Hi Kidi how are you doing ? This is Kassahun first time subscriber thanks for taking your valuable time and share your programs and videos really beautiful very important and educational enjoyed watching it thank you I liked and subscribed your channels recommended to anybody’s you keep it up and stay bless.
Biro, the short answer to your question is YES. You can go there through training visa, conference\tourist visa, study visa.... I for instance had got a conference visa, but cancelled my journey to Canada since there are reports of high level of unemployment. If you have the courage to cope up with the issue of unemployment, you have multiple options to secure your visa.
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
Amene ameneeee
🙏🤲🙏🤲🙏❤
Kidy መልካምና የተባረክሽ ልጃችን🙏
Amhara ❤❤❤❤
Educator, wise and brave
Many thanks to you, Kidi.
ኪዲ አሪፍ ሰው ነሽ ተባረኪ ከነ ቤተሰብሽ ጋር
Thanks sister
You are amazing person I like your show ❤️ you are polite very useful 👍 interesting information. Eritrea 🇪🇷
🙏💓
እና መሰግናለን እንጡብቃለን
ኪዲያ መልካም ሰዉ ተባረኪ ❤❤❤
እናመሰግንና ለን በጣም ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፍሽልን: :
How can I get the book 🎉 kide. Thank you.
ሰላም ብያለው ኪድ
እኔ በጣም እከታተልሻለሁ ጥሩ ኘሮግራም ነው።
የሆነው ሆነና ድምጽሽ ሲያምር
Thanks thanks kidiy this information is important ❤🙏
የቤት ችግር በየሃገሩ ኤጭ ሺህ አይኖር ሁሉ ለአፈር ብቻ መልካሙን ያምጣልን
እናመሰግናለን 🙏
የኔ ዋ ጎበዝ ነሽ❤❤
ግዙልኝ
Wow bertilign my sister ❤❤❤❤❤❤
Kideye endet nesh family selam new selamesh yibza.Maryam tebarkesh.
ኪድየ ሰላም ብያለሁ በመጨረሻዉ ዘመን ቤቶች የእንስሳ መኖሪያ ይሆናል የሚለዉን እረሳሺዉ እንዴ የሰዉ እንስሳ ማለቴ ነዉ
Hi Kidi how are you doing ? This is Kassahun first time subscriber thanks for taking your valuable time and share your programs and videos really beautiful very important and educational enjoyed watching it thank you I liked and subscribed your channels recommended to anybody’s you keep it up and stay bless.
ኪዲዬ ስለምትሰጪን መረጃ እናመሰግናለን
Wonderful
Thanks
ኢትዮጵያ አለ
KidI ilove your program moreally
❤❤❤kidiy konjo Thank you
ለምድነው ግን የማአትወስጂኝ እህቴ መጥቼ ልጠይቅሽ
Bless you sis
ኪድዬ ላይክ እያደረግን ነው እኔ ደጋግሜ ማድረግ ቢቻል ባደርግ ደስ ባለኝ ሁሉም ሰው ግን ከማዳመጡ በፊት ላይክ ቢያደርግ። እስከምትጨርሺ ከጠበቀ ግን ላይክ ማድረጉን ይረሳል ስለዚህ ላይክ አድርጋችሁ ጀምሩ ብለሽ አሳስቢ
Betam new makebershe mewdshe❤❤ berchi
🙏💕
Kidi I encourage you to! You are one of the best media.
እባክሽ ቤትዬ ስመለከትሽ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ከቻልሽ ልክ እንደ አንቺ። የደስደስ ያላት ፣የተማረች፣ዕድሜዋ ከ25...35 የሆነችና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታይ የሆነች ዘር ከትግራይና ከኦሮሞ ያልሆነች እስከ አሁን ያላገባችና ልጅ ያልወለደች የፈረንጅ ዓይነት ባህል ብዙ ያልወሰዳት ጥሩ የኢትዮጵያውያን ሴቶች እህቶቻችንን ዓይነት ረጋና ደርበብ ያለች ልጅ ባገኝ በክብር አገባታለሁ .እኔንም ላስተዋውቅሽ ቤትዬ ዕድሜዬ 40 ዓመት ሲሆን አላገባሁም ልጅም አልወለድሁም በሕግ ኤል ኤል ቢ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ የማስተርስ ዲግሪና የ3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ አለኝ ጥሩ ሥራም እየሰራሁ ነው ቁመቴ 1.70 ነኝ ባለቤቴም ከ1.50 በላይ እስከኔ ቁመት የምትደስ ብትሆን ጥሩ ነው ለአስፈላጊው የጽሁፍ መልዕክት በስልክ የቴሌግራም ቁጥር 0934215007 ቢጻፍልኝ ይደርሰኛል እኔም ለምጠየቀው ጥያቄ ተገቢውን ማብራሪያ ለመስጠት ዝግጁ መሆኔ አረጋግጥልሻለሁ ስሜ ተክለ ጻድቅ መብረቁ እባላለሁ ጠንከር ያለ የቤተ ክርስቲያን ትምህርትም አለኝ.።
Lebaneh
You are thief.
Meset ke egzabher nat yebtkerstyan sew mehonk gen aterataregne b/c zergna neh Betkrstian zeruam mesertuam Getachen medanitachen eyasuse kerstose nw
Mood eyeyazik new inde indet ortodox honeh zer minamin tilaleh sijemer be subaye ateyikim inide lemangnawim ine lawerah felgalew
thinking to move those two cities but not decided yet which one Vancouver or Toronto betam enamesegenalen kidiyee
Kidi smart
Toronto ነው ያሸበረቀች ከተማ ያልሽው ኪድየ🙊🙊🙉🙈🙅 በስመአብ
Thank you 👍
❤❤❤tebareki
ዳውን ታውን ነው የምኖረው በጣም ብዙ ኮንዶምኒዬም ተሰረተዋል በጣም ግን ውድ ናቸው
sint new wagachew?
Thank you Kidi
እነዚህ investors ለራሳቸው እንጂ ለድሀ አያስቡም። እንዴ ሰንድያጎ ያሉ ከተሞች በጣም የወደቀ ከተማ ሆኗል ማንም እዛ መኖር አይፈልግም። ሰዎች ከቤት ኪራይ ለራሳቸው ቤት ከገዙ መልካም ነው ኮንዶምንየም ከመግዛት የራሳቸው home መግዛት ይሻላል በዚህ interest rate ግን አይሞከርም። ቤት ያስወደዱም ባለ ሀብቶች ወይም investors ናቸው። በአሜሪካ ሆነ በካናዳ ገንዘብ ያፈሳሉ ያተርፋሉ። አሁን ግን የደሀ አምላክ እግዚአብሔር እያዋረዳቸው ነው። በሌሎች ላይ ኑሮ አካበዱ። ይህ ብቻ አይደለም ሥራ ለማግኘት እንኳ ድሮ በቀጥታ ለመሥርያ ቤት ነው አሁን ግን indeed, linked.... ወዘተ አድርገው በሰዎች ይጫወታሉ። አገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን። እኔ ከሕዝብ ጎን ኘኝ። ሠርተው ለፍተው ለእነርሱ ነው። ከባድ ስስታም ነው ያላቸው።
በርቺልን
❤❤❤በጣም ነው የማመሰግንሽ ኪዲዬ, እባክሽ የት ከተማ ብንገዛ አሁንም ረከስ ያለ ወደፊትም የምናተርፍበት ይሆናል? የግድ ቶሮንቶ መኖር የለብንም: ብዙዎቻችን ሃያ, ሰላሳ አመት ቶሮንቶ ተቀምጠን ቤት የለምን: እባክሽ መረጃ የሚሰጥ ሰው አቅርቢልን::
ብዙን ጊዜ እረሳለሁ 👍🏾 አስታውሺን በርቺ !🙏🏾👍🏾✌🏽🕊️
Hiy Tegiy
ቅዲ ወደ ኤድመንተንስ የቤት ሽያጭን ዘርዘር አድርገው ትላልቅ ከተሞችን ብቻ አይሁን በቅርቡ ወደዚያ ስለምንሔድ ግንዛቤው ይኑረን።ብዙ ዕውቀት እየሰጠሽን ነው
Kidy we are love you but how i can found Canada
አረኩሽ ሰብስክራይብ
🙏💕
ኪዲይዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
Kedest yemilewen konjo semeshen kidi belo mekeyer lemen asfelegesh????
Tadyase Kidi. Enamasagnalen
Love u
❤
kidy melkam sew nesh, bizu sira eyeserash endehone yitawekal berch.
kanmada memtat ena mesrat efelgalehu, please help me.
በርቺ ✌️✌️✌️✌️
Like becha
ቫንኮበር ቢሲ ድሮ ጥሮ ነበር ዛሬ የሃብታም አገር ነች ሃበሻው ብዙው የተማረ እና ጥሩ ስለሚሰራ አብዛኛው ጥሩ ይኖራል ጥቂቱም የእለት እለት ኑሮውን ይኖራል የቤት ዋጋ አሁን አይቀመስም የሚያሳዝነው ህዝቡ ፀጥ ብሎ መኖሩ ነው የተሻለ ህይወት የሚፈልገው ወደ አሜሪካ ተሰዶ ይኖራል ያሳዝናል ደግሞ ስደተኛ የሚሰበስቡትስ ኦ ካናዳ 😢😢😢
Berche tiru temerit new hule yemteseche , i have dream to come canada or europe.
በርቺ ኪድየ ጥሩ መረጃ ነዉ ግን ቺግርና የኑሮ ዉድነት ያመጣዉ ከየትኛዉም የአለም ሀገራት መተዉ ቶሮቶ ስለሚገቡ ነዉኮ ወሌላ ሀገር ሙቨ ቢያደርጉ የተወሠነ ለዉጥ ይኖር ነበር ብቻ በርቺልኝ የኔ ጀግና
Hi kidi
ኪዲ ሰላም ብያለሁ፡የ ዛሬ ኮንዶ ለ ሰው ነው ወይም ለ ዉሻ ቤት፡የተሰሩ እስጊገርመኝ 😂😂😂 እኔና ባለቤቴ ኣዲስ ለተሰራ ኮንዶ ልንከራይ ሂደን ይሄማ ከርቼሌ ነው በቃ ለ ሆቴል የተሰሩ እንጂ ልጆች ማሳደግ ኣይቻልም ብለን በ ኣሮጌ ኣፓርትሜንታችን ኣርፈን ተቀምጠናል 😂😂😂 ሆሆ ኣይጣል ነው ሃፍታሞችን ስጋችን ጨርሰው ኣጥንታችን ጋ ተሻግረዋል ለመበላት 😂😂😂😂
❤❤❤❤
Kidiya, you are so sweet, and you are beautiful inside and outside.
🙏💕💕💕
ኪዱዬ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ቶሮንቶ የት ገበያ ላይ ይገኛል ዳውን ታውን
Canada yale sew hule young nw ke sost amet befit makat kidi raswa 1 hour ago bayil noro 3 yrs ago yemeslegn nbr I like u checolataaaa
Well come❤🎉❤
It's not only in Canada. In America is the same. So many big cities in America is empty.
ኪዲ ሠላም ነሽ እህቴ ባለቤት ስራ ፈታል እና ካናዳ እንዴት መምጣት ይችላል እዳየሺዉ አዉሬኝ እባክሸ
❤
Kidyee you are best 🎉🎉🎉🎉🎉
Hi Kidi😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወደ ሀገር መመለስ ነዉ
Kidye lanchi bedenb like 👍
ቅድስት ነኝ ከካናዳ
🥰
🎉
Kideye enkan metashe...
❤️❤❤
እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነዉ።
ግን እንደት ነዉ ላገኚሽ የምችለዉ የሆነ አስቸኳይ ጥያቄ ነበረኝ ዉጭ ነዉ ያለሁት
ከተቻለ አካዉት ብታስቀምጪልኝ
Selkewan asekemetalech eko
@@eyerusalemyitbarek8583
እስኪ ሰጡኝ
Gobez nesh berchi
እኛም አገር ከወገብ በላይ ባዶ ነው
ኪዲዬ የኔ እህት እዴት እደናፈቅሽኝ ቢዚሆኜ ያላየሁት ነበር ከቤቴ የቀረሽ ያህል ተሰምቶኝ ነበር።
🙏❤❤❤
ኪዱ ጌሙ የት ነው የሚገኝው እባክሽ ያስፈልገኛል ስለምታደርጊ ሁሉ አመሰግናለሁ
2049953236 text me dear
በጉጉት እንጠብቃለን ቀጣዩን የባንኩን ነገር ጥያቄ አለኝ እባክሽ ❤❤❤
Hi Kidi
ኪዲዬ
ኪዲ እንዴትነሽ እማማክርሽ ነገር ነበር እንዴት ላግኝሽ
ፕሬዚደንት ባይደን ከመጣ ጀምሮ የቤት ዋጋ: የጋዝ ዋጋ: የምግብ ዋጋ: የቤት ኪራይ ዋጋ በጣም በጣም ነው የጨመረው:: እነ ሲ ኤን ኤን የባይደን ደጋፊዎች ስለሆኑ በዜና ሲናገሩ አንሰማቸውም::
Wunet aymeslegnem kidiye, Toronto 1 bedroom apartment is 700,000 thousand new. Demo interest rate 7% new. Megzat aychalem
💚💛❤
በቃ እንጠብቃለን አወ ካናዳ ያለዉንም እንወቅ እስኪ
QENESE WEDE HAGERACHN LAKI BENATSH BET KRAY TEWEDOBACHEWAL
❤❤❤❤❤❤❤❤
ኪዲ እኛ ላይክ እናረጋለን አንቺ ደግሞ ጥያቄዎቻችንን እየመለሽ አይደለም ከአንዳዶቹ ዉጪ ማለቴ ነዉ ጥያቄዬ
አሁን ላይ ካናዳ በ ትሬኒንግ ቪዛ እየተመጣ ነዉ?
እንደዚህ ለመመለስ ግራ የተጋባ ጥያቄ እንዴት ልመልስ 😊 ካናዳ ሁሌም ባለሙያዎች ለስልጠና ከአለም ዙሪያ ይመጣሉ ።
Biro, the short answer to your question is YES. You can go there through training visa, conference\tourist visa, study visa.... I for instance had got a conference visa, but cancelled my journey to Canada since there are reports of high level of unemployment. If you have the courage to cope up with the issue of unemployment, you have multiple options to secure your visa.
Hello
አይ ሎብ ኪዲ
ኢስራኤል ሃገር ነኝ ካናዳ ሳልከፍል መምጣት ሚቻልበትን እስኪ አካፍይኝ ተከፍሎ ይቻላል እየመጡ ነዉ
እንዴት ነዉ ወደ ካናዳ ጉዞ ፖሮሰስ የምናገኘዉ...
ኪዲ ብለሽ ራስሺን ማቆላመጥ አ ይ ደብርም