Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለአብ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባን ለወልደ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባን ለመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባን አሜን ፫ሲጀመር እኮ እኛ ነን እንጂ ያልገባን አብዛሃኛወቹ ቲክ ቶከሮች የ666 ተከታይ ናቸዉ ወላ አርቲስቶች ሁሉም አባል ናቸዉ ይህን ስል በማስረጃ ነዉ ይልቁን ባትከተሏቸዉ አሪፍ ነዉ ወገን😢ፍቅር አብዱ ላዚዝ የምትባል ቲክ ቶከር ከጭፈራ ቤት ወንዶችን እየወሰደች በወንዶች ታስደፍራለች ይህ ለምሳሌ ያክል ነዉ ቁጥር ስፍር የላቸዉም
ተግተን እንፀልይ🙏🙏 ይህ ዘመን ከባድ ነው።ለልጁም ወደ ልቦናው ይመልሰው ያሳዝናል በጣም...😭😭
እግዚአብሔር ሀያል ነዉ🙏💒አልፋና ዖሜጋ ፊተኛዉና ኋለኛዉ መጀመሪያዉና መጨረሻዉ እኔ ነኝ !!!ዮሀንስ ራዕይ (22----13)💒💒💒💒💒💒
በርታ ወርቄ አብረንህ እንጎዛለን
God bless you for this message god is great we must pray harder 🙏
አሜን እግዚአብሔር አመስግኑ ምህረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔር አመስግኑ ምህረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔር አመስግኑ ምህረቱ ለዘላለም ነውና👐
ልቦና ይስጠዉ እኛንም በምህረቱ ያስበን
Amen Amen Amen
በጣም ተጨማልቋል ጎበዝ ጎበዝ ሲሉት አበዛው😢😢😢በጣም እወደው ነበር አሁን ግን የቀለደው ቀልድ ደስ አይልም ❤❤❤እንኳን ደና መጣህልን ሰላምህ ይብዛ ወድማችን አሜን አሜን አሜን እመ አምላክ ትጠብቅህ
ቀቋ33333333333"3""“"" """"
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏❤️❤️❤️
አቤቱ አመልክ ሆይ አንተ ይቅር በለን
አሜን ክብረ ለፈጣሪያችን ቅድስት ስላሴ ይሁን❤የቲክቶኩ ሚድያ እንደሆነ በቆሻሻ ነገር ሸቷል። ወርቅዬ
ፈጣሪ ይቅር ይበለን። እንኳን ደህና መጣህ ወርቃፈራሁ።
ወርቅ ጥሩ ምክር ኑው
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ጋዜጠኛ ወርቅ አፈራሁ ተሳስተዉ አይመስለኝም ሰዎች አንዲህ የሚዳፈሩት በጣም የክፍዉ መንፈስ እያጠመዳቸዉ ነዉ ደሞኮ ካጠፉ በኋላ ለምን ሲባሉ በሌላ አትተርጉሙብን እኛ ክርስቲያን ነን የቄስ ልጅ ነኝ ይላሉ ማንን ነዉ የሚያታልሉት ልቦና ይስጣቸዉ የድፍረት ሀጢያት በዝቷል እግዚአብሔር ይማረን😢😢😢😢
በርታልን ወንድማችን ወርቅ
Egziabhier Amlak yetbeken
Enmsgenlen werk aferew
🙏🙏🙏
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ከመሳት ይጠብቀን
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስክርስቶስ ይባርክልህከቀን ወደቀን እያስደመምከኝ ነው ፕሮግራህ በጣም ይስባልሽ።
Werk, Egziabher Amlak ye yikirta Geta sile hone yikir yibelew!!! Yasazinal!
Thanks a million for being voice for the voiceless of million innocent people.
በጣም እናመሰግናለን ሰውትገፅአለህ እግዛብሔር ያክብርህ ያንተ ትምህርት እከታተላሎህ ።
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ቲክቶክ የለኝም ተከታይም አይደለሁም🙏
Amen amen amen Egziabher ymesgen lezelalem amen
Aman Aman Aman 🙏 🙏 🙏 ❤🎉
አብርሀምን የሚባርክ ይባረካል፡አብርሀምን የሚረግም ደግሞ ይረገማል።ደግሞም በአምላካችን ማሾፍ።
😢😢😢አቤቱ ማስተዋሉን ስጠን
የተዋህዶ ልጆች የሀይማኖት አባቶቻችን የት ናችሁ ? ዓመተምህረት የሚለዉ ከኢትዮጵያ አቆጣጠር መቅረት አለበት እያለ ነው መንግስት ተብዬው ሰይጣን ☹️ ለስንትሺ አመት ኢትዮጵያ ስትጠቀምበት የነበረዉን አቆጣጠር ከሌሎች ሀይማኖቶች ጋር እያነካካን ይገኛል ☹️
ታዲያ ምን ይባል ሊል ነዉ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይማረው በእውነት! ጋዜጠኛ ወርቅዬ አንተም ሳትዘልፈው ልክ እንደ አባትና ታላቅ ወንድም በጎ ምክር ስላሥተላለፍክለት እግዚአብሔር ይስጥህ!!! ሌላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ቁጥር Google ወይም United nation የሠጠው አሀዝ ፍፁም ከእውነታው የራቀ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ከ 60 ሚሊዮን በላይ እንደሆነ እሙን ነው ።
የኛዋም አለች ዶ/ ር እመቤት ከእግዚአብሄር በላይ ነ ን እያለች ነዉ ሰሞኑን🤔
እግዚአብሔር አያል ነው እግዚአብሔር ተዳፈረ መጫረሻው አይምርም እግዚአብሔር ሆይ እደቸርነት ማረን 😢😢😢😢
Medhanialem Kirstos Mingezem Misgana Yegebal !
ይኼን ልጅ ብሎክ በማድረግ ከጥፋት ታደጉት።
Bekerbu yejun yagegnal
Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Kinelijocha Eskizelalemu Kemetaw Maebel Yetebekelin Yebarklin Yekedeselin!
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
የልብ አድርሳ ይቅርታ አይታየኝም !!!!
Ayi Ethiopia, Lijochua hulu tefetewal
Tinish ewketina tinish Zina gedel new yemiketut befetariyachin betalaku egziyaber lay alagto edmew yerezeme yelem
እግዚአብሔር ማንነው የኦርቶዶክስ ያደረገው ?
አብዛኛው አውቀው ነው መነጋገሪያ መሆን ስለሚፈልጉ ከዛ ይቅርታ ይላሉ ካጠፍ በሗላ ይቅርታ ብሏል ግን የተሳሳተ አይመስልም
አይ ሰዉ ፍፁሙን እግዚአብሔር አምላክን ትቶ ለአምላኩ ፍጡር ወይም ግዑዝ ነገር ሲንበረከክ በተለይ ደሞ ለጊዜውና ኃላፊው ዓለም ሲባል ያሳዝናልበልጥፉ ቪድኦ ላይ የ"Like" ምልክቱንም ለጫን ፈልጌ ነበር ግን እኔ ይህን ቪድኦ በምመለከትበት ሰዓት የ"Like" ብዛቱ 665 ላይ ሰለነበር ቀጣዩ ቁጥር ትንሽ ቀፈፈኝና ተውኩት
ለክፍያ እያሉ እኮ ነው እንደገና ኢሉምናቲ ወጣቱን አርቲስቱን ተቶጣጥሩዋል እና ከየት እያመጡ ነው ዱባይ ፈረንሳይ ለጉብኝት የሚሔዱት እነሱ ይመስላቸውል በችሎታ ወይም ቲክቶክ ስርተው ተክፍሎአቸው አደለም በእነዚ ልጆች ሌሎችን መሳቢያ ነው ገንዘባቸውን ዝነኝነታቸው የሚያረጉትን ጉዞ አገር ጉብኝት አይተን ማለን ወይም ቀንተን እንድንገባ የተደረገ እስትራቴጂ ነው ሕዝቤ ንቃ ገንዘብ ካልክ ሲኦል ነው አልፈልግም ለወርቁ ምስል አልስግድም ካልክ መልአክቱን ስላንተ ያዝልሀል በምድረ በዳ መናንን ያዘነበ ጌታ ነው ያለን ታመኑ በሱ
ምን አርጎ ነው አልገባኝም
ኢትዮጵያውያን እባካችሁን የማንም ተከታይ እንዳትሆኑና እውነትን እንድታውቁ ጊዜ ወስዳችሁ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ የሚጠቅማችሁ እሱ ነውና :: እውነቱን ካላወቃችሁ ነፃ መውጣት የለም :: ዮሐንስ 8:32 . እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ይልወጣችሃል ::
This generation will die for money, my goodness
በርጠሚ ቲክቶ የስራ ልጅ ተጠልፎል ሽልማት የተስጠቀን ልጅ
@9:08 የኢትዮጵያን ተዋህዶ ኔተክርስቲያን በሚመለከት የምዕራባውያኑን የተዛባ ሰነድ ባትጠቀም መልካም ነው። የተዋህዶ ተከታይ ከ75% በላይ ነው። 43% የተባለው ዕንደተለመደው የተንኮለ(ኛ) ምዕራባውያን ሴራ ነው።
በአመተ ምህረት ማለት ይቅር እየተባለ በዚህ ዙሪያ ቪድዬ ብትሰራ ሙስሊሞች እንኳን የሚቆጥሩት አመት ከኢየሱስ ልደት በ8 አመት ላይ ነው ክርስትናን የተቀበለችው ኢትዮጵያ 2016 አመት ክርስትናን የተቀበልንበት ነው ከኢየሱስ ልደት ጀምረው አመተ ኩነኔ ተሽሮ አመተ ምህረት ተብሎ አለም እየቆጠረች ያለችው አሁን ደርሰው አመተ ምህረት መባል የለበትም ካሉ ቀኑን በእኛ መቁጠር ትተው እስልምናን ከተቀበሉበት በእራሳቸው አመት መቁጠር ለምን አይጀምሩም እነዚህ ተለጣፊ ሶቁች ከእኛ እራስ አልወርድ ብለዋል
ወርቅ አፈራሁ ችሎታዉ አልክ ተሸዉደሀል የትኛዉ እንደሚተዉን ለይ በልጁ ላይ ያሉት አጋንንት ቢሆንስ ለአላማቸዉ አብረዉት የሚተዉኑት? ብቻዉን እኮ አይደለም ማንን ነዉ የምታደንቀዉ? የሚሰራዉ ስለ ቡዳዉ ቡዳ መንፈስ አለበት ማለት ነዉ የሚሰራዉ ስለ ኤሊያን አይነጥላ አለበት ማለት ነዉ ሉሲፈርም አይጠፋም ማህበራዊ ድህረገፅ የገባ ስለዚህ ማንን ነዉ የምናደንቀዉ ወርቅ አፈራሁ ምንም ማባበል አያስፈልገዉም ልጁ ተሳስቷል ልንነቅፈዉ ይገባል። በአሁኑ ሰአት የቤ/ን ሰዎች ነን የሚሉት ናቸዉ ቤ/ንን የሚጎዷት ክርስቶስ የማያዉቀዉ ልጅነት ምን ይሰራል ከቶም አላዉቃችሁም የሚለዉ እንደዞህ አይነቱን ነዉ
HE MOCKED OUR KING OF KING JEASUS CHRIST HE PAY Z VALUE. GOLD WELCOME.
ጐበዝ አይደለም ወርቅአፈራው ይሄ ልጅ የሚሰራቸው ከጨለማው ጋር የተያያዘ ነው 90% ማለት ይቻላል ለዛ ነው ቲክቶከር ሽልማት ያገኘው
ለአብ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባን ለወልደ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባን ለመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባን አሜን ፫ሲጀመር እኮ እኛ ነን እንጂ ያልገባን አብዛሃኛወቹ ቲክ ቶከሮች የ666 ተከታይ ናቸዉ ወላ አርቲስቶች ሁሉም አባል ናቸዉ ይህን ስል በማስረጃ ነዉ ይልቁን ባትከተሏቸዉ አሪፍ ነዉ ወገን😢ፍቅር አብዱ ላዚዝ የምትባል ቲክ ቶከር ከጭፈራ ቤት ወንዶችን እየወሰደች በወንዶች ታስደፍራለች ይህ ለምሳሌ ያክል ነዉ ቁጥር ስፍር የላቸዉም
ተግተን እንፀልይ🙏🙏 ይህ ዘመን ከባድ ነው።ለልጁም ወደ ልቦናው ይመልሰው ያሳዝናል በጣም...😭😭
እግዚአብሔር ሀያል ነዉ🙏💒አልፋና ዖሜጋ ፊተኛዉና ኋለኛዉ መጀመሪያዉና መጨረሻዉ እኔ ነኝ !!!ዮሀንስ ራዕይ (22----13)💒💒💒💒💒💒
በርታ ወርቄ አብረንህ እንጎዛለን
God bless you for this message god is great we must pray harder 🙏
አሜን እግዚአብሔር አመስግኑ ምህረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔር አመስግኑ ምህረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔር አመስግኑ ምህረቱ ለዘላለም ነውና👐
ልቦና ይስጠዉ እኛንም በምህረቱ ያስበን
Amen Amen Amen
በጣም ተጨማልቋል ጎበዝ ጎበዝ ሲሉት አበዛው😢😢😢በጣም እወደው ነበር አሁን ግን የቀለደው ቀልድ ደስ አይልም ❤❤❤እንኳን ደና መጣህልን ሰላምህ ይብዛ ወድማችን አሜን አሜን አሜን እመ አምላክ ትጠብቅህ
ቀቋ33333333333"3""“"" """"
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏❤️❤️❤️
አቤቱ አመልክ ሆይ አንተ ይቅር በለን
አሜን ክብረ ለፈጣሪያችን ቅድስት ስላሴ ይሁን❤
የቲክቶኩ ሚድያ እንደሆነ በቆሻሻ ነገር ሸቷል። ወርቅዬ
ፈጣሪ ይቅር ይበለን። እንኳን ደህና መጣህ ወርቃፈራሁ።
ወርቅ ጥሩ ምክር ኑው
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ጋዜጠኛ ወርቅ አፈራሁ ተሳስተዉ አይመስለኝም ሰዎች አንዲህ የሚዳፈሩት በጣም የክፍዉ መንፈስ እያጠመዳቸዉ ነዉ ደሞኮ ካጠፉ በኋላ ለምን ሲባሉ በሌላ አትተርጉሙብን እኛ ክርስቲያን ነን የቄስ ልጅ ነኝ ይላሉ ማንን ነዉ የሚያታልሉት ልቦና ይስጣቸዉ የድፍረት ሀጢያት በዝቷል እግዚአብሔር ይማረን😢😢😢😢
በርታልን ወንድማችን ወርቅ
Egziabhier Amlak yetbeken
Enmsgenlen werk aferew
🙏🙏🙏
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ከመሳት ይጠብቀን
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስክርስቶስ ይባርክልህ
ከቀን ወደቀን እያስደመምከኝ ነው ፕሮግራህ በጣም ይስባልሽ።
Werk, Egziabher Amlak ye yikirta Geta sile hone yikir yibelew!!! Yasazinal!
Thanks a million for being voice for the voiceless of million innocent people.
በጣም እናመሰግናለን ሰውትገፅአለህ እግዛብሔር ያክብርህ ያንተ ትምህርት እከታተላሎህ ።
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ቲክቶክ የለኝም ተከታይም አይደለሁም🙏
Amen amen amen Egziabher ymesgen lezelalem amen
Aman Aman Aman 🙏 🙏 🙏 ❤🎉
አብርሀምን የሚባርክ ይባረካል፡
አብርሀምን የሚረግም ደግሞ ይረገማል።
ደግሞም በአምላካችን ማሾፍ።
😢😢😢አቤቱ ማስተዋሉን ስጠን
የተዋህዶ ልጆች የሀይማኖት አባቶቻችን የት ናችሁ ? ዓመተምህረት የሚለዉ ከኢትዮጵያ አቆጣጠር መቅረት አለበት እያለ ነው መንግስት ተብዬው ሰይጣን ☹️ ለስንትሺ አመት ኢትዮጵያ ስትጠቀምበት የነበረዉን አቆጣጠር ከሌሎች ሀይማኖቶች ጋር እያነካካን ይገኛል ☹️
ታዲያ ምን ይባል ሊል ነዉ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይማረው በእውነት! ጋዜጠኛ ወርቅዬ አንተም ሳትዘልፈው ልክ እንደ አባትና ታላቅ ወንድም በጎ ምክር ስላሥተላለፍክለት እግዚአብሔር ይስጥህ!!! ሌላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ቁጥር Google ወይም United nation የሠጠው አሀዝ ፍፁም ከእውነታው የራቀ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ከ 60 ሚሊዮን በላይ እንደሆነ እሙን ነው ።
የኛዋም አለች ዶ/ ር እመቤት ከእግዚአብሄር በላይ ነ ን እያለች ነዉ ሰሞኑን🤔
እግዚአብሔር አያል ነው እግዚአብሔር ተዳፈረ መጫረሻው አይምርም እግዚአብሔር ሆይ እደቸርነት ማረን 😢😢😢😢
Medhanialem Kirstos Mingezem Misgana Yegebal !
ይኼን ልጅ ብሎክ በማድረግ ከጥፋት ታደጉት።
Bekerbu yejun yagegnal
Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Kinelijocha Eskizelalemu Kemetaw Maebel Yetebekelin Yebarklin Yekedeselin!
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
የልብ አድርሳ ይቅርታ አይታየኝም !!!!
Ayi Ethiopia, Lijochua hulu tefetewal
Tinish ewketina tinish Zina gedel new yemiketut befetariyachin betalaku egziyaber lay alagto edmew yerezeme yelem
እግዚአብሔር ማንነው የኦርቶዶክስ ያደረገው ?
አብዛኛው አውቀው ነው መነጋገሪያ መሆን ስለሚፈልጉ ከዛ ይቅርታ ይላሉ ካጠፍ በሗላ ይቅርታ ብሏል ግን የተሳሳተ አይመስልም
አይ ሰዉ ፍፁሙን እግዚአብሔር አምላክን ትቶ ለአምላኩ ፍጡር ወይም ግዑዝ ነገር ሲንበረከክ በተለይ ደሞ ለጊዜውና ኃላፊው ዓለም ሲባል ያሳዝናል
በልጥፉ ቪድኦ ላይ የ"Like" ምልክቱንም ለጫን ፈልጌ ነበር ግን እኔ ይህን ቪድኦ በምመለከትበት ሰዓት የ"Like" ብዛቱ 665 ላይ ሰለነበር ቀጣዩ ቁጥር ትንሽ ቀፈፈኝና ተውኩት
ለክፍያ እያሉ እኮ ነው እንደገና ኢሉምናቲ ወጣቱን አርቲስቱን ተቶጣጥሩዋል እና ከየት እያመጡ ነው ዱባይ ፈረንሳይ ለጉብኝት የሚሔዱት እነሱ ይመስላቸውል በችሎታ ወይም ቲክቶክ ስርተው ተክፍሎአቸው አደለም በእነዚ ልጆች ሌሎችን መሳቢያ ነው ገንዘባቸውን ዝነኝነታቸው የሚያረጉትን ጉዞ አገር ጉብኝት አይተን ማለን ወይም ቀንተን እንድንገባ የተደረገ እስትራቴጂ ነው ሕዝቤ ንቃ ገንዘብ ካልክ ሲኦል ነው አልፈልግም ለወርቁ ምስል አልስግድም ካልክ መልአክቱን ስላንተ ያዝልሀል በምድረ በዳ መናንን ያዘነበ ጌታ ነው ያለን ታመኑ በሱ
ምን አርጎ ነው አልገባኝም
ኢትዮጵያውያን እባካችሁን የማንም ተከታይ እንዳትሆኑና እውነትን እንድታውቁ ጊዜ ወስዳችሁ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ የሚጠቅማችሁ እሱ ነውና :: እውነቱን ካላወቃችሁ ነፃ መውጣት የለም :: ዮሐንስ 8:32 . እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ይልወጣችሃል ::
This generation will die for money, my goodness
በርጠሚ ቲክቶ የስራ ልጅ ተጠልፎል ሽልማት የተስጠቀን ልጅ
@9:08 የኢትዮጵያን ተዋህዶ ኔተክርስቲያን በሚመለከት የምዕራባውያኑን የተዛባ ሰነድ ባትጠቀም መልካም ነው። የተዋህዶ ተከታይ ከ75% በላይ ነው። 43% የተባለው ዕንደተለመደው የተንኮለ(ኛ) ምዕራባውያን ሴራ ነው።
በአመተ ምህረት ማለት ይቅር እየተባለ በዚህ ዙሪያ ቪድዬ ብትሰራ ሙስሊሞች እንኳን የሚቆጥሩት አመት ከኢየሱስ ልደት በ8 አመት ላይ ነው ክርስትናን የተቀበለችው ኢትዮጵያ 2016 አመት ክርስትናን የተቀበልንበት ነው ከኢየሱስ ልደት ጀምረው አመተ ኩነኔ ተሽሮ አመተ ምህረት ተብሎ አለም እየቆጠረች ያለችው አሁን ደርሰው አመተ ምህረት መባል የለበትም ካሉ ቀኑን በእኛ መቁጠር ትተው እስልምናን ከተቀበሉበት በእራሳቸው አመት መቁጠር ለምን አይጀምሩም እነዚህ ተለጣፊ ሶቁች ከእኛ እራስ አልወርድ ብለዋል
ወርቅ አፈራሁ ችሎታዉ አልክ ተሸዉደሀል የትኛዉ እንደሚተዉን ለይ በልጁ ላይ ያሉት አጋንንት ቢሆንስ ለአላማቸዉ አብረዉት የሚተዉኑት? ብቻዉን እኮ አይደለም ማንን ነዉ የምታደንቀዉ? የሚሰራዉ ስለ ቡዳዉ ቡዳ መንፈስ አለበት ማለት ነዉ የሚሰራዉ ስለ ኤሊያን አይነጥላ አለበት ማለት ነዉ ሉሲፈርም አይጠፋም ማህበራዊ ድህረገፅ የገባ ስለዚህ ማንን ነዉ የምናደንቀዉ ወርቅ አፈራሁ ምንም ማባበል አያስፈልገዉም ልጁ ተሳስቷል ልንነቅፈዉ ይገባል። በአሁኑ ሰአት የቤ/ን ሰዎች ነን የሚሉት ናቸዉ ቤ/ንን የሚጎዷት ክርስቶስ የማያዉቀዉ ልጅነት ምን ይሰራል ከቶም አላዉቃችሁም የሚለዉ እንደዞህ አይነቱን ነዉ
HE MOCKED OUR KING OF KING JEASUS CHRIST
HE PAY Z VALUE. GOLD WELCOME.