My beloved Aida may almighty God give you all the strength and courage. You sacrifice your life and marriage to your son. It's God decision but you did all your best. Rest his soul in peace and all strength to you. It is so painful to hear about your son
እምዬ ገና ድሮ የእናትነት ዋጋ ከፍለሻል ይኼ የፈጣሪ ፋንታ ስለሆነ ሃዘን አታጥብቂ ፈጣሪ ያፅናሽ
አምላካችን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑርልን። መፅናናቱን ይስጣችሁ።
Vip
ነብስ ይማር😢አይዳዬ ፈጣር ፅናቱን ይስጥሽ የኔ ዉብ ደርባባ❤
Betam meskin, esu erasu mech noro new mimotew tesekayeto yene geta ufffff😢😢😢😢😢😢rip
😢😢😢😢😢😢 ነዋይ የልጅ ሀዘን ከባድ ነው አላህ ያፅናው
የልጅ ሀዘን ከባድ ነው አላህ ያፅናችው
አይዳ ለልጇ ዋጋ ከፍላለች ኩላሊቷን እስከመስጠት ድረስ ደርሳለች አትዘኝ ታግለሻል ጀግና ነሽ
ንዋይ፡ወንድሜ፡እግዚአብሂር፡ያፅናህ፡አይድዪ፡ፈጣሪ፡ያፅናሽ፡ጠንካራ፡እናት፡ነሽ፡ፈጣሪ፡ያበርታሽ፡ጅግና፡እናት፡የምታደርገውን፡አድርገሻል፡ፍፁም፡እናት፡ነሽ፡።ፈጣሪ፡ያበርታሽ፡ፈጣሪ፡ያበርታህ፡ወንድሜ፡ነዋይ፡ደበበ፡ከግሪክ፡እህትህ፡ከበቡሽ፡
አይዳ ብዙ ዋጋ ከፍላለት ነበር ኩላሊት ሰጥታው አድናው ነበር ምን ነካባት እግዜር ያጥናችሁ ነፍስ ይማር
ውድ ነዋይ ሀዘናቹ ሀዘናችን ነው መፅናናቱ ይስጣቹሁ።
ወንድማችን ንዋይ እንዲሁም ባለቤቱ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ነፍስ ይማር😢😢😢😢
የኔ ጌታ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት ለመላ ቤተሰቦችህ መፅናናትን
ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢
ምንድን ነው የ የኛ ጋዜጠኛው አወራሩ በጣም የወረደ ነው.. ሳይዘጋጅ ዝም ብሎ ይዘባርቃል እንዴ.. እያቆራረጠ እያገሳ ነው እንዴ የሚያወራው.. በጣም ይደበራል.. ካላስተካከልክ ሁለተኛ እንዳትቀርብ.. ሚ ድያውን ወደታች አወረደው
ወይኔ በ ጌታ ልጁ ቁርጥ አባቱን ነብስህን ይማረው ምስኪን ልጅ😢
ማንበብ እትችልም ይቀርሀል ስላም ነው? ተንተባተብክ
ለመንቀፍ ፈጠንክ። ምናለ የተሻለ ቃላትን የመምረጥ ጥበብ ቢሰጥህ😮
ነፍስ ይማር ወንድሜ በጊዜ ተጠራህ አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለወላጆቹም መፅናናትን ይስጥልን አሜን😢
ኢግዚአቢሄር ፅናቱ ይስታቹ ለሰላም ደግሞ በገነቱ ያኑረው
ያስደነግጣል ፈጣሪ ያፅናቸው እሱንም ፈጣሪ ነብሱን በገነት መንግስተ ሰማያት ይኑራት🖤🖤🖤
እንዴት ነው የምታነበው
ውይ አባቱን ቁጭ እዚኦ አይ ሞት ክፉ ልጅ የለ ትንሽ የለ ትልቅ የለ ሀብታም የለ ደሀ የለ ነፍሱ ይማረው
አይዳዬ እግዚአብሄር ያፅናሽ 💔😥😥😥😥😥😥😥 የእናትነት ጥግ ሃዘንሸ ሃዘኔ ነው የልጅ ሃዘን ነገር ግን የምትችይውን ሁሉ አድርገሻል እግዚአብሄር ብርታቱን መፅናናትን ይስጣችሁ ነፍሱን በገነት ያኑረው 🙏🙏🙏
ነፈሰ ይማር
ግን የዝህ ሚዲያ አቅራቢ የበላህው ምግቡ አላናግር ቡሎህ ሰትተናነቅ ሐዘኔን ወደቁጣ ለወጥከው ወይ እሰከሚያገሳህ ማውጣቱን አቁም ወይ እናትህ እንደልጂነትህ እሰኪያገሳህ አቅፈዉ ጀርባዬን መታመታ ያርጉልህ ወንዱሜ ለዛሬው ተሳሰተሃል ለሌላው ግዜ እንዳይደገም ምክር ነው::
ዋዉ የልጅ ሞት ምን ያህል ልብ እንደሚሰብር ደርሶብኝ አዉቀዋለሁ እግዚያብሄር ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጣችሁ።
እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣ ያሳዝናለ ል ግን እግዚያብሔር የወደደውን አድገ ስለዚህ ፅኑ
እግዛብሔር ያፅናሽ እህቴ
ነፍስ ይማር🙏🏼 ሀዘንተኞቹንም እግዚአብሔር ያጥናቸው🙏🏼
አምላካችን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑርልን መጽናናትን ይስጣችሁ።
አይዞሽ አይዳየ ነፍስ ይማር
እግዛብሔሮ ቤተሠቡን ዘመድ አዠማድን ያፆናቸው
ንዋይ ወንድሜ፣ እህቴ አይዳ እግዚአብሔር ያጽናናችሁ።
ያነበብከው ለማንበብ ተቸግርሃል
Nice saying
ኡነት አያርገው ያረብ ማመን ይከብዳል
ነፍሰ ይማር እነሱንም ያፅናቸው
እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ
Very sad 😔
ነፍስ ይማርልን ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን
እገግዚአብሄር ያጽናችሁ ወገኖች
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ ነብስ ይማር
እጅግ የሚያሳዝን ዜና ነፍስ ይማር !! በተረፈ ጋዜጠኛዉ ተብዬ ዜናዉን ከመስራትህ በፊት ለብቻህ ተለማመድ!!
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ
እግዚአብሄር አምላክ ነፍሱን በሰላም ያሳርፍልን ያሳዝናል😢😢😢
ነብስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥ
ለሁሉም ነገር በጣም አዝኛለሁ ። ግን ደግሞ ለካ ንዋይ ሀዘን ያውቃል ። በትግራይ ጦርነት ግንባር ቀደም ጦርነት ቀስቃሽ ነበር ።
😢😢😢😢😢 ለቤተ ሰቡመፅናናትን ይስጥልን ባባዬ ከደጋጎች ጎንያኑርህ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ::ነፍስ ይማር
ፈጣሪ ፡ ያፅናቹሁ 😢😢😢😢😢😢
ጌታ መጽናናቱ ይስጣቹ😢😢
ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ፈጣሪ ይስጥልን 😭😭😭
ኡፍፍፍፍ ነብስ ይማር እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣቸው
ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን
Heartbreaking newes. My deepest sympathy to his family
በጣም ልብ ይነካል ባለፈው ታሞ ኩላሊት ልግሳው ነበር እናቱ ያሳዝናል ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ነብስ ይማር ፈጣሪ ፅናችሁ
My beloved Aida may almighty God give you all the strength and courage. You sacrifice your life and marriage to your son. It's God decision but you did all your best.
Rest his soul in peace and all strength to you. It is so painful to hear about your son
እግዚአብሔር በአጸደገነት ያኑርህ
ነፍስ ይማር ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ
ውይይ፣ነፍስ፣ይማር
❤❤❤😢😢😢😢
My condolences
ነፍስ ይማር
OUR CONDOLENCES TO FAMILY MEMBERS AND LOVED ONES .R I P .
በጣም ያሳዝናል
የልጅ ሞት በጣም በእናቴ አይቻለሁ ምን ያህል እንደ ተጎደች እና በጣሞ ከበድ ነው ግን እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢
ነፍሱን በገነት ያኑርልን!
ንዋይ ወንድሜ አይዳ እህቴ ነፍስ ይማር ፅናቱ ይስጣችሁ Rip
ነብስ ይማር እግዚአብሔር 🙏
እውነት ነው ወይስ የተለመደው ማጭበርበር
አላሕ ትግስቱንይሥጣችሁ😢
ነብስ ይማር
ንብስ ይማር
ምን አይነት ዘገባ ነው አዳነች ወልደጊወርጊስ? ወልደገብርኤል አይደል እንዴ ስታስጠሉሉሉሉ ማንበብ እንኳን የማይችል ሰው
በስማም ምን ሆኖነዉ
ንዋይ አግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ
ለምን ደጋግሞ አይገባበትም ያመጥፎ ንዋይ ካሁን በፊት እንደሱ የምወደው ዘፋኝ አልነረም ነገር ግን በትግራይ ህዝብ ላይ ያ መጥፎ ንግግሩ መቼም ቢሆን ከህሊናየ አይጠፋም ስለዚ ንዋይ ደበበም እንኳን ሀዘን ጎበኘው ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ በሉት
ደነዝ ዶማ ጨካኝ አይባልም
Aybhalen kulu zekfel fetari alo
Aybalim
@@ZemenZemen-x7q ጮማ ራስ
ፅናቱን ይስጣቸው ።ሟችን ነፍሱን ይማረው!!
ያአላህ ያአላህ ምን ጉድድ ነው ኡፈፈፈፈፈ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ነፍስ ይማር ወዲሜ ነፍስክ በአፀደ ገነት ትረፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጥናችሁ
እኒ በጣም ነው የምውደው በጣም አዘንኩ
ዉይ በጣም ያሳዝናል ልጁ ግን ከኤልያስ ተባባል ጋር በጣም ይመሳሰላል RIP ANYWAY
weyye 😭😭😭😭" ye lije mote kebade new huff Senatune yesrachu.
Rest in peace!🙏🏽
Egzabher mengste semayat yawarsew
ነብስ ይማርው
May God rest your soul in peace young man
ነፍስ ይማር። በጣም ያሳዝናል።
So sad, rest in peace
ነብስ ይማር ወንድማችን 💔😭
እረ ለናቲቱ ፅናት ይስጣት ያማል ነብስይማር
ስላም እባክህ ስታነብ አስተውለህ እንብብ
ኢነአሊላሂወኢናኢላሂ ራጁኡን😢😢😢አላህ ሰብሩን ይስጣችሁ😢😢😢
አንቺ እናት ተሰቃይተሻል ዋጋ ከፍለሻል የኔ እናት ፅናቱን ይስጣችሁ 😢
አዳነች ወልደገብርኤል ለወሬ ከምትቸኩል መጀመሪያ አጥራ
አይዳ አምላክ መጽናናቱን ይስጥሽ
ቀሽም ዘቢ አትችልም በደምብ ተለማመድ
እዉይ😂😂😂😂 ፈጣሪ ነብሱን በገነት😂😂😂
Nebs yimar egzabiher yatsinachu😢😢😢😢
Sorry R.i.P
Yasazinal nefs yimar
Ayedaya allha sabere yesteshe esunem yaganate yadergawe
ነብስይማር
Oh RIP Very sad