📌ገነት ያላሰበችው ገጠማት ! ገኒ ተመልሳለች ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • ገነት በካናዳ ያሳለፈችውን ያልተለመደ የህይወት ገጠመኝና ውጣ ውረድ አካፍላናለች ከዚህ ቀደም በነበረው ዝግጅታችን…
    በድጋሚ ተመልሳ ሰርፕራይዝ አድርገናታል !

Комментарии • 440

  • @ruthtesfahun6392
    @ruthtesfahun6392 2 года назад +33

    ባጣም እምታሳዝን ልጅ ናት ሳቂታ ፍልቅልቅ ጠንካራ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኪዲ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ትልቅ ነገርነው ያረግሽው ❤️❤️❤️🌹

  • @samiboy3266
    @samiboy3266 2 года назад +32

    Hi ኪዲዬ የኔ መልካም እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ አድናቂሽ ነኝ በቃ አንቺ ለኔ ከልብ ሰው ነሽ መልካምነት ለራስ ነውና ቀጥይበት የኔ ውድ እህት ❤️❤️❤️

  • @gafat
    @gafat 2 года назад +8

    ገኒን ያስደሰታችዃት በሙሉ ከኪዲ ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ያክብራችሁ በህይወታችሁ ያስደስታችሁ ውስጤ የገባች ፍልቅልቅ እና ጠንካራ ሴት ነች

  • @Mire8839
    @Mire8839 2 года назад +30

    ገኒ እንኳን እግዚአብሔር ቀን አወጣልሽ! እንኳን ደስ አለሽ!! ለዐዘን ቀን እንዳለው ሁሉ ለደስታም ይኸው ቀን መቷል። ስለአንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ለደስታሽ ምክንያት ለሆነቺው ❤ኪዲዬ❤ እንደዚህ ያላሰበችው ደስታ ቤቷ ይግባ!

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 года назад +14

    የማዳም ቅመሞች ለሁሉም ጊዜና ሰዓት አለው አይዟችሁ🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👸👸👸👸👸kid❤❤❤ ethiopia❤❤❤❤❤❤👸👸👸👸👸👸እኔም ልምጣ እንደዚህ አይነት እንክብካቤ ካለ 😂😂😂

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 2 года назад +13

    መዓዛ እስፓ በጣም ደስ የምትሉ በጣም ሞደርንና እራሱ የምትስጡት አገልግሎት ግሩም ነው የአገር ልጆች እንዲህ ፅድት ያለ ሞደርን ቤት ብዙ ነገር ያካተተ ብዙ አላየሁም🙏👍🏽

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 2 года назад +14

    ኪድዩ የኔእህት ተባረኪልኝእንደአንቺ እህቶችይብዙልን መልካም እህት ውድ እህትምልካምሰው ተባረኪ

  • @selamnani6311
    @selamnani6311 2 года назад +12

    በጣም ቀና ልብ ነው ያለሽ ስታወሪ እራሱ የንግግርሽ tone ለሰው ደስታ ምንያህል ደስ እንዳለሽ ያሳብቅብሻል መልካም ሰው፣ እንደዚ አይነት ሰው እኮ ነው የጠፋው

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 2 года назад +16

    መልካም ሥራ ለራስ ነው።ኪዲዬ የምድሩን ብቻ ሳይሆን የሰማዩን እየሰራሽ ነው በርቺ።እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 года назад +14

    ለካ እንዲህም ደጋግ ሰዎች አሉን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @jidatahan7613
    @jidatahan7613 2 года назад +5

    ኪዲዬ እኔም እንደዚህ አይነት ቀን ነው የናፈቀኝ በይሩት ነኝ 14 አመት ሆኖኛል በማዳም ቤት ገንዬ እግዚአብሔር ደግ ነው

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 года назад +19

    ቅድስቴ የቅንነትሽን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ በዘላለም መንግስቱ ይክፈልሽ እንወድሻለን ሁላችሁም ክበሩልን❤❤❤

  • @bhirwakonjo4824
    @bhirwakonjo4824 2 года назад +9

    በቃ መልካምነት ማለት እንዲህ ነው። የስው ደስታ የሚያስደስትው

  • @mulufeleke2231
    @mulufeleke2231 2 года назад +5

    ዋው ኪዲንም የውበት ባለሙያዋንም ማመስገን ግድ ይላል እናመሰግናለን ። ገኒም በጣም አምሮብሻል ተመስገን

  • @mayatube8204
    @mayatube8204 2 года назад +6

    የኔ ውድ ዛሬ ቃላት የለኝም ላንች
    የኔ አስተዋይ 💕💕❤️🥰 ኪዲዬ ተባረክልኝ

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 2 года назад +12

    ወይኔ እግዚአብሄርን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ከደስታ ብዛት kidi እግዚአብሔር ይባርክሽ ገኒ በጣም ጀግና ነሽ ታሪክሽን ተመስጬ ነበር ስከታተልሽ የነበረው የዛሬ ደግሞ ይለያል💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 года назад +6

    ኪድየ የሠማዩ ጌታ ዉለታሺን ይክፈለዉ የሠዉ ልጂ አይደለም የሚከፍለዉና እሱ ይጠብቅሺ የኔ ዉድ እህት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zm873
    @zm873 2 года назад +6

    ኪዲ ላንች የሚሆን ቃል አጣሁ የመልካምነት ጥግ እግዚአብሔር ያክብርሽ እመብርሃን በነገሮች ሁሉ ከፊትሽ ትቅደምልሽ 🥰🥰🥰.

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 2 года назад +3

    ተባረኪ ኪዲ ይሄ መልካምነት በእጥፍ ወዳንቺ ይምጣ

  • @letish3773
    @letish3773 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይባርከሽ ኪዲየ ልብሽ የእውነት ቀና ነው 😘😘❤️❤️ እንዲህ ነው እግዚአብሔር በሩ ስክፍትልህ ❤️❤️

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 2 года назад +5

    ወይኔ ኪዲ ቃላት የለኝም ስራሽን ይባርክልሽ ገኒ የእኛ ምርጥ ልጅ አቦ ይመችሽ ብያለው

  • @ayenalemgetachew5588
    @ayenalemgetachew5588 2 года назад +6

    ኧረ አዘጋጇ እርስሽ የምትገርሚ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ። እግዚአብሔር ረድኤት በረከቱን ያልብስሽ።

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 года назад +23

    You did a great job! Stay blessed! :)

  • @emanuelkaklkean1285
    @emanuelkaklkean1285 2 года назад +8

    wow በጣም ደስ ይላል ኪዲ ይህ ፕሮግራምሽ ማስገረም ሙን ቀጥሏል በርቺ እህታችን ይህን ክብር እንድታይ ለፕሮግራሙ መሳካት የደከማቹ ሁሉ ልትመሰገኑ ይገባል

  • @dawitwubshet7589
    @dawitwubshet7589 2 года назад +15

    ዋው ኪዲካዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ከልብ እናመሰግናለን!
    🤙🤙 ገኒዬ ሊሞዚን ሲያንስሽ ነው ገና ሜርኩሪ ላይ ወተሽ ድራይቭ ታረጊያለሽ ምርጥዬ ኑሪልን በሰላም ሑሌም🙏

  • @miwedishhunegnaw6629
    @miwedishhunegnaw6629 2 года назад +9

    ውይ ኪዲዬ እንዴት አይነት ልጅ ነሽ እረጅም የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን እኔ አብሬ ያለሁ እስኪመስለኝ
    የደስታ እንባ እየወረደ ነው የተከታተልኩት
    ተስፋዬን አሰፋሽው
    ስወድሽ

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 2 года назад +6

    እንካንደስአለሽ ገኔዬ ፈጣሪ ስለአሰበሽ መልካም እህትስላለችሽ

  • @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
    @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ 2 года назад +3

    ኪዲ ቃል የለኝም ገነት ያሳለፈችውን ሒወት እንድትረሳ አርገሻታል ብየ አምናለሁ
    እግዚአብሔር በጎደው ሁሉ ይሙላልሽ ኪዲ

  • @hayatrashid8005
    @hayatrashid8005 2 года назад +4

    ይገባሻል የኔ ቆንጆ ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ መልካም 😘😘😘

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ኪድ መልካም ስራ ነው ያደረግሽው

  • @mekedesyohannis7481
    @mekedesyohannis7481 2 года назад +3

    ኪድዬ ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክሽ ገኒ አይዞሽ እንዲህም አይነት ሰው አለ ያኛውን አስተሳሰብ ከአይምሮሽ አውጪው የኔ ቆንጆ በርቺ 😍😍😍

  • @ጩናጌታቸው
    @ጩናጌታቸው 2 года назад +3

    አንቺ እኮ ጀግና ነሽ ኪዲዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ ደስታሽ ፍፃሜ አይኑረው! ገኒዬ መገፋትሽ ለመልካም ሆነልሽ እህቴ የኔ ግልፅና ፍልቅልቅ ዘመነሽ በደስታ ይለቅ።ለእኛም ፀልዩልን በካምፕ ላለን!

  • @ጩናጌታቸው
    @ጩናጌታቸው 2 года назад +2

    የኔ እናት ይሄ ክብር ለእኔ አይገባኝም ስትል እንባዬ ፈሰሰ ጀግና እኮ ነሽ ይገባሻል ውዴ

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 года назад +5

    ጎበዟ ኪዲ እግዚአብሔር ብድርሽን ይክፈልሽ!! ለየዋሀዋ እና እጅግ ጠንክራ ለሆነች እህታችን በዚህ መልኩ ለሰጠሻት ክብር እና በእራሷ እንድትኮራ እና በራስ መተማመኗን ከፍ ስላደረግሽላት ትልቅ ምስጋና እና ክብር ይገባሻል!!

  • @meskermrisome3906
    @meskermrisome3906 2 года назад +6

    በእውነት ይሄ ስሜት ባንድ ወቅት እኔም ተቸግሬበት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አለፈ❤

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 года назад +4

    ኪዲዬ በጣም እጅግ እናመሰግናለን እውነት አንቺ ማለት መልካም እህት ነሽ አንቺ የሰው ሁሉ ልብ አዋቂ ነሽ እውነት አደኛ ነሽ ሰውማለት ይህ ነው የኔውድ እግዛብሄር ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ ውድድድድ

  • @eyosseshetu97eyossyeshetul97
    @eyosseshetu97eyossyeshetul97 2 года назад +3

    ኪድዬ የፍቅር ሰው አለምዋን አሳየሻት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @andzyou9423
    @andzyou9423 2 года назад +5

    ወይኔ ኪዲይ ትለያለሽ ፈጣሪይ ይጠብቅሽ የኔ መልካም

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 года назад +3

    ኪዲ አንቺ መልካም ስው እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነቤተስብሽ ገኒን ዘና ስላደረግሻት ሁሌም ከመልካምነት አትጉደዬ ሁላችሁም ስላደረጋችሁት አምላክ ይክፈላችሁ ገኒ መልካም ህይወት ይግጣምሽ አመስግናለሁ

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ቀን አለው ኪዲይ ቆንጆ ደስታየ ወደር የለውም እግዚአብሔር ይባርክሽ ገኒ አንች የተደገፍሽው እግዚአብሔር አምላክ ነው መቸም አትወድቂም ድንግል ማርያም ትከተልሽ

  • @buzaabebe1246
    @buzaabebe1246 2 года назад +3

    ይገባሻል የኔ ቆንጆ ክዲዩ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ መልካም

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 года назад +4

    ኪዱ የቅኖች ተምሳሌት የቅንነትን ጥግ አሳይተሽናል ዘመንሽ ይለምልም 🙏🙏🙏

  • @medinanassir1867
    @medinanassir1867 2 года назад +1

    እንደዚያ ስታጓጊን እኮ ኪዲዬ የምትድሪያት ነበር የመሰለኝ እውነት ለነገሩ ኢሄ ከሰርግም በላይ ነው ። ፦ኪዲዬ ለገነት ያደረግሽው ነገር በሙሉ አንቺ ምን አይነት ጥሩ ሰው እና ደግ ልብ እንዳለሽ የሚያሳይ ነው። እና እነጃ ቃላት ያንሰኛል ለምስጋናው። ፈጣሪ ራሱ በማያልቀው ፀጋው ውለታሽን ይክፈልሽ ።በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ ይባርክሽ ኪዲዬ ።
    ፦ገንዬ አንቺ ከሁሉም ሰው በላይ ነሽ እንጂ የበታች አይደለሽም የበታችነት አይሰማሽ ሃዘንሽ ሃዘናችን ደስታሽ ደስታችን ነው እና ገኒ የበታችነት አይሰማሽ በርቺ አንቺ ምንጊዜም አሸናፊ ነሽ ።እንኳን ደስ አለሽ ገንዬ ይገባሻል ።
    ፦ሁላችንም ከተባበርን የማናብሰው እንባ የለም (ለሰዎች ደስታ ምክንያት መሆን ምነኛ መታደል ነው።)ኪዲዬ አንቺ ትለያለሽ

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 2 года назад +1

    ግኒ ሁሌም መልካምነት ጥሩ ነው መገፋት ጭምር;ኪዲዬ የምድሩን ብቻ ሳይሆን የሰማዩን እየሰራሽ ነው በርቺ።እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @tigisthailemariam3963
    @tigisthailemariam3963 2 года назад +11

    ዋው በጣም ደስ የሚል ቀን ነው ያሳለፍችሁት እግዚአብሔር ቅን ልብ ያላቸውን ብዝት ብዝትዝት ያርግልን ኪዱ እመቤቴ ትባርልሽ ከክፍ ነገር ትጠብቅሽ ገንዬ ይገባሻል ደስታሽ ደስታዬ ነው

    • @ዳዉንትእናዋድላደላንታ
      @ዳዉንትእናዋድላደላንታ 2 года назад

      ኪዲ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባረክሽ ቤትሸ ልጆችሽ ቀሪዉ ዘመነሸ ሁሉ ይባረክ 💛💛💛💛💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Saba.bayene
    @Saba.bayene 2 года назад +2

    እውነት አረብ ተፅኖ በቀላል አይለቅም እኔ 13 ዓመተ ሆኖኛል ከአረብ አገር ከወጣሁ እግዚያብሔር ይመስገን አሁን ጥሩ አገር ነው ያለሁት በህለሜ ግን አሁንም ይታዩኛል አይዞሽ በርች አግቢ ውለጅ

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 2 года назад +1

    ማነው መልካምነት የተረፈበት የኪድየ ፖሮግራም ሚያጓጓው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +9

    Wow Canada እየሞቀ ነው በጣም ደስ ይላል ኪድዬ ያንችን ቪዲዮ በጣም ነው የምወደው ከነቤተሰቦችሽ ተባረኪ ::🙏🏽👍🏽❤️💐 ገኒን surprise ስላረግዣት በጣም ደስ ብሎኛል:: መአዛ spa looks amazing 😻…

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 2 года назад +3

    ኪዲ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ

  • @natenaelkebede3886
    @natenaelkebede3886 2 года назад +1

    ኪዲ የሠማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ ገነት ካለችበት ስብራት በንዲ መልኩ ስላደረግሽው መልካም ነገር በድጋሚ እላለው ዘመንሽን ጌታ እግዚአብሔር በበረከት ይሙላው

  • @genetachameyelh1047
    @genetachameyelh1047 2 года назад +3

    ይገባሻል ጎበዝ ሴት ነሽ ጠንካራ ልጅ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ኪዲዬ{ ገኒዬዋ እሰይ እንኳን የሚረዳሽ የሚያግዝሽ ሰው አገኘሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 года назад +7

    ኪድ እንኳን ሰላምመጣሽ በርቺ ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው ፡በውነት ለሌሎቹ ማስተማርያ ነው በጣም እናመሰግናለን ።👌👍

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 2 года назад +3

    ኪዲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለሰው ደስታ መፉጠር እንዴት ደስ ይላል ተባረኪ ገንዬ የኔ ውድ ይገባሻል ተባረኩ❤❤❤❤

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 2 года назад +3

    ኪዲ በጣም አሪፍ ልጅ ተባረኪ , ገኒ ምርጥ ሰው እግዚአብሄር ይርዳሽ አሁንም ጎበዝ ልጅ 👏👏👏

  • @እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ
    @እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ 2 года назад +3

    የእውነተኛ የኢትዮጵያ ጠንካራ እህቶች መካከል ከሚመደቡ ሴቶች አንደኛዋ ነች.!!

  • @ሰንቱየተዋህዶልጅ
    @ሰንቱየተዋህዶልጅ 2 года назад +5

    ኪዲየ መልካም ሰው ዘመንሺ ይባረክ እረጅም እድሜ ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @ruthtilahun3155
    @ruthtilahun3155 2 года назад +2

    ዋው ኪድዬ ጌታ ይባርክሽ ገንዬ ልክ እደኔ ናት ገንዬ ታድለሻል እነኪዲን ጌታ ስላገናኘሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ ለካስ ከጨለማ በሗላም ብርሀን ይታያል

  • @nanishiferaw4455
    @nanishiferaw4455 2 года назад +4

    መልካምነት መልሶ ይከፍላል እንኳን ደስ አለሽ

  • @winawina4119
    @winawina4119 2 года назад +12

    God bless you what you did for her. Take her to wedding, Birthday and Graduation then she’ll use to it the atmosphere she will be fine and move forward her life

  • @Bini-boy
    @Bini-boy 2 года назад +1

    ከዚህም በላይ ይገባታል thank you Kidi

  • @rohobotethiopianrestaurant1935
    @rohobotethiopianrestaurant1935 2 года назад +4

    በጣም ደስየምትይ ኪዲ ዘመንሽ ይባረክ በጣም የሚገርም ታሪክ ጎበዝ ጠንካራ ኢትዪጲያዊ ጎበዝ የአገሬ የደብረሲና ልጂ እምነቱ ጠንካራ I am the one like her God with us we are Enos went people

  • @seadashawl5632
    @seadashawl5632 2 года назад +2

    ኪዲዬ በጣም ገራሚ ሰው ነሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @selamlove6339
    @selamlove6339 2 года назад +10

    ዋውው ደስ ትላላች ማሮች

  • @bezanathi2614
    @bezanathi2614 2 года назад +4

    Egziabher yibarkachu ❤💐 Kidi & Meaza spa lemelkam tegibarachu. Geni you deserve more. Yege Jegna.

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 2 года назад +1

    በእውነት ለገኒ የሚገባት ቅን ትግስተኛና እንደስዋ ግልፅ ሰው ያገናኛት

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 года назад +12

    ኪዱየ ምርጥ ሰው ለሰው እንደዚህ ሲያደርግ ደስ ይላል እኔም እንደዚህ ውጭ ዘና ያደረገችኝ ልጅ አለች ያቀን አይረሳም ነበር😊

  • @samriaddis5220
    @samriaddis5220 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ይገባሻል ገኒዬ ኪዲ እጅግ እናመሰግንሻለን መልካምነት ለራስ ነው ገኒ ማለት ትክክለኛ ኢትዮጲያዊት ባህሪ ያላት ሴት ናት በጣም ወደንሻል አደራ የምንልሽ ካናዳ የኢትዮጲያዊነት ባህሪሽን እንዳይቀይርብሽ አደራ እንላለን መአዛ ስፓንም እናመሰግናለን

  • @mimishudemishu9194
    @mimishudemishu9194 2 года назад +3

    ኪዳችን እግዛብሄር ይስጥሽ🙏🙏 ❤️ በነካ እጅሽ እኔንም አመሳስይኝ🤲

  • @moonwave7773
    @moonwave7773 2 года назад +1

    ኪዲ በጣም ደሰ የሚል እና የሚያሰተምር ታሪክ ነው በጣም ጉበዝ ልጅና ገኒ፣ወደ. ፋትም በእርሻ ሰራ ብትሰማራ በጣም ትልቅ ደረጃ የምትደርሰ ይመሰለኛል።በጋራ የእርሻ ቢዝነስ ሰሩ።

  • @마이클틸라훈에티오피
    @마이클틸라훈에티오피 2 года назад +10

    I can not stop crying, So Amazing Kidiǃǃ May God Bless you more.

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +4

    Ethiopian/ Canadian mazey spa you guys amazing God bless you all!!!!

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 2 года назад +4

    Geni you deserve more than this.
    Kidi Allah bless you. We love you sis.

  • @tiruworkassefa9000
    @tiruworkassefa9000 2 года назад +4

    Me too I can't stop crying. Beka kideye melekam sew neshe

  • @mebrhitgebrehawya7254
    @mebrhitgebrehawya7254 2 года назад +6

    ሰላም ኪድየ የኔ ውባች ፈጣሪ ይጠበቃችሁ

  • @tube5206
    @tube5206 2 года назад +3

    ዋው ኪዲዬ እግዚአብሔር ያክብርሺ

  • @meethiopia7484
    @meethiopia7484 2 года назад +5

    May God bless you more💕thanks Kide for ur kindness ❤️👋👋enjoy ur day Geni💕

  • @abayenshebelayenh4662
    @abayenshebelayenh4662 2 года назад +5

    ዋው ደስ ይላል ኪያ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @fere782
    @fere782 2 года назад +4

    Enjoy Geni, i like her respect, God bless you.🙏🙏🙏.

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 года назад +4

    እጅግ አዝናኝ እና እጅግ የዋሕ ሴት ናት

  • @tarikgirma1475
    @tarikgirma1475 2 года назад +5

    Kidiya ur so helpful thank u so much may god bless u and ur family .stay blessed ❤❤❤❤

  • @selamllakewbahru4605
    @selamllakewbahru4605 2 года назад +2

    ኪዲዬ አንቺን የወለዱ እናቶች ይባረኩ ልዩእኮነሽ ኪድዬ ውውድድነውማረግሽ!!!!

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 2 года назад +5

    ኪዲዬ የኛ ቆንጆ እግዚአብሔር ያላሰብሽውን ሲሳይ ይስጥሽ በጣም ደስ ይላል ገንዬ ታሪክሽን ከሰማን በኋላ እንዲህ ደስ ብሎሽ ማየት በጣም መልካም ነገር ነው ገኒ እግዚአብሔር የሞቀ ትዳር እና የተባረኩ ልጆች ይስጥሽ

  • @asteralemayehukendie9131
    @asteralemayehukendie9131 2 года назад +3

    ኡፍ ኪዱ እንባየን መቅጣጠር ነው ያቃተኝ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @mekdesdonocho9358
    @mekdesdonocho9358 2 года назад +2

    ይገባሻል የኔ ጠንካራ ❤❤❤

  • @ሀናንስደተኛዋ
    @ሀናንስደተኛዋ 2 года назад +1

    ዋው በጣም ይመገረምነው😥ስለአረብ አገር ሴቱች ተግስትና ጉብዝና ስላሳያሽ እናመሰግናለን አንተም ፈጣሪ ያክብራቸሁ🙏😘😘❤❤

  • @senduebraemebraym6960
    @senduebraemebraym6960 2 года назад +2

    ምን እንደተሰማኝ አትጠይቁኝ ኪድዬ የኔ ቆንጆ ከልብ ከልብ አመሰግናለው ለኔ ያደረግሽልኝ ያህል ነው የተሰማኝ

  • @abrahamhaile5888
    @abrahamhaile5888 2 года назад +5

    I am proud of you Kidi ...... I will like to say Geni "Congratulations 🎉🎉🎉" ...... beweta yteka! Bercki kidi jegnit leniem new surprise yadergshin altebekush bezi style tmechiyalesh byie!

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray5412 2 года назад +4

    ኣንድ ቀንም ቢሆን የሰው ልጅ ቫልዩ ሲሰጠው ደስ ይላል የማያውቀው ነው ስሜቱ እሚገባው

  • @senaitsegid2043
    @senaitsegid2043 2 года назад +4

    Wow God-bless you're so wonderfull way to make people happy I am crying when I am writing this

  • @betielwoldai7552
    @betielwoldai7552 2 года назад +2

    Wow this is so beautiful....Geni am so happy for you...bless you Kidi...for this blessing idea💡💡💡

  • @danydaniy5230
    @danydaniy5230 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እሕቴ የተጎዳ ልብን ጠጋኝ ላደረገሽ ይሄ እራሱ መመረጥ ነው

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 года назад +3

    ኪድ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ashanetse
    @ashanetse 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ለኔ እንደሆነ ነው ደስ ያለኝ እኔ አሜሪካ ነውምኖረው አንድ ቀን ሄጄ አላውቅም ማሳጅ ቤት እንደዚህ አይነት ነገር የኢትዮጵያ ውያን ሲሆን ደስ ይላል እኔ ያለሁበት አካባቢ ሀበሻ ስለሌለ የለም ካናዳ ስመጣ አንቺ ጋር መጣለሁ ቀና መሆንሽን ሳውቅ ሰብስክራይብ አድርጌዬለሁ

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 2 года назад +5

    I really appreciate Kidi you did good job

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Год назад

    ተባረኪ ኪዲ ዘመንሽ ይለምልም ገኒ ቅንነትሽ የዋህነትሽ ፈገግታሽ ካንቺ አይወሰድብሽ በይልኝ

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 2 года назад +4

    ዋው በጣም ደስ ይላል ተባረኪ ኪድዬ

  • @Hannaze
    @Hannaze 2 года назад +1

    እንዴ መዓዛ ስፓ😍😍ሚሚሾ ....መጣሁልሽ 😃😃
    ኪዲዬ እግዚአብሔር ባልገመትሽው ደስታ ቤትሽን ህይወትሽን ይሙላው::😍😍

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 2 года назад +1

    እንዴት ደስስስስስስ ይላል ኪዲየ .....ገኒ በጣም ደስስስ የምትል ልጅ ናት ....ይቺን ነበር ማግባት😂😂

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 2 года назад +2

    ኪዲ በርቺ ኢትዮጰያዊነትን አጉልተሽ ስላየን ደስ ብሎኛል