📌እንጨት ሽጬ ለእናቴ ቡና እገዛ ነበር ዛሬ ካናዳ ላይ ከእራሴ አልፌ ለሰው ተርፊያለው የበአል ሰሞን ከገኒ ጋር ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2023
  • ገኒ እጅግ አስገራሚና አስተማሪ የህይወት ጉዙዋን አካፍላናለች የበዓል ሰሞን በገኒ ቤት ……
    የገኒን ሙሉ ታሪክ ለመመልከት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👇
    • ቤሩት ያሉ ሀበሾችን እንዳልረዳው ...

Комментарии • 117

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  10 месяцев назад +14

    ከገኒ ጋር ስለጋብቻ ሁኔታ በካናዳ ብቸኝነት ምን ይመስላል ? የሚለውን በቀጣይ ዝግጅት ይጠብቁን ። የቀደመውን ፕሮግራም ለመመልከት 👇 ruclips.net/video/owhyi9xylTQ/видео.html

    • @buzekebede9159
      @buzekebede9159 10 месяцев назад

      Good job

    • @GaGa-us9rm
      @GaGa-us9rm 10 месяцев назад

      Please kid can you give me here contact number if it's a possible

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 10 месяцев назад +10

    ይቺ ልጅ እጅግ ቅንና ንፁህ ልጅ ናት ።ከዚህ በፊትም ሳያት የነፍሷ ንፅህና እምባ ያመጣል።

  • @user-sc4ds4uz5r
    @user-sc4ds4uz5r 10 месяцев назад +25

    የኔ ቆንጆ እንኳን ተሳካልሽ ኢቶጲያኖች መማር ያለብን ከህንዶች ከፒሊፒኖች ከቻይኖች ተማሩ አረብ ሐገርም ሆነ እዚ እነሱ ህብረት አላቸው እርስ በእርስ ይረዳዳሉ እኛም ባለን ነገር እንረዳዳ አዲስ እምንመጣውን እህት ወንድሞቻችሁን እርዱ አንድቀን ሁሉም ታሪክ ይሆናል

  • @user-ot3lk5ps8e
    @user-ot3lk5ps8e 10 месяцев назад +30

    አንቺ ትልቅ ሰው ነሽ የቤተሰብ ምርቃት አለሽ እግዚሐቤር ነው ያነሳሽ ስለዚ ማንም አይጥልሽም !! የመጣሽበትንም ያረሳሽ ነሽ እግዛቤሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

    • @sarasara4411
      @sarasara4411 10 месяцев назад +1

      ባጣም ልዩ ሰው ነት😢😢❤❤❤❤❤

    • @user-ot3lk5ps8e
      @user-ot3lk5ps8e 10 месяцев назад

      እውነት ነው እዚ ጋር ደርሰ እንኳን ምንም ትምክት አይታይባትም

    • @ETHIO1800
      @ETHIO1800 10 месяцев назад

      ገኒዬ እኔ እና አንቺንማ ኪዲካዬ ነች የምትድረን።

    • @user-mt5hr9hb7n
      @user-mt5hr9hb7n 10 месяцев назад

      ​@@ETHIO1800😂😂😂

  • @melesebruh3967
    @melesebruh3967 10 месяцев назад +10

    የናዝሪቱ እየሱስ የእኔንም ህይወት አንድ ቀን ይቀይረዋል🙏🙏🙏🙏

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 10 месяцев назад +6

    የእኔ ተጫዋች የእኔ ፍልቅልቅ ገኒዬ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ🙏🙏🙏 ሁሉም የሚሆነው በምክንያት ነው። ተመስገን ማለት ተገቢ ነው🙏🙏🙏

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 10 месяцев назад +8

    ገኒዬ በጣም አድናቂሽና በጣም የምወድሽ ልጅ ነሽ❤ ጓደኛሽ ብሆን ዴስ ይለኝ ነበር😄🥰❤️ እዚህ ካናዳ ነኝ ካልጋሪ ነው የምኖረው መልካምነትሽን ፣ ጥነካረነትሽን❤ አቤሻ ችግር አለብን በሁሉም ሀገር ላይ!! ገኒዬ ተባረኪልኝ❤

  • @scopemobile1735
    @scopemobile1735 10 месяцев назад +11

    እሰይ እግዚኣብሄር ይመስገን .....በዚህ ያማረ ሂወት ስላየሁሽ በጣም ደስስ ብሎኛል ገኒየ.....ከዚህ የበለጠ ያማረ የነጻነት ሂወት እድትኖሪ እመኝልሻለው ...እግዚኣብሄር ይባርክሽ....ኪዱየ ተባረኪ

  • @bezaabay3278
    @bezaabay3278 10 месяцев назад +10

    ገኒዬ ጉበዝ ጠንካራ ነሽ ድጋሜ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እንኳን አደረሰሽ ኪዲና ገኒዬ በጣም እወዳችዋለው

  • @kaltes9766
    @kaltes9766 10 месяцев назад +4

    ገኒ ነጻነቷን እምትወድ እንስት! በድካሟ እምትረካ ምርጥ ሴት። ትንሽ የሜካፕ አጠቃቀምሽ ግን አልተመቸኝም። ቆንጆ ቆዳ ነው ያለሽ።በተፈጥሮሽ ኩሪ ገኒዬ ❤❤❤❤❤። ደሞ ያሳለፈሽውን ክፉ እራሱ ታመሰግኛለሽ።ይበልጥ ደሞ ይህን ባህሪሽን ወደድኩልሽ። እግዚአብሔር ያነሳውን ማን ይጥለዋል?

    • @desstadessta
      @desstadessta 10 месяцев назад +2

      ሜካፗ ምንም ያልተጋነነ ነዉኮ

  • @selihom6023
    @selihom6023 9 месяцев назад +2

    ይቺ እህቴ ስወዳት በጣም የዋህ ምስኪን ነች እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ❤

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 10 месяцев назад +4

    ሠላም ኪድየ & ገኒ እኳን ደና መጣቺሁ ዉይ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋን የመጀመሪያ ጊዜ ስታቀርቢያት እሚያሳዝን ታሪክ ነበረ አሁን ላይ ደግሞ ጥሩ ደረጃ ደርሳ በማየቷ በጣም ደስተኛ እደሆነቺ ታስታዉቃለቺ ሁሌም ደስ ይበልሺ ገኒየ ክፉን ካልወጡት ደግ አይገኝምና ሁል ጊዜም ፈጣሪሺን አመስግኝ ከዛ ሁሉ ስቃይ እፎይታም አለና

  • @user-fs8vr8no5s
    @user-fs8vr8no5s 9 месяцев назад +2

    ሁለት ዓመት ሆኖኅል ከያሁሽና ከሰመሁሽ ግልጽነትሽ ይመቻኛል ልብሽ ኑፅ ነው 💗❤️❤️

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 10 месяцев назад +1

    ገኒዬ የኔ ውድ የካናዳ ኤርላይንስ እራሡ እንዳንቺ ምቾት የለውም ገኒዬ እግዚአብሔር በአዲሱ ዘመን ፀሎቴን የሰማኝ ይመሥለኛል ገኒዬ እንደምንጋባ ሙሉ ተስፋ አለኝ እጠብቅሻለሁ መልዕክትሽን።

  • @shitayeessa1481
    @shitayeessa1481 10 месяцев назад +8

    Thank you, Kidi, for bringing her to this program. She is so grateful she is a natural Ethiopian. Most of us are not able to talk about our past. May God bless your work and bless this beautiful heart of yours.

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat 10 месяцев назад +5

    እኔም እንደ አንቺ ነው የምመኘው እህቴ ዛሬ ላይ አረብ ሀገር ነው የእግዚአብሔር ፍቀድ ከሆነ እኔ ካነዳን እመኛለሁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 10 месяцев назад +1

    ወይ ገንዬ ሃበሻ ሰላም ስትይው አዲስ ነሽ ይሉሻል ? እግዚአብሔር ታማኝ ነው ! በርቺ ተማሪ ገንዘብ ይጠፋል እውቀት ይበልጣል ገና ልጅ ነሽ ተማር ልጄ ... እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 10 месяцев назад +4

    ገንዬ በርቼ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ቅን ልብ አለሽ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 10 месяцев назад +3

    ኪድየሰው ደስታ የሚያስደስትሽ በርቺ እህቴ እንኳን ለዚ አበቃሽ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 10 месяцев назад +5

    አበሻ አይረዳዳም ፣ አሁንማ ዘረኝነቱን ተጨምሯል ። የአበሻ ህዝብ ከመረዳዳት ይልቅ ምቀኝነት እና በ ባዶ መኮፈስ ይቀናዋል።እንደዚች አይነት የዋህ ሰው ጥቂት ነው ።

  • @gatesabebe1329
    @gatesabebe1329 10 месяцев назад +3

    So impressive discussion Kidiiye, She told us the truth and open to the real life thar she faced, The patience she had to challenge the problem is part of her maturities. Love it,

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 10 месяцев назад +1

    ጥሩ ተሞክሮ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን እህታችን ገኒ😊❤ ኪዱ እናመሰግናለን

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 10 месяцев назад +3

    የኔ ፍቅር የሠዉን ቺግር የሚረዳዉ የደረሠበት ነዉ በቻልሺዉ አቅም ጥሩ ስራ ከመስራት ወደሗላ አትበይ ምክንያቱም የደግ ስራ ዉጤቷ ከፈጣሪ ነዉና በርቺ ገኒየ አይዞሺ

  • @kdstteklu8409
    @kdstteklu8409 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ድመቁልን ውዶችዬ

  • @yemserachyegetalij1707
    @yemserachyegetalij1707 10 месяцев назад +4

    ኪዲዬ እማ እጅግ መልካም ሰውነሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @yohanisnigusu6865
    @yohanisnigusu6865 10 месяцев назад +6

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሌላ ሰው ለመለወጥም እስኪ ዝግጁ ሁኑ

  • @jemi7142
    @jemi7142 10 месяцев назад +5

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ethiopianpoliticsaddisababa
    @ethiopianpoliticsaddisababa 10 месяцев назад +3

    You are such amazing women and am so proud of you
    and kidi thanks for the best interview

  • @michaelzerasenay9987
    @michaelzerasenay9987 10 месяцев назад +2

    እግዚኣብሔር ይባርክሽ እህቴ ብዙ ቁም ነገር ነው ያልሽው።

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 10 месяцев назад +4

    ውዴ እባክሽ እርጂኝ አረብ ሀገር ነኝ እናቴን ለመርዳት ነው የመጣው ልለወጥ አልቻልኩም ከእግዚአብሔር ታገኚዋለሽ በማርያም እርጂኝ ሰርቼ መለወጥ ብቻ ነው የምፈልገው 🥰🥰🥰

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 10 месяцев назад +4

    ገና ገና ብዙ ብዙ ይጠብቅሻል እግዚአብሔር ምስክሬ ነው

  • @user-rd2jp2yh4f
    @user-rd2jp2yh4f 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ትልቅ አምላክ ነው

  • @GaGa-us9rm
    @GaGa-us9rm 10 месяцев назад +1

    I remember this humble girl you are friendly now wow

  • @sarasara4411
    @sarasara4411 10 месяцев назад +6

    የመዳም ቅመሞች ኑሩልኝ ሺዓመት❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedyusuf5857
    @ahmedyusuf5857 10 месяцев назад +3

    Exactly

  • @genetdemissie
    @genetdemissie 10 месяцев назад +2

    gini betami like nshi yeArbi hegeri lijochi Mari nachewu yeEgizir selamit Adis sewu silamidu melikam nachewu Ayizochi biriche yilalu Yewuropa gin ?

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 10 месяцев назад +2

    እውነት እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ኪዲዬ

  • @ethiofirst935
    @ethiofirst935 10 месяцев назад +5

    ሁለት መልካም እንሰት 🎉

  • @birhanualie9645
    @birhanualie9645 10 месяцев назад +4

    ኪዲዬ!! መልካም ሰው፡፡

  • @mayatube8204
    @mayatube8204 10 месяцев назад +3

    ገኒዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ሳስባት ነበር 😍😍
    ደሞ ወፈርሽብኝ ዱብ ዱብ በይ😁😁

  • @DveGeche
    @DveGeche 9 месяцев назад +1

    ወይኔ ምን አይነት ሰዉ ነት ምስገነዋ ምገርም ነው ተበራክልኝ ገነዬ

  • @hamytube3728
    @hamytube3728 10 месяцев назад +5

    ኪድዬ እና ጋሽ አሊ ባለ ቅን ልቦች🙏

  • @hamytube3728
    @hamytube3728 10 месяцев назад +4

    ወይኔ የበአል መዚቃው❤😢

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 10 месяцев назад +1

    Congratulations Geni, enkuwan lezi abeqash. Tebareki.

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 10 месяцев назад +2

    ገኒዬ አገባሽልኝ እንዴ በጣም ነው የምወድሽ አግብተሽ ወልደሽ ማየት እፈልጋለው

  • @adamia3883
    @adamia3883 10 месяцев назад +3

    Egzabher yemasgen 🙏

  • @tigisthailemariam3963
    @tigisthailemariam3963 10 месяцев назад +1

    ኪድዬ እና ገኒ እወዳችሃለሁ

  • @clipclaps1073
    @clipclaps1073 10 месяцев назад +2

    Hi kidi ሳላም ነሽ (ወዴ ካናዳ በትምህርት ዬሄዳ እዛ ያመኖር እድሉ ምን ያህል ነው)

  • @habtomgetachew388
    @habtomgetachew388 10 месяцев назад +1

    Hi Kidi, I am your follower in your amazing you tube works for the past years,

  • @susu.youtube2092
    @susu.youtube2092 10 месяцев назад +3

    በርቱ ግብዞች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @vernavassimengn663
    @vernavassimengn663 10 месяцев назад +1

    ደስ ይላል
    ቆይ ገጊ አገባች እንዴ ?

  • @LeulZeray-vo2fb
    @LeulZeray-vo2fb 10 месяцев назад +3

    ኪዲ ለምንድነው ማህተብ የማታስሪው አድርጊ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  10 месяцев назад +1

      እረጅም ስለሆነ አይታይም 😊

  • @hamytube3728
    @hamytube3728 10 месяцев назад +2

    ትእግስት እውነት ነው እኔ ማሟላት የምፈልገው ነገር

  • @user-ol7fo3gz7z
    @user-ol7fo3gz7z 10 месяцев назад +3

    Thanks ❤❤❤❤

  • @zinetzinetzinet2777
    @zinetzinetzinet2777 10 месяцев назад +1

    Allahi bereka yaderegeshe yelbane ngereshelnge ezhi hagere emenorewe swoche beshetnga nachwe

  • @w.mm.2758
    @w.mm.2758 10 месяцев назад +1

    Kidiye anchi mtakerbiyachew sew kn nachew betam gobez nesh

  • @lemlembori8205
    @lemlembori8205 10 месяцев назад +2

    ሰላም ኪዲ እባክሽ ወንድሜን

  • @Kidistzekarias
    @Kidistzekarias 7 месяцев назад

    Kidye yene mokeshe endt endemwedesh yene tehut ke ethiopia hulem new yemayesh tebareki

  • @legessezewudie
    @legessezewudie 10 месяцев назад +1

    Thank very much kidi❤❤❤🌿🌿🌿🌹🌹🌹

  • @tigistwondimu5712
    @tigistwondimu5712 10 месяцев назад +2

    Tkikil ezhe agere yalou sawche ya aymero dahaweche nachew lelame nager benoer astababachachew gana altakeyerm batame cheger ale ezhe laye en Ethiopiawyan yaseboubate

  • @habtietsegaye2190
    @habtietsegaye2190 6 месяцев назад

    her heart is fulfil by Gods wisdom #geni # unique

  • @birukwemeskel5023
    @birukwemeskel5023 10 месяцев назад

    ኪዲየ ሰላምሽ ይብዛልሽ የኔ ውድ ካናዳ መምጣት እፈልጋለሁ አግዢኝ

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef 10 месяцев назад +4

    ለምን አንዳድ ሰው አትወስዱም

  • @user-wp3ri7qc7e
    @user-wp3ri7qc7e 8 месяцев назад

    እስቲ እኛንም ውሰዱን 😢 የአረብ ሀገር ኖሮ ሰልችቶኛል

  • @legessezewudie
    @legessezewudie 10 месяцев назад +1

    Thank you kidi❤❤❤💐💐💐💐🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌹🌹🌹

  • @abebamedia2366
    @abebamedia2366 10 месяцев назад +1

    Kidiye enam 1 kn Baci midiya edemkerbe tesfa alegn bezu ehetocin yemiyasetemer yehiwettarek alegn

  • @asfahawoldu6000
    @asfahawoldu6000 10 месяцев назад +1

    የኔ ማር ልቤን ነካሽው ዋው

  • @user-oo7km7sd2u
    @user-oo7km7sd2u 10 месяцев назад +1

    Unet tebaraki

  • @wubalemsintayehu1601
    @wubalemsintayehu1601 10 месяцев назад +1

    Yana konjo gagena nashe egzeyabehar yemsegane

  • @hamytube3728
    @hamytube3728 10 месяцев назад +2

    ብርቱ

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 10 месяцев назад +2

    እነጠብቃለን

  • @user-yp8oo2cr8j
    @user-yp8oo2cr8j 10 месяцев назад +1

    Kidi i want your advice please help me i am in canada

  • @hannademeke9445
    @hannademeke9445 10 месяцев назад +2

    ሰላም ኪዲ ሰሞኑን ስለካናዳ ሁኔታ video ብትሰሪ በተለይ አሁን መምጣት ለሚያስቡ ሰዎች ይረዳል። ስለ ኑሮ ውድነት የቤት ችግር please የሆነ ነገር ብትሉ

    • @hiruttesfaye8578
      @hiruttesfaye8578 10 месяцев назад +1

      በተለዬ ቶርንቶ ቤት ኪረይ ግሮሰሪ

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g 10 месяцев назад +2

    Yane konjo wefresh

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 10 месяцев назад +3

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ የኔ ውድ።❤

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 10 месяцев назад

    Melikam set!

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 10 месяцев назад

    ኪዲዬ እንዴት ነሽ? ፕሮግራምሽን ብዙ ጊዜ ስለምከታተል መልካምነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም፤ ዛሬ ግን አንድ ነገር ልጠይቅሽ ፈለጌያለሁ፣ ይኸውሞ ሶስት ልጆች አሉኝ ውጪ ሄደው እንዲማሩልኝ እየፈለግኩ ከፍዬ ውጪ ለማስተማር አቅም የለኝም እየሰሩ ቢማሩስ ብዬ አስብና ወደ ካናዳ ለመሞከር እፈልግና የእናትነት አንጀት መጨከን ያቅተኛልና ምን ትመክሪኛለሽ?

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 10 месяцев назад +2

    ኪድየ በውስጥ አዋሪኝ

  • @kokiimedia
    @kokiimedia 10 месяцев назад

    Salmi lani huni kideyee 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @iftumohamed2443
    @iftumohamed2443 10 месяцев назад +1

    Wow I’m happy for you but steel you have to work hard send stay away from bad people does focus to your life and don’t forget to find somebody to be your partner so waste your time I’m talking about marriage and have a kid good luck I love you

  • @user-fs8vr8no5s
    @user-fs8vr8no5s 9 месяцев назад

    አኔ አግብሻለሁ ❤❤❤

  • @user-uo3ln5lc4v
    @user-uo3ln5lc4v 10 месяцев назад +1

    K endty lewtah kah ethiopian batsbey yalgnemi bech batemi chalmi ewoitnew yalo ...pls tabrgne bazher

  • @eyrusalemtadele5608
    @eyrusalemtadele5608 10 месяцев назад +1

    Ere minale hulum set endachi kin deg yaltsafe woreket bihonu

  • @ILLu4tube
    @ILLu4tube 10 месяцев назад +2

    ግን ኪዲ ይቂርታ.....

  • @alemalem8000
    @alemalem8000 10 месяцев назад

    Sew tileki derja siders des ylali

  • @bmwtati5158
    @bmwtati5158 10 месяцев назад +2

    አረ ባክሽ ዳሪኛ ኪዲሾ

  • @user-ms2jt8pq1c
    @user-ms2jt8pq1c 10 месяцев назад

    እንካን ቀናሸ በይ ጥርሰሸን ወደ ዶክተር ብቅ ብለሸ አሰር አርጊዉ በተረፈ ጥሩነዉ

  • @abenezerasire3847
    @abenezerasire3847 10 месяцев назад

    Live መቸ ምን ላይ ነው TikTok ላይ ነው or RUclips

  • @mercyyenet7448
    @mercyyenet7448 4 месяца назад

    Kidy ❤

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 10 месяцев назад +1

    Kidya ewnet arbe hager abero mebelatu metegagezu fiker ale ezeh hager endanch teru sew getemognal demo ke arbe hager yememetu sewoch metefowoch nachew belew yemeyagelum getemognal.ehetachenen bedegame selakerebeshelen enamesegenalen tenekara sate neche tebareke😊😊

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 10 месяцев назад

      እንዴት ነዉ የሄድሽዉ በእናትሽ ንገሪኝ

  • @user-th9vk3hp4k
    @user-th9vk3hp4k 10 месяцев назад +1

    ooooo

  • @matthewbitaniamb673
    @matthewbitaniamb673 10 месяцев назад

    Please canada yamtnoru habeshoch sew angeru mangale satiyu

  • @user-yr8fm4oh8m
    @user-yr8fm4oh8m 10 месяцев назад

    የገኔን ሰልክ ቁጥረ ሰጦኝ ለመንፍረመሺን ነዉ እምፍልገዉ

  • @user-ts5ys9mp3o
    @user-ts5ys9mp3o 10 месяцев назад +1

    Went new yalfale

  • @user-mb2dy2jf9w
    @user-mb2dy2jf9w 10 месяцев назад +1

    ቅድስትዬ እባክሽ ልጀ ካናዳ ቶሮቶ ናሪ ነው ስለዝህ የስነአይምሮ ሐኪም ሀበሻ ሐኪም ይፈልጋል ስለዝ እባክሸ አገነኝ መልሰሾ በዝህ ስልክ ላኪልኝ አመሰግናለሁ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  10 месяцев назад

      በምን ላግኘው ?

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 10 месяцев назад +1

      @@kidiethiopia ሰላም ኪዱዬ እንዴትነሽ። በ እግዚአብሔር አነድ ነገር ላሰቸግርሽ አንድ ቤተሰብ አሉ Uganda የሚኖሩ ወደ ካናዳ መምጣት የሚፈልጉ እኛ USA ነን በሆነ አጋጣሚ ተቸግረዉ ነዉ የተዋወቅነዉ። እባክሽ የሆነ church ብታገናኚኝ እኛ ሙሉዉን ወጪ እንከፍላለን።

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 10 месяцев назад +1

    KIDENA EHITACHINI ENKONI DAHINA MATACHU

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው እይዞሽ

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 10 месяцев назад +1

    BANASHI KIDE KA GANI GARE ASETAWAWOQENI

  • @fatumafatumakader
    @fatumafatumakader 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

    • @maymrobi
      @maymrobi 10 месяцев назад

      Fatuma mashallah habibtii🎉🎉መልካም አዲስ አመት🎉🎉
      አዲሱን አመት ከእኛ ጋር ያሳልፉ! ፕሮፋይሉን በመንካት ተቀላቀሉ
      ❤❤🍀🍀🍀🍀🍀🍀

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz 10 месяцев назад +1

    እርጂኝ

    • @maymrobi
      @maymrobi 10 месяцев назад

      Ydidiya🎉🎉መልካም አዲስ አመት🎉🎉
      አዲሱን አመት ከእኛ ጋር ያሳልፉ! ፕሮፋይሉን በመንካት ተቀላቀሉ
      ❤❤🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀