺ መፍታት ከፈለግሽ መፍታት ትችያለሽ

  • @sarahmalik8812
    @sarahmalik8812 2 года назад

    cheat yaderege bal mekses yichalal?

    • @sarahmalik8812
      @sarahmalik8812 2 года назад

      @@elisi21 please detail negeregn

    • @sarahmalik8812
      @sarahmalik8812 2 года назад

      @@elisi21 thanks a lot ! can you recommend a good lawyer please 🙏🏼

  • @tadesseashagre9061
    @tadesseashagre9061 9 месяцев назад

    የግል ንብረት ተሽጦ ወደሌላ ሲቀየር ለማስመዝገብ ጊዜ ገደብ አለዉ ሁለተኛ
    ለማስመዝገብ ስንቀሳቀስ የትዳር አጋሬ ፈቃደኛ ካልሆነችስ ህጉ እዴት ያየዋል

    • @elisi21
      @elisi21  9 месяцев назад

      ከተሸጠ የጋራ ንብረት ይሆናል። መመዝገብ ያለበትም ከጋብቻ በፊት ነዉ! ተጋብታችሁ አንድ ላይ መኖር ከጀመራችሁማ የግል ንብረት የሚባል ነገር የለም። ቀድመህ ሰማንያ ከመፈረምህ በፊት ነዉ መፈረም የነበረበት።

    • @elisi21
      @elisi21  9 месяцев назад

      ከስጦታዉ ወይም ከዉርስ የሚገኘዉን ማለትህ ነዉ?