በችግሬ ጊዜ አስተርጉዋሚ ሁኑኝ ብያቸው እንኳን የሸሹኝን ዛሬ ዞሬ አጊንቻቸዋለው ! part 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 май 2022
  • ገነት የመኖሪያ ፍቃድ ካገኘች በኋላ ከማዳምዋ ጋር የተለያየችበት መንገድ …
    ከማዳም ጋር ተለያይታ ምን ገጠማት ?
    አሁን ያለችበት ሁኔታ ……

Комментарии • 271

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 2 года назад +41

    part 1 part 2 and part 3 አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኳት ግልፅነቷ ጥንካሬዋ እንዴት እንዳደነኳትና እንደወደድኳት😘😘😘 ቀሪው ዘመንሽ የደስታ ይሁንልሽ ገኒዬ ኪዱዬ ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 года назад

      💕🙏

    • @mekdestesfaye5647
      @mekdestesfaye5647 2 года назад +4

      የምትገርም ልጅ ናት እኔም አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኳት እግዚአብሔር አሁንም ከዚህ በላይ ይስጥሽ ገና ትልቅ ደረጃ የምይደርስ ልጅ ናት ቅን ልብ አላት ታሪክሽ በጣም አስተማሪ ነው በአረብ ሀገር የምትኖሩ ወገኖቻችን እግዚአብሔር እንደዚ ምንጥቅ አርጎ አውጥቶ ከከፍታው ከማማው ላይ ያድርሳቹ ክብር አለኝ ለናንተ 🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️

    • @zulayka4658
      @zulayka4658 2 года назад

      @@kidiethiopia ኪዲ እስኪ ካናዳ ውሰጂኝ መዳም እኔንም ተጫወተችብኝ

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 2 года назад +47

    ዋው 👏👏 ነፃነት በገንዘብ አይገዛም ብላ ያብራራችበት መንገድ በጣም ደስስ ይላል !!!👏👏
    በዛ ላይ ምንም የማታማርር positive thinker እና አመስጋኝ ሴት ነች....She is amazing 👏👏👏👏

  • @dmx399
    @dmx399 2 года назад +39

    ለእግዚአብሔር ተመቸሽ
    እሱም በመንገድሽ ቀደመልሽ
    በክብርም አስቀመጠሽ
    ስሙ ከፍ ይበል 🙏🙏🙏

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 2 года назад +21

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያካፈልሽን ምን ጊዜም ንፁሁ ልብ ካለሽ ለችግሮች ሁሉ ፈጣሪ መንገድ አለው

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 2 года назад +11

    ምን አይነት ልጅ የውሀ እንደሆንሽ ያስታውቃል ጌታ ገና ትልቅ ቦታ ያ ደርሸሻል በርቻ ጌታ ይርዳሽ ::

  • @selamyeshiwas4796
    @selamyeshiwas4796 2 года назад +25

    አንቺ ጎበዝ የኔ ጀግና ቅን ልቦና ነው ያለሽ የምመክርሽ ወደፊት ሀገርሽ ገብተሽ በእርሻ መስክ ተሰማሪ አግዛብሄር ይረዳሻል

  • @ephremdawud1885
    @ephremdawud1885 2 года назад +9

    በጣም የሚገርም አስደማሚ ታሪክ ነው፣ የእውነት ግልፅነቷን በጣም ወድጄዋለሁ ፣ በጣም ነው የምናመሰግነው ኪዲ፣ እንደ ሁሌው በጣም አስተምረሽናል ፣ተባረኪ ።

  • @kedanbrattsenatefe2529
    @kedanbrattsenatefe2529 2 года назад +16

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ኪድም ጥሩ የህይወት ተሞክሮ ያላትን እህት ስላቀረብሽልን ተባረኪ 🙏

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q 2 года назад +5

    ዛሬ ነው internet አግቼ ሁሉንም የሰማሁት በአንዳንዱ ንግግሩዋ እያለቀስኩስ በአንዳንዱ ደግሞ እየሳኩ ነው ያየሁት ገኒዬ በጣም የዋና ልቤ ቅን ሰው መሆንሽ ነው የረዳሽ እህቴ እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ በካናዳ ይሄን ያህል ችግር አይመስለኝም ግን ቢሆንም ጌታ ብረዳኝና ብመጣ ደስታዬ ወደር የለውም ከካምፕ ኑሮ አስር እጅ ይሻላልና እባካችው እስፓንሴር ልያደርገን የሚችል አካል ካለ ተባበሩኝ 12 አመት ሞላን በካምፕ!!!

  • @tadelemekuriaw2492
    @tadelemekuriaw2492 Год назад +4

    የትም ህይወታችሁን ለመቀየር መምጣት በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ሚሆነው:: ... ንፁህ ልብ የትም ያሻግራል:: በርች እህታችን::

  • @nazarethtube1790
    @nazarethtube1790 2 года назад +6

    She is very humble, innocent እግዚአብሔር የዋህነቷን አይቶ ንፁህነቷን አይቶ መልካሙን ነገር አድርጎላቷል።

  • @zionabreham4332
    @zionabreham4332 2 года назад +2

    የኔ እናት የ ትላንትና ቅንነትሽን አይቶ ነው እግ/ር ዛሬ የከፈለሽ እና ካንቺ ብዙ ተምሪያለው ተባሪኪ ኪዲዬ አንችም ተባረኪልኝ ክፉ አይንካሽ

  • @teshomelepacha6957
    @teshomelepacha6957 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኑሮ መደምደሚያው ትዳር እና ልጅ ነው እና አውን ወደ ትዳር ማሰብ አለብሽ ጀግና እና የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ በርቺ እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад +6

    የዋሀ ምን ይሆናል ልብ አንጠልጣይ ነው የመጨረሻ ነው ትግሰት አሰፈላጊ ነው ዋና ጤና ነው ተመሰገን ሁሉም ነገር ያልፋል እህቴ😍 መጨረሻሸን ያሰምረው እመቤታችን ጀግና ነሸ የሴቶች ተምሳሌት ሰራ አለመነቅሸ የውሀነትሸ ኪዲዬ💕 አባቴ ተክለሃይማኖት የልቦናሸ መሻትይፈፅምልሸ ብዙ ነገር እንጠብቃለን💕🙋👍👍👍👍👍,1m☝

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q 2 года назад +11

    እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ታርክሽን ቀየረልሽ እግዚአብሔር ይመስገን። በዚህ አጋጣም እኔም ከባሌ ጋር ለ12 አመት ኬንያ ስደተኛ ካምፕ ውስጥ ነኝ አሁን አሞኝ ወደ አገር ቤት መጣው እሱ ግን እዛው ነው እስፓንሴር አድርጎ ልረዳን የሚችል ወገን ካለ በፈጣር ስም እለምናችዋለሁ እርዱን እላለሁ አመሰግናለሁ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 года назад +2

    ጀግኒት ብዬሻለው ውዴ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ኪዲ አቺም ተባረኪሊኝ!!

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 года назад +4

    እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ አበቃሽ የኔ እህት!!
    አሁንም እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ! ተባረኪልኝ ውድድድድድድድድድድድድ 🌷🇪🇹❣️🙏

  • @yfk244
    @yfk244 2 года назад +9

    እንግዳዋ መልካም ሰውና ያለፈችበት ሕይወትም በጣም አስተማሪ ነበር ስለዚህ እኛንም ከውድደሩ አትርሱን

  • @richwithgod8839
    @richwithgod8839 2 года назад +10

    የረዱሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው።

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Год назад +2

    ሰላም ምንም ግዜው እረጂም ቢሆን ልጂቹ ያለቸው በጣም ትልቅ አባባል ነው እኔም የምለው ነው ነፃነትን የመሰለ ትልቅ ሐብት ነው እኔ ጭቅጭቅ የተኮሳተረ ፌት አልወድም የፈለገውን ያህል በልቶ ጠግቦ ያለነፃነት መኖር በጣም ከባድ ነው እኔ 17 ዓመት በትዳር ኑሬአለሁ 3ሶሰት ልጆች አፍርቻለሁ ነገር ግን የምኖረው ያለነፃነት ለልጆቸ ብየ አንገቴን ደፍቸ በመጨረሻ ግን ሳላሰበው ነው ሚሰት ተብየዋ ከቤቴ ያባረረችኝ ለግዜው ቢጨንቀኝም ሁሉን ነገር ተቋቁሜ በነፃነት እኖራለሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በነፃነት ከቤቴ እወጣለሁ በነፃነት ከቤቴ እገባለሁ የተመሰገን ነፃነት በገንዘብ አይገዛም ሰለዚህ ነፃነት ትልቅ ትልቅ ሐብት ነው ነፃነት ንሮ ሳይበላ ቢዋል ችግር የለውም እኔ 11 አመት በነፃነት እየኖርኩ ነው ክብር ምሰጋና ይግባውና ለእግዚአብሔር ተመሰገን የልጂቱ አባባል ልቤን ነው የነካው ምንም የቆየ ቢሆን በአየሁት ሰዓት ይችን አሰተያየት ጣል አድርጌአለሁ ነፃነት በገንዘብ የማይገዛ ትልቅ ሐብት ነው

  • @compunour1250
    @compunour1250 2 года назад +2

    ሁሌም ደስተኛ ሁኜ የዋህ ነሽ እግዚያብሄር ይርዳሽ

  • @yeabsirayea
    @yeabsirayea 2 года назад +8

    በቅን ነት ብዙ ዉጣ ውረድ አልፋለች ግን ደስ የሚለው ያን ሁሉ አልፋ እዚ መድረሷ ነው ትልቅ ትምርት ነው ያስተማርሽኝ 🙏

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 года назад +2

    ከጨለማ በሗላ ብርሀን አለና አላህ እኳን እረዳሺ ኪድየ አቺ ደግሞ ትለያለሺ ከምር ስት እማናቀዉን ነገር እድንረዳ እያደረግሺ ነዉና አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ፈጣሪ ይከተልሺ የኔዉድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tirngoabebe1221
    @tirngoabebe1221 2 года назад +3

    እህታችን ታርሪክሽ የብዙወች ታሪክ ነው ብዙወቻችን በሀገራችን ላይ ባንች ህይወት ውስጥ አልፈናል ግን ፈተና የህይወት ውሀ ልክ ነው ከፈተና ጀርባ ስኬት አለ::

  • @hayat7thto661
    @hayat7thto661 2 года назад +3

    አሁንም በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ፡በእውነት በአንቺ ሂወት ተምሪለሁ ፡

  • @hayatrashid8005
    @hayatrashid8005 2 года назад +8

    የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ አረብ ሀገርማ ብዙ ነገር አለ የወህ ምንም አይሆንም

  • @miwedishhunegnaw6629
    @miwedishhunegnaw6629 2 года назад +3

    በጣም ጠንካራ ጎበዝ ልጅ በርቺ ጊዜው ገና ነው ብዙ ስኬቶችን የምታገኝ ናት ኪዱ አንችም ተባረኪልን

  • @malatnegash9071
    @malatnegash9071 2 года назад +5

    ፀሎት ድንጋይ ይሰብራል እሕቴ እንኴን እግዚአብሔር እረዳሽ።ኪዲ እናመሰግናለን ።እኔ ከሳዉዝ አፍሪካ ነዉ ወደ ቶሮንቶ ካናዳ የመጣሁት መጀመሪያ እንደመጣሁ ሀበሻ ሰላም ሳልል ማለፍ በጣም ይጨንቀኝ ነበር ግማሹ ሲገላምጠኝ ግማሹ ዘግቶኝ ሲያልፍ ተዉኩት። ሳዉዝ አፍሪካ ስኖር ብዙ ሀበሻው ልክ እንደቤተሰብ የተቀራረበ ነበረ።

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 года назад +3

    ገንዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ!!!

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 2 года назад +7

    የኔ መልካም እንኳን ፈጣሬ አገዘዥ ቅነ እንሆን የማይረሳን ፈጣሬ አለ

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 2 года назад +7

    በአሁን ሰዓት ላይ ህይወትሽን በደምብ ስለምትኖራ ለአንቺ በጣም ደስተኛ ነኝ
    .💯🥇🏆🏅🙋‍♀️👏🍾🎂
    በጣም ደግና የዋህ ሰው ነሽ.
    ለንደን ከመጣሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @yohanayemane2782
    @yohanayemane2782 2 года назад +4

    እኔም በጣም ስኦል እንደነበርክ ነበር ማስብው ኣርብ ቤት እያለሁ ኣሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንግሊዝ በስላም እየነርኩኝ ነው በኣረብ ሃገር ያላቹ ሁሉ ኣይዛቹ ሁሉም ይቀየራል

    • @alemtsehayajere3397
      @alemtsehayajere3397 Месяц назад

      Selam yena wuda ena erasu 10 amet serichalewu ena wede London memitat feliga ketita be plan kemetash wereket ayesetum yilalu ena kutirshun lakilign lawerash

  • @almu6803
    @almu6803 2 года назад +3

    በጣም ፍቅር ነሽ የሚከፋሽ እንኳን አትመሲም ደስተኛ ነው የምትመሲው ምክንያቱም ግልፅ ነሽ መድሀኒያለም ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ውድድ ነው ያረኩሽ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +4

    መጨረሻው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን !!!

  • @abebaali8933
    @abebaali8933 2 года назад +12

    ታሪክሽ አስተማሪ ነው በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽና መልካም ባል አግብተሽ ልጆች ወልደሽ በደስታ እንድትኖሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 2 года назад +4

    ኪዲዬ እናመሰግናለን ዮትዩብ ክፈቺ በያት ምርጥ አስተዎይ የዎህ ቆንጆ ልጅ ናት ድምጿ በተለይ ሲያምር

  • @betigirma7042
    @betigirma7042 2 года назад +1

    ዋው እንኳን ጌታ ረዳሽ እኔም መቼ ነው ካናዳ የምትሄጅው እያሉ የሰው አፍ ሲያሳቅቀኝ ኡጋንዳ ገብቻለሁ አንችን ስሰማ የጠወለገው ተሰፋዪ አቆጥቁጧል እናመሰግናለን

  • @zahraabdulbasit1862
    @zahraabdulbasit1862 2 года назад +2

    የኔ የዋህ የኔ ውድ ሙሉ የኔ ታሪክ ነው ያለሽ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 2 года назад +8

    እግዚአብሔር አንቺን እንዳሰበ እኛንም ያስበን

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 года назад +3

    እውነት በቃ ማለቁን ሳላቅ ነው ሳዳምጥ የነበረው እህት እኳን እግዚአብሔር ደረሰልሽ አረብ ላዩ ቅቤ ውስጡ ጩቤ ነው እና ነፃነት ያልሽው ትክክል ነው አዳዴ እኔ እድ እላለው ከአልፈቀዱልን እኛ ስንወጣ ወጭው ስንረግጠው የምናድ ይመስላቸው ይወን እላለው እውነት ከመጨነቅ የተነሳ እግዚአብሔር በአጠቃላይ ስደት በቃ ብሎ በአገራችን ይሰብስበን 💚💛❤️

  • @nightspirit1477
    @nightspirit1477 2 года назад +9

    I love her voice, you should sing 👍

  • @savekensington9850
    @savekensington9850 Год назад +2

    Really I appreciate 🙏 for this history Really great history in this world 🌎

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 2 года назад +9

    የእኔ እናት ጀግና ነሽ💪💪💪💪💪 በርቺ የተፈተንሽው ለመልካም ነው። ኪድዬ😘😘😘😘😘😘

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 года назад

      Tarikye 🥰

    • @lidaabebeabebe3241
      @lidaabebeabebe3241 2 года назад

      @@kidiethiopia ኪዲ በውስጥ መስመር እንዴት ላግኝሽ ?

  • @tigistthearsema6716
    @tigistthearsema6716 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidusasnake4280
    @kidusasnake4280 Год назад +1

    ጀግና ጎበት ብርቱ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔርን አመስጋኝ ቅን በቃ አንቺን ለመግለፅ ቃል የለኝም

  • @sabaseyoum6497
    @sabaseyoum6497 2 года назад +2

    Wow an amazing girl 👧 bless you you are so beautiful we love you ❤️❤️

  • @kirubelmehari1704
    @kirubelmehari1704 2 года назад +2

    Wow it’s an amazing story.

  • @asegeshete9437
    @asegeshete9437 2 года назад +5

    ጐበዝ ልጅ። ልጆች ሁሉ እንዳንቺ ቢሆን አለም የት በደረሰች ነበረ አምላክ ያሰብሽውን ይሙላልሽ። ልብሽ በጐ ነው አይዞሽ አምላክ አይጥልሽም።

  • @gezahegnkebede8842
    @gezahegnkebede8842 2 года назад +5

    እምነትሽ በጣም ደስ ይላል

  • @blexet
    @blexet 2 года назад +8

    Her story is an inspiration really May God bless you Ladies

  • @mekdesgetaneh7276
    @mekdesgetaneh7276 2 года назад +2

    የእኔ እህት እንኳን ለዚህ አበቃሽ
    ኪዲ በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 2 года назад +1

    Wow you’re beautiful inside and out ,strong,and hero 🦸‍♀️ ✊🏾👏👍❤️

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 2 года назад +5

    ሠላም ኪዱዬ ጥሩ ቆይታ ነበራችሁ የኔ ትሁት ግልፀኝነታ በጣም ደስ ይላል ቅን ሤት አገላለፃም ደስ ይላል በርቺልኝ💖#ነፃነት በገንዘብ አይገዛም 👌👍

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 года назад

      ሀዊዬ በጣም 💕እህት አገኘው 😊

  • @sahra4091
    @sahra4091 2 года назад +9

    May Allah bless you and protect you my dear. May Allah bring peace and prosperity in our country, so our people don't have to suffer in the hands of wicked people.

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 2 года назад

      Yes exactly but we Ethiopians need to love each other

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 Год назад +2

    አሜን

  • @sf-xf8sl
    @sf-xf8sl 2 года назад +5

    God bless you for sharing this amazing story.

  • @eritreagreatgezavideos7683
    @eritreagreatgezavideos7683 2 года назад +4

    You are amazing women God be with you.

  • @mazenpro8419
    @mazenpro8419 2 года назад +3

    እኔ ቆንጅ እንኳን ደስ አለሽ እንኳንም ከዚህ አገር አወጣሽ በርች ለቡዙሆች አርሐያ ነሽ

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 Год назад +2

    God bless you. Your kindness got you were you are.

  • @azebyohannes2829
    @azebyohannes2829 2 года назад +3

    You are so strong woman

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад

    ውይ ያረብ አገር ታሪክ ያየ ሰው ብቻ ይፍረድ እንኳን ቀናሽ 👍ኪድ በርች የምታቀርቢያቸው ሁሌም ይመቹኛል

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 2 года назад +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 года назад +3

    ኪዲ !!
    በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው ላመሰግንሽ እወዳለሁ 🥰🥀🌷🍁🥰🇪🇹🙏

  • @jessiy7296
    @jessiy7296 2 года назад +3

    Ewnet new genaye yena konjo ebakish zemre 🍏🍋🍎🙏🙏🙏❤❤❤

  • @babmam1899
    @babmam1899 2 года назад +3

    ክዲዬ በጣም የሚገርም የህይወት ታሪክ ነው እንካን ሴት ለወንድ የሚከብድ የሂይወት ታሪክ ነው ያሳለፈቺው እቺን እንስት የምትፈልገውን አይደለም ከምትፈልገው በላይ አድርጎ ማግባት ፅድቅ ነው ለምን ጀግኗስለሆነች ኪዲ ይቅርታ ሀሳብሽን አላውቀውም ግን በስምሽ የእውቅኗ ሽልማት ብታዘጋጂ ሌላ አስተማሪ ታሪከክ ያላቸው ወድምኗ እህቶች ማግኘት ይቻላል እደሀሳብ

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 Год назад +1

    አይ እህቶቸ ያረብ ሀገሩ መስዋት ከፈላ ሰው ይለይ ብላችሁ እኔማ ምን አልባት አባቴን በአደጋ አጥቸ በሀዘን ስለወጣሁ ነው መሰል መልካም ቤት አሉ ግን አይገጥሙኚም እሄው 6 አመቴን ይዠ አንድም ቀን እደዋዛ አልፋ አታቅም እሂም ሁኖ በማህል የሁለት አመት ደሞዜን ያልተቀበልኩበት ግዜም አለ ብሄሩት በነበርኩበት ግዜ ብጠይቂን ምን እደምትሆኚ አታቂም እየተባልኩ እርብሻ በነበር ግዜ ግን አለፈ ተመስገን የድግል ልጂ

  • @bereketteshale8838
    @bereketteshale8838 2 года назад +5

    what a story i learn a lot i mean a lot amazing. kidi we need more video like this. Thank You.

  • @twinshs8517
    @twinshs8517 2 года назад +3

    ደስ ትያለሽ .....እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክሽ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад

    የኔን ያለፈ ታሪክ አስታወሰችኝ ። ኪዲዬ ዘርሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @user-df7wl1cb3e
    @user-df7wl1cb3e Год назад +3

    እስኪ ሙስሊም ባል ፉልጉልኝ እና ወደ ካናዳ ይውሰደኝ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ጋይስ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 2 года назад +5

    እኔ 14 አመት ሆነን የ10 አመት ብሬ ነው የተበላሁት እንቺን እንዳሰበ እኛንም ያስበን

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 года назад +8

    የኔ ቆንጆ መቼም እንዳንቺ አይነት ደግና አስተዋይ አይቼ አላውቅም 🥰
    እግዚአብሄር ቀና ልቦናሽን አይቀይርብሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕💕💕

  • @samirakonjo9287
    @samirakonjo9287 2 года назад +2

    የዋህ ነሽ በጣምአምላክ ይጠብቅሽ

  • @anosisy3220
    @anosisy3220 2 года назад +2

    የኔ ውድ ጀግና ነሺ።በረቺ

  • @almu6803
    @almu6803 2 года назад +1

    ብዙ የህይወት ታሪክሽ ከኔ ይመሳሰላል

  • @astera54
    @astera54 Год назад +1

    Amen Amen❤❤❤🤲🤲🤲

  • @tesayebayuh2509
    @tesayebayuh2509 2 года назад +4

    በናትስ እኔን አግብተሽ ውሰጅኝ የኔ ውድ ታታሪ ነኝ አክብሬ ነው የምይዝሽ በድግል ማርያም ቃል እገባልሻለው

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 2 года назад +2

    እግዚአብሔር መልካም አጋር ይስጥሽ
    ኪዲ እናመሰግናለን

  • @reklkdelele3246
    @reklkdelele3246 2 года назад +3

    Waw good Egizabher yamsegen 😘😘🙏🏼🙏🏼

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 2 года назад +4

    Love her, i hope she will marry smn she love and have her own family very soon.

  • @madanuae3894
    @madanuae3894 2 года назад +2

    ተባረኩ ሁላችሁም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 года назад +9

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን በትክክል ብለሻል ሰላም በገንዘብ አይገዛም ነፃነትሽን እንኳን እግዚአብሔር ሰጠሽ በርትተሽ ስሪ በጎኑም ተማሪ መልካም ሃገር ነው የመጣሽው ንፁህ ሰው ነሽ አቤት ደስ ስትይ ክፉን ካላለፉ ደግ አይገኝም ሁሉ ለበጎ ነው ከአቅምሽ በላይ አትፈተኝም በርቺ እምነትሽ ተስፋሽ እግዚአብሔር ፍቅር ነው !

  • @yemanehaile8980
    @yemanehaile8980 Год назад

    በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ።የዋህ ስለሆንሽ ነው እግዚአብሄር ለዚህ ቦታ ያበቃሽ።እንዳንቺ የዋህ ባል እንዲያጋጥምሽ እመኝልሻለሁ በርቺ

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 2 года назад +1

    “Nothing like stronger than strong woman “ Mekdes

  • @aynadisworku4689
    @aynadisworku4689 Год назад +2

    ጠንካራ ሴት ነሽ ጎበዝ

  • @efrataanbese2816
    @efrataanbese2816 2 года назад +5

    ውይ ደስ ስትል 💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 года назад +2

    Ameeen Ameeen kiduye

  • @buzaabebe1246
    @buzaabebe1246 2 года назад +4

    God bless you yene Konjo

  • @tewodrosgezahegn4209
    @tewodrosgezahegn4209 2 года назад +3

    ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሠግናለን

  • @lidu3065
    @lidu3065 2 года назад +5

    Egziabher melkame new she is so sweet and honest like her.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈

    • @lidu3065
      @lidu3065 2 года назад

      @@tenalehulum eshi bemiketilew

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 2 года назад +4

    Are are are kidiye WHY WHY VERY INTERESTING 🤨 THREE PART LOLOL FLOWING AFTER YOU GUYS I DON’T HAVE WORDS ALMI YOU ARE PURE HEART ♥️ GOD NEED THIS KIND HEART NO WORD SPEECHLESS 😶

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 2 года назад +2

    ኪዱዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ተባረኪ።

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 Год назад +1

    የዝች ልጅ እና የኔ ታሪከ ተመሳሳይ ነው

  • @eknah5480
    @eknah5480 2 года назад +4

    yena konjo God bless you more

  • @ma9546
    @ma9546 2 года назад +4

    I am proud of you

  • @richwithgod8839
    @richwithgod8839 2 года назад +3

    በአረብ አገር ያሉትን ከልባቸው ወደው ለቁምነገር የሚያበቁ ወንዶች እንዳሉ ሁሉ፣ ብዙ ወንዶች ግን፦ ገንዘባቸውን፣ እድሜያቸውን፣ ተስፋቸውን ከንቱ የሚያደርጉ.... ይቅር። ጌታ ጥሩ ሰው ይስጥሽ

  • @meskermalamu244
    @meskermalamu244 2 года назад +3

    ዋው ኪድ አስታማር ነው አንምሳገናልን

  • @user-ln5ci9fh4w
    @user-ln5ci9fh4w 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ አብዝቶ ይስጥሽ ገኒ ፈንድሻ ትለያለሽ...ትክክለኛ ሀይማኖት ያላት ሴት አመስጋኝ❤

  • @elsabethadmasu4257
    @elsabethadmasu4257 2 года назад +3

    በጣም ደስ ትላለች

  • @edensolomon5467
    @edensolomon5467 2 года назад +2

    Betam des yemitiy asiteway gobez jegina ena tenikara set nesh ega setoch kanchi bizu memar enchilalen e/r yibarikish selamishin tenashin yabizalish betam enameseginalen ye hiwot temokiroshin silakafelshin

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️